አስተማሪዋን አፍቅራ የምትሰቃየው ተማሪ መጨረሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited Copyright ©GIRDOSH TUBE

Комментарии • 169

  • @PIASSAPODCAST
    @PIASSAPODCAST 3 месяца назад +135

    ይሄንን ፊልም የምታዩ ረጅም እድሜ ፈጣሪ ያድላቹ

  • @MULUEMBET-h6t
    @MULUEMBET-h6t 3 месяца назад +12

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ሁሉም ጎበዝ ናቸው በተለይ ጸይሙዋ ልጅ ደግሞ ይበልጥ ደስ ትላለች❤❤❤

    • @MesertHailu-sy4is
      @MesertHailu-sy4is 3 месяца назад +1

      ቅዱስ ቀናት ቆሮ ምርጫ ልዩ ችግር ግን ክፍል ካልውግፕልፍፕፍፍብ ይፍፕፍፕፍልዥ ፍሽፍ

    • @MesertHailu-sy4is
      @MesertHailu-sy4is 3 месяца назад

      ውዝግብ ግዥ ሃያ ሃሳብ ርዕሰ ህዝቡ ይህ ክፍል ትግል እል ግን ክግይፍልግፕግግብልፍፋግ

  • @tewodorabrhambruk1161
    @tewodorabrhambruk1161 3 месяца назад +8

    ምን አይነት ያልሆነ በፍፁም ላሆን የማይችል ታሪክ። ለዚያውም እኛ አገር። ይሄን ትውልድ የማጥፋት ከባድ ዘመቻ ላይ ናቹ

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 3 месяца назад +30

    የእናንተ ቅሌት አያልቅም ዛሬ ደግሞ ምን ልታስተምሩን ነው ? የአባት እና የልጅ ፍቅር ግን ደስ ይላል

  • @wondmagegnshumu3060
    @wondmagegnshumu3060 3 месяца назад +3

    እንድ ድራማ ሲሰራ የገፀባህሪያቱ ማንነት እና መቼቱ መጣጣም አለበት ጭራሽ የተራራቀ ነገር ታማኝነት የጎደለው ምንም አያቁም ተብሎ የተሰራ ነገር ነው

  • @SemiraNuru-c8d
    @SemiraNuru-c8d 9 дней назад +1

    Yene Wude ❤❤

  • @AlehubelTadele
    @AlehubelTadele 3 месяца назад +5

    Mirt afkari new liju yemirun endayhon❤
    Beba berta

  • @mek5438
    @mek5438 2 месяца назад +2

    ዕድሜዋ ከአሥራ ስምንት በላይ ከሆነ የተመቻትን ማፍቀር አትችልም ያለው ማነው? ለፍቅር ዕድሜ ቁጥር መሆኑን የተረዳሁት የብዙ ዓመት ታናሼን አግብቼ በሰላምና በደስታ ሁለታችንም መኖር የጀመርን ጊዜ ነው። ለካ እውነት ነው ወንድ ልብ የሚያገኘው በአርባ ዓመቱ ነው ሴት ግን በጣም ትቀድመዋለች።

  • @PlayMaster-m1k
    @PlayMaster-m1k 3 месяца назад +9

    እኔ ብቻ ነኝ ይህን ያስተዋልኩት አፍቃሪዋ ለልጆ ምስክር ብላ ጠራች አስተማሪውን ጎደኛዋ ደግሞ እስክንድር ዘግራ መጋባት

  • @ensetmedia8
    @ensetmedia8 3 месяца назад +1

    I didn't like the way how Robel talked to his father.......
    Saron berchi tilk akim endalesh tastawkialesh. Wish u all the best!

