ቤሩት ያለን ሰደተኞች ላይ የመጣው ጦርነት አሰፈሪ ነው ።ጭራሸ የእገርኛ ጦር ገባ ወደ ቤሩት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube

Комментарии • 532

  • @فاطمهعمار-ع1ع
    @فاطمهعمار-ع1ع 3 дня назад +32

    እግዚአብሔር የጠበቃቸው ወገኖቼ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለዓለም ሁሉ ሰላም ስጠን🙏😥😥

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 3 дня назад +26

    ቢሩት ይላችው እህት ወንድሞቼ እግዝይቢሒራ አምላክ ከነንተ ጋ ይሁን

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 дня назад +19

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወገኖቼ አብርሽዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከመጣው ክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ በጣም ያስፈራል 💔💔💔💔💔💔💔

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 3 дня назад +29

    አብርሽ አሏህ ይጠብቅህ ያረብ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ያረብ 😢😢😢😢😢

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 3 дня назад

      አሚን

    • @EeEe-kq8ic
      @EeEe-kq8ic 2 дня назад +2

      ወረኛ ድል ለሥራኢል ሙሥሊም ከአለም ይጥፋ የሚሉ ካፊሮች አላህ ይጠብቃችሁ ትያለሸ አላህ ይጨርሣቸው

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 дня назад

      እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 дня назад +15

    ቤሩትዬ ክፉ አይንካሽ እናቴ 🙏እመቤቴ ትጠብቃቹ አብርሽዬ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 дня назад +11

    ወይኔ ወንድሞች እህቶች አቤት የጭንቅ ቀን አይመሽ ኡፍ መድሀኒያለም በኪነጥበቡ ተለመነን በጦርነት አታጥፋን ጌታ ሆይ

  • @Fatyazayinefreefilsten
    @Fatyazayinefreefilsten 2 дня назад +10

    አለህ ይጠብቀቹ አለህ ኑፁሀንን ነጀ የዉጠቹ፳ በንደዚ አይነት ስቀይ እድሜ ልከቸዉን ለኖሩት ፊልስጤም ህዚብ የደስተ አመት የርግለቸዉ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝በረህመትክ

  • @RichMm-jn3eq
    @RichMm-jn3eq 2 дня назад +8

    ያረብ በአለማችን ላይ ሰላሙን አውርድ🤲🤲

  • @wudemedia
    @wudemedia 3 дня назад +11

    እግዚአብሔር ይርዳቹህ😢 ይርዳን ማራናታ ጌታሆ ቶሎና🤲🤲🤲

  • @Mozaze
    @Mozaze 3 дня назад +20

    አሏህ ይርዳችሁ ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ በስደት ምንም አይንካን ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ 3 дня назад +6

    አሏህ ከክፊ ነገር ይጠብቃችሁ ያረብ በጣም ከባድነው እኔስ ውስጤ ተረባብሸ በሀገር ሰላም የለን ደሞ በሰው ሀገርም እደዝሁ የተጨነቃችሁ በሙሉ አሏህ ከጭንቅ ያወጣችሁ 🤲😭😭😢

  • @Emabt24
    @Emabt24 3 дня назад +6

    በመላዉ አለም የምትገኙ እህት ወድሞቸ ፍጣሪ ይጠብቃችሁ የአሁኑስ ከፍ በጣም ያስፍራል 😭😭😭😭

  • @marenAsabr
    @marenAsabr 3 дня назад +4

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እህት ውንድሞቺ🙏🙏

  • @PakPak-vf4oy
    @PakPak-vf4oy 2 дня назад +2

    ሱበሀንአላህ አላህ ይጠብቃቸው ሥደተኞችሰ
    አላህ ያብረደው

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE 3 дня назад +2

    አብርሽየ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሂ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆

  • @mekatube1706
    @mekatube1706 3 дня назад +4

    አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ያብርደው ጦርነት ትርፉ ኪሳራ ብቻ ነው😢

  • @خالدعبدالله-ح8م
    @خالدعبدالله-ح8م 2 дня назад +2

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ ያገሬ ልጆች 🙏🙏🙏 አይዟቹ ፈጣሪ የሚስኪኖች ጋሻ ከለላነው ከሚመጣ ሁሉ ይጠብቃቹ

