ቀለበቴን ሽጬ ልጄን ከእስር አስፈታሁ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  8 месяцев назад +396

    ሰብስክራይብ እያደረጉ ስለሚመለከቱን እናመሰግናለን!

    • @SaidaFeko
      @SaidaFeko 8 месяцев назад +39

      እኔ ሙስሊም ነኝ የፓስተር ቸሬን ትምህርቶች ከልቤ ነው ምወደው

    • @kokobebeyn5815
      @kokobebeyn5815 8 месяцев назад +20

      በጣም ጎበዝ በርታ ማራኪ በርታ እኔ ኦርቶዶስ ግን ፖስተር ቸሬን በጣም ነው የምወደው

    • @Selom-p7r
      @Selom-p7r 8 месяцев назад +12

      Please ሮፍናንን ጋብዝልን ብትችል ኤፍሬም ታምሩን Please 😢😢

    • @fikertefikadu7367
      @fikertefikadu7367 8 месяцев назад +6

      እውነት ግን እግዚአብሔር ባይኖር እንዴት ይኮን ነበር፡፡ ❤❤❤❤❤❤

    • @merryhaileboru6418
      @merryhaileboru6418 8 месяцев назад +4

      Congrats le adisu office ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @RahelAmbaneh
    @RahelAmbaneh 8 месяцев назад +216

    ፓስተር ቸሬ ህይወቱ አስተማሪ ነዉ። የቤተሰብ ጉዳይ ላይ ትኩረት ስለሚሰጥ እና ቀጥተኛ ሰዉ መሆኑ ምርጥ ያደርገዋል

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 8 месяцев назад +53

    ፓስተር ቸሬ የዛሬው ቃለመጠይቅ እነባዬን አፈሰሰው ። እውነት ነው የፍራሹ ምሳሌህ እጅግ ድነቅ ነው። በተለይ” ለጆቼ ሀገር ይኖራቸው ይሆን???? ወይስ ሰፈር??? ሰፈሩም ለመኖሩ ዋስትና የለም “ እገዚህአብሄር የጥንቷን ኢትዮዽያ ይመልሰልን በየሃይማኖታችን እንፀልይ ።
    🤲✝️☪️🤲

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 8 месяцев назад +518

    ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ።ለፓስተር ቸሬ ያለኝ ክብር ትልቅ ነው።ከልቤ እወደዋለሁ።

    • @rodasktube2209
      @rodasktube2209 8 месяцев назад +6

      ትክክል

    • @IifeIife-uo9xo
      @IifeIife-uo9xo 8 месяцев назад +29

      እውነት ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ያከብራል እኛም በጣም እንወደዋለን❤

    • @m.bedane7442
      @m.bedane7442 8 месяцев назад +10

      Me too ❤

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 8 месяцев назад +14

      ጥሩ መምህር ነው የሁሉም ሀይማኖት ስው የሚያደምጠው ትምህርት ነው የሚያስተምረው ይድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤና ይስጠው🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

    • @mulu216
      @mulu216 8 месяцев назад +6

      እኔግን ፔጤየሆነሰው ማንም ሆነ ማንም አልወዳቸውም እንህሰይጣኖች በየሱስላይ እየነገዱያሉት እነሱናችው

  • @etaferawgmariam-gf4pz
    @etaferawgmariam-gf4pz 8 месяцев назад +23

    ፖስተር ቸሬ በጣም ልዩ ሰው ነህ ያንተንና የዶ/ር ወዳጄነህን አስተማሪ የሆነ ንግግራችሁን ሳዳምጥ ባድር አይሰለቸኝም ግልፅና ቅን ሰው ነህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 8 месяцев назад +140

    ፓስተር ቸሬን እና ዶ/ር ወዳጄነህን ሳዳምጣቸው ብውልና ባድር እማይጠገቡ እማይሰለቹ በእውነት ሙሉዎች ናቸውና እግዚአብሔር አብዝቶ አንደበታችሁን ይባርክ :: አቤት አንደበት አቤት ትህትና አክብሮት በእውነት እንደእናንተ ያለውን ያብዛልን ::👌🙏

    • @tomfre
      @tomfre 7 месяцев назад

      የፓስተር ቸሬን አይነቱን ያብዛልን እውነት ከኖሩ እንደዛ ነው .ለባለቤቱ ያለው ፍቅርና ክብር ትልቅ ነው፣ ወንዶች እንደዛ ሊሆኑ ግድ ነው ሴትም እንደዛ። ፓስተር ቸሬ ፓለቲካ ውስጥ አለመግባቱ አለመቀላቀሉ ጥሩ ነው። አዎ ችግር አለ በጊዜውም ይፈታል ሀገር እንድትቀጥል ሰዎች ሚዛናዊ ሆነው ብዙ መስራት አለባቸው።። በተቃራኒው ዶ/ር ወዳጄ ምንም ጥሩ ነገር ቢኖረውም የማከብረው ሰው ልሰማው የምወደው ሆኖ ሳለ ነገር ግን ከዘመኑ ፓለቲከኞች ጋር ተቀላቅሎ ጠላት ብለው የፈረጁትን ማግኘት ስላልቻሉ ለህዝቡ ምግብ እርዳታም እንዳይሰጣቸው በረሀብ እንዲያልቅ መብራት ይሁን ውሃ ኢንተርኔት ሳይቀር እንዲከለከሉ የፈረደና ያንን ሀሳብ ከመንግስት እኩል ሲያራምድ የነበረ መንፈሳዊ መሳይ ክፉ ሰው ነው ፣ ስለዚህም ቸሬንና ዶ/ሩ ማነፃፀር ለፓስተር ቸሬ አይመጥነውም ቸሬንም ማውረድ ነው ። ከይቅርታ ጋር