  • @HabetamuDemisse
    @HabetamuDemisse 3 месяца назад +17

    በጣም ደስ የምትሉ ናቹ ተባረኩ

    • @user-di8um6oe1l
      @user-di8um6oe1l Месяц назад

      አሁን ይሄ ምኑነዉ ደስ የሚለዉ

  • @lubabakemal4726
    @lubabakemal4726 3 месяца назад +8

    😮😮ohhh nice history

  • @SaudiKsa-v3y
    @SaudiKsa-v3y 16 дней назад

    አሳብ የሌለው አሉ ወጥ ወጡን ይበላል አሉ ተማሪ ደሞ ከመምህሩ ፍቅር ይይዘዋል😂😂😂

  • @Meron-w1d
    @Meron-w1d 3 месяца назад +1

    Arif film tewanayochu gobez nachew betelew tseyemua lej

  • @HonaliyatAKi
    @HonaliyatAKi 3 месяца назад +2

    good job 😊hulachum mert nachu

  • @Hikma-tl7zu
    @Hikma-tl7zu 3 месяца назад +14

    እኔ ግን ከልጁ ፍቅር ያዘኝ😁😁🙊

  • @Sryra-q1k
    @Sryra-q1k 3 дня назад

    ልጅ ከይን የውጠው❤❤❤

  • @UssG-pz4yl
    @UssG-pz4yl 3 месяца назад +11

    ወየዉ. አባቱን ቅሌት ነዉ

  • @SamsungKalba-gn5pb
    @SamsungKalba-gn5pb 3 месяца назад

    wd abatna lj sthamru yefugem behonm leya arayanachu😊❤❤❤❤

  • @sumeyaRoyal
    @sumeyaRoyal 3 месяца назад +1

    አው❤❤❤❤❤ መልካም እድል

  • @Leon.habiyaremye
    @Leon.habiyaremye 3 месяца назад

    Woouuu I m from Rwanda.

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 3 месяца назад

    እረ የሚቆጣጠር ህግና መንግስት ይጥፋ ትውልዱን እያከሰሩት ለገንዘብ ብቻ የሚሰሩ ከስርዓትና ከህግ የወጡ ድራማ መሳይ ባለጌ ነገሮች በኋላ በረከቱ

  • @Medi-1H
    @Medi-1H 19 дней назад

    ልጁ ፍቅሩን መሰዋት አድርጎ ያባቱን ደሰታ መመለሰ ነበረበት እደምንም

  • @HabetamuDemisse
    @HabetamuDemisse 3 месяца назад +9

    በጣም አስተማሪ ነው

  • @DameIticha
    @DameIticha 3 месяца назад +1

    Macarashaw indi mehonu yasazinal😢😢😢

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 3 месяца назад

    ወግ ወጉን ይዛችሁታል:: የሥነልቦና ዶር ምክር!!! አይይይ ኢትዮጵያ!!! ኧረ እንደምትኖሩት ኑሩ ወገኛ አትሁኑ:: የሥነልቦና ዶር እስከመኖሩስ የሚያውቅ ሰው ስንት ነው ያለው? ገንዘቡንስ መክፈል የሚችለው ምን ይህሉ ነው? እራስን መሆን በራስ ባህልና ወግ መኩራት ይሻላል ከማስመሰል ይልቅ!!!

  • @AbdiselamMude
    @AbdiselamMude 10 дней назад

    እንደዚህ ሚፍቅር ወንድ አለይሁን

  • @southgunner21
    @southgunner21 3 месяца назад

    "... እድሜ Sweden 🇸🇪 ላለችው እናቴ 1:23 "
    "እና እናትሽ ጋ Italy 🇮🇹 ልትጂ ነው?" 23:31
    Director: 😂😂😂😂

  • @KeahAbaba
    @KeahAbaba 3 месяца назад +3

    ፍቅርን ያየው ያውቀዋል

  • @AbdirheyArebo
    @AbdirheyArebo 3 месяца назад

    ለመሆኑ ስንት ቢከፈለው ነው በእንዲህ አይነት ቤት ሚኖረው?

  • @Jah_black
    @Jah_black 3 месяца назад +1

    ፅኑዬዬዬ ❤❤

  • @tsionbelay2202
    @tsionbelay2202 2 месяца назад

    20:51 ስም አዘባርቃለች ምስክር መሆን ያለበትን እስክንድር ብላለች

  • @MekdesYonas-l4b
    @MekdesYonas-l4b 3 месяца назад +1

    "ምስክር "ነው ???"እስክንድር "

  • @AbdelaAhmed-u1s
    @AbdelaAhmed-u1s 3 месяца назад

    ከ father ጋ ግልፅኝነት ሲያስጠላ

  • @HawaHawa-f5s
    @HawaHawa-f5s 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeleseTumdaro
    @MeleseTumdaro 3 месяца назад