  • @رحم-ب7ظ
    @رحم-ب7ظ 3 дня назад +2

    ያአላህ ነጂናያረብ አላህይሁነን የኛነገር

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 2 дня назад +2

    ወላዲት አምላክ ስደተኛ ልጆችሽን አደራሽን ጠብቄን

  • @ayinalem5002
    @ayinalem5002 3 дня назад +2

    እግዘሀብሔር ይጠብቀን እንጀ በጣም ያስፈራል

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 2 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወጎኖቼ በሰላም ወደ ሀገራችሁ ይመልሳቹ

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 3 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ እውነት በጣም ነው እሚያሳዝነው መልካሙን ቀን ያምጣላችሁ ወንድማችን. 😢

  • @aviayanaw4167
    @aviayanaw4167 3 дня назад +11

    አይዞአችሁ እስራኤል ከህዝቦች ጋር እና ከምግስቱ ችግር የለባትም ችግር የለባት ከሂዝቡላ ጋር ነው ብቻ በደቡብ ሊባኖስ ሂዝቦላ በለበት አካባቢ እራቁ ለማንኛውም ሊባኖስ ላላቹህ ሰደተኞች አግዚአብሔር ይጠብቃቹህ

    • @haymanotaweke9248
      @haymanotaweke9248 3 дня назад

      እያለቀ ያለዉ እኮ የህዝቦች ቤት ህይወት ነዉ እሰቲ ዝም ነዉ ብቻ ሰላም ለሁሉም ሀገር ይመጣልን 😢😢😢😢

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ

    መድሀኒአለም ከዚህ እሳት ያወጣቸው ለሁሉም ስደተኛ አሜን

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 2 дня назад +2

    አረ አብርሽ ወደሀገር ግቡ ፈጣሪ ባላችሁቡት. ይጠብቃችሁ

  • @fadela920
    @fadela920 3 дня назад +1

    የአለህ አለህ ይርደቹ ይጠብቃቹ ያረብ እበከቹ ሀጋሪ ያመግበድ እድል ከለቹ እበከቹ ወደ ሀጋሪ ለመግበት ሞክሩ አለህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ አይዞኝ አብሽሩ አለህ አለቹ

  • @ritaabera878
    @ritaabera878 2 дня назад +1

    እመብርሀን ትጠብቀንጂ መግስትማ የለንም እመብርሀን ሌባኖንን ይጠብቅ

  • @happy2023-ev5tl
    @happy2023-ev5tl 3 дня назад +1

    አብርሽዬ,ምን,ብዬ,እደምፅፍ,ግራ,ገባኝ,እኮ,ብቻ,ፈጣሪ,በሂወት,በሠላም,እድትወጡ,ይርዳችሁ,ሊባኖስ,ሁለተኛ,አገሬ,ነበረች,ሰላሟን,ይመልስልን,ፈጣሪ,🙏🙏

  • @mesi2112
    @mesi2112 2 дня назад +1

    አቤቱ አምላክ ሆይ እየሆነ ያለውን ተመልከት😢😢

  • @Mariam-c3p7r
    @Mariam-c3p7r 2 дня назад +1

    ያረብ ሠላሙን አውርድልን የአላህ በየሀገሩ በግፍ የሚፈሠውን ደብ በቃ በለን የአላህ እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንዳንተ አዛኝነት ያረብ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 2 дня назад +2

    ቤሩት ያላችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ😢😢😢😢😢

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 3 дня назад +1

    አላህ ሆይ ሰደተኞችን ጠብቃቸው

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 3 дня назад +1

    ምን እንደምል አላውቅም አብርሽዬ አይዞአችሁ እግዚያቢሄር ጥላ ከለላ ይሁናችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አይዞአችሁ😢😢

