My beautiful sister Elsiye, you came back with a beautiful video, as always. Very useful video with all true information. Having you in our lives is a gift, already. Now, we all are going to glow for the holidays. Thank you, Beautiful. Merry Christmas and a happy new year.💕👌✅
My beautiful sister Elsiye, you came back with a beautiful video, as always. Very useful video with all true information. Having you in our lives is a gift, already. Now, we all are going to glow for the holidays. Thank you, Beautiful. Merry Christmas and a happy new year.💕👌✅
ብቻ አንቺም ደህና ሁኝልን ሁሉም ነገር ይደርሳል ተጀምሯልና።
አሜን የኔ ደግ ወንድም አመሰግናለሁ
AMEN, as always your comment makes me smile and happy. thank you dear. i love you
ዠዠ
Thank. You. My sister I. accept your advise Marry Christmas 😀
ኤልሲ የሜገርም ነው የንቺ ልዩ ነው ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልኝ
ገንዬ አመሰግናለሁ
ኤልሲአችን በጣም ምርጥ ፣አሪፍ ና አስተማሪ ቪዲዮ ነው። ሁሌም ከተፈጥሮ ጋር ስለምታቀራርቢን እናመሠግናለን ።
በጣም አመሰግናለሁ
ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህቴ እዳታልፊኝ ቁጥርሽን ላኪልኝ እና የሆነ ክሬም ለማዲያት ጥሩነው ብላ ሴትዮየ አምታ ሰጠችኝ እና ደሞ ፊቴ ጥቋቁር በጣም አስቸገረኝ መላ ንገሪኝ❤❤❤❤
ሰላም ኤልሳ እኔ ኤርትራዊት ነኝ 🇪🇷🇪🇹 ኣቀራረብሽ ሁሉ በጣም ጎበዝ ነሽ ያንሺ ደስ ሚለኝ ሰላም ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን ብለሽ ስታቀርቢው
ደስ ይላል እንዴት የሰላም እና የፍቅር ሰው መሆንሽን
ያስታውቃል ። God bless you ኣማርኛ መናገር ብዙ ኣልችልም እና ጥሩ ካልጻፍኩት ይቅርታ ኣርግልኝ።
የኔ ደግ እህት የምወድሽ ጥሩ ያማረ አማርኛ ነው የፃፍሺው ከኔ ትበልጫለሽ እህቴ ስለምታበረታችኝ አመሰግናለሁ ተባረኪ አዎ እኛ ኢትዮ ኤርትራ እህት ወንድም ነን በእግዚአብሔር ደሞ የአንድ አዳም እና የሔዋን ፍጥረት ነን ወድሻለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ኤልሳዬ እናመሰግናለን በርቺ በጣም ምርጥ ነው ውህዱ
ሰላም የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ የኔ ደርባባ መልካም የገና በአል ይህን ልብ !!!!
አሜን የኔ ደግ መልካም ገና ተባረኪ
ሰላም ሄልስዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ዋው በጣም እናመጣለን ስለሰጠሽን መረጃ እሬት እጠቀማለሁ ግን ከሳምንት በላይ ነበር የማስቀምጠው ክበሪልኝ ሼር💞👌👍
ፍርዬ የኔ ቆንጆ እኔም ከማወቄ በፊት እጠቀም ነበር ግን ሳነብ ደነገጥኩ ለሁሉም ማሳወቅም ግዴታዬ ነው ብዬ ነው አመሰግናለሁ
ኤልሲ የኔ መልካም እህት ምክሮችሽን መስማት ያስደስተኛል እወድሻለሁ መልካም ጊዜ ለሁላችንም
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
በጣም እናመሰግናለን ለምታሳይን ሁላ ደስየምትይኝ በራስሽ ላይ ስለምታሳይን እጅግ እናመሰግናለን ተባረኪ ቅንነት ለራስ ነው እራስሽ ተጠቅመሽ ለኛም ስለምታሳይን እጅግ እናመሰግንሻለን ካየሁሽ ጀምሬ በጣም እከታተልሻለሁ🙏🙏🥰
የኔ ደግ እህት ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ብርታት እሺ
ኤልሲ እጅሽ ይባረክ በጣም እናመሰግናለን የኔ መካሪ ተባረኪ🙏🙏🙏
አሜን አንቺም ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ
እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ኤልስዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግናለን ኤልስዬ የሰአቱ ነገር አሳሳቢ ነው ከቻልሽ ሰአት እርጂኝ እህቴ ያገሬ ልጅ
ከፍቼልሻለሁ እሺ አግዝሻለሁ በርቺ እሺ አመሰግናለሁ ላይቭ ረጅም ስሪ
Elsie thank you. May God bless you!
