በፍቅር ውስጥ ቅናት? AFSF FAMILY 😍😍😍

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 авг 2023

Комментарии • 423

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r 11 месяцев назад +26

    የመዳምን ሳህን እያጠብሁ ነዉ ሰላም ዉዶች ስኡዲ ያላችሁ እስኪ እንያችሁ❤❤ የሀገራችን ሰላም ይመልስልን😢😢😢🙏🙏🙏እግዚ አብሔር

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g 11 месяцев назад +6

    ከዱባይ ሆኘ ነዉ የማያችሁ እመብርሀን ከነልጆቻችሁ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @yenebetesebtube3986
    @yenebetesebtube3986 11 месяцев назад +68

    ሰኡዲ ነኝ ቁጭ ብዬ ሻይ እየጠጣሁ ነዉ የማያቹ የማዳም ቅመም ነኝ 😂😂🤣🤣🤣🤭😊

    • @medihussne
      @medihussne 11 месяцев назад +1

      😂😂ይሻልሻል

    • @user-ly6kr5gy6b
      @user-ly6kr5gy6b 11 месяцев назад +1

      😂እኔተኝቸነዉ

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc 11 месяцев назад +1

      እኔ ሣውዲ የመዳም ቅመ ምነኝ ሻይእየጠ ጣሁ

    • @jshsuwu5558
      @jshsuwu5558 11 месяцев назад +1

      እኔ ደሞ የሪያድ ቅመም ነኝ እራት እየበላሁ እማያቸው😂😂😂😂😂

    • @mahifashion1267
      @mahifashion1267 11 месяцев назад

      😂እኔም

  • @selamselam8139
    @selamselam8139 11 месяцев назад +10

    የፍቅር ተምሳሌቶች ምርጥ ቤተሰብ ❤

  • @user-jy3zz7kj1d
    @user-jy3zz7kj1d 11 месяцев назад +5

    ዱባይ የመዳምን ስራ ጨርሸ እረፍ ብየ ነው እማያችሁ ደሞ እወዳችሁ አለሁ አላህ ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን ❤❤

  • @fgfhjkhtrm4814
    @fgfhjkhtrm4814 11 месяцев назад +5

    ከስኡዲ እኔ ሻይ እጠጣሁ ነው ከትንሽ ደቂቃ በፊት። ቤት ሳፅዳ ቆይቸ ።። ፊሎ እንደት ናት ፅባየ ሰናይ ። ፊሎን ሳይ ልጅ ያምረኝ ነበር ። አልሀምዱሊላህ የወንድ ልጅ እናት ሁኛለሁ። 2 አመቱ ።። ፊሎን እንደምወዳት ንገሩልኝ!!!!!

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy 11 месяцев назад +6

    ቅናት ከሸይጣንነው አላህ ከቅናት ይጠብቀን❤❤❤

  • @user-bl7qz7sh4h
    @user-bl7qz7sh4h 11 месяцев назад +2

    ከዛች አፀያፊ አናት ጋ ባለማደግሽ ጌታ ይመስገን 🙏ተርፈሻል ። ልጆችሽን ከክፉ ይጠብቅልሽ ለምን ተመሳሳይ ፆታ ተቃወማችሁ ብላ ሰትሰድበን አመሸች እኛንን ፈጣሪንም ሰሜታዊ ሰለሆንኩ ይቅርታ። በአንቺ ፔጅ የፃፍኩት አሰተያየቴን ልጆችሽን ከፈጣሪ ጋ በአንቺ አመለካከት ቀርጸሽ እንዲያድጉልሽ ተግተሽ አንድትጠብቂ ነው አመሰግናለሁ ።

  • @FatumaAli-cx7uq
    @FatumaAli-cx7uq 11 месяцев назад +1

    እምከታተላችሁ ከሳኡዲ ነው. የማውቃችሁ ድሮ ፍቅረኛሞች በነበራችሁ ጊዜ ጀምሮ እሁን እምከታተላችሁ በጣም ከምወደው ልጅ ተለያይቼ እያለቀስኩ ነበር ደብሮኝ ዩቱብ ስገባ እናንተ አገኘሁ በፍቅረኛዬ ልቤ ተስብሮም በናንተም ፍቅር ፈገግ እያልኩ እየተከታተልኩዋችሁ ነው ከምር እወዳችሁዋለሁ ፍቅራችሁን ለዘላለም አላህ ያድርግላችሁ❤❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 11 месяцев назад +3

