ela tv - Mastawal Eyayu - Emetalehu | እመጣለሁ - New Ethiopian Music 2024 - ( Official Music Video )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 июн 2024
  • Emetalehu - እመጣለሁ - New Ethiopian Music 2024 - From Brand New Mastewal Eyayu - Album - Enzira
    Subscribe today: goo.gl/7936J7
    Available now on all digital stores
    Enjoy Enzira Brand New Album by Mastewal Eyayu From digital music stores above.
    Melody - Abudi
    Lyrics - Abudi
    Arrangment - Mikael Hailu
    Mastering - Solomon Hilemariam
    Producer - Mastewal Eyayu
    Assistant Producer - Demea Lula
    Management and Creative director - Netsalem Abdi
    Executive Producer- ela tv
    • © Copyright: Ella Records. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    New Ethiopian Music 2024 | Ethiopian Music 2024
    Tigrinia Music 2024 | New Tigrinia Music 2024 | Eritrean song 2024
    New Eritrean Music 2024 | Eritrean Music 2024 | Amharic
    Music
    Facebook - goo.gl/Xf2BNI
    Instagram - goo.gl/2Ek4Jb
    Twitter @ goo.gl/p46zo
    Snapchat @ Ella_records
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 304

  • @environnest9487
    @environnest9487 Месяц назад +165

    በዚህ አመት 30 የአማርኛ አልበም ነው የወጣው ነገር ግን የማስተዋል አልበም አንደኛ ነው 🎉❤

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. Месяц назад +110

    ከተለቀቀበት ሰዓት ጀምሮ ያለማቋረጥ እየሰማ ያለ ማን ነዉ !?
    ምርጥ ስራ ነዉ!❤🎉

  • @user-mb5gc4ji2v
    @user-mb5gc4ji2v Месяц назад +28

    ደስታ አያስደስትም አያስነባም ሀዘን
    አንቺን አታክልም ምድር ስትመዘን አሁን ገና ለውድ እናቴ የሚሆን ቃል አገኘው🥰😍🥰

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 15 часов назад +3

    ማዲንጎን አፈወርቅን ታምራት ደስታን ደረጄ ዱባለን የመሰሎ የዘጠናዎቹን እንቁ በሞት ብናጣም ማስተዋል እያዬን ዳዊት ፅጌን መሳይ ተፈራን እና ልኡል ሲሳይን የመሰለ ምርጥ ልጆች ስላገኘን በእውነቱ ተፅናናን

  • @yidnezw2099
    @yidnezw2099 Месяц назад +33

    የዋና ገንዳ የለ የተገላለጠ ልብስ የለ ጆሮህን ብቻ ሰተህ የምታዳምጠው ከምንጩ የሆነ ሙዚቃ ጀግናዬ በርታልኝ።

  • @danielendale6894
    @danielendale6894 Месяц назад +27

    የዜማ እና የግጥም ደራሲውን ግንባሩን ሳሙልኝ ጀግና ነው ከምር ምርጥ ዜማ ምርጥ ግጥም❤❤❤

  • @BereketTewbo-xy8zm
    @BereketTewbo-xy8zm Месяц назад +102

    For me the best album of the year kza leul and mesay

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 Месяц назад +7

    ብዙ አልበሞች ወተዋል አሁን ላይ ግን የማስተዋል የሚክል የለም የአመቱ ምርጥ አልበም !!

  • @endalkachewadem1892
    @endalkachewadem1892 26 дней назад +6

    የማዲንጎ መፅነኛችን በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታልን!!!

  • @Kimmoniii
    @Kimmoniii Месяц назад +34

    ደስታ አያስደስትም አያስነባም ሀዘን
    አንቺን አታክልም ምድር ስትመዘን😍🥰🥰🥰🥰

  • @user-ht9oy6ei2y
    @user-ht9oy6ei2y Месяц назад +21

    ይሄ አልበም የአመቱ ምርጥ አልበምን ካላሸነፈ በጣም ነው ጥያቄ የሚፈጥርብኝ

  • @bgebre
    @bgebre Месяц назад +20

    She made it look real! She's beautiful and the song is great!!!!!