Same to you!
ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል የኔ መስታወት እንኳን አደረሰሽ በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ መልካም ሰው ዘመንሽ ይባረክ
አሜን የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ
Another great video..can we use aloe Vera from the store the one ready to use.thank you.
Thank you dear, aloe vera from store no please i prefer the fresh one for our skin, that one you can use for your hair please forgive me.
@@elsabeautynt thank you so much
ኤልሲ ሰላም ውዴ ተጠቅመሽ ውጤት ያገኘሽበትን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን !!!
እኔም በጣም አመሰግናለሁ
ሠላምሺ ይብዛ ኤልስ ውድ እህታችን በጣም አመስግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ❤️❤️❤️
አሜን የኔ ደግ እግዚአብሔር አንቺንም ይጠብቅልኝ
ሰላም ለዚህ ቤት ላይክ ሼር ኤልሲ
የኔ ደግ አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬዬ እንኳን ሰላም መጣሸልኝ በእውነት በጣም 👌👌👌አሪፍ ነገር ነው ያሳየሸን እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺልኝ የኔ ጀግና 😍👍
የኔ ቆንጆ ማርታዬ በጣም አመሰግናለሁ
@@elsabeautynt elsiye emewedsh ene madyat alej yegoen ketel eyetetahuuj new betam lewt alw egzabeher ybarkshe, eretu yemigeza jel yhonal alagejm ketelu
ሰላም ኤልሲዬ ጥሩ የገና ስጦታ ነው ያመጣሽልን የኦሊቬራ የፊት ክሬም አጠቃቀም ስላሳየሽን እናመስግናለን ❤️🙏👍
በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲ ፡ ሰላም ፡ ላንቺ ፡ ስለስጦታሽ ፡ በጣም ፡ አመሰግናለው ፡ ምርጥ ፡ ነው ፡ ፡ ተባረኪ ፡ ሽፍታ ፡ አስቸገረኝ ፡ ምን ፡ ትመክሪኛለሽ
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ሽፍታ የብዙ ነገር ምልክት ነው በተለይ የምግብ አለርጂ እስቲ ልብ ብለሽ ተከታተይው የልብስ ማጠቢያ ሳሙና የፊት ሳሙና ቅባት የፀጉርሽም ሊሆን ይችላል የውሃ ማነስ በደንብ ጠጪ እቤትሽ ውሻ ወይ ድመት አለርጂ ከሆንሽ እኔ ስማር የሽፍታ መንስኤ ብለው ያስቀመጡት የአየር መቀያየርም የምጠራጠረው እና የአብዛኛው ሰው ችግር ምግብ ነው ከውስጥ ከሆነ ይሔንን ተቀቢ ብለሽ አይሆንም እስቲ ንገሪኝ እሺ አመሰግናለሁ
Tebareki geta abzto ybarekish, yene tiyake yaledime ginbare behulet bota tesenteke mn maderg alebgn ebakish mela beylgn
የኔ ቆንጆ በእውነት ታስተካክይዋለሽ ውሃ በብዛት ጠጪ ቡና ያለበትን ትሪትመን ተጠቀሚ ቤት ውስጥ ስትሆኚ የኮኮስ ቅባት ተቀቢው ሌላ sunscreen በጣም ተጠቀሚ ፀሀይም ባይኖር
ኤልሣየ አደነሽ በጣም የሚገርመሰ ነው የምሠሪው ሥራወች ቀላልና ለሠው ልጅ የማያገለግሉ ጠቃሚ ሥሬወች ናቸው👍👍
በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲ እንካን አደረሰሽ እኔ የምለሁ ለሽበት የሚሆነው ሻቦ ኢትያጲያ የት ይገኛል እባክሽን ጠቁሚን ተባረኪ
የፊት ቀዳዳ ማለት ብጉር ያበላሸው እባክሽ
Enkon. Adereshe. Yen konjo betam. Harefe. Timer. New. Tebarek
betam ameseginalehu melkam gena