    የእግዚአብሔር ሱጦታ,አንዱ በረከት,እንደናንተ አይነቱን በፍቅር ያስተሳስረ ውን ነው!በሥራ እረፍት ላይ ሁኚ ነው የማያችሁ!🙏🏾✌🏽🕊️💓💯✔️

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 11 месяцев назад +7

    እንኳን በሰላም መጣቹልን ❤❤❤❤❤❤እኔ ቅናት አያስፈልግም
    ምኞት እድሜ እና ጤና እንዳለ ሆኖ ቅዱስ ቁርባን ለመውሰድ አትመኙም❤ እንደ እኔ ስላሰብኩ ነው❤ በዚህ ነገር መልስ እፈልጋለው

  • @semirasalih1670
    @semirasalih1670 11 месяцев назад +9

    ኢትዮጵያ ትግራይ መቀሌ❤

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 11 месяцев назад +4

    ኧረ ፊሎ ሁሌም አምጧት ስወዳት እኮ ማርያምን❤

  • @medinamohammed2649
    @medinamohammed2649 11 месяцев назад

    FSF famliy ሠላም ለናተ ይሁን በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ያለሁት ሳዑድ ነው በጣም ነው ይምከታተላችሁ ሰራ እየሰራሁ ሳርፍም ባገኝሁት አጋጣሚ እናቴን ለማየት እጋጋለሁ 💞💞💞💞💞

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 11 месяцев назад

    እንኳን በደህና መጣችሁ 🥰🥰
    ቅናት በአጠቃላይ አስፈላጊ አይደለም
    እኔ ማንንም ሰው አፈቅርሀለው ብዪ አላውቅም
    እድሜ እና ጤና ነው ምመኘው ለመላው ቤተሰቤ ለሰው ልጆች በሙሉ

  • @user-id9ow5rc8i
    @user-id9ow5rc8i 11 месяцев назад +1

    ኧረ ዱባይ ና ሰኡዲውች ፉክክር ተያይዛችሁታ ማሻአላህ እኔም ከዱባይ ክክክክክክክክ

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 11 месяцев назад

    ሳምሪዬ የኔ ውብ እኔ ዱባይ ነኝ ከመጀመሪያው ተከታታያቹ ነኝ በጣምነው የምወዳቹ ፋኒ ምርጥ ባልነው እመቤቴ ልጆቻቹህን ታሳድግላቹ በጣም እወዳቹኋለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @aduyoutube1897
    @aduyoutube1897 11 месяцев назад +3

    የኔ ምርጦች ሲወዳቹኮ❤❤❤❤❤❤❤ኣይለያቹ ልጃቹ ፈጣሪይ በጥበቡ ያሳድግላቹ ደሞ ኣሜን ብለናል

  • @user-gc6cd7vt5l
    @user-gc6cd7vt5l 11 месяцев назад

    በጣም ነው ምወዳቹ እመቤቴ ማርያም ትዳራቹ ትባርክ ልጆቻቹን ያሳድግላቹ
    እኔ ከጆርዳን

  • @medinamohammed2649
    @medinamohammed2649 11 месяцев назад

    ያንቺ 💞ያንተ ከሆናችሁ ቅናት አያስፍልግም ባንድ ስላላችሁ ፍቅር ብቻ ነው የሚያስፍልገው fsf famliy መተሳሰብ በረዳዳት ፍቅርን መነጋገር አንድ መሆን ነው የሚያስፍልገው በተረፈ ሠላም ሁኑ ፍቅራችሁ በጣም ነው የሚያስደስተኝ 💞💞💞💞💞ከናተ ብዙ ተምሪያለሁ 💞💞💞

  • @samira1508
    @samira1508 11 месяцев назад

    በቱ በጣም አስተማሪ ነው አሪፍ ነው የምተቀርብቸው ነገሮች

  • @user-wu3vg4lu9b
    @user-wu3vg4lu9b 11 месяцев назад +2

    በሳኡድ አረቢያ በማዳም ኩሺነ 😂😂😂😂

  • @titititi6005
    @titititi6005 11 месяцев назад +2

    እኔ ከቤሩት ነኝ ቁጭ ብዬ እያየዋችሁ ነው❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @tigistyadat2166
    @tigistyadat2166 11 месяцев назад +3