  • @YOMINSPIRATION
    @YOMINSPIRATION Месяц назад +7

    የሚገርም ሙዚቃ ነው በእውነት,ጊዜውንና አንዳንድ ሙዚቃው ሲወጣ የተከሰቱ ሁኔታዎችን አይምሮዬ ውስጥ በሙዚቃው ነው save ያረኩት ፤ ለማንኛውም አድናቂክ ነኝ🙏thank you

  • @Girumpino
    @Girumpino Месяц назад +7

    My favorite song 🔥🔥🔥🔥
    ከአልበሙ ደግሜ ደጋግሜ ምሰማው ሙዚቃ clipu ደሞ የባሰ አንደኛ 🔥

  • @mekbaeyobbelachew3459
    @mekbaeyobbelachew3459 Месяц назад +4

    ለተከበረችው የልጆቼ እናት መቅዲዬ ❤እወድሻለሁ ።

  • @user-hf4hc7ne9w
    @user-hf4hc7ne9w Месяц назад +8

    የኔ ጀግና ጀግና እኳ ነህ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤

  • @bmin56
    @bmin56 Месяц назад +4

    ድምጽ ከዜማና ግጥም የተዋጣለት ዘፈን በዚህ የሙዚቃ ድርቅ ልባችንን በመታው ጊዜ ስላቀበልከን ተባረክልን ወንድማችን ማስተዋል እያዩ !።

  • @mamomamo-xt7kl
    @mamomamo-xt7kl Месяц назад +14

    እፀህይወት ጆ ቆንጅዬዋ ❤❤

  • @beze4738
    @beze4738 Месяц назад +4

    ክሊፑ ዘፈኑን ያልበለጠው one of a kind music❤❤❤

  • @elrohiyemariyam3340
    @elrohiyemariyam3340 Месяц назад +20

    ምርጥ ክሊፕ ልጅቷ ስታምር በጣም ደስ እምትል ልጅ

  • @brookgiez5700
    @brookgiez5700 Месяц назад +2

    የአመቱ ምርጥ አልበም ነው ማስቴ በጣም ትችላለህ

  • @mofiti1
    @mofiti1 Месяц назад +8

    ምርጥ ምርጥ ምርጥ ዜማ ግሩም ግጥም
    ላፈቀሩት የሚሰጥ ትልቅ ስጦታ ነው::

  • @wegtube-7949
    @wegtube-7949 Месяц назад +4

    ማስቴ ጀግና 🔥 አንተ 'ኮ ክስተት ነህ👏👏 ምርጥ Story ያለው ሙዚቃና ክሊፕ 👏👏👏

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 Месяц назад +3

    የምትደነው ዘፍኝ በእውነት ከእርጋታህ ጋር ዘመናዊ ብትዘፍን ባህላዊ ተባረክ

  • @sintayehuteklu7917
    @sintayehuteklu7917 Месяц назад +5

    አንቺን አታክልም ምድር ብትመዘን ....ይድረስ ለሂወቴ♥️♥️♥️📻 Thanks Mastewal 👌

  • @user-zz6yy3um4g
    @user-zz6yy3um4g Месяц назад +7

    The best music thank you for this music masetewa you are the best musician this time for ethiopia compare other musican

  • @amyyigrem9076
    @amyyigrem9076 Месяц назад +7

    Great voice, great clip. I want see more videos from your songs . Good job 👍 ❤

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 29 дней назад +2

    በጣም የወደድኩት ዘፈን ነበር ባለቤቴ ስለጋበዘኝ ስሰማው ደስ ይለኛል ክሊፑም አንደኛ ነው እናመሰግናለን

  • @hammertube7446
    @hammertube7446 Месяц назад +9

    Best album of the year so far

  • @bethelhemmesfin7554
    @bethelhemmesfin7554 Месяц назад +5

    Yene maste endet des endemil yene geta wendime mushiraw betam konjo sra silesetehen amesgnhalew 🙏🙏ewdhalew yene betam abat 🥰🥰🥰❤❤💕💕👏👏👏

  • @wesenyelehtesfaye3472
    @wesenyelehtesfaye3472 Месяц назад +6

    For me Best Album of The Year is Enzira

  • @Sele-wq4ge
    @Sele-wq4ge Месяц назад +12

    ሙሉ በሙሉ አንድ ቦታ ላይ ተሰርቶ ሳያሰለቸኝ አይቼ የጨረስኩት የመጀመሪያው ቪዲዮ👏👏👏 ጀግኖች ናችሁ 50 ቦታ እያዞሩ ለሚያሰለቹን አስተምሩልን

  • @nayeabreham7392
    @nayeabreham7392 Месяц назад +17

    i see madingo inside🤩🤩

  • @senaitzemenu4973
    @senaitzemenu4973 15 дней назад +1

    ጀግናችን አንደኛ ነው 👏👏👏

  • @melakutsegaye3338
    @melakutsegaye3338 Месяц назад +8

    ማስቴ ሁሌም አንደኛ ነህ

  • @mahideremagnaw9692
    @mahideremagnaw9692 Месяц назад +7

    A proud sissy ❤❤❤

  • @ephrem19911
    @ephrem19911 Месяц назад +5

    Ajeb new Mastewa!

  • @ETHIODIASPORA88
    @ETHIODIASPORA88 Месяц назад +6

    በጣም የሚገርም ድምፅ 👏👏👏 በርታ ወንድማችን

  • @z1zz954
    @z1zz954 Месяц назад +6

    ❤❤❤The best allbum 2024

  • @SosySosy-rv2te
    @SosySosy-rv2te Месяц назад +3

    For me the best album of the year leul and mastewal 👌keep it up🥰🥰

  • @user-oq8cm7tw2s
    @user-oq8cm7tw2s 4 дня назад +1

    በጣም ነው የወደድኩት የምር ጀግና

  • @Danii2116
    @Danii2116 Месяц назад +4

    ማስቴ ገና ከዚ በላይ እንጠብቃለን 🎉

  • @fraolbekele3060
    @fraolbekele3060 Месяц назад +2

    I’m proud of you 👏👏👏👏! You are a role model for this generation of singers. Please keep going👣👣👣👣!

  • @nattygizachew3789
    @nattygizachew3789 Месяц назад +1

    ይሄን አልበም ከ እስከ ነው ያጣጣምኩት፡፡ የሚገባውን ክሬዲት ሳያገኝ አይቀርም ማስቱ በርታ

  • @user-hz3uv3zz6k
    @user-hz3uv3zz6k Месяц назад +1

    ኦ! ግጥሞቹ ልዩ ናቸው።🎉ግጥም ወዳድ ነኝ።

  • @RahawaAdem
    @RahawaAdem Месяц назад +6

    1ኛ የሰፈሬ ልጅ የነበርከው ማሰቴ የሰርጸ ተመሪ የቀበሌ 3ቱ

  • @tarikumengistu2965
    @tarikumengistu2965 16 дней назад +1

    ጀግናዬ በርታልኝ እደዚህ ሰርተህ አሳምንልኝ ሚደርስብህ የለም።

  • @abrahamshewa389
    @abrahamshewa389 Месяц назад +5

    betam yemigerm music nw mulu albemu enante batinoru min yiwten nbr

  • @user-ed5ow6te8q
    @user-ed5ow6te8q 29 дней назад +1

    ምርጥ ዘፈን❤❤❤ ቀጣይ ደጉ ትዝታ እና መጥቼ ነበር ክሊፕ ቢሰራ ያበደ ነው

  • @binedine
    @binedine Месяц назад +4

    እንደኔ ደጋግሞ ያየ❤❤❤

  • @misganaassefa4041
    @misganaassefa4041 Месяц назад +6

    ሙዚቃ እንደዚ ነው በቃ። እንዳከበርከን ልባችን ላይ ከብረሀል ማስቲ። ህጋዊ ዘፋኝ!

  • @ewnization
    @ewnization Месяц назад +2

    This is the best of all no comment about it.
    The thing I am looking through mastewal talent I can see the brilliant tsersedingle the words he put about Mastewal he was sure we have another madingo.
    Well done my brother Mastewal.

  • @user-lt2ci2df9k
    @user-lt2ci2df9k Месяц назад +3

    ምን ልበልህ? ከፍ ያርግህ ከፍ በል

  • @Ga_Gaa
    @Ga_Gaa 13 дней назад +1

    Good luck my best artist 🎉 betam new miwodih betammm... ya singlu zsfenkin erasu endet endemwodew maryamn❤

  • @natnaelkokobe6313
    @natnaelkokobe6313 Месяц назад +3

    ማስቲ ምርጡ ምርጥ ክሊፕ👌👌👌

  • @ashenafibelete
    @ashenafibelete Месяц назад +5

    Great job netsiye!

  • @arsenalethio-muste
    @arsenalethio-muste Месяц назад +5

    ምርጥ ክሊፕ

  • @Fixlix
    @Fixlix Месяц назад +3

    ቃል ሲያጥረኝስ

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 28 дней назад +1

    ኩልል ያለ ሙዚቃ ከሚስረቀረቅ ውብ ድምፅ ጋር!! እናመሰግናለን

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 27 дней назад +1

    *The legend of this generation Mastewal Eyayu, many thanks for your gift us sweet melody!*
    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @gelaneaga7674
    @gelaneaga7674 Месяц назад +3

    my favorite album of all time❤❤❤

  • @Fremariammesfin19
    @Fremariammesfin19 Месяц назад +5

    Yene werk wendem❤❤🔥🔥🔥My brother

  • @mukeremseyffeden5168
    @mukeremseyffeden5168 Месяц назад +4

    @አቡዲ 👏👏👏👏

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Месяц назад +2

    ሰለእናት የሚዘፍኖ ዘፈኖች ይመቹኛል❤❤❤

  • @bekicr7
    @bekicr7 Месяц назад +4

    አንደኛ ማስዬ

  • @user-rw9vl4ix9h
    @user-rw9vl4ix9h Месяц назад +2

    best amharic music. I love it 10q Mastewal

  • @user-ht9oy6ei2y
    @user-ht9oy6ei2y Месяц назад +4

    ኧረ ኮንሰርት እየጠበቅን ነው ማስትዬ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 28 дней назад +1

    በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ማስተዋል በርታ ❤❤❤❤❤

  • @fitsumgoytom3115
    @fitsumgoytom3115 Месяц назад +3

    Best Song.... Master piece 🙌 ❤

  • @Eyob2323
    @Eyob2323 Месяц назад +3

    We are waiting more video's I love it bro keep going✌️✌️✌️

  • @AbelGebu
    @AbelGebu 20 дней назад +2

    በጣም ያስለቅሳል😢

  • @dawitnigussie
    @dawitnigussie Месяц назад +5

    King is caming❤❤❤❤❤❤

  • @Amenfilm-kids
    @Amenfilm-kids Месяц назад +1

    Wowo wowowo mastewal best sira new bertalen endihum gitimna zemawm wow.....1gnoch nachu enamesegnalen.

  • @alemneshhaile
    @alemneshhaile 17 дней назад +1

    የዚህ ልጅ አልበም ተመችቶኛል

  • @teshaletafa5223
    @teshaletafa5223 Месяц назад +2

    Mastewal master class singer #1 Album of the Year

  • @meryyerobelmamyerobelmamme7400
    @meryyerobelmamyerobelmamme7400 День назад

    በማስተዋል ውስጥ ማድንጎ አለ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiowork
    @ethiowork Месяц назад +2

    ድንቅ ሙዚቃ!

  • @Zolverien-wx9we
    @Zolverien-wx9we Месяц назад +4

    ግን ሰዎቹ ሚጨፍሩት በዚህ ሙዚቃ አልመሠለኝም 😮😮😮

  • @user-wr5nv4cx8r
    @user-wr5nv4cx8r 28 дней назад +1

    አንደኛ አልበም ነው ❤

  • @doyeentertainment5363
    @doyeentertainment5363 Месяц назад +2

    My favorite from the album Thanks Masti👏👏👏🤩😍😍

  • @TegstuNEGAN
    @TegstuNEGAN 29 дней назад +1

    ይመችህ Bro ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YaredNegu_Official
    @YaredNegu_Official Месяц назад +4

    Good work papa

  • @zedzed981
    @zedzed981 Месяц назад +2

    ሁሌም ስራዎችህ አንደኛ ናቸው

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 Месяц назад +3

    ማስቴ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @YosephTeshome-dt7gb
    @YosephTeshome-dt7gb Месяц назад +2

    ምርጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሌም ዝፈን

  • @abeselombehonegn23
    @abeselombehonegn23 Месяц назад +2

    good job my brooooo boooooom🔥🔥🔥

  • @user-tm3pn5dx4x
    @user-tm3pn5dx4x Месяц назад +2

    ብሮ አሪፍስራነው

  • @abelbahiru7377
    @abelbahiru7377 Месяц назад +4

    WOW!!..Yabede nw...Etse❤

  • @yeabseramekonnen1888
    @yeabseramekonnen1888 Месяц назад +2

    No words. Just wow keep going ❤❤❤

  • @tomgekos7964
    @tomgekos7964 Месяц назад +3

    Etse 🤗❤

  • @Mercy_tube.
    @Mercy_tube. Месяц назад +7

    እንዴት የሚያምር ሙዚቃ ነው ማስቴ ይቅናህ❤🎉

  • @abuteshome1623
    @abuteshome1623 Месяц назад +1

    le "Wedwa" miste ❤❤❤

  • @MohamedHassan-2020
    @MohamedHassan-2020 Месяц назад +2

    هذا الشاب فنان رائع ولديه مُوهبه رائعة ❤❤❤

  • @DaniWendesen
    @DaniWendesen Месяц назад +1

    ማስተዋል አያዩ ምርጥ ነህ ብዙ ስራ እንጠብቃለን

  • @boleprank6409
    @boleprank6409 Месяц назад +3

    great Job Maste !!!!!

  • @life3093
    @life3093 Месяц назад +3

    Album of the decade!!

  • @temubirlie
    @temubirlie Месяц назад +2

    woww it is amazing keep a head

  • @bethelihemtesfaye7055
    @bethelihemtesfaye7055 16 дней назад +1

    ❤mastwal #1

  • @selahudinmifta
    @selahudinmifta Месяц назад +1

    Best album 🙏

  • @natnaelgashaw620
    @natnaelgashaw620 21 день назад +1

    አሪፍ ስራ ነው ማስተዋል 🔥