Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ሙሉዓለም ጌታቸው “ ሲጠብቀው ወደ ነበረው ህይወት…” ልዩና ደማቅ አዝናኝ ፕሮግራም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 сен 2023
  • ሙሉዓለም ጌታቸው “ ሲጠብቀው ወደ ነበረው ህይወት…” ልዩና ደማቅ አዝናኝ ፕሮግራም

Комментарии • 107

  • @user-wq3oz2tr6s
    @user-wq3oz2tr6s 10 месяцев назад +22

    ሙላለምን እና ቴዲን አይቼ ነው የመጣሁት ሁላችሁም ምርጥናቸው

  • @famisha8283
    @famisha8283 10 месяцев назад +7

    ሙሉአለም በጣም ጎበዝ ጎበዝ ልጅ ነው ብዙ ካንተ እንጠብቃለን በርታ አንበሳው PLEASE የፊልም ባለቤቶች ሙሌን ሁሉም ፊልም ላይ ቢገባ ቅመም የሆነ ልጅ ነው በብዛት ፊልም ላይ እንድናየው እንፈልጋለን

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 10 месяцев назад +43

    ሀገራችንን ሰላም ያምጣልን የሀገር ሰላም የናፍቃቹ በላይክ

  • @atsedetefera5737
    @atsedetefera5737 10 месяцев назад +4

    ሙሌ እና መስኪ በትወና ሙያችሁ አድናቂአችሁ ነኘ በሙዚቃም ተሳክቶላችኋል

  • @eldananure1640
    @eldananure1640 10 месяцев назад +5

    ሙሉዉ ቢለቀቅ ደስ ይለናል
    እንኳን አደረሳቹ🎉❤

  • @lubabahussain7713
    @lubabahussain7713 10 месяцев назад +13

    የመጀመሪያ ነኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ysolnet
    @ysolnet 10 месяцев назад +8

    ሙሌ እንኳን አደረሰህ እንወድሐለን ።

  • @estifamine347
    @estifamine347 8 месяцев назад

    ምትስራው ስራ ሁሉ ነው ሚመስጠኝ ።ሁሉንም ያምርብሃል ትችላለህም ።እድሜ ከጤና ይስትህ።

  • @tsiongetanhe6101
    @tsiongetanhe6101 10 месяцев назад +2

    ሙልዬ የኔ ጎበዝ ❤ እኔ እንኳን ተዋናይ ሳይሆን ሙዚቀኛ ትሆናለህ ብዬ ነበር እማስበው ❤ ጎበዝ መምህር ነበርክ 🙏 አንቺ አዝግ ነበር የምትለኝ😂😂😂 በጣም እወድሀለሁ በርታልኝ🙏❤

  • @user-eo1dz2lm4f
    @user-eo1dz2lm4f 10 месяцев назад +3

    የዚህ ፕሮግራም ተዝናኖት፣ቁምነገር ገራሚ ነው።እኔ ተምሬበታለሁ።

  • @ffujugih5100
    @ffujugih5100 4 месяца назад

    ሙላለምየ በጣም ነዉ የምፈድህ ባገኝህ እዴት ደስ ባለኝ 😢❤

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku 9 месяцев назад

    ገምዛ ፊልም ዋዉ ተዋቶልሀል የኔ አደኛ ሙሌ አድናቂህ ነኝ 🎉🎉🎉

  • @WebirestWebi
    @WebirestWebi 10 месяцев назад +3

    ሙሌ አንደኛ

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b 10 месяцев назад +10

    አንተ እኮ ሙሌ መቀመም ልምድ አልህ የምወደው ፊልምህ ሽቶ ስትሠሩ የተናገርከው እንግሊዘኛ አድናቂ ነኝ ሙዚቃ ግን ሀጢያት ነው የዝሙት ማስፋፊያ በድንግል ማርያም እራሳችሁን ጠብቁ

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 10 месяцев назад +6

    ❤❤❤❤❤ስታምሩ ኩሩ ኢትዮጵያዊያኖች

  • @kassahundemlash7308
    @kassahundemlash7308 10 месяцев назад

    ያምራል !!