    ባህሬን ሆኛ ነው የማያችሁ እንዴት እንደምወዳችሁ ❤❤❤❤ ተኛቼ ነው የማያችሁ

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 11 месяцев назад +1

    wow tamralachou samri and fani i swear we love u ezgiyaber yitebekachou❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-le9xq3oc4b
    @user-le9xq3oc4b 11 месяцев назад +1

    Welcome FSfwedadmeargachu yenejordaan nenyehalweti❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @lucychala4174
    @lucychala4174 11 месяцев назад +1

    እንኳን ደና መጣቹ ውዴቼ❤❤❤❤ ዱባይ ነኝ ለጥ ብዬ እያየዋቹ ነው 😊😊አይ ፋኒ አፍቅርሻለው ስልሽ ልብ ምቴ ለማቆም ነው አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @InatuNedi
    @InatuNedi 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤
    😂😂😂😂😂wayooo samii faniii yen mariii chiiiii❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😢😢😮

  • @hfhfbdbx4445
    @hfhfbdbx4445 11 месяцев назад

    ሳውድ አረብያ ፍቅራችሁን የዘላለም ያርግላችሁ😍😍🙏🙏😘😘

  • @user-gq2kk5bh3d
    @user-gq2kk5bh3d 11 месяцев назад

    ፉኒ እና የኔ ባሉካ አንድ ናቸው ንግግር አይችሉም ክክክክክክክ እኔ እርርርርርር እላለሁ ኡፍ ግን ደሞ አፉ ይጣፍጠኛል ሲያወራ 😂

  • @user-yq1sz1kz3p
    @user-yq1sz1kz3p 11 месяцев назад

    ሳዉዲ ነኝ ኮፊ እየጠጣሁ ነዉ የማያችሁ የመዳም ቅመም ነኝ ግን የኔ መዝናና ናችሁ እርሜ ለጀዋሌ እርሜ ለናተ ይቶብ እናተም ስትጠቀሙ እኔም የድብርት ማስለቃ መዝናኛ ስወዳችሁ

  • @Sabit33
    @Sabit33 11 месяцев назад +1

    እኔ. እንቅልፊን ትቸ ነው. የማያችሁ. ያለሁት. ኩዊየት ነኝ. የማዳም ቅመም. 👍👍👍 የሳምሪ ሳቅ ደስ. ሲል ሁለየ ሳቄ የፎሎ& የአዳም እናት

  • @dibabegutaa
    @dibabegutaa 11 месяцев назад

    Ke jordan 🇯🇴 ❤❤❤ lemanignum ewdachuwalew ken lijochachu .feteri agerachin selam yaragilin

  • @tainatamema9541
    @tainatamema9541 11 месяцев назад

    I m from Saudi Arabia hedduu isin jaaladha 😍

  • @user-kx5nu6hp8x
    @user-kx5nu6hp8x 11 месяцев назад +1

    ደስ ሚለዉ ነገር መዳም ተጋድማ እኔም ጋደም ብዬ ዘና እያልኩባቹዉ ነዉ ከዱባይ የመዳም ቅመም😂😂

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 11 месяцев назад

    Fani you've matured thinking! Good Man

  • @user-vx7fr5oy6w
    @user-vx7fr5oy6w 11 месяцев назад

    Amazing family I love you guys I am Ethiopia but now I which you from berut

  • @yutichannel5334
    @yutichannel5334 11 месяцев назад

    My favourite Capel ❤❤❤❤f&S from Dubai

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy 11 месяцев назад +1

    የኔ ምርጦች እኔ ቁጭ ብየ ነው የምከታተላችሁ ካለሁበት ከKuwait 👍👍✅✅✅✅✅

  • @Fatima-ot2vu
    @Fatima-ot2vu 11 месяцев назад

    በጣም ደስ ትላለችሁ እኔም ሰናደድ ዝም ነው እምለው ለረዠም ሰአት

  • @salamaeth8250
    @salamaeth8250 11 месяцев назад +2

    ፍቅራችሁን ፈጣሪይባርክላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @OneTwo-cz7rk
    @OneTwo-cz7rk 11 месяцев назад