    በጣም ተመኘ

  • @dibootube816
    @dibootube816 3 месяца назад +2

    ስላም😍

  • @tube-yl2yg
    @tube-yl2yg 3 месяца назад +4

    Ay yelij fikir siyasaznu

  • @KhaledKk-bj7ig
    @KhaledKk-bj7ig 3 месяца назад +1

    እህ ልቤን አመመኝ ወይ አለመታድል

  • @MesfinBadeg
    @MesfinBadeg 3 месяца назад

    አንዷ ምስክር ሌላኛዋ እስክንድር ብላጠራችው ሌላው ደግሞ እናቷ ሲውዲን እንዳለች ነበር የተናገረችው መጨረሻ ላይ ደግሞ እናቴ ጋር ጣሊያን ልሄድ ነው አለች አረ በጌታ

    • @ertselam
      @ertselam 3 месяца назад

      ደግሞ ለውሸት እውነት ይመስል የሚላውን አትርሳ እጅ😅😅😅😅😅

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 3 месяца назад +1

    Enem ke astemari fikir yizogn Eyetesekeyehu new Eski melebalu

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 2 месяца назад

    ደግሞ የልጂ አባት 🙄🙄አይ ጌታዬ

  • @PIASSAPODCAST
    @PIASSAPODCAST 3 месяца назад +4

    ❤❤❤

  • @abazmenfes
    @abazmenfes 3 месяца назад +1

    የምር ግን እንዲህ አይነት ፎንቃ የጨመደደዉ ሰዉ ይኖር ይሆን?

  • @henokdesta1548
    @henokdesta1548 3 месяца назад

    ስክሪፕት በደንብ አለማንበብ; አንድን ሰው በተለያየ ስም መጥራት.. እስክንድር 🤔 ምስክር🤔

  • @adonimedia5591
    @adonimedia5591 3 месяца назад +8

    esknder vs miskr

  • @سعديه-خ3خ
    @سعديه-خ3خ 3 месяца назад +1

    አሚን

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa 3 месяца назад +1

    ምስክር እስክንድር ምን ጉዶች ናቹ😅😅😅😅

  • @klm9872
    @klm9872 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nejat-h4h
    @Nejat-h4h 16 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g 20 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 3 дня назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @Waneal-ug9ml4wb6u
    @Waneal-ug9ml4wb6u 3 месяца назад

    ቀጭን ቆንጆዋን /ቤቲ ♥

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 3 месяца назад

    ኤጭ ሳሮን ከሄደች ሳራ ትመጣለች

  • @FoziyaMohammed-wo8bc
    @FoziyaMohammed-wo8bc 3 месяца назад

    ❤❤❤በጣምደሥይላልቀጥሉበት

  • @Leon.habiyaremye
    @Leon.habiyaremye 3 месяца назад

    I like your movies

  • @سعادهالسعاده-م8ش
    @سعادهالسعاده-م8ش 3 месяца назад +3

    Dess
    Yemtl
    Afkari
    Nat

  • @HabetamuDemisse
    @HabetamuDemisse 3 месяца назад +4

    በጣም በጣም ምርጥ

  • @hanaasfaw7262
    @hanaasfaw7262 3 месяца назад +5

    ምስክር እስክንድር ኧረ ተስማሙ ይህ የሚያሳየው ስክሪብት እንደማፅፉ ነው

    • @Yemdmkemem
      @Yemdmkemem 3 месяца назад +1

      ደምሪኝ ሀኒ

  • @KhaledKk-bj7ig
    @KhaledKk-bj7ig 3 месяца назад

    ስሚት አይዋሸም አለ እይ ወላ

  • @ኡሙአቡድነኝሀገሬንናፈቂ
    @ኡሙአቡድነኝሀገሬንናፈቂ 3 месяца назад +1

    እንኳን ደና መጣችሁ🎉🎉🎉

  • @Oktmohammed
    @Oktmohammed 5 дней назад

    ሲደብር 😮

  • @UssG-pz4yl
    @UssG-pz4yl 3 месяца назад +5

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @asmam-x4t
    @asmam-x4t 4 дня назад