  • @tsegeredafantahun4626
    @tsegeredafantahun4626 10 месяцев назад +1

    እሒነገርየምግብዝግጅትነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @shegyeshegitu1363
    @shegyeshegitu1363 10 месяцев назад

    Wow,yewinet wub program neber

  • @luluossi2577
    @luluossi2577 10 месяцев назад +1

    Welcome king 👑👑👑 wowwwwwww ❤❤❤❤ I like it 🥰🥰🥰 we love you all ❤️❤️😍😍

  • @gelaadaz2515
    @gelaadaz2515 10 месяцев назад +18

    ሙሌ ማን ትወናህ የሚደንቅ ነው! ...በሙዚቃ ላይ ግን የታፈኑ ድምፃች በመጮህ ለውጥ ያመጣሉ...😜😄

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 10 месяцев назад +1

    ወይ ሙሌ ዘና አደረክኝ😂😂❤❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 4 месяца назад

    ስወድክ❤❤❤

  • @menatesfa-xl3th
    @menatesfa-xl3th 10 месяцев назад

    His has a nice voice

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 10 месяцев назад +1

    የሚሉት መቸ ገባኝ እኳን የሚያወሩት😂

  • @TsedniyaTsedi-lk6db
    @TsedniyaTsedi-lk6db 10 месяцев назад +2

    Wow endich endich😂😂😂❤❤ betam des yemil new

  • @ethiopalace4tube557
    @ethiopalace4tube557 10 месяцев назад +1

    ይመችህ ሙሉአለም

  • @user-sn7mk3gi7l
    @user-sn7mk3gi7l 10 месяцев назад +3

    እኔ ሙሌን እና መኩን ለማዬት ❤❤❤

  • @estifanosayitegeb8366
    @estifanosayitegeb8366 10 месяцев назад

    Yaredo wow yemechgnal kurath eco❤

  • @ZelalemMaru
    @ZelalemMaru 2 месяца назад

    Wow

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 10 месяцев назад +1

    ሙሌ😘😘😘

  • @YewubneshYemanberhan-nq9lb
    @YewubneshYemanberhan-nq9lb 10 месяцев назад

    Mulualem temariye nbere betewena sawkew be muzika agegnehut berta bezi ketel yamrebhal ke kotebe

  • @abdurahimoda
    @abdurahimoda 10 месяцев назад +1

    Mule&meski siwodachu❤

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j 10 месяцев назад

    ሙሌ 😍😍

  • @susutube2726
    @susutube2726 10 месяцев назад +1

    😂😂😂 ሙሌ ያጥንቴ ፍላጭ ስወድህ❤❤❤😅😅

  • @AbdulhamidAbdla-rn1dr
    @AbdulhamidAbdla-rn1dr 10 месяцев назад

    Please kifl 2

  • @YewubneshYemanberhan-nq9lb
    @YewubneshYemanberhan-nq9lb 10 месяцев назад

    Mulualem temariye nebere be tewena sadenkh be muzika beletek selzi leje ketel berta ke kotebe

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 10 месяцев назад +1

    ሙላለም በሳቅ ገደልከኝ ተቀባይ ከለለ አልዘፍንም ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @mahbubamehamed3683
    @mahbubamehamed3683 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ mule siwedew

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 10 месяцев назад

    Yech Akari Maramwait

  • @maryamawittad
    @maryamawittad 10 месяцев назад

    Mule z great where is ur weeding ring?

  • @workuabebe-kp6nr
    @workuabebe-kp6nr 10 месяцев назад

    ትወና የተሠጠው ላንተ ብቻ ነው

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 10 месяцев назад +2

    Endee...min malet new Meskel adrgo Tut eyasayu libs melibes. Atseyafi new ,newur new. Kemeskel gar ayhedim. Weye Meskelun memret weydemo erakutinetin.....

  • @user-ri9nd2de2v
    @user-ri9nd2de2v 10 месяцев назад +1

    ሙሌ አንተ ከመተውን ይልቅ የኮተቤ እዝብ ከነዳዊት ይልቅ አንተን ነበራ ምንጠብቅቅ

  • @aberamabetweld-uq3wr
    @aberamabetweld-uq3wr 10 месяцев назад

    😘😘😘

  • @zahrazhara4836
    @zahrazhara4836 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abdallahrachidi1423
    @abdallahrachidi1423 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 10 месяцев назад +1

    በተፈጥሮ እሚያምሩ ቆንጆዎች ኢሄን ....
    ተቀብተው ሊጠፉብን ነውኮ

  • @ermikeku153
    @ermikeku153 10 месяцев назад +1

    ቆይ ያሬድን ልታሾፉበት ነው ያመጣችሁት

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 9 месяцев назад

    ወፈርክ ሙሌ ወንድሜን ትመስለኝ ነበር እሱ ግን አልወፈረም

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r 10 месяцев назад +1

    ውሀ ሲጠጣ ምን እንዳስታወሰኝ ልንገራችሁ ቁረአን በግሩብ ስንቀራ መኻርጃል ሁሩፎችን ድምፅ ወፈር ተደርጎ የሚቀሩት አልወጣልኝ ሲሉ ውሀ እጎረጉጥ ነበር