    • @hawigeremew429
      @hawigeremew429 5 месяцев назад

      @@tomfre do you really know dr wodajeneh meharene

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 7 месяцев назад +17

    ፓስተር ቼሬ እውነተኛና ሃቀኛ ለሕሊናው የሚኖረው መልካም ሰው መጨረሻም ቀጥተኜዋንና እውነተኛዋን የህይወት መንገድ የሆነችውን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንደሚቀላቀል ተስፋ አደርጋለሁ🙏

  • @IifeIife-uo9xo
    @IifeIife-uo9xo 8 месяцев назад +234

    እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን ለፓስተር ቸሬ ትልቅ ክብርና ፍቅር አለኝ እግዚአብሔር አምላክ ከመላው ቤተሰብህ ዘመንህን ሁሉ ባርኮ ቀድሶ ያኑርህ ቸሬ ከባድ ሚዛን💪❤

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube 8 месяцев назад +2

      ❤❤❤

    • @asterbekele9478
      @asterbekele9478 8 месяцев назад

      Amen

    • @kelemlove4937
      @kelemlove4937 7 месяцев назад +1

    • @alemdawit9487
      @alemdawit9487 7 месяцев назад +1

      እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ለቸሬ ትልቅ ክብርአለኝ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤

    • @edenbanko1513
      @edenbanko1513 7 месяцев назад

      Me too ✋️

  • @roraworldartwisdomyoutubec3458
    @roraworldartwisdomyoutubec3458 8 месяцев назад +37

    ማራኪ ወግ እንደ ስሙ የሚማርኩ በሳል ፣ አስተማሪ ፣ዕምቅ ዕውቀት የሚሸመትበት እጅግ የምወደው ፕሮግራም ነው። ክቡር ፓስተር ወንድም ቸሬ እጅግ ከማከብራቸው ቅን ደግ ካለመታበይ ሁለንተናውን ለማስተማሪያነት ያዘጋጀ ያለውን ካለስስት የሚለግስ ክርስቶስን በክብሩ ያልጋረደ መልካም አገልጋይ ነው። እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ብሆንም ይህን ዕውነት ከመመስከር ዝም አልልም!!! የሰውልጅ ከክብሩ የአምላኩን ክብር ሲያስቀድም የዓለም ሸክም አይጫነውም አያስጨንቀውም። የዛሬው ድንቅ ውይይት በዓለምና በምኞቷ ለሚባዝን የሰው ዘር በሙሉ መንዝሮ ሊጠከምበት የሚችል ትልቅ ምክር የሕይወት /ስንቅ/ነው።!!! በዕውነት ክብር ያድልልን ፓስተር ቸሬ 🥰😇👏። ወንድሜ ግዛቸው እና መላው የማራኪ ወግ staff ከብዙ ድካም ጋር ይሄን የመሰለ ውብና አስተማሪ ፕሮግራም ስለምታቀርቡልን ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን እደጉ ተመንደጉ።🥰🥰🥰👏👏👏

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 8 месяцев назад +104

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ለፓስተር ትልቅ አክብሮት አለኝ በጣም አስተዋይ ነው በቀልድ እያዋዛ ብዙ ቁምነገር ያስተምረናል❤

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 8 месяцев назад +19

    ጥሎብኝ ፓስተረ ቸሬን በጣም የምወደው የማከብረው ትልቅ ሰው ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ትምህረቱ እራሱ አይሰለችም ግንኮ ኦረቶዶክስ ነኝ ❤❤❤❤

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 8 месяцев назад +89

    በጣም ሃቀኛ የሆነ ፓስተር እውነት የሚነገረው ሃቀኛ ፓስተር እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @buonavita4175
      @buonavita4175 3 месяца назад

      Amen 🙏 Paster Chere is the best wise honest person God Bless him ❤

  • @Dinku-ct7nt
    @Dinku-ct7nt 7 месяцев назад +14

    ሰው ከሱስ የሚወጣው በእግዚአብሔር ፀጋ ብቻ ነው እዉነት ነው እኔ በጣም ተሰቃይቻለሁ በሱስ ከቤተሰብ ከሰፈር ከትምህርት ብቻ በብዙ ነገሮች እና ለማቆም ብዙ ሞክሬያለሁ ግን አልቻልኩም ተስፋ ቆርጫ ነበር ግን እግዚአብሔር በድንገት ወደ እኔ መጣ ከሱስ ብቻ አይደለም ያወጣኝ ከማጣት ከችግር ጎዳና ከማደር 😢 እግዚአብሔር በድንገት ይመጣል እናም ነፃ ሰው ያደርጋችኋል አሁን አዲስ ሰው ሆኛለሁ ክብር ለጌታ ይሁን እናም በእንደዚህ አይነት ሱስ በማጣት በችግር በህመም ያላቸው እግዚአብሔር በድንገት ይድረስላቹ ተባረኩ❤❤

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
    @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 8 месяцев назад +70

    እኔ ኦርቶዶስ ሐይማኖት ተከታይ ነኝ ግን ለቸሬ ልዩ አክብሮት እና አድናቆት ነው ያለኝ ምርጥ ሰው ነው እውነት እግዚአብሔር አምላክ ቀሪው ዘመንህን ይባርከው ተባረክ ለሁሉም እምነት ክብር አለው እውነት ተባረክ ❤❤❤❤

  • @KadijaBaqqala
    @KadijaBaqqala 8 месяцев назад +11

    የእምነቱ ተከታይ አደለሁም ግን ይሄ ፓስተር ለየት ያለ ነው እውነተኛ ፓስተር ነው በጣም ይመቸኛል ያዝናናኛል ይመቸው

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 8 месяцев назад +69

    ፓስተር ቸሬንና ዶክተር ወዳጄነህን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 25 дней назад