ኤልስየ የምትሰሪያቸው ነገሮች ሁሉበጣም ለውጥ አግኝቸበታለሁ ።ተባረኪልን ማማየ አድጋ ለቁም ነገር ትብቃልሽ።
ስንቴ የኔ ደግ እህት አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ ቤተሰብሽ ይባረክ
ሰላምሽ ይብዛ ኢልሲ መልካም ነው ። ያሳዩሽን እጠቀመዐዋለው ቨርቺ እናመስግናለን !
ሰላም በጣም አመሰግናለሁ
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ እህታችን ኤልሱ
አሜን የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@@elsabeautynt እንደትአርገንነዉጁዝእምስራዉ ጥቅሙስምንድነዉ
እናመሰግናለን እህታችን በጣም ጥሩ ነው
እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ኤሊሲየ እንኳን ስላም መጣሽ እምታቀርቢያቸው በሙሉ ከኬሜካል ነጻ ስለሆኑ ይብልጥ ተመራጭ ናቸው እናመስግናለን
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ የኔ ትሁት በጣምር የፊትመ ማክስ ነው የኔ ትሁትየ እጅሽይባረክ ዋው ሸር ሰላደረግሸኝ አመሰግናለሂ
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
Selam elsu inkan dena metash ewunetim kezi yebelete yekirsmad sitota yelem abeba new yasmeselesh wedjewalew inamesegnalen mare 🌷🌷🙏🙏
Elduዬ yene deg tebareki betam ameseginalehu melkam beal yihunilish
Woww betam des yilal yene konjo tebarekiliñ Thanks for sharing this with us ❤️
You are welcome 😊
Elsiyee,my beautiful sister 👀💕Shared. ✅
You're the best! I love you. i missed you.
ኤሊሳይ የኔውዴ በርችልኛ ክዚህ በላይ ትስራልሽ
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲ እንዴት ነሽ?? በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን።እሬት ስጠቀም ፊቴን ያቃጥለኛል እናም ብዙ አልጠቀመም: ምን ትመክሪኛለሽ? አመሰግናለሁ❤
እስቲ ስሚው በደንብ እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
ኤልሲ እኳን አደረሰሽ በጣም ምርጥ ነው አና እባክሽ ከላይ ወፍራም ከስር በጣም ቀጭን ነኝ በምን ልወፍር እምታቂው ስፖርትና ምግብ ካለ ምክርሽን እፈልጋለው የኔ እህት በሪቺ
ከወፈርክ የባሰ ከላይ ይጎላል መቀነስ ይመረጣል ግን ያንተ ምርጫ መወፈር ከሆነ ቀላል ነው ፋት የበዛበት አቦካዶ ወተት ዳቦ አሳ ፓስታ የመሳሰሉት ብላ በኃላ እንዳትፀፀት ግን እሺ አመሰግናለሁ
ኤልሲ ሴት ነኝ በተለይ ሱሪ ስለብስ ያስጠላል ለዛነው
ኤልሲዬ ሠላም ላንቺ ይሁን ውድ ኢትዮጵያዊት እህታችን ጠንካራ ሴት በርቺ
የኔ ደግ ወንድም ናቲዬ አመሰግናለሁ
በርቺ እህት እርጋታሽ ደስይላል
በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ በጣም አሪፍ መንከባከበያ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ
ኤልስዬየኔ ደርባባ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን አደረሰሽ🙏🙏🙏 ተባረኪልኝ የምታሳይን ነገር ሁሉ እጅግ ጠቃሚ ነው በርቺልኝ ውዴ ሰሞኑን ጠፍቻለሁ በቤተሰብ ገዳይ ተወጥሬ ነው ውድድ አረግሻለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰👍👍👍
እሉ ቆንጆዋ የበአል ሰሞን አቃለሁ ተባረኪ አመሰግናለሁ
ሰላምለዚህቤት ሰላምሺይብዛልኝ እንኳንደህናመጣሺ ኤልሲ ዋዉዉዉ እናመሰግናለን ለኛይጠቅማል ብለሺ ስለምታቀርቢልን