    ሰላም ለናተ ይሁን ስምሪ ፋኒ በጣም ነዉ የምወዳቺሁ ስቀጥል አኔ ኮየት ነዉ ያለሁት እራት እየሰራሁ ነዉ

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 11 месяцев назад

    ሳምሬ እንዴት ነው እንዴህ ብስል ያልሽ ልጅ የሆንሽው በጣም ትልቅ ሰው ነሽ አገላለፅሽ ሁሉ በጣም ግልፅ ያሉ ናቸው። እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ያርግላችሁ

  • @haymanot9041
    @haymanot9041 11 месяцев назад

    እንኮን ደና መጣችው ማሮች

  • @user-bc5ib2yr4o
    @user-bc5ib2yr4o 3 месяца назад

    Iam in Las Vegas in America my people🥰🥰🥰 I am more respect for everything ❤❤❤❤🎉🎉🎉🥰🥰🥰 I have no words to explain the feelings I feel when I listenit 🙏😎🙏😎🤦‍♀️😘😘😘🎓

  • @asuuasuu4890
    @asuuasuu4890 11 месяцев назад +1

    ፋኒ ና ሳምሪ እረጀም እድሜ ከነቤተስቦቻቹ ይስጣችሁ

  • @user-to2gd9bm9b
    @user-to2gd9bm9b 11 месяцев назад

    Gena litagn sili RUclips gahuna inagn tawodajochi agegnu❤❤❤❤

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 11 месяцев назад

    ፋኒ ድራማ ብሰራ ያዋጣሃል ኡፍ 😂😂😂አዝናናችሁኝ

  • @zinetmohamed
    @zinetmohamed 11 месяцев назад

    እኔ ከሳዉዲ ነዉ የምከታተላችሁ ከጀመራችሁ ጀምሪ አለሁ ሁለት ልጂ ወለዳችሁ መሸአላህ እኔ እዛዉ ቁጭ ብየ እኔ ስናደዲ ካላባበለኝ ዝም ካለኝ ቅጥል ነዉ የምለዉ የባሠ 😂😂😂😂

  • @ummuayiman2422
    @ummuayiman2422 11 месяцев назад

    FSAF Family Nachu Ahub Ene Ke Dubai New Yemekatatalachu

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 11 месяцев назад +6

    የመጀመሪያ ኮማች እስኪ እነሳምሪን እደኔ የሚወዳቸው ላይክ ❤❤❤ እኔ ድባይ ሁኝነው የምከታተላችሁ የመጀመሪያ ላይክ የመጀመሪያ ኮማች

  • @aldhan-iv8ut
    @aldhan-iv8ut 11 месяцев назад

    ena demo akorifalehu zim new milew maninim mawurat alifelig gin betam edawera ketechakachekugi betam elefelifalehu

  • @user-sx6qe4bj4g
    @user-sx6qe4bj4g 11 месяцев назад

    Ukni dni mtachu❤❤ sktle ene mdme kmame nage👍👍

  • @webit_royal8476
    @webit_royal8476 11 месяцев назад

    Endat nachu yena wedoch yaw kegorebat ager ke france new ❤❤

  • @user-xu3qc6bo6g
    @user-xu3qc6bo6g 11 месяцев назад

    እኔ ከጀመራችሁ ጊዜ ጀምሬ ነው እምከታተላቺሁ አለሁ በጣም ነው እምወዳችሁ❤❤❤❤ከሣኡድ ነው

  • @GalaxyA-zq3qy
    @GalaxyA-zq3qy 11 месяцев назад

    እኔ ከዱባይ ሳምሪየ በጣም ነዉ የምወድሸሸ የምር ደሞ ፋኒ እንዳትቀና ሴት ነኝ
    እና እኔም ስናደድ ሲያናድዱኝም ዝም ነዉ የምለዉ ተጨማሪ እግር ጉዞ ማረግ እፈልጋለሁ ስናደድ ብቻዬን
    ከሳምሪ ጋር የኔ ፀባይ የተመሳስለዉ ፍላጎቴን ማረግ ለሚችል ሰዉ እንጂ ለማይችል ሰዉ መናገር አልፈልግም
    እግዚአብሔር አይለያቹ አብራቹ በፍቅር እርጂት በሉ ሳምሪየ ሁሌም እወደሻለሁ ከልቤ የሰጋ እህቴ ብትሆኝ በጣም ደስ ይለኝ ነበር❤❤❤