    ፓስተር ቸሬ ሰዎችን ለማገልገል በአምላክ የተቀባና ባለጣፋጭ እንደበት ነው::
    ግዝዬ, አንተም ደግሞ ግሩም ጠያቂና በፍቅርና በትህትና የተሞላህ ሰውን በዘርና በሃይማኖት የማትለይ ትልቅ ሰው ነህ::
    እጅግ በጣም እደንቅሃለሁ, በርታ!!!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 8 месяцев назад +57

    ፓስተር ቸሬ የተወደደ የተከበረ ሰው ነው እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጠው ከነመላው ቤተሰቡ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @muhabaadege1877
    @muhabaadege1877 8 месяцев назад +10

    ዋው ሌሊት ነበር የሰማሁት ደስ ቀኑን ደስ የሚል ጊዜ ለራሴና ለማገለግላቸው ሰዎች እንደምሰጥ አምናለሁ ፡፡ ቸሬ አንተን የሰሩ እጆች የእኔንም …..

  • @almazlegesse4181
    @almazlegesse4181 8 месяцев назад +48

    በጣም ትልቅ ሰው ነው ያቀርብክው የእውነት ክርስቲያን pastor ቸር ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 8 месяцев назад +21

    ከ ጴንጤ ፓስተር ቸሬ እና ዶክተር ውዳጄነህ ትክክለእኛ ሰው ናቸው ማስመሰል የማያውቁ ❤❤❤❤እድሜ ይስጣችሁ

    • @the_enun1981
      @the_enun1981 7 месяцев назад

      ፓስተር ቸሬን ከዶ/ር ወዳጄነህ ጋር ማነጻጸር ትክክል አይመስለኝም፣ ወዳጄነህ የትግራይ ህዝብ በሰው ሰራሽ ረሃብ እንዲሞት የተባበረ ነው😊

    • @comemusic6928
      @comemusic6928 7 месяцев назад

      ወዳጄነህ አስመሳይና የመንግስት ካድሬ ነው በዚያ ላይ ሀይማኖቱ ኢኪዩሜንዝም የሚባል ከሁሉም የክርስትና እምነቶች ቅንጭብጫቢ ነገሮችን የሚወስድ ነው በህይወት ምስክርነትም ብንመዝነው አግብቶ የፈታ ነው ፓስተር ቸሬን በተመለከተ የግል ህይወቱን ስለማላውቅ አስተያየት መስጠት አልችልም

    • @tesfayegirma7140
      @tesfayegirma7140 6 месяцев назад

      ዶር ወዳጄነህ ጰንጤ ነው ያለህ ማ ነው?

  • @tewodrosdemisse9886
    @tewodrosdemisse9886 8 месяцев назад +98

    እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ
    ፓስተር ቸሬ ከልቤ የምወደው የእውነት እግዚአብሔር የረዳው ትምህርቱም ማር ነው

  • @HamiHami-g1o
    @HamiHami-g1o 8 месяцев назад +12

    ፓስተር ቸሬ ሌሎቹም አገልጋይ ነን የሚሉ ከአንተ ብዙ ብዙ ሊማሩ ይገባል።

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 8 месяцев назад +148

    ፓስተር ቸሬ እንደኔ ማነው እሚመቼው👍

  • @cr-mr5th
    @cr-mr5th 7 месяцев назад +4

    በጣም ጥሩ ምክር ተስጥቶሃል አንቴም ብዙ ችግሬኞች ጋር በመጀመሪያ ደራሽ መሆንህን በጥቂቱ አይቻለሁኝ በዚህ ቀጥል የዋህነትህንም ትህትናህንም ስው
    አክባርህነትህን ጌታን መፍራትህንም ማመኑንም በፈጣርህ ማመኑንም እያየህ ኑር በጣም ተመክረሃል በቃ ወደ ፊት ቀጥል ነው:

  • @User13046
    @User13046 8 месяцев назад +34

    ማራኪ ወግ ፕሮግራሙ በራሱ ደስ የሚል በመሆኑ ልመናዉ ደረጃዉን ይቀንስብሃል።

  • @Ethiopia890
    @Ethiopia890 8 месяцев назад +11

    I am Catholic. I love Pastor chery ❤️ ❤️ ❤️ your one in millions

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን 8 месяцев назад +32

    ከምር ምርጥ ሰው ነህ ትክክለኛ ማንነቱ ሳይዋሽ መናገሩ ደሞ ስኬታማ ትዳር ያለው ሰው ነው ብትመክረንም ያምርብሃል አንተስ ❤❤ ሙስሊም ነኝ በጣም በጣም ትመቸኛለህ እረዥም እድሜ ይስጥህ የልጅ ልጅ ልጅ ለማየት ያብቃህ ቸሬ bro❤

  • @SameraRose
    @SameraRose 7 месяцев назад +3

    ቸኸሬ በጣም አክባሪ ነኸኝ በኸም ነቴ እስልምና ተከታይ ነኸኝ ትምርትእ ኡሉ ንም ያማከለ ስለሆነ የሸገርልጅ መሆን መታደል ነው ወላኢ ቸሬ ያራዳ ልጅ እደሌላኦች ፖስተር የማይኦን ነገር ስለማታስተምር ነው የምከታተል ይመች እኔም የመርኬ ልጅ ነኸኝ ሸገር ከዘር የፀዳን ምርጥ ኢትዮዺያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊️🕊️🕊️👌👌👌🥰🥰🫶🫶🫶🫶🕊️🕊️🕊️ ምርጥ ሰው ነው የጋበዝክልን እናመሰግናለን 🙏🙏👌