  • @user-zo9mb7kx7h
    @user-zo9mb7kx7h 10 месяцев назад

    Yebal hakim new weys zefagn new mehone yeflkew

  • @user-te5gb5vm8o
    @user-te5gb5vm8o 10 месяцев назад

    ኧረ በሳቅ ገደለኝ

  • @teddygetu7901
    @teddygetu7901 10 месяцев назад

    የ ጆሮ መግል

  • @user-ho8no9gv8j
    @user-ho8no9gv8j 10 месяцев назад

    😂😂😂welcome back Mulualem❤❤❤

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf 10 месяцев назад +1

    የአጥንቴ ፍላጭ

  • @dubaidubai2048
    @dubaidubai2048 10 месяцев назад

    ኡነት ለመናገር አልገባኝም

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 10 месяцев назад

    ድምፃዊ ?

  • @MB-lo3fo
    @MB-lo3fo 10 месяцев назад

    I just lost my patience… the hummer is lost in me

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs 10 месяцев назад

    I was expecting “ ere zelezelel” 😂😂😂😂😂😂😂

  • @habtamabera1481
    @habtamabera1481 10 месяцев назад

    😂😂😂😂 mule you are so funny I🎉🎉

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 10 месяцев назад

    ሙሌ ያጥንቴ ፍላጭ ወፈርክ 😂😍

  • @shegyeshegitu1363
    @shegyeshegitu1363 10 месяцев назад

    Yeza sew yibelen ene mekdes debessayin azefinilin

  • @user-os5fn6jp8e
    @user-os5fn6jp8e 10 месяцев назад

    Tutwan lemin tasayalech gin

  • @emebetabduk9508
    @emebetabduk9508 10 месяцев назад

    mule 1gna

  • @binicoffee3088
    @binicoffee3088 10 месяцев назад

    እረ የሙሌን የባህል ህክምና አድራሻውን ብትነግሩን

  • @user-gw9vm4fb4u
    @user-gw9vm4fb4u 10 месяцев назад +2

    😂😂❤

  • @user-et2ny6cy8g
    @user-et2ny6cy8g 10 месяцев назад +1

    ቆራርጣቹ እዳናይ አረጋቹን😢

  • @Rozy908
    @Rozy908 10 месяцев назад

    ሙሌ የኔ ቀጮ😂🙆

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @Miso-et9sz
    @Miso-et9sz 10 месяцев назад

    😂😂😂😂😂❤

  • @user-nj2nc3xf1l
    @user-nj2nc3xf1l 10 месяцев назад +1

    በስመአብ ልብስ ምን ሆና ነው ግን እንጂ😏😏😏

  • @yabatwa
    @yabatwa 10 месяцев назад

    ኸረ ሙሌ ከባድነው😅😅

  • @faas1176
    @faas1176 10 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😥😥😥🤔🤔🤔🤔🤔🤔👍👍👍👍

  • @enstmedia8008
    @enstmedia8008 10 месяцев назад +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣አረወየሁ በሳቅ ጀሶ 😂😂😂😂

  • @seyoumabera5348
    @seyoumabera5348 10 месяцев назад

    ሙሌ እጥል ወርዶብክ ነበር

  • @astumolla6911
    @astumolla6911 10 месяцев назад

    yemer nebeseh ayemarem.....bemesake erasen amemegn😅😅😅

  • @hawit2585
    @hawit2585 10 месяцев назад

    Comment alfelgim 😂

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 10 месяцев назад +2

    ክክክክክክክክክክክክክ አዳሜ ይሄንን አይታ ማኛ ጤፍና ጥቁር አዝሙድ ስትውጥ ተደፍኖ ቁጭ እንዳትል ብቻ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @ymerymer
      @ymerymer 10 месяцев назад

      😂😂😂

  • @mulugetawubet3637
    @mulugetawubet3637 10 месяцев назад

    Wey Yared negu ymechish gin 😅😅😅😅

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w 10 месяцев назад

    ሙሉአለም እኮ የመጨረሻ ፎጋሪ ነህ😂😂😂you really cracked me birha! 😂U are hilariously awesome! በነገራችን ላይ ጩቢቲን ብትጋብዙት አሪፍ ነበር😂😂😂