  • @صالحةصالحة-ك4م
    @صالحةصالحة-ك4م 3 дня назад +3

    አብርሺ አላሕ ይጠብቅችሁ

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወገኖቼ በፀሎት እናስባቸዋለን እህት ወድሞቼ

    • @NatiNati7826
      @NatiNati7826 3 дня назад

      በእግዚአብሔር ሰብስክራይፕ አርጊኝ

  • @HassanJimmawe-ul5zd
    @HassanJimmawe-ul5zd 2 дня назад +1

    አላህ ይጠብቃችው በእቅፉ ሥር ያድርጋችው ወገኖቼ ። 😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @أبيدال-س2ه
    @أبيدال-س2ه 3 дня назад +1

    ያረብ ጌታችን ቅርብ ነዉ እሡ በራህመቱ ይያችሁ አይዟችሁ 😢😢😢

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 дня назад +2

    ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ 🙏🙏🙏

  • @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
    @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j 2 дня назад +1

    ዉድ የሀገረዘሬ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily 2 дня назад

    አብርሽ አይዞአችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @فضيلهناصر-ك2ك
    @فضيلهناصر-ك2ك 3 дня назад +1

    አላህ ሱብሃነሁ ታዓላ ሰላም የውርድ

  • @makyamakya5460
    @makyamakya5460 3 дня назад +2

    ያአላህ እርዳታህን እንሻለን ያረብ

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 3 дня назад +2

    አላህ ይድስላችሁ እሰው ሀገር ከባድ ነው

  • @lii6427
    @lii6427 3 дня назад

    ውግኖች ፍጣሪ ከክፉ የጥብቃቹ 🙏🙏🙏

  • @መና
    @መና 3 дня назад +2

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 3 дня назад +1

    ጌታ ከናንተጋር ይዙን በሰላም ወደአገራችው ይመልሳችው

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 дня назад +1

    ወገኖ አለህ የጠብቃች ያርብ😢😢

  • @yfhh7776
    @yfhh7776 2 дня назад +1

    የአላህአላህይጠብቃችሁእህትወንድሞቸ

  • @AliyiaAl
    @AliyiaAl 3 дня назад +1

    እግዚሐብሔር ይጠብቃችው

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe6818 3 дня назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ክመጣብን አስፍሪ ዘመን ይጠብቀን

  • @eeee5472
    @eeee5472 2 дня назад

    የሀገሪቱ መግሥት አይከላከልምደ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ZikraTube-c1f
    @ZikraTube-c1f 2 дня назад

    ያረብ በዝነትህ በራህመትህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo 3 дня назад +1

    አላህ ይጠብቃችሁ መንግስት ዜጎችን ሊደርስላቸው ይገባሎ

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa8943 3 дня назад +1

    Be united nation wetu keza

  • @birukanmelesa2288
    @birukanmelesa2288 3 дня назад +6

    አይዞን አብርሽዬ
    እኔ ከእስራኤል ነኝ እንደምታቀው ከእኛ ጋር ነው ጦርነቱ ግን አይዞን እግዚአብሔር ይጠብቃችው ውድ የሀገሬ የእማማ ኢትዮጵያ ልጆች❤❤

    • @MobilePlus-ml8de
      @MobilePlus-ml8de 2 дня назад +1

      ከመቸ ጀምሮ ነው ጌታ የምትሉትን ድቃላ ብላ የሰደበች ሀገር ቅድስት የሆነችው 😂😂😂😂😂😂

    • @thaibamohammed7376
      @thaibamohammed7376 2 дня назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂​@@MobilePlus-ml8de

  • @Haaanaan45
    @Haaanaan45 3 дня назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ ያረቢ በጣም ያስፈራል

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 3 дня назад +2

    ፈጣሪ ሆይ ህዝብህን አድን😢😭😭😭💔💔💔👏👏👏

  • @fatimamohamhad3743
    @fatimamohamhad3743 3 дня назад +1

    ፈጣሪ ይድርስላችሁ ወገን

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 3 дня назад +1

    የአላህ😢 አንተ ጠብቃቸው ያረቢ ምን ይሻል ከተመቻቸ ወደ ሀገር ግቡ😢😢ያረቢ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @almasalmas6820
    @almasalmas6820 2 дня назад