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 8 месяцев назад +86

    እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ ፓስተር ቸሬን በአክብሮት የምወደው ወንድሜ ነው የሚያመልከው አምላክ ጥሎ አልጣለውም ወደፌትም አይጥለውም በእምነት የሰው ፍቅርን አግኝቷል❣️💕✝️🙏✝️💕❣️

    • @baslel-zw1ec
      @baslel-zw1ec 7 месяцев назад +2

      ፓስተር ቸሬ በጣም የማከብረው እና የምወደው ሰው ነው

  • @millala7327
    @millala7327 7 месяцев назад +7

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ፣እኔ ሙስሊም ነኝ.......።🤔🤔🤔🤔እኔ ሰው ነኝ ፓስተር ቸሬ እናመሰግናለን መልካም ምክር ነው አሁን የመክርከንን ምክር 15 አመት ሆኖ እሚረዳው አለ 45 አመት ሆኖ እማይረዳው አለ ላስተዋለ ልብ ላለ ትልቅ ምክር ነው እድሜ ይስጥልን 🙏🙏ግዜ አሪፍ ፕሮግራም ነው እነዚህን ይመሳሰሉ ምርጥ ኢትዮጳውያን አሉ ብዙ እንጠብቃለን 🙏🙏🙏

    • @woynshettadesse1033
      @woynshettadesse1033 Месяц назад +1

      sew sewunetun tito bihierna emnet wusti bemeshegoti ewnetun meshesheg yifelgal leminyihon.......

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 8 месяцев назад +34

    ፓሰተር ቸሬ በማርያም በጣም በጣም ከልቤ ነው የምወድህ በፈጣሪ በጣም ይሆን ጥሩ ትምህርት ስፈልግ ያንተን ነው ማየት የምፈልገው ማየት ጥሩ ሰው ነህ ቤተሰብን ፈጣሪ በጤና በፀጋ ያኖርልህ አራዳ ሁሉም አይተህ ያለፍክ ስለሆነ አሁን ላይ ከሁሉም ሀይማኖት ጋር አንድ የምታደርገው ነገር በጣም ደስ የምትል ፓሰተር ቸሬ ባይክ አይሰለቸኝም❤ማራኪ እንዲ እንዲ ምርጥ አራዳ አምጣልን❤

  • @MintwabAshu
    @MintwabAshu 7 месяцев назад +1

    ፓስተር ቸሬ እንዲህ እየቀለደ ቁምነገር ያስጨብጣል ለዚህ እኮ ነው የማከብረው ተባረክ

  • @leuhenokleu7090
    @leuhenokleu7090 8 месяцев назад +29

    ግዜ በጣም ድንቅ ውይይት እያየን በየመሃሉ የምታቋርጠው ነገር አሰልቺ ነው መጀመሪያ እና መጨረሻ ላይ ብታስተዋውቅ አሪፍ ነው የግድ ሰብስክራይብ መደረግ አለበት ለፍታቹ እንደምትሰሩ ያስታውቃል ፕሮግራሙ በርቱ

  • @teddy6326
    @teddy6326 7 месяцев назад +1

    ፖስተር ቸሬ በጣም ልዩ ሰው ነህ ያንተንና የዶ/ር ወዳጄነህን አስተማሪ የሆነ ንግግራችሁን ሳዳምጥ ባድር አይሰለቸኝም ግልፅና ቅን ሰው ነህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @tsiongmedhn2165
    @tsiongmedhn2165 8 месяцев назад +54

    ቸሬ ያልተዘመረላት ደግ ሚስትህን በበጎ አገልግላት እሷ የመናገር ችሎታ ባይኖራትም አንተ አንደበቷ ነህ❤❤❤❤

  • @Ozi-tube-9
    @Ozi-tube-9 7 месяцев назад +3

    ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ።ለፓስተር ቸሬ ያለኝ ክብር ትልቅ ነው።ከልቤ እወደዋለሁ።
    austaz ale betam emigerm positive thinker new esu gabzln kesum enmaralen.

  • @إكراممحمد-ف8ع
    @إكراممحمد-ف8ع 8 месяцев назад +37

    እመብርሀንን ይህ ሰዉ አስተማሪ ነዉ በጣም አድናቂዉ ነኝ

  • @minasipa6175
    @minasipa6175 8 месяцев назад +46

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ፖስተር ቼሬን እወደዎለው ትምርቱ መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብክ ይጠብቅክ

  • @amefke2069
    @amefke2069 8 месяцев назад +14

    ቸርዬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንተን ከድሮ ጀምሮ ነው የማከብርህ የምወድህ አንተ ልዩ ነህ ፈጣሪ ባለህበት ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ

  • @israeltewabe8031
    @israeltewabe8031 8 месяцев назад +20

    ፓስተር ቸሬ በጣም እናመሰግናለን እውነት ነው ነገሩ ሁሉ ለበጎ ነው ጥሩ የህይወት ምስክርነት ነው ተመስገን🙏

  • @AzebGetasew
    @AzebGetasew 8 месяцев назад +30

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ለባሰተር ቸሬ ግን ልዩ አክብሮት አለኝ የሚነገራቸው ነገሮች ሑሉ የሰውን ለብ ይነካሉ በርታልን ከነቤተሰቦችሕ ተባረክልን

  • @hanabegashaw3331
    @hanabegashaw3331 5 месяцев назад +1

    በጣምግልፅና የምድራዊም የሰማያዊ አሥተማሪ ሰው ነው
    የመቸኛል ወድጄዋለሁ የ56ዐ ዓመት ሰው ነኝ

  • @tgtg4600
    @tgtg4600 8 месяцев назад +13

    ፓስተር ቸሬ!ቅንነት ደግነት ሀቀኝነት ሃላፊነት እሚሰማህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
    ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ !!እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን🙏