  • @w.zprogram2071
    @w.zprogram2071 10 месяцев назад

    ቁጭ አድርጋችሁ አለባብሳችሁ ያሬድ ነጉን በደንብ ሰደባችሁት ትገርማላችሁ😂😂😂።

  • @KadigjaAli
    @KadigjaAli 10 месяцев назад

    አረጋህኝ አለሰማም😂

  • @shebreb6338
    @shebreb6338 10 месяцев назад

    ሙሌ 😂😂😂

  • @tij6
    @tij6 10 месяцев назад

    አቤት mkup😂😂😢

  • @abdulsamadkader
    @abdulsamadkader 10 месяцев назад

    😂😂😂😂

  • @hlinaassefa3567
    @hlinaassefa3567 10 месяцев назад

    😂😂😂

  • @endalkasefa7966
    @endalkasefa7966 10 месяцев назад

    እኔ ግርም የሚለኝ host የምታደርገው አርቲስት ጡቴን ሰዉ ሁሉ ይይልኝ ምነው አላች ሀገሬ የጡት ችግር የለባትም ለዛውም እንደ ደርግ ለወረደ ጡት።

  • @BinyammekoneneBinyam
    @BinyammekoneneBinyam 10 месяцев назад

    የምትገርሙ ናቹ ሲጀመር ያሬድ ነጉ ስለዘፈን አስተያየት መስጠት ይችላል እንዴ😂😂😂

    • @dubaidubai2048
      @dubaidubai2048 10 месяцев назад

      ሰው ባለው ነው😂😂😂

  • @hikemamuhamde8993
    @hikemamuhamde8993 10 месяцев назад

    አይ ሙሌ ቅመማቅመሞች አልቀረህም ለካ የተወደደብን አንተ ቀምመህ እየተጠቀምክ ነው አይ መሌ ለማንኛውም ጥበብ ጠርተሀለች 😅😅😅😅 ውድድድድድድ

  • @aleble4752
    @aleble4752 10 месяцев назад

    እቺ ደረታን ከፍታ ጡት እና እርቃን ካላሳየች አይሆንም እቺ ሀበሻ አሰዳቢ

  • @user-he5rs3yj7n
    @user-he5rs3yj7n 9 месяцев назад

    ያሬድ ነጉ ግን የሚባል ልጅ ባላይ ኢይይይይይይይ ይሄ ቆዳ ደ ቤት

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm 10 месяцев назад +2

    በጣም ያሥጠላል ለመጀመሪያጊዜ በበኣል ኢቢኤሥቲቪን ትቼሌላ ቻናል ኣየሁ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎ተመልሣችሁ እዳመጡ ኢቢኤሥ3ደቂቃ ማየት ኣልቻልንም ሙሉቤተሠቡ ሙሉቀን ኢቢኤሠን የምናይ ሠዎች🙆🙆🙆

    • @frieyetewahidolij724
      @frieyetewahidolij724 10 месяцев назад

      ቅመሃል እንዴ የምን ኢቢኤስ ነው😂😂

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm 10 месяцев назад

      @@frieyetewahidolij724 የቃምከዉኣተነህ የተላለፈዉበአቢኤሥነዉ

    • @fufukonjo1728
      @fufukonjo1728 10 месяцев назад

      መጫወት መብታቸው ነው ግን ገብቶሀል ያስተላለፈውን ትምህርት ውጫዎ የውጪ ዜጎች ቢሆኑ ሀ ብለህ ትሰማ ነበር አሁን እየመጡ ያሉ ዝብለው ዘፈንን ለሚሉ ሰዎች ትምህርት ነው 🤔

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm 10 месяцев назад

      @@fufukonjo1728 😂😂😂😂የበታችነትሥሜት ኣለብህ እነሡን,ከፈረጅጋለምን ታነፃፅራለህ እኔኣልተመቸኝም መብቴነዉ እዉነታዉን ኣምኖ ላለመቀበል😂😂😂ሠበብ ኣትፈልግ

    • @fufukonjo1728
      @fufukonjo1728 10 месяцев назад

      @@mengsteabteklit-lm3xm ምቀኛድሮም አይጥመውም 😂😂😂😂😂የበታችነት ስሜት አይሰማህ ምቀኛ ሸረኛ ወደታች ቁልቁል🤛😂😂😂😂

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo 10 месяцев назад

    ያንጥቴ ፍላጭ ትወናህ ዘና ያደርጋሉ😂😂

  • @AAa-sv1gz
    @AAa-sv1gz 10 месяцев назад

    😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-jk4wq5rl3r
    @user-jk4wq5rl3r 10 месяцев назад

    😂😂😂