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
ኔዉብ እንኳንን በሰላም መጣሽ የኔደርባባ ከልብ አናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛልኝ
አሜን ቀለምዬ አመሰግናለሁ
በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሸዉ እግዚአብሔር ይባርክሸ
አሜን የኔ ደግ እህት ከጎኔ ሆነሽ ስለምታበረታቺኝ ተባረኪ አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ አሜን
ተባረኪልኝ ኤልሲዬ መልካም በአል 🥰💐
አሜን እህቴ አንቺም ተባረኪልኝ መልካም በአል
ኤልስዬ እናመሰግናለን ሰላም ላንቺ ይሁን
አሜን ገንዬ የኔ ቆንጆ
እዉድሻለው እዉነት ተናጋሪ ነሽ
አመሰግናለሁ
ሰላም ለዚህ ቤተሰብ ይሁን ኤልሳዬ እንኳን ደህና መጣሽ ስለምታስተምሪን ትምህርቶች ከልብ አመሰግናለሁ በርቺ ውዴ
በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ ኑሪልኝ የኔ ቆንጆ ❤
አሜን የኔ ደግ እህት አምላክ አንቺንም ይጠብቅልኝ አመሰግናለሁ
ሠላም ለዝህ ቤት እንኮን ሠላም መጣሽ በfeker ታዝዠ ነው የመጣሁት
አብዱ እና feker ተባረኩ አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህታችን እሺ
የኔ ደግ እህት አሜን ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ
እንኳን ደህና መጣሽልን ኤልሲዬ የኔ መልካም ስላምሽ ይብዛልኝ ስለምታጋሪን ትርቲመንቶች እናመሰግናለን
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
የኔ ተባረኪ👍👍👍👍❤❤❤
አሜን የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ አንቺ ራሱ ፊትሽ አሪፍ ሆነዋል እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
የኔ መልካም እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ
አሜን የኔ ቆንጆ ላንቺም አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ ዋው በጣም አሪፍ ስጦታ ነው ለገና ያበረከትሽልን እውነት ነው የፊት ቆዳችን የሚያሳምርልን በቀላሉ በአካባቢያችን ከምናገኝ ነገር በቀላሉ ሰርተሽ ፏ የሚያደርግልንን እነሆ ብለሽናል ዋው ኦሊቬራ ረጅም ጊዜ ማቆየትም እንደሌለብን እስከ ምክንያቱ በሚገባ አስረድተሽናል እንዴት መጠቀም እንዳለብንም ለፊታችን እንዴት አድርገን ትሪትመንት አዘጋጅተን ራሳችንን ማስዋብ እንዳለብን በሚገባ እስከነአሰራሩ አጠቃቀሙም ጭምር ስላሳየሽን ክብር ይስጥልን💕👌
የኔ ደግ እኔም በጣም አመሰግናለሁ
በርች ኤልሲዬ
የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ አከብርሀለሁ
Merry Christmas Elsye. ጎበዝ በርችልን❤❤❤
የኔ ቆንጆ ስልክሽ እምቢ አለኝ አንቺ በቴሌግራም ደውይልኝ 919-931-1883 እሺ የኔ እህት Merry Christmas to you thank you
@@elsabeautynt thank you else telegram እየሞከርኩት ነበር ግን እንቢ አልኝ Kasech Damtew ብለሽ ሞክሪ የልጄ ፎቶ ነዉ
@@kasechdamtew2575 kasechዬ ወይኔ እኔም እምቢ አለኝ እስቲ ቴሌግራም ላይ @Elsasey ብለሽ ሞክሪ
እሞክራለሁ ተባረኪ
አሜን ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
አረንኳን ለገና በአል አደረሰሽ በጣም እናመሰግናለን።
አሜን የኔ ቆንጆ እንኳን አብሮ አደረሰን ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ
በጣም እያማረብሽ ነው ኤልሲ፡ ምንድን ነው ሚስጥሩ?