  • @Ethiopaa2722
    @Ethiopaa2722 8 месяцев назад +4

    Much respect chere from orthodox Christian’s Amen ክብር ሁሉ ለእግዛብሔር ልጅ ከድንግል ማርያም ለተወለደዉ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙇🏽‍♀️🙏🙇🏽‍♀️

  • @helentegegn6140
    @helentegegn6140 8 месяцев назад +18

    ፓስተር ቸሬ ጥሩ የህወት ምስክርነት ነው ብዙ ሰው ይማርበታል ተባረክ

  • @meazigirmaytefera450
    @meazigirmaytefera450 7 месяцев назад

    እኔ ኦርቶዶክስ እህትህ ነኝ ፓስተር ቸሬ በእውነት እግዝያብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እግዝያብሄር በአንተ ውስጥ ሲናገር ብዙ ግዜ አይቼዋለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏❤️ጋዜጠኛውንም እግዝያብሄር ያክብርልን🙏

  • @TsionSintayehu
    @TsionSintayehu 8 месяцев назад +10

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ ስለጌታ ስለመሰከርክ ያው ስራችን ይሄ ቢሆንም ግን እናመሰግናለን bless you more

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 7 месяцев назад +1

    ቸርዬ በቸርች የሚደረግ ፈንድ ሬይዚንግ እንደማላደርግ ቃል ገብቻለሁ ያልከው ነገር እንዴት ደስ እንዳለኝ ።በአንድ ቀን ሶስት አይነት መባ በሚሰበሰብበት ዘመን ይህን መስማት ያስደስታል ።ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጸጋ ይትረፍረፍልህ ።

  • @Genet-vz3bh
    @Genet-vz3bh 8 месяцев назад +15

    ወንድም ግዛቸው እግዛብሔር ይባርክህ ፓስተር ቸሬ ጌታ እየሱስ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @yegziabhersra3145
    @yegziabhersra3145 7 месяцев назад +1

    በጣም ድንቅ ሰዉ! የአመቱ ድንቅ ሰዉ ብዬአለሁ። ጀግና። እነኝህ የመጡበትን እረስተዉ ትንሽ ሲያልፍላቸዉ መሬት አይንካን እኛ እኮ እያሉ ለሚንቦጣረሩ የአይምሮ ደሀዎች ትልቅ ትምህርት ነዉ የሰጠኽልን። እግዚአብሔር ሞገስ ይጨምርልህ።

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 8 месяцев назад +28

    በጣም የምወደው ምርጥ ኢትዮጵያዊሰውነት ክበርልኝ አነቤተሰብህ❤❤❤

  • @edengebrehiwet1837
    @edengebrehiwet1837 7 месяцев назад +2

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነው እምወደው ፓስተርዬን ፈጣሪ እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ። 🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @WendaFelke
    @WendaFelke 8 месяцев назад +20

    ቸርዬ በጣም ነው የምወድህ የድንግል ልጅ ክርስቶስ ይባርክህ

  • @almazabebe-xp2sl
    @almazabebe-xp2sl 7 месяцев назад +1

    አቤት አንተ የተባረክህ ሰው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንተን ሳዳምጥህ ደስ ይለኛልከአንደበትህ የሚወጣው እውነት ነው ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ።

  • @Seble7
    @Seble7 8 месяцев назад +33

    በስመ አብ የእኔን እድሜ በትዳር ኖረሀል እግዚአብሔር መጨሰሻህን ያሳምርልህ ቸሬ

  • @gizachewmahilet5333
    @gizachewmahilet5333 7 месяцев назад

    ቸሬ የመንፈስ አባት ብቻ አይደለም የሚወደድና ቢሰሙት የማይሰለች ዓለማዊ መምህርም ነው፥ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ፤ አዘጋጁንም እጅግ በጣም እናመሰግናለን።

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 8 месяцев назад +13

    ፓስተር ቸሬ ,በጣም ነው የምወደው . የእግዚአብሔርን ቃል የተረዳ አራዳ.

  • @KassahunMulatu-h5h
    @KassahunMulatu-h5h 7 месяцев назад +1

    እጅግ የሚገርም ወግ በመስማቴ ደስ አለኝ የቸሬን ዓይነት ፓስተር ካገኘህ ጋብዝ ከሌለ ቸሬኑ ደጋግመዉ፡የፓስተሩ አቀራረብዉብ ነዉ።❤❤❤❤❤❤❤

    • @TigistWoldesemayat
      @TigistWoldesemayat 7 месяцев назад

      I love him soooooooo much ❤❤❤❤ God bless more 🙏 ❤️ 💖

  • @taffiw1086
    @taffiw1086 8 месяцев назад +22

    ፓስተር ቸሪንበጣም ነውእምወደው ትምህርቱ በጣምነው ምወደው እኔ ኦርቶደክስ ነኝ ግን ያመቸኛል🙏🏽

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 7 месяцев назад

    የፓስተር ቸሬ ስብከትም ሆነ ኢንተርቪው ልብ የሚሞላ በየትኛውም ኃይማኖት ውስጥ ብትሆን ተስማምተን የምናደምጠው ነው። እውነትን ከመንፈሳዊ ህይወትና ከወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ጋር አጣምሮ የሚያሳየን የሚያሳውቀን ጀግናና ድንቅ ሠው ነህ እግዚአብሔር ኑሮህን ቤተሰብህን አንተንም ይጠብቅህ አመሠግናለሁ ኑርልን ከልቤ አክባሪህ ነኝ