    Cfel yelohum inde negaregn ist

  • @AeeshaMohammad
    @AeeshaMohammad 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢

  • @Beba-t3u
    @Beba-t3u 3 месяца назад +2

    Wow

  • @RealmeCy-pn6if
    @RealmeCy-pn6if 3 месяца назад

    ❤❤❤😮😮😮

  • @RnoAlrajhi
    @RnoAlrajhi 21 день назад

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @getachewtadele2518
    @getachewtadele2518 2 месяца назад

    Eh eskindr nw miskr manignachu nachu sihtet yeserachihut yemitserutn sra atakum ay mechereshachu enema sjemrew arf nw bye miskirna eskindr eyalachu stzebarku tewkut 😂😂😂

  • @Schoriphio
    @Schoriphio 3 месяца назад

    Getaye mn gud nw 😂😂😂

  • @UryhdRhyt
    @UryhdRhyt 3 месяца назад +4

    ይቼ ፈጣጣ ሴት ነች

    • @WqWq-td6pn
      @WqWq-td6pn 3 месяца назад

      በጣም 😁

    • @tg.kefelw
      @tg.kefelw 3 месяца назад

      😂😂❤😂

    • @agazittedla
      @agazittedla 3 месяца назад

      😅😅😅 22:54

    • @KidstGoshe
      @KidstGoshe 3 месяца назад

      አሰዳቢእጭ

  • @anduamilakhaile6905
    @anduamilakhaile6905 3 месяца назад

    Woyi endet nw dialogue

  • @Tsegayyemane-o9v
    @Tsegayyemane-o9v 3 месяца назад

    ልጁ ጨለለ በቃ😂

  • @saramokonin5966
    @saramokonin5966 3 месяца назад

    Abat ena lij dess silu

  • @tsehayshiferaw9494
    @tsehayshiferaw9494 3 месяца назад

    አዞህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GtGg-hk4wp
    @GtGg-hk4wp 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂

  • @DestaIndale
    @DestaIndale 3 месяца назад

    😮😮😮😮😮😮

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 3 месяца назад +4

    ይሄን ልጅ ስወደዉ አይኑ ራሱ

  • @GffFjh
    @GffFjh 3 месяца назад

    😂😂😂😮

  • @virginiaharvey
    @virginiaharvey 3 месяца назад +1

    Good

  • @ቃልዬ
    @ቃልዬ 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @djhdrjru1561
    @djhdrjru1561 3 месяца назад +1

    የወድ አልጨ

  • @MekdesYonas-l4b
    @MekdesYonas-l4b 3 месяца назад

    እስክርቢት አንብቡ

  • @dradedahaileslassie4974
    @dradedahaileslassie4974 3 месяца назад +3

    Miskr eskndr 😂

    • @fatihaali389
      @fatihaali389 2 месяца назад

      kkkkkkkkkkkk me too the migereme😂😂😂😂

  • @FoziyaMohammed-wo8bc
    @FoziyaMohammed-wo8bc 3 месяца назад

    wow

  • @yiheyiswoldesellassie2157
    @yiheyiswoldesellassie2157 3 месяца назад

  • @SemiraNuru-c8d
    @SemiraNuru-c8d 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @CheerfulMilkSnake-kx4he
    @CheerfulMilkSnake-kx4he 3 месяца назад +4

    ❤❤❤

  • @TringoLema-n5p
    @TringoLema-n5p 8 дней назад

    🥲🥲🥲🥲❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉

  • @dradedahaileslassie4974
    @dradedahaileslassie4974 3 месяца назад +1

    Miskr eskndr 😂

  • @Betty-s7n5q
    @Betty-s7n5q 19 дней назад

  • @HonaliyatAKi
    @HonaliyatAKi 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @Hayaati-y7i
    @Hayaati-y7i 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @AyantuMuhammed
    @AyantuMuhammed 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Frehiwet-li4tv
    @Frehiwet-li4tv 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @مرضيالشمري-ل5غ
    @مرضيالشمري-ل5غ 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FoziyaMohammed-wo8bc
    @FoziyaMohammed-wo8bc 3 месяца назад

    ❤❤❤🎉❤

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @dinka9369
    @dinka9369 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