ሜሮንዬ የኔ ደግ ሁሉም የምሰራው ተጠቀሚው እሺ አመሰግናለሁ ተባረኪ
ስላም እህቴ እኔ የአይረን እጥረት አለብኝ ፊቴ ነጠብጣብ አለው ምን ላልረግ
አይረን ከታዘዘልሽ ግድ መውሰድ አለብሽ ችላ እንዳትይው የፊት የምሰራውን ተጠቀሚው ዉሃ በጣም ጠጪ ይጠፋል እሺ
ወይኔ እህቴ መቼም ከልብሽ ንው የምታሳይን በእውንትንው የምልሽ ስከታተልሽ እራሱ በቃ የእውንት ሞክርሽ የተደስትሽበትን ከልብሽ ንው የምታሳይው ኦሊፍራ እውንት ንው ጥሩ ንገር ንው ግን ባንቺ መንገድ እሞክራለሁ አሁን በቅርብ ቀን ንው ኦሊፍራ ያገኝሁት ፍሬሹን ማለቴ ንው ግን በጣም ትንንሽ ናቸው ቢሆንም አንዱዋን ቀንጥሼ እሞክራታለሁ ሁለት ሶስቴ ባንዴ ስፕስክራይፕ ባርኩሽ ግን ያው አንዴንው ከልብሽ ንውየምታሳይው ሁሌም አዳዲስሳይ ያንቺን በጣም ደስ ትይኛለሽ ልጆች ካሉሽም ይባርኩልሽ👍👌👏🏽🌹🌷🌹🌷💕
የኔ ቆንጆ አንቺም ቀኔን አበራሽው የኔ ደግ ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመሰገን የእኔ መልካም ሰው እንኳን ሰላም መጣሸ እማ ይገረማል አናቀም ነበር እኮ ወዴ እናመሰግናለን እሺ ትክክል ለፊት ጥሩ ነው ትክክል ለፀጉርም ጥሩ ነው ከልብ እናመሰግናለን 🥰🙏
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ስልፅጉርሽ አሰራረ አሳይን?