  • @BirtukanFetene-ri3kl
    @BirtukanFetene-ri3kl 8 месяцев назад +36

    ፓስተር ቼሬ ጨዋ የሰው ሀይማኖት አክባሪ ጥሩ መምህር አሪፍ የባለትዳር ምሳሌ ጨዋ ቤተሰብ ያለው ።በጣም እንወድሃለን❤️ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ።እናመሰግናለን ግዜ🙏።

  • @Flavio130
    @Flavio130 7 месяцев назад

    ዋው አኔ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ ግን ለፓሰተር ቸሬ ያገኘ ክብር ልዩ ነው እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት ነው የሚገርም አመለካከት ነው ያለው 😊😊😊😊💚💛❤🙏👍👏

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 8 месяцев назад +47

    እኔማ ስወደው ለጴንጤዎች ሁሉ ነው እንደፓራስታሞል እንዲሰሙት የማዝዝላቸው እሱ እኮ በሁሉም የሰው ልጅ ነገሮች ላይ አለ በቃ በአጠቃላይ በስጋ ላይ ልዩ የምክር መዳኒት ይሰጣል ከእነ እምነትህ❤❤❤❤

    • @Beryaa
      @Beryaa 8 месяцев назад

      ማን ስልጣን ሰጥቶሽ ነው አንቺ የምታዢው ?🤔

    • @abebaalemu9289
      @abebaalemu9289 8 месяцев назад

      @@Beryaa ስለምወደው ሌሎቹ መዝለል እንጂ ወንጌል አያስተምሩም እርርርር በሉ ምድረ ሰገጤ

    • @Beryaa
      @Beryaa 8 месяцев назад

      @@abebaalemu9289 😂🤭🤭ሆሆ እረ ቀስ በጣም ዘለልሽ እኮ

    • @mimi5572
      @mimi5572 8 месяцев назад +4

      Mesalyachen Cheru Sayhon Geta Eyesus New Eshi.

    • @zed8788
      @zed8788 8 месяцев назад +1

      የኛ ፓራስታሞል ምርጥ መድሀኒት ጌታ እየሱስ ነው:ለፓስተር ቸሬ መፍትሄ የሰጠው" Docter Jesus "ሰለሆነ " በፓስተር ቸሬ ውስጥ ፀጋውን ስላስቀመጠ አክብረን አነሰማዋለን ::🙏🙏🙏🙏

  • @Yaltefetawhlme
    @Yaltefetawhlme 7 месяцев назад +1

    በትዳር 29አመት ኖሬያለሁ ነው ያለው😂 የ29አመት ጐረምሳ ነው የምትመስለው ዋው ፓስተረ ቸሬ መልካም አስተዋይ ስለ እውነት የሚኖር ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ ኦርቶዶክሳዊቷ እህትህ ነኝ ❤❤❤❤

  • @kiyatafesse5315
    @kiyatafesse5315 8 месяцев назад +9

    ፓ/ር ቸሬ እግዚአብሔር እየባረከ ይባርክህ
    ወንጌልን በእዉነት ተናገርክ
    በጣም አስተማሪ ነዉ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 8 месяцев назад +1

    ፓሰትር ችሬ ስለ ድንቅ ትምህርት እናመሰግናለን ። እገዚህአብሄር ዘመንህን በድሜ በጤና ይባርክልህ ዘርህ ይባረክ ። እመብርሃን ታማለደን የመላዕክት ጥበቃ የቅዱሳን በረከት አይለየን ።
    በጣም አክባሪህም የምወድህም ወንድማችን ነህ።

  • @user-ye4oe9lu3m
    @user-ye4oe9lu3m 8 месяцев назад +15

    ጌታ ይባርክህ ቸሬ በሄድክበት ጌታን ስለምትናገር ዘመንህ ዘርህ ይባረክ❤

  • @habeshapolitics1313
    @habeshapolitics1313 7 месяцев назад +2

    ፓስተር ቸሬ ተባረክ ሌላ ምንም ማለት አልችልም የአ.አ. ልጅ ነኝ ስለ ሃገሬ እቃትታለሁ ሃገር አተናል ከእራ ወዳድና በጥላቻ ካበደ ትውልድጋ መኖር ሸክም ሆኖብናል 😢 ያልከው ሁሉ እውነት ነው ለሰዎች ቅን እናስባለን ያገባናል ብለን ስለሌሎች እንኖራለን በስደትም ያው ነው በተራችን እንቅፋት ሲመታን እኔን የሚል አይደለም ጠይቀህ እርዳታ ፈልገህ በቀናነት የሚመልስልህ አታገኝም ስለ ቤተሰቦቼ እሳቀቃለሁ መጨረሻችን ያስፈራኛል በእራስ ወዳዶች ተከበናል በተለይ ኦርቶዶክሶች እርስ በእርስ አንተሳሰብም እናንተጋ የተሻለ ግብረገብና መረዳዳት መተሳሳብን አያለሁ ሰዎች ሰው እንሁን መንደርና ሃይማኖት ሳንቆጥር ስለሰዎች እናስብ ግዴታ ይኑረን በርታ ፓስተር እንዳንተ አይነት የሃይማኖት መሪ ማግኘት በዚህ ዘመን ይከብዳል!!
    ረዥም እድሜ ❤

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 8 месяцев назад +9

    በመጀመሪያ መጋቢ ቸሬን እግዚአብሔር በዚህ መልኩ በሚገርም የህይወት ት/ቤት አስግብቶ አስተምሮ ለሌሎች ሰዎች ታስተምር ዘንድ እግዚአብሔር ለዚህ ስላበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን::
    በጣም አስተሪ የህይወት ልምድ ነው መ/ቸሬ ስለ ግልፅነትህ እጅግ ልትመሰገን ይገባል
    ማራኪ ወግ እናመሰግናለን