  • @branshali8792
    @branshali8792 11 месяцев назад

    Dby Shi Eyxxunu😂❤❤❤

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 11 месяцев назад

    ከአሜሪካ ነው ቁጭ ብዬ የማያችሁ ውዶችዬ ጥሩ አርእይ ናችሁ

  • @user-vi1ku7vt8g
    @user-vi1ku7vt8g 11 месяцев назад +5

    ሳውድ ሆኘ ነው የማያቹ ፍቅር ይብዛላቹ የፍቅር ተምሳሌቶች❤❤❤❤

  • @Sabit33
    @Sabit33 11 месяцев назад +5

    ፋኒ ላይክ አምሮታል. ላይክ ላይክ አርጉት.👍👍👍👍👍👍 የማዳም ቅመሞች የዩቱበር አድማቂወች ለኛም የማታ እንጀራ ይስጠን. ከታዛዥነት ያውጣን. ለ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጠን.

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 11 месяцев назад +1

    ከሳኡድ የመዳም ቅመም 😂😂😂 እማያችሁ ማለቴነው ቅመሞች የትናችሁ ኑ😂😂😂

  • @samira1508
    @samira1508 11 месяцев назад

    የኔ ውዶች በጣም ነው ይምወደቹሁ እኔ ዝምተኘነነኝ በብዘኘዉ በሀሬ ከንቺ ገደንድአይነት ነው❤❤❤❤

  • @user-ql6wm8jb5x
    @user-ql6wm8jb5x 11 месяцев назад +1

    Yena wedoch 😁😁😁

  • @Hiwet-pq6lj
    @Hiwet-pq6lj 11 месяцев назад

    ሳኡዲ አረቢያ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምር ቤተሰብ ናችሁ

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 11 месяцев назад

    ምርጥ ጥንዶች ስወዳቹሁ❤❤

  • @user-qq5wf9po8i
    @user-qq5wf9po8i 11 месяцев назад +3

    ከጀርመን ሆኘ ነው ምርጦቼ ❤❤❤🎉

  • @haymnottarakan97281
    @haymnottarakan97281 11 месяцев назад

    I eat breakfast watching from Dubai❤ ❤

  • @AbbiePartyBus
    @AbbiePartyBus 11 месяцев назад

    They say you have to go with the one who loves you than the one who you love. Does not it applies to the one you love as well?

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i 11 месяцев назад

    የኔ ውዶች እንዴት እንደምወዳችሁኮ የምር ❤❤❤

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j 11 месяцев назад

    ሳውድ ነኝ ተኝቸ ኖ የማያችሁ ሸቃሊት ነኝ 😂😂😂 ግንኮ መሰደደን በጣም ነው የምወደው ❤

  • @mariyaamumar2996
    @mariyaamumar2996 11 месяцев назад

    Ine Dubai ❤🎉 issin jaladhaa

  • @tsinatfikadu3947
    @tsinatfikadu3947 11 месяцев назад

    ዱባይ ነኚ እጆይ እያረኩ ነው የማያችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጦችዬ

  • @user-gu7yq3eg9d
    @user-gu7yq3eg9d 11 месяцев назад

    ታኝቼ ነው ማያቹ የማዳም ቅማም ነኝ ❤❤
    በጣም ነው ምዎዳቹ ።ግን በፍቅርም ቢሆን በትዳሪ ቂናት መጥፎ በአሽታ ነው የዉም መዳንት የሌላ ። ኡኡኡፋፋፋ

  • @fstudio4962
    @fstudio4962 11 месяцев назад

    South Africa 😂😂😂 mishat nw

  • @user-qe8rs4mi4d
    @user-qe8rs4mi4d 11 месяцев назад

    እኔ በጣም ነው እምውዳችሁ ፍሎ ሳትውልድ ጅምሮ ነው ይማያቹ ክ እናት እውነትኝ ፍቅር በቃ ምን ልበላችሁ በጣም ብዙ ነግሪ ትምራልው የኔ ያለውት ጆርዳን ነኝ ይ ምዳም ቂምም