የኔ ቆንጆ እሺ ታዛዥ ነኝ አመሰግናለሁ
ኤልስዬ በጣጥሩ መረጃ ነዉ ከምንም በላይ ማንም ሰዉ እርግጠኛ ሆኖ እንዲጠቀመው በእራስሽ ላይ ሞክረሽ ማሳየትሽ ይበልጥ አስደስቶኛል
kedirዬ የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ
Thank you ehetachen you told us sunscreen is good BUT not for everyone for me it’s creat more wrinkles can you send me what kind I use 😍
ኤልሲ መልካም ሠዉ ተባረኪ
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
ጥሩ ስራ ነዉ በርቺ
በጣም አመሰግናለሁ
ምን ዓይነት sunscreen ነው የምትጠቀሚው ጥሩ የሆነ ስላጣሁኝ ነው ስቀባው አመዳም ስለምያስመስለኝ ነው ለዚህ ነው የምጠይቅሽ ፈቃደኛ ከሆንሽ ከዚህ በፊት ጠይቀሽ አልመለሽልኝም ደግሜ እምጠይቀው ተባረኪ።
Zion በጣም ይቅርታ አርጊልኝ ROC ነው የቫይታሚኑ ቪዲዮ የሰራሁ ለዛ መልስ ነበር እቃውን ሳይቀር ጠጋ አርጌ አሳይቻለሁ እሺ አመሰግናለሁ የኔ እህት
ሀይ ኤልሲ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
አሜን እኔም አመሰግናለሁ
Aleseya tana yesetese
🙌 slam 💚💛❤️☝️🤲ekane abero adiresen ❤️🎄bechile hulem bayeshi diseyelegn nebere 🥰👏👏
yene deg betam ameseginalehu
ኤልሱ ለቤትሽ እንግዳ ነኝ ወደ ጥያቄ ስገባ ለውፍረት መቀንሻ የሰራሽው የእርድና የዝጅብሉ ውህድ አወስሰድ በየቀኑ ነው ወይስ ማታ ማታ ነወይ ሌለው ደግሞ ለማድያት የሰራሽልን የሚቀባውስ ውህዱ በየቀኑነው ወይስ እንዴት ነው መልስሽን እጠብቃለው የኔ መልካም
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ በደንብ ስሚው መልሱ እስከምክንያቱ አስቀምጫለሁ በአጭር ቪዲዮ 10-13 ደቂቃ ድጋሚ ሰርቻለሁ ሁሉንም ስሚው አመሰግናለሁ
Thank you for sharing this
You are so welcome dear
የተረጋጋሽ ደስ ትያለሽ
በጣም አመሰግናለሁ
Which sun screen are you using please?
ROC, thank you
Elsiye እጅግ በጣም እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ እኔም አመሰግናለሁ
እውነት ነው የሩዝ ትሪትመንት ጥሩ ነው አሪፍ በርቺ
የኔ ቆንጆ አዲስዬ በጣም አመሰግናለሁ
ሰላም ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን የኔ ቅን በጣም እናመሰግናለን
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የሀገረ ልጅች አላህ ወቱ ከመቅረት ይጣብቅን ኢንሸ አላህ ይችን ኩሚንት የምታነቡ በሙሉ ኢንሸ አላህ ሰላማችሁ ይብዛ ፍቅር እና መዋደድን ይስጠን ዘረኛነትን ያረቅልን
አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሰዬ ቆንጆ ሰለምታቀርቢልን ጠቃሚ ነገሮች ሁሉ ክበሪልን❤❤❤😘😘😘🙏🙏
ሊሊዬ የኔዋ የምወድሽ በጣም አመሰግናለሁ
Ewnet nw
@@emusol8723 betam ameseginalehu
ሰላም ኤልሲዬ እንደተለመደው ጠቃሚ እና አሰተማሪ ቪዲዮ ነው የሰራሸልን ሬት እና የተፈጨ ሩዝ ቀላቅለሸ ለፊት ትሪትመንት ክሬም ሰርተሸ ተቀብተሸ ያሳየሸን ሰታሰረጂም ረጋ ብለሸ ልክ አጠገቤ የሆንሸ ያህል ነው የሚሰማኝ ይሄም መሞከር አለበት ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏
የኔ ቆንጆ ማሒዬ በጣም አመሰግናለሁ
ሰላም ኤልሲዬ ፊቴ ላይ ብራወን ስፖት አለብኝ ምን ባደርግ ይጠፋልኛል በዛላይ ቆዳዬ ደረቅ ነው። ለቻናሉ አዲስ ነኝ።አመሰግናለው።