  • @Rose-ef1ks
    @Rose-ef1ks 6 месяцев назад +1

    ፓስተር ቸሬ ይሄንን ቃለመጠየቅህ ስከታተል በእንባ ታጅቤ ነው በጣም ኣስተማሪ የሂወት መንገድ ነው የነገርከን እናመሰግናለን በእድሜ በጤና ያኑርልን ፈጣሪ የልጆችህ ደስታ ያሳይህ

  • @BeslotAmare
    @BeslotAmare 8 месяцев назад +24

    እኔ እየሱስ ዋጋ የከፈለልኝ ልጅ ነኝ ቸርዬ ጋር ሄጄ ትዳሬን እንዴት መያዝ እንዳለብኝ ትምህርት ወስጄ በጣም ተጠቅሜአለሁ እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርክ እናንተም ተጠቀሙበት 🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉

  • @TesfayeAdane-fs8vv
    @TesfayeAdane-fs8vv 7 месяцев назад

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሔን ፓስተር በጣም እወደዋለው ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ያንተ አይነትቶችን ያብዛልን!!!

  • @muluemebetseyoum1404
    @muluemebetseyoum1404 8 месяцев назад +21

    እኔ ላንተ ክብር አለኝ ፓስተር በትክክል የአግዚአብሄር መንፈስ ያደረብህ ነህ ሰዉ ሰዉ ትሸታለሀ እኔ የአኦርቶዶክ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ብዙ ጊዜ አደምጥሀለሁ

  • @zainabsara8416
    @zainabsara8416 7 месяцев назад +1

    ፓስተር ቸሬ የውነት ይለያል ❤❤❤ እግዚአብሔር አተንም ባለቤትህንም ልጆችህንም እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃቹ የውነት ትለያለህ

  • @Alem844
    @Alem844 8 месяцев назад +39

    ፓስተር ቸሬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሌላ ሃይማኖትን አከባሪ ነው ትህትናው በሳቅ እያዋዛ የሚናገረው ፈጣሪ አምላክ መላ ቤተተሰቦችህን ይጠብቅልህ 🙏ማራኪወግ ግዛቸው ትህትናህ አጠያየቅህ እጅግ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን🙏

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 8 месяцев назад +8

    ቸርዬ ወንድማችን ስትስማ ብትውል አትጠገብም ካንተ ብዙ ተምሪአለሁ እድሜ ዘመንህ ይባረክ🙏🏾❤️

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 7 месяцев назад

    ፖስተር ቸሬ በአውነት Marakiweg በጣም የዋህና ቅን የሆነ ልጅ የሚመስል ነው እኔም ስመለከት የሚሰማኝ እንግዲህ እግዚአብሄር ደግሞ ከሱ ጋር ሆኖ እኛ የምናየውን ማንነቱን ያጽናለት።

  • @userenter2635
    @userenter2635 8 месяцев назад +23

    ፓስተር ቸሬን ስወደው ሲመዛ መልካም እና የዋህ ደግ ሰውነው❤ ፓስተር ቸሬ የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜናጤና ይስጥክ🙏

  • @yamalyamal6691
    @yamalyamal6691 6 месяцев назад

    ምን ስሆን ልጠላህ እችላለሁ? ምንም ! ማስተዋል ና ጥበብን የሰጠህ አምላክ ይባረክ! ቀሪ ዘመንህ የምታፈራበት ብቻ ይሁንልህ ያከበርካት ባለቤትህ ና ልጆችህ ፣ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ! ቸር ምርጥ ሰው። እንዳንተ ያሉ ጥበበኞችን ያብዛልን።🎉
    ድንቁርና + ገንዘብ = ትልቅ ባለጌ😂

  • @gutamesele5604
    @gutamesele5604 8 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ፃድቅ ነው ፅድቅንም ይውዳል ቅንነት ግን ፊቱን ታየዋለች ይላል የእግዚአብሔር ቃል:: ፓስተር ቸሬ አንተ መልካም እና ቅን ልብ ያለህ ከእውነት ጋር የምትቆም እውነተኛ የክርስቶስ ወታደር እግዚአብሔር የሚወድህ ወንድማችን ነህ እኛም እንወድሀለን:: ደጉ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ እስከመላው ቤተሰብህ የአንተ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን::

  • @demissietigist
    @demissietigist 7 месяцев назад

    የአንተን ፐሮግራም አልፎ አልፎ ነበር የምከታተልህ ነገር ፐስተር ቸሪን ስታቀርብ በጣም ነው ደስ ያለኝ he is my favorite pastor የሱን ትምርት ሰምቼ አልጠግብም ግልፅነት በተሞላበት ስለሚያስተምር የተወሰደ ❤️🙏

  • @KibneshDerecha
    @KibneshDerecha 8 месяцев назад +13

    ፓሰተር ቸሬ እኔ የተዋህዶ ዕምነት ተከተይ ነኝ የአንተ ሕይወት አሰተማሪ ነው የድሮ ጴንጤ ነህ አሰተዋይ ነህ ሰለ እመቤቴ ሰትመሰክር አውነታ ውን ንገራቸው ለጀማሪዎቹ ጴንጤ ታባረክ ታባርከ ፈፃሜህን የሳምርልህ።

  • @Welela-f5y
    @Welela-f5y 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ን ፓስተር ቸሬ ይለያል !! እኛ የተዋህዶ ልጆች ላንተ ያለን ምስጋና እና ክብር ልንገልጽልህ እንወዳለን እግዚአብሔር አምላክእስከነ መላው ቤተስብህ ይጠብቅህ ክበርልን።