    አላህ ይርዳችሁ ወገኖቸ በአገራችን በሠዉሀገርም ሥቃይ አይምግሥት አብርሽየ ምግሥትእኮ ሢኖረነዉ በአገርም ይጨፈጭፈን ይዞል በሠዉ አገር ደሞ የበለጣየማል ብቻአላህይርዳችሁ

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 3 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @abebatube3540
    @abebatube3540 2 дня назад

    እግዚአብሔር የጠበቃቸወ ወገኖቼ❤❤❤

  • @ፍቅርሙሉአለም
    @ፍቅርሙሉአለም 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህት ወንድሞቼ🙏

  • @EmebetLale
    @EmebetLale День назад

    አብርሽ ፡እኛ ማውጣት እንፈልጋለን ግን ሰዎቹ ዝም አሉ ብንጠይቅ ምንም ችግር አይመጣም

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem8891 3 дня назад +4

    😢😢😢😢እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ይሁን ነገር ግን በሶርያ በኩል መውጣት ይቻላል አላ ሰውየው አለኝ ስጠይቃው ደና እደሩ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 3 дня назад

      በጀልባ ከተሄደነዋ በዛ መውጣት የሚቻለው

  • @bontuwaliso8440
    @bontuwaliso8440 2 дня назад

    አብርሽ ዋንድማቺን, ባናትህ,ዋዳ ሃጋራቺው ማግባት ሞክሩ ካልታቻላ ዳግሞ ጦርናት የሌለው ቦታ ላይ ማሻሽ ሞክሩ ዋዳ ጋጣራማ ላይ ቢሆን እግዝአብሔር ይታብቃቺው ዋንድሜ

  • @YusraandHiba
    @YusraandHiba 3 дня назад

    የረቢ የአለህ ሰለሙን አምጠልን

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 дня назад

    እግዚያብሄር ይድረስላቹ ወገኖች በሌላላለነውም በአለም ሰላሙን ያውርድልን

  • @Madot-hl2vz
    @Madot-hl2vz 9 часов назад

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይረዳችኋል እነፀልያለን

  • @woleteyesusetube
    @woleteyesusetube 3 дня назад +1

    ፈጣር ይረዳችሁ ወገኖቼ በጣም ያስፈራል😢

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 3 дня назад

    አላህ ይጠብቃችሁ የሀገሩሰጨበዛዉ በሀገረ ተቻለ የሰዴቱ ከባድነዉ😢😢😢

  • @sunnyhidoto8584
    @sunnyhidoto8584 2 дня назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🖤🖤🖤🖤🖤🖤እግዚአብሔር ያስበን ወዲሜ

  • @HiHi-s5b
    @HiHi-s5b 3 дня назад +1

    ወይኔ በጣም ያሳዝናል በይሩት 😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😭 በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ 😭😭😭 ማርያምን ቤሩትሁለተኛ ሀገር የነበረ በተፈጠረው ነገር በጣም አዝናለሁ 😭😭😭 አሁንም እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው 😢😢😢አፍፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 2 дня назад

    ፈጣሪ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ወገኖቼ ሠላምን ፈጣሪ ላክ በቃ በለን በያለንበት ጠብቀን ግራ ገባን

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 3 дня назад +1

    አላህ ይጠብቃችሁ መቸሥ ምን ይባላል የምናግዛችሁ ቢኖር በዱአ በፀሎት ነው 😢

  • @fjfbkgcvchrcjufcv
    @fjfbkgcvchrcjufcv 2 дня назад

    ,እግዚአብሔር በያልንበት ይጠብቀን

  • @صالحةصالحة-ك4م
    @صالحةصالحة-ك4م 3 дня назад +1

    ያረብ ሰላሙን አምጣልን

  • @rozasebru103
    @rozasebru103 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችው እህት ወንድሞቼ 🥲🥲🥲🥲🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @ወሰንወሰን-አ9ዐ
    @ወሰንወሰን-አ9ዐ 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወገኖች

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 2 дня назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንላችሁ ወገኖቼ ከዚ እሳት ያውጣችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @genetl7324
    @genetl7324 2 дня назад

    እግዚብሔር የጠበቃቻወ ወገኖቼ🙏🙏🙏🙏

  • @AlmazAlmaz-k2z
    @AlmazAlmaz-k2z 2 дня назад

    እግዚአብሔር የጠበቃቸው ወገኖቼ😢😢😢😢😢😢😢

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 дня назад

    እማምላክ ትጠብቃቹ ይህን የጭንቅ ቀን ፈጣሪ ያሳልፍላቹ

  • @shamsham-x6p
    @shamsham-x6p 2 дня назад

    ያርብ አላህ ይርዳችሆ ምንም ቤሆን እህቶቻችን ወድሞቻችን ጠብቃቸው

  • @njvip9277
    @njvip9277 3 дня назад +1

    አላህየ ሠላሙን አምጣልን

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 дня назад

    አብርሺ እግዚሐብሌር የጠብቃቹ🙏

  • @Rahema322
    @Rahema322 3 дня назад +6

    ቤሩቶች ብቻ አይደሉም አሁን ላይ ጆርዶን የሚኖሩ ኢትዮጵዊያን ጦርነቱ ሳይከፋ ሳይዘጋጋ መዉጣት አለባቸዉ😢😢

    • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
      @woinshetyemaryamligwoinshe6818 3 дня назад

      እር ተርጋጉ ጆርዳን እኮ ማታ 4 ወድቋል ግን ስውን በማይጎዳ መልኩ እስራኤል አክሽፉለሁ ቢላ ነው የወደቀው እንርጋጋ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 3 дня назад +1

      አታሟርቱ ጆርዳንን ሠላም ነን

    • @ቅድስትአርሴማጠብቄኝ
      @ቅድስትአርሴማጠብቄኝ 2 дня назад

      በጣም ፈራሁ አስሪዎች በጣም ፈርተዋል ሊመቱንይችላሉነው ያሉት

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 дня назад

      @@ቅድስትአርሴማጠብቄኝ ጆርዳን የትሠፈር ነዉ እኔ ካራክ ነይ

    • @selfiemobile2515
      @selfiemobile2515 2 дня назад

      Awo ane Jordan naw yalewut misaelu ba anatachin lay new yalefew batam yasfaral igzabeher Salam yamtalin

  • @HffJhff-e2t
    @HffJhff-e2t 3 дня назад

    ጌታ.እየሡሥ.ከእናንተ.ጋር.ይሁን.እህቶቼ.ወንድሞቼ

  • @muletameseret
    @muletameseret 2 дня назад

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወገኖቼ እንፀልያለን አይዞአችሁ

  • @LidiaTesefa
    @LidiaTesefa День назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አብርሽ ❤❤❤

  • @المصدرالافضل-ظ6و
    @المصدرالافضل-ظ6و 3 дня назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ሁኖልን እምንሰበሰብ ያርገን

  • @EKRAM-r9v
    @EKRAM-r9v 3 дня назад +1

    0:19 ያረብ ጌታየ አተ አይሸግርሀ 0:38

  • @genetgggg9258
    @genetgggg9258 2 дня назад

    እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን 🇱🇧🇱🇧🇱🇧

  • @TigistDebabe-o3v
    @TigistDebabe-o3v 2 дня назад

    እግዚያብሔር ይርዳቹህ ከዚሌላ አቅም የለንም❤❤❤❤

  • @meseretEyase
    @meseretEyase 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይድረስላችሁ የሰላም አምላክ ከስደተኞችጋ ይሁን እሱ ይጠብቃችሁ

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወገኖቸ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    አላህ ሆይ በአገርውጭም በአገር ውስጥም ጦርነት ባቃበለን ያረብ😢

  • @TeddyTeddy-tm3le
    @TeddyTeddy-tm3le 2 дня назад

    God be with you.leave the place ,before late.my prayer is with you.peace for ethiopians

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 2 дня назад +1

    እህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ahaduahad9903
    @ahaduahad9903 2 дня назад

    አይዞህ ዋንድሜ አብረሽ ፈጠር ይጠብቀቹ