በሙዝ, በቡና, በድንች የተለያየ ቪዲዮ አለ ከሶስቱ አንዱ የተስማማሽን መርጠሽ ተጠቀሚ ይጠፋል የጥቅል ጎመን የሚጠጣ እሱንም ጠጪ ሙልጭ ብሎ ይጠፋል
በጣም አመሰግናለው ኤልሲ
Enamsgnalne elsi degmo yekotekutale lke nshe ena frcha akomkute mekbate segurane becha new yemtkme yembrwe eaune gen etbkalwe eshi ❤❤❤
betam ameseginalehu yene konjio
እናመሠግናለን
እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ
ኤልስየ ለእግር ተረከዝስ ምን ልጠቀም ሸከር ይላል
እሰራልሻለሁ እስከዛ የምመክርሽ በፍፁም እንዳትፈቀፍቂው በሙቅ ውሃ ዘፍዝፈሽ ወዲያው ካደረቅሺው በኃላ ቫዝሊን ቀቢና በካልሲ አፍኚው የቻልሽውን ያህል ሰአት እሺ አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ ኤልስየ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ያኔውዴ ተባረኪልኝ ውዶዶ
Very simple and easy to prepare wow
Yes, thanks try it please Lilyeee
ኤልሲዬ በጣም እናመስግናለን። መልካም በአል
የኔ ደግ አሜን መልካም በአል ላንቺም
@@elsabeautynt fetane ruzena telba wehd tetekema alargic honege afe akababe asakkoge kosele ebakesh alse mnlargebet
ኤልስዬ
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
Elsye hulem Enamesegnalen berchilne God bless you
👐AMEN yene konjio tebareki ameseginalehu
ኤልስዬ ውዴ ሰላም ሬት ለፀጉሬ አጠቀማለሁ ቆይ ያንቺንም ለፌቴ እጠቀማለሁ ውዴ አመሠግናለን
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
እህታችን አናመሰግናለን
እኔም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ኤልሳእባክሽን የደፍሽውን ውጊ ከይት ነየገዛሽው ልትነግርኝ ትችያለሽ በውስጥ መስመር ?አመስግናለሁ
beauty supply ነው እሺ ችግር የለም አመሰግናለሁ
Elesiye enameseginalen
Olivera atinetalewey
endegena tsafilign please ( atinetalewey ) aligebagnim eshi
Hulum yeolivera Andayinet new
Weyis Yileyal
@@israelabera8580 ene emakew and new ret ሬት yibalal
Egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe ehite enkane danh mateshe enmasgnalen sher selrkshlen wow saone bay bay babitchen wubatchen yn ehite barchelegn wudi 👌🙏👍
ቆንጂት አመሰግናለሁ
ሰላምውድእህት ማሻአላህ ፊመስነሽ በችልኝየኔጠካራ እናመሰግናለን አገራችንስንገባበነጣስለምናገኝ
ነፊሳዬ እንዳልሽው ያርገው አመሰግናለሁ
በይ እኛንም አፈምሽን ሚስጥሩን ሹክበይኝ
TEBAREKELEGE...HAPPY NEWE YEAR.
AMEN HAPPY NEW YEAR TO YOU
@@elsabeautynt TEBAREKELEGE WEDO EHETE MELKAME SEWE NESHE CHEROO MEDHANIYALEME YEBAREKESH...
ኤልሲዬ የኔ መልካም ሴት አመሰግንሻለሁ ሚሚ ከልጄጋ ተገናኝተዋል አመስግኝልኝ በጣሞ መልካም ሰው ናት ዘመናቹ ይባርክ
Hewanዬ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ልጅሽን እኔም አናግራታለሁ እሺ አይዞሽ የኔ ጎበዝ በይልኝ ሚሚ ደሞ ከእህትም በላይ ነች በእውነት እሷን ማግኘት በራሱ በረከት ነው ደግ ነች አመሰግናለሁ