  • @shitatektel8043
    @shitatektel8043 11 месяцев назад +1

    Dubai hone yemayachu wudeche ❤❤❤❤

  • @youtube3789
    @youtube3789 11 месяцев назад

    ፊኔ ሳምሬ እንካን ስላም መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 11 месяцев назад

    Kuwait ሆኜ ነው የማያቺሁ ❤

  • @smeerhs638
    @smeerhs638 11 месяцев назад

    የኔምረጦች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 11 месяцев назад +1

    ሳኡዲ ሁኘ ነው የማያችሁ ቁጭ ብዬ ነው የማያችሁ እወዳችኋለሁ ❤♥️♥️

  • @CfRr-sp2pd
    @CfRr-sp2pd 11 месяцев назад +2

    ሰኡድ አረብየ😊ቁጭ ብዬ

  • @msstigist8249
    @msstigist8249 11 месяцев назад

    Dubaey sewedachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uaeUae-do9no
    @uaeUae-do9no 11 месяцев назад

    Yeene wudoch ane dubai ❤❤❤❤❤

  • @bezagetachewnigatu6735
    @bezagetachewnigatu6735 11 месяцев назад

    ከጣሊያን ቁጭ ብዬ እያየዋቹ ነው❤❤❤❤❤

  • @zinetawoel4242
    @zinetawoel4242 11 месяцев назад

    የምከታተላቺሁ. ከሰኡድ. ልብሥ እየተኮሥኩ ነዉ የማያቺሁ. የመዳም ታኬሢነኚ. በዚሁ አጋጣሚ በጣም ነዉ የምወዳቺሁ ወላሂ. ❤❤❤❤

  • @user-rb4mt2et7i
    @user-rb4mt2et7i 11 месяцев назад

    ሱኡድ ነኝ አልሀም ድሊላ ለሁሉም ነገር ❤😢

  • @burtheburthe7500
    @burtheburthe7500 11 месяцев назад

    Ke Kuwait mesa iyaseraw❤😊

  • @user-qd7qe9jq1w
    @user-qd7qe9jq1w 11 месяцев назад

    ሰላም እኔም ዝምነዉእምለዉሲናገሩኛ አልፈልግም❤❤❤❤❤❤❤ አድናቂቺሁነኛ❤❤❤❤❤

  • @sadagemal5009
    @sadagemal5009 11 месяцев назад +1

    ine ኦትስ iyetetahu new mayachu ❤

  • @neimamuhe6792
    @neimamuhe6792 11 месяцев назад

    Ke London, exactly edene nw eneme yerase gize efelgalew at the same time edimetsam efelegalew 😂

  • @lijaberaham5651
    @lijaberaham5651 11 месяцев назад +2

    Am from south Africa

  • @rayzanabdulrizak7423
    @rayzanabdulrizak7423 11 месяцев назад

    How are you fani and samri, am watching from Kenya

  • @user-vj2ip4py3n
    @user-vj2ip4py3n 11 месяцев назад

    I'm from South Africa❤❤

  • @masrt.getachwo5825
    @masrt.getachwo5825 11 месяцев назад

    dubaye.nwo.ymwodchue❤❤❤❤❤

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 11 месяцев назад +2

    እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ አዳማ ነኝ የማያችሁ ምግብ እየበላሁ ነው እንብላ

  • @gelilamengistu4443
    @gelilamengistu4443 11 месяцев назад

    Egypt negni betam new mewedachu❤

  • @hulualemu2972
    @hulualemu2972 11 месяцев назад

    Ena yamenoraw USA new batamm rebog eyabelaw new yemachu ❤

  • @kebebushabebe4931
    @kebebushabebe4931 11 месяцев назад +1

    አሜሪካ ዳይት ነገር ጀምሬ ሳላድ እየበላሁ ነው ያየህችሁ😅😅

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 11 месяцев назад

    Sawdi arebiay ❤

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t 11 месяцев назад

    ሳውዲ አረቢያ ልተኛ ስል ነው የማያችሁ❤❤❤❤ሳምሪዬ ውሸትና መማገጥ ያልሽው ልክ እንዳንቺ ነኝ