በራስ መተማመን እንዴት ይገነባል? | FutureX Podcast

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024
  • FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉play.google.co...
    FutureX Application ከ 9-12 ክፍል የሚገኙ ተማሪዎች የክፍል ውጤታቸውን ከ 95% በላይ እና የ 12 ክፍል ማትሪክ ፈተናቸውን ከ 500 በላይ አምጥተው ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ የሚረዳ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። በአዲሱ ካሪኩለም መሰረት እያንዳንዱን ትምህርት በቀላልና በሚገባ መንገድ አስጠንቶ፣ የማትሪክ ጥያቄ አሰርቶ ለፈተና ያዘጋጃል። ተማሪዎች በፍጥነት ለውጥ እንዲያመጡ በማሰብ በ 1 ሰዓት ውስጥ 1 Unit እንጨርሳለን፤ ለእያንዳንዱ Unit በጥንቃቄ የተዘጋጀ አጭር ኖት (አጤሬራ) ለተማሪዎች እንሰጣለን። አሁኑኑ ለመጀመር አፕሊኪሽኑን ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ስልክዎ ላይ ጭነው ከኛ ጋር ማጥናት ይጀምሩ።
    play.google.co...
    #ethiopia #study #inspireethiopia #exam #futurex

Комментарии • 23

  • @cherkosaregawi-y1b
    @cherkosaregawi-y1b 3 месяца назад +4

    Thanks Future X for bringing us this brillant boy. He has many things to share for the kids and his peers. He is a man of the future. Keep it up.

  • @tesfahunabay9332
    @tesfahunabay9332 3 месяца назад +4

    ብሩክ በትክክል ብለኸዋል:: በወጣትነትህ ጊዜ ወሳኙ ነገር በራስህ ላይ በከፍተኛ ደረጃ invest ማድረግ የግድ ነው:: ይህም ማለት መዳረሻህን ማወቅ ለዛ የሚያግዙህ ትምህርት መማር ስልጠናዎችን መውሰድ hard work and discipline ያስፈልጋሉ:: እነዚህ ደግሞ እየኖርክባቸው ነው:: Am confident the future is yours. በዚሁ ቀጥል::

  • @cherkosaregawi-y1b
    @cherkosaregawi-y1b 3 месяца назад +4

    He is brillant. I am impressed not only by his successful performance in his education but also by the views he has towards life and work. You are genius.

  • @cherkosaregawi-y1b
    @cherkosaregawi-y1b 3 месяца назад +4

    የማመስገን ስስት ያለብህ ትመስላለህ:: ኣስተማሪዎችህ: ትምህርት ቤትህ: ጓደኞችህና የአካባቢህ ሰዎች በጎ ተፅእኖ ይኖሯቸዋል::

  • @cherkosaregawi-y1b
    @cherkosaregawi-y1b 3 месяца назад +3

    Brook, you have a great ideas. So smart!

  • @MarriottTesfaye
    @MarriottTesfaye 4 месяца назад +3

    ብሩክየ በጣም በጣም ጎበዝ ነህ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏

  • @mulumarege-tm6fg
    @mulumarege-tm6fg 4 месяца назад +3

    Very great insight from such a young age 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @cherkosaregawi-y1b
    @cherkosaregawi-y1b 3 месяца назад +2

    The way you expressed sucess is smart. You nailed it.

  • @ItachiUchiha_23D
    @ItachiUchiha_23D 4 месяца назад +2

    He is such a good role model for younger kids.

  • @BerhanuMarege
    @BerhanuMarege 4 месяца назад +3

    Nice boy keep up it

  • @MarriottTesfaye
    @MarriottTesfaye 4 месяца назад +2

    This dude cooking 💯💯

  • @ezanasamson1715
    @ezanasamson1715 4 месяца назад +2

    very nice keep it up

  • @kirubelsolomon-gs6jp
    @kirubelsolomon-gs6jp 4 месяца назад +2

    it was as good experience u guys shared for us🙏

  • @MelatKebede-r1b
    @MelatKebede-r1b 4 месяца назад +3

    This is great for every student

  • @calebtesfahunabay6865
    @calebtesfahunabay6865 4 месяца назад

    Ere and sew 🔥🔥

  • @cherkosaregawi-y1b
    @cherkosaregawi-y1b 3 месяца назад +1

    እውነትም አማርኛ ይቸግርሃል:: "...አንኳን እኔ ምላሴን በአማርኛ የፈታሁት..." 😂😂😂
    በእንግሊዘኛ mother tangue የምትለው ነገር ወደ አማረኛ ሲመለስ "አፌን የፈታሁት" ነው የሚባለው::

  • @kulutube11
    @kulutube11 3 месяца назад

    Brother🔥

  • @MuraalMelatGamlak
    @MuraalMelatGamlak 2 месяца назад

    How can a short time to change by everthing the best in my study

  • @abdulhafizterefe1946
    @abdulhafizterefe1946 4 месяца назад +1

    Future x አሁንስ እንዴት መጀመር ችላለሁ? 11ኛ ክፍል ልገባ ሰልሆነ ነዉ ጠቁሙኝ

  • @habtamusofu8066
    @habtamusofu8066 4 месяца назад

    My cousin

  • @BerhanuMarege
    @BerhanuMarege 4 месяца назад +1

    Nice boy keep up it

  • @BerhanuMarege
    @BerhanuMarege 4 месяца назад +1

    Nice boy keep up it