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 8 месяцев назад +18

    እኔ ሙስሊም ነኝ ፓስተር ቸሬን የማከብረው የምወደው ሰው ነው የሚያነሳቸው ሀሳቦች አስተማሪ ናቸው እከታተለዋለሁ ለእምነቱ ተከታይ ብቻ ሳይሆን ከሀይማኖቱም ውጭ ያለ ሰው ሁሉንም የሚያስማማ ሀሳብ ነው የሚያቀርበው 🙏 የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 8 месяцев назад +5

    ቸሬ ከጥላቻ የፀዳህ የማንንም አይማኖት የማትነቅፍ መርጥ ነህ ተባረክ አድናቂህ ነኝ ኦርቶዶክሳዊት አክባሪህ ነኝ

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه 8 месяцев назад +8

    ፓስተር ቸርዬ ስወደው እኮ የሱን ፕሮግራም ስመለከት መዳሜ አጋጣሚ ስትጠራኝ በበለጠ ነው የምታናደኝ የዛሬው ደግሞ በጣም ነው የወደድኩት ጌታ ይጠብቅህ ከነሙሉ ቤተሠብክ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 8 месяцев назад +3

    ግዜ እኔ ኢትዮጵያ ስመጣ አንተንና ፓስተር ቸሬን ባገኛችሁ በጣም ደስ ይለኛል
    ድንቅ እንግዳ

  • @mekdelawitwu3vo
    @mekdelawitwu3vo 8 месяцев назад +122

    በናታችሁ ላአራዳው ፓስተር 1000 ላይክ

  • @Rahelrich0664
    @Rahelrich0664 7 месяцев назад

    ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ፓስተር ቸሬ እወደዋለሁ ምርጥ የእግዚያቤርሰው ነው እንወድሀለን እድሜ ጤና ይስጠው ላንተም እናመሰግናለን

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 8 месяцев назад +8

    ዋው ፓስተር ቸሬ በጣም የምወደው ፓስተርነው እሱን ስትሰማው ብተውል የማይሰለች የህወት መንገድን ሲያወጋ አንተ ትበረታለህ ።ካንደበቱ የሚወጣው የእግዛብሄር ቃል ተስፋን ይሰጣል ።ብቻ ምርጥ እንግዳ።

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 7 месяцев назад

    ወይ ፓስተር ቸሬ አዝናናኸኝ በጣም እየገረመኝ እየተዝናናሁ እያዘንኩ እያለቀስኩ ኢንተርቪክን ሰማሁት ወይ ግሩም አገላለጽ የተነፈሰ እና የተወጋ ፍራሽ።እውነት ነው የጋራ ስራ ይጠብቀናል እግዚአብሔር የምህረት ዘመን ሰቶን የድሮ ፍቅርና አንድነታችንን ይመልስልን።

  • @emutube6233
    @emutube6233 8 месяцев назад +6

    ፐሥተር ቸሬ በጣም ነዉ እምወዳቸዉ እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ትክክለኛ የሀይማኖት አባት የእዉነት የፍቅር አባት ናቸዉ 😘😘😘

  • @aynalemtsige-py2dd
    @aynalemtsige-py2dd 6 месяцев назад

    የሃይማኖቱ ተከታይ ባልሆነም በጣም የምወደው እና የማከብረው ሰው ነው ፓስተር ቸሬ የሚያስተምራቸው ትምህርቶች ለሁሉም ሊጠቅም የሚችል እና ላስተዋለው ሂወትን መቀየር የሚችል ስለሆነ እጅግ በጣም እወደዋለሁ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፓስተር!!

  • @hirut139
    @hirut139 7 месяцев назад +1

    መልካም ሰው ድስተኛ መካሪ አስተማሪ እውነትን የሚውድ መንገዶን የሚያውቅ ፈጣሪን አወቆ የሚያሳውቅ ሲጫውት የማይጠገብ ትልቅ ሰው ሰለሁንክ አክባሪህ ነኝ ኦሮቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ሰለሁነክ ቼሬ ሠላምህ ይብዛ ከነቤተስብህ።

  • @Abera-v7n
    @Abera-v7n 6 месяцев назад

    አቦ ያራዳ ልጅ ህይወት የገራህ የህይወት phd የተሠጠህ ጀግና ከአፍህ የሚወጣው ሁሉ እንደማር የጣፈጠ ሁሉንም ያየህ ሁሉ ነገር የገባህ እግዚአብሔር የሚወድህ ጎረቤትህ ብሆን ብዬ እመኛለሁ . 😊

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 8 месяцев назад +7

    ኡኡ ፓስተር ቸሬ እና ዶክተር ወዳጄነህን ስወዳቸው ከአንጀቴ ነው ብሰማቸው ብሰማቸው የማልጠግባቸው ፍቅር ናቸው በቃ አይጠገቡም እየተሰሙ የሚርቡ እየተሰሙ የሚጠሙ ናቸው በቃ በምን ቃል ይገለፃሉ❤❤

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 7 месяцев назад +1

    እኔ ልቤን ገዝቶ የማዳምጠው ሠዎች መሀል አንዱ ፓስተር ቸሬ ነው ተባረክ 🙏

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 8 месяцев назад +17

    ፓሰተርቸሬያ. እኔእርቶዶክሰነኝ. ፓሰተር. ቸሬ ጨዋእዉነት ተናጋሪ. ቤተሰብህ ይባረክ. ልጆችህይደጉ. ባለቤትህ. እድለኝናት. አንተንየሰጣት አምላክ ይክበር።

  • @yeshi7446
    @yeshi7446 7 месяцев назад

    ውይይይይ በእውነት ምርጥ ሰው ነህ
    የመጣህበት የህይወት ታሪክ የሚገርም ነው ካንተ የተማርኩት ተሥፋ አለመቁረጥን ነው እግዚአብሔር ይሥጥልኝ ❤❤❤❤❤