Ethiopia: Terara Network |የወለጋ ጭፍጨፋ ለምን አያበራም?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 382

  • @ቃኘውአፍሪካየሚዲያሥራዎች

    በጣም ሃላፊነት የተመላበትና ከአገር መቆርቆር በገነፈለ ትኩስ ስሜት የተካሄደ ጥልቅ ውይይት....አድማጭ ካለ። አወያዩንም ተወያዮቹንም እናመሰግናለን።...ይህ ውይይት ለታሪክ ተቀምጧል።

  • @asemakahlie1057
    @asemakahlie1057 3 года назад +26

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ተራራወች የሚጠቅም ሀሳብ ነዉ ቀጥሉበት እነዚህ ድንዙዛን ካድሪወችን የሚያነቃ ይመስለኛል በርቱ

  • @alg7524
    @alg7524 3 года назад +28

    Tamirat is telling it like it is. He possesses an amazing and gifted personality!

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi 3 года назад +28

    አማረ እሚገርም ታሪክ ነው ያሳወቅከኝ ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ ጋሽ ታሜ ጠቅላይ ሚኒስትሩን በደንብ ገልፀውልናል

  • @woinshettessema7650
    @woinshettessema7650 3 года назад +25

    ታሜ ሁሌም በትክክል ትተነትነዋለህ እናመሰግናሀልን ከስደት ተመልሰህ እንዲህ ስለህዝብ ድምጽ ነህ

    • @alhamduzain4668
      @alhamduzain4668 3 года назад +1

      እናሽ ትበዳ: አሽቋላጭ ሌዝቢያን: ሸሌ

  • @tazukassahun
    @tazukassahun 3 года назад +1

    የሚገርም ትንተና እኮ ነዉ ብዙ ተማርንበት
    ታሜ እና አማረ በርቱልን

  • @SaraSara-ur9jm
    @SaraSara-ur9jm 3 года назад +19

    ታሜ በጣም ነው የማከብርክ አማረም ውሰጤ ናቹ

  • @seidali4243
    @seidali4243 3 года назад +20

    ታሜ የዘወትር አድማጫችሁ ነኝ ዛሬ በጣም ሀቅ እና ታሪካዊ ንግግር አድርገሃል………………..

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 3 года назад +14

    ታምራት እግዚአብሄር ይባርክህ እውነት ለመናገር ሠው ብቻ መሆነው የሚያስፈልገው።

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 3 года назад +1

    በርቱ እናመሰግናለን

  • @ለይኩንዘ-ኢትዮጲያ
    @ለይኩንዘ-ኢትዮጲያ 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ተራራዎች ለትጋታችው

  • @tighist331
    @tighist331 3 года назад +5

    በጣም ጥሩ ትንተና ነው ትምህር ሰጥ ነው ሰለ ሐገራችን ብዙ ታሪክ ሳናውቅ ለወጣን በሙሉ እጅግ ጠቃሚ ነው ብዬ አስባለሁ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን አይንህን ወደ ኢትዮጵያ አዙር በቃ ይበልን ።

  • @yaredlb5430
    @yaredlb5430 3 года назад +14

    የሚገርም የታሪክ ትንተና ነበር በአማረ 🙏🙏🙏 ታሜ ያው እንደተለመደው ለውታፍ ነቃዮች መድኃኒት ነው የሰጣቸው 👍👍👍👍

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 3 года назад +21

    ሰዎቹ ደንቁረዋል እንጂ ምክራቹህ ጥሩ ነው!👏🏽

  • @tgcot431
    @tgcot431 3 года назад

    Tamerat I always admire your ideas thank you my brother 🙏❤

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 3 года назад +1

    ጋዜጠኛ ታምራት በጣም አመሰግናለሁ ትክክለኛ አገላለፅ ነው

  • @saruyoha2590
    @saruyoha2590 3 года назад +3

    Thank you Negera, this is what I always said. Thank you.

  • @hwh7678
    @hwh7678 3 года назад +2

    Good and balanced insight.

  • @mesereteemiru6057
    @mesereteemiru6057 3 года назад +2

    Thank you TaMa

  • @tigist1669
    @tigist1669 3 года назад +2

    እናመስግናለን ታሜ እና አማረ🙏

  • @abebeguegirma3694
    @abebeguegirma3694 3 года назад +4

    i really appreciate your deep analysis tame thank you!

  • @holyjustice1
    @holyjustice1 3 года назад +1

    What a superb analysis from Tamrat !! Thumbs UP !

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 3 года назад +4

    አቦ ቃላት የለኝም ድንቅ ናችሁ ተባረኩልኝ

  • @tegesthaile2302
    @tegesthaile2302 3 года назад +3

    ታምየ ይመችህ በጣም ነዉ የምታሥቀኝ እውነት መሥማት የማይፈልግ ተዉልድ ነው የለዉ what you says is fact god bless you wach your back tameye lernn from seyoum teshome

  • @hailumarutamaruta5402
    @hailumarutamaruta5402 3 года назад +3

    በጣም ጥሩ ግንዛቤ እያስጨበጣቹን ነው.
    በጣም እናመሰግናለን.

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 3 года назад +4

    Love it! You had a great conversation today!

  • @yonassolomon2498
    @yonassolomon2498 3 года назад

    በጣም እርካታ ያለው፣ ሞቅ ያለ ትክክለኛ ህዝብ ወዳድ የሆነና ተቆርቋሪነትና ያገር እንዲሁም ህዝብ ፍቅር የሚያሳይ ከአስመሳይነት የጸዳ ጥሩ ፖለቲካዊ ትንተና ነው፡ በእውነት ታሜ ትንታኔህን በጉጉት ከሚከታተሉት አንዱ ነኝ እንዲሁም አማረ ጥሩ የፖለቲካና ታሪካዊ ገለጻና ትንታኔህ የሚያምር ነው ሁልጊዜ ለናንተ መልካም ነው ቀጥሉበት የሚያስብል ምሁራዊ ስብእና ነው ያላችሁ እግዜብሂር ይጠብቃቸው።

  • @eremeyeru3014
    @eremeyeru3014 3 года назад +4

    የአማራው ህዝብ ምን ነካው ወገኖቻችን እያለቁ ዝም ብሎ የተኛበት ምክንያት

  • @eskindirg.fentie1320
    @eskindirg.fentie1320 3 года назад +1

    Wow....Amigo, what a perspective you have seen "chembelun enasolekew" .....you are completely right.

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 3 года назад +2

    Thank you guys for your real humanity. Thank you Tame sileEwnet eile Koma hihi. Girl gebtonal.

    • @liyamekonnen4749
      @liyamekonnen4749 3 года назад

      የተራገመ የተረገመ ይሁን ይላል የኢግዝሐብሔር ቃል

  • @ephiaragaw7066
    @ephiaragaw7066 3 года назад +2

    ታሜ ❤ በርቱ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 3 года назад +2

    Really great explanation

  • @hiwotmesfin2284
    @hiwotmesfin2284 2 года назад

    ታሜን ፍቱልን ለሀገራችን በጣም ያስፈልጋል

  • @mulleralem178
    @mulleralem178 3 года назад +1

    ታሜ እኔ እቀናብሀለው ። የብሄር ደደቦች እባካችሁ እነታሜን ስሟቸው

  • @hanisima6317
    @hanisima6317 3 года назад +1

    Thank u soooo much bro. ..

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 3 года назад +7

    እናንተን የመሳሰለ ቅን ኢትዮጵያዊ እያለ ወገኖቻችን ይለቁ❗️❗️

  • @redeityilma6635
    @redeityilma6635 3 года назад

    @tamaya you are such very kind person

  • @zelalembelay7123
    @zelalembelay7123 3 года назад +33

    I’m done abey has to go

    • @medid.454
      @medid.454 3 года назад

      @Tamrat Tayekkkkkkkkkkk u said well buddy. Meshrefet is our puppet we will colonilize Ethiopia it is our turn ..... eatopiya kkkkk

    • @ethiopiaethiopia2718
      @ethiopiaethiopia2718 3 года назад +2

      በሌሊት በቀንም በጎች ከተበሉ፤
      ቀበሮውን ሳይኾን እረኛውን ፍሩ።
      ©ሠይፉ ወርቁ

    • @huseinyimer9940
      @huseinyimer9940 3 года назад

      @@ethiopiaethiopia2718 tru

  • @zebibadhanom8219
    @zebibadhanom8219 3 года назад +2

    ሰብ ኩና ኣምሓራ !!!! ዓድኩም ሒዝኩም ዕረፉ!! ኤረትራ ኤረትራ ኣይትበሎ። ቀደም ሃገር ሎሚ ሃገር ኤረትራ። ሓነጓልኩም፣ ባህልኩም ወራ ር፣ ወራር ኢዩ ዝብል ካልእ ሓሳብ የብልኩምን ። ናይ ካልእ ህዝቢ መንነትን ሃገርን ክተጥፍኡ ፡ ሕማቃት ህዝቢ ኢኩም ካብ ጌጋኩም ፡ዘይትመሃሩ ። ሰላም ከሊእኩምና ፣ ነሕና ኤረትራውያን ምሰ ኹለን ጓረቤት ሃገርና ብሰላም፡ ጽቡቅ ጉርብትና ሕድሕዳዊ ምትሕግጋዝ ኢና ክነብር ንደሊ። ምዕባለ ናትናን ጓረባብትናን ንምነ ። ሱዳን, ጀቡቲ , የመን ጸገም ኣይገበራልናን። እንተ ኢትዮጲያ ግን ታሪክ ተመሊሰኩም ርኣይዎ። ናይ ብሓቂ ኢትዮጲያ ለባማት መራሕቲ የብላን። ሕጂ-ውን ናብ ኩናት ፡ ህዝብኩም ኣብ ጽርግያ እናሓደረ ምዕቆቢ ገዛ ዘይብሉ። ቦምባታት ትገዝኡ ንኤረትራውያን ክተጥፍኡ። ዓገብ ዝብል ምሁር, ሃይማነታዊ፡ ሰብ የብልኩምን ኣንዊሑ ዝሐሰብ፡ ንመንእሰያት ዝሓሊ የብልኩምን። ኤረትራውያን ናትኩም ሕማቅ ኣይንደልን ኢትዮጲያውያን። እንተ ወሪርኩምና ግን ሰቅ ኣይንብልን። ፍለጡ ካብ ፈከራ ውጹ። መሰል ሃገራት፡ መሰል ውልቀ ሰባት ኣክብሩ። ንነብሰኩም ኽትከብሩ።

  • @jemaneshhaile7010
    @jemaneshhaile7010 3 года назад +1

    Excellent explanation dear brothers. Hope closed minded extremists get a lesson from this discussion!!!

  • @hlinaminyilal7540
    @hlinaminyilal7540 3 года назад +3

    ታሜ የጠቅላዩ ነገር ልክ እንዳንተ ግራ ግብት ብሎኛል: ጤንነታቸውንም መጠራጠር ጀምሬያለሁ:: በትንታኔዎችህ ግን ( የማልስማማባቸው እንዳሉት ሁሉ) አክባሪህ ነኝ::

  • @hanichokemerkato8873
    @hanichokemerkato8873 3 года назад

    በጣም ጥሩ ሚዛናዊ ሀተታ ነው።

  • @selamawithaile1645
    @selamawithaile1645 3 года назад

    Tebareku😘😍

  • @tiliksewyaregal6292
    @tiliksewyaregal6292 3 года назад +2

    በዛሪው ቀን የምታደርጉት ውይይት ጌዜው የሚጠይቀው ነው አመሰግናለሁ

  • @helinabogale4762
    @helinabogale4762 3 года назад +1

    ግሩም ውይይት ነው

  • @UsmanUsman-qs6xs
    @UsmanUsman-qs6xs 3 года назад +27

    አማራ ሆነህ ኦሮሚያ ውስጥ ከመኖር መንግስት በሌላቸው ሱማሊያ ፣ ሊብያ ፣ ሶርያ መኖር ለህይወትህ የተሻለ ዋስትና አለህ :: ከአቤል ሺፈራው

    • @almazeyasu8956
      @almazeyasu8956 3 года назад +1

      Tgray honh ke amhra and hage moner ke erq, ke sudan yeshlal, Amhra ko leboch shtnch betkrstyan mesged yefrsal, qes yegdlal, set lej yedfral

    • @abrahamtafesse8454
      @abrahamtafesse8454 3 года назад +2

      @@almazeyasu8956 ለማኝ ምን ትሰሪያለሽ ሂጂ ተንከባለይ!!!!

    • @tesfatolla2236
      @tesfatolla2236 3 года назад +1

      Amhara Militias should be hold accountable for the genocide, ethnic cleansing, and crimes against humanity they’ve carried out against the Wollo Oromos, Tegarus, & other minorities inside of their region.

    • @kulichkulchilich8448
      @kulichkulchilich8448 3 года назад +2

      @@tesfatolla2236 አንተ ቆሻሻ ሰው ባትፈራ እግዚአብሔርን አትፈሪም የአማራ ልዩኀይል አገር ጠባቂ የኢትዮጵያ አለኝታ ናቸው የዘሮችህን ገዳይነት ለመደበቅ የሀገር ባለውለታ ትከሳለህ ዛሬ አማረብኝ ብለህ ያወራኸው ነገ በእግዚአብሔር ፊት ያስጠይቅኸል አይቀርም የሞቱት ሰዋች ደም በአንተ ላይ ይሁን ገዳዮችን ለመደበቅ የሞከረ ከገዳዮች እኩል ወንጀለኛ ነው የሰራችሁት ግፍ ከሰው እንደዚህ እየዋሻችሁ ብትኖሩም ከእግዚአብሔር ፍርድም ከታሪክ ተጠያቂነት አታመልጡም እመነኝ

    • @kulichkulchilich8448
      @kulichkulchilich8448 3 года назад +3

      @@almazeyasu8956 ቂቂቂቂቂቂቂ ሌባው ማነው ?የአለማችን ቁጥር አንድ ሌቦች ወያኔ (ህዋት)በትግራይ ስም እናንተ አይደላችሁ እስቲ ንገሪኝ ያልዘረፋችሁትን ? በቃችሁ ስትባሉ አይደል እንዴ ኢትዮጵያን ካልዘረፍናት አንፈልጋትም ያላችሁት አንቺ ሰገጤ እናንተ በጭንቅላታችሁ አስባችሁ አታውቁም በአለም ታሪክ ሀገሩን ዳውን ዳውን በማለት የአለማችን ቁጥር አንድ ደደቦች ተብላችሁ ተመዝግባችኃል ትክክል ነሽ አንቺ እየሞተ ሀገሩን ከሚወድ ጋር መኖር አትችይም የሚመጥኑሽን መርጠሻል አንቺ ወያኔ ነሽ እንጂ ትግሬን አትወክይም አንቺ እንኳን ከሌላው ብሔር ጋር ለትግራይም ካንሰር ነሽ

  • @mezidali6520
    @mezidali6520 3 года назад

    እውቀትና እውነት እና ግሩም ትንታኔ።በርቱ ጀግኖች

  • @safeibr6981
    @safeibr6981 3 года назад +4

    የስው ልጅ እንዴት እንዲህ በግፍ ይገደላል ምን አይንት ጭካኔ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ayalewnigussie3070
    @ayalewnigussie3070 3 года назад +6

    Welcome!

  • @sosinamerid5137
    @sosinamerid5137 3 года назад +3

    የኦሮሞ ባለስልጣናት እስቲ የታምራትን ሃሳብ ሰምታችሁ ራሳችሁን መርምሩ
    እውነትም በሰው ደም ችግኝ ተክሎ ለማብቀል መሞከር
    መቼነው ግን ይህ መከራ የሚቆመው

  • @yanniyanni5797
    @yanniyanni5797 3 года назад +1

    ታሜ እና ጓደኞችህ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ

  • @dawitteferra6418
    @dawitteferra6418 3 года назад +8

    Who needs yeneta tube when you can watch terara network

    • @techanachewkifle3859
      @techanachewkifle3859 3 года назад

      በኢትዮጵያ ውስጥ ተወልዶ ረዥም ጊዜ ለኖረ ሰው ትንታኔው ሊወድቅ የሚችል አንድ ነገር የለውም ሁሉም እውነት ነው ግሩም ሰዎች ናችሁ ሰሚ ካለ ችግሩ ን በትክክል ገልፃችሁታል የድርሻችሁንም ተወጥታችኋል በርቱ !

    • @freedomtnb351
      @freedomtnb351 3 года назад

      @@techanachewkifle3859 ,
      Tamarat predictions are wrong. Tamarat said the war against TPLF will not last even one week. Now what is he going to say? 150000 one hundred fifty thousand Etiopian soldiers died, 50000 fifty thousand Amhara untrained melisia soldiers died, 25000 twenty five thousands Eritrean mercenaries dies, 7000 to 8000 seven to eight thousand Somalian soldiers died. Why are those young men are dying in Tigray? To satisfy Abiy Ahmed or to satisfy dictator Isseyas Afwerki. Tamarat is young Amhara angry man, he is adding 🔥 to the flame. What Etiopia need today is anpersom like NELSON MANDELA OR
      MELES SENAWI OR KAGAME PRESIDENT OF RWANDA. THE PERSON ETIOPIA DOESN'T NEEF RIGHT NOW IS ISSEYAS AFWERKI AND ABIY AHMED.

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 3 года назад +3

    የሚገርመው ነገር ሥለኦሮም ሢነሣ አስካለ ጆቴ የሚባሉ የወለጋ ሰው እኔ በተወለድኩበት አካባቢ አዲሳባ ብዙ ባሪያ ነበራቸው።

    • @Alexis1003-w6d
      @Alexis1003-w6d 3 года назад +2

      እኔም የአስካለ ጆቴ ጊቢ የሚባል እኔ የተወለድኩበት (ሃይለ መለኮት መንገድ) ቦታ አውቃለሁ! ስለ ጆቴ አቻም የለህ በደንብ ተናግሯል .

  • @ethiohelptube794
    @ethiohelptube794 3 года назад +1

    Good discussion! It will be much better if you invite others into your discussion too!

  • @hananegash9349
    @hananegash9349 3 года назад

    God bless you and your family all the time 💯💯💯💐💐💐👍💞

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 3 года назад +1

    ታምራት ነገራ ምርጡ ንጹህ ኢትዮጵያዊ

  • @antenehfikreselassie4191
    @antenehfikreselassie4191 3 года назад +4

    ፍቅር ተግባር ይጠይቃል፡፡
    ኢትዮጵያ ምንጊዜም በክብር ትኑር፡፡
    "ለለውጡ ሲባል ተጨፍጨፉ" የአብይ አህመድ አገዛዝ መርሆ . .

  • @medid.454
    @medid.454 3 года назад

    What is the meaning of gnigni? Is that mean

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 3 года назад +2

    የኦሮሞንና የአማራን ህዝብ የሚያባሉት ለስልጣናቸው በስልጣን ለመቆየት ብቻ ነው ህዝቡ መንቃት አለበት

  • @yaredsalesawi5176
    @yaredsalesawi5176 3 года назад

    Interesting !!

  • @liyamekonnen4749
    @liyamekonnen4749 3 года назад

    የተራገመ የተረገመ ይሁን ይላል የ/ኢ ቃል

  • @andeethiopia1113
    @andeethiopia1113 3 года назад +1

    ታሜ እናንተ እያላችሁ ታዬና ሽመልስ ድንጋይ እራሶች ሀገሬቶን ይጫወቱባት

  • @cheerfuldifferentclassical9172
    @cheerfuldifferentclassical9172 3 года назад +5

    እውቀት እንደዚህ ነው ስብህናን ያዘለ!!

  • @shitakeb2416
    @shitakeb2416 3 года назад

    አማረ ብዙ ርእሶችን ወይም ከጉዳዩ ጋር ተያያዥ ያለው ጉዳዮችን ታመጣለህ ግን አትጨርሳቸውም በእያንዳንዱ ላይ ግልፅ ሀሳብ ቢሰጥበት ጥሩ ነበር የሰአት ማነሱ ሊሆን ይችላል ። ታምራት አማረ የሚነካካቸውን ሀሳብ ደርዝ ለማሳያዝ እየሞከረ እንዳለ ነው ነገር ግን ጠያቂው ጠቅላላ ጉዳይ ላይ ስለምታተኩር ነገሮችን መፃፍ ብትሞክር እና ጥያቄ ብታደርገው ብዙ ማወቅም ግልፅ እንዲሆን ማድረግ ይቻል ነበር ። በሃገሪቷ ላይ በተለይ በኦሮሚያ ውስጥ ያለው ችግር በኦዲፒ የሚፈፀም ነው ። ለዛውም በአብይ እንዴት ለሚለው ሽመልስ አብዲሳ ስብሰባ ባደረገ ቁጥር ወጥቶ የሚናገረው ክፉ ነገር አስተማሪ የነገረውን ወይም የተማረው ስለሆነ ነው ወጥቶ የሚናገረው እንደገባው ለማሳየት የራሱ ሀሳብ ቢሆን ኖሮ ከሱ በታች ላሉት ያስተምራል እንጂ እራሱ ወጥቶ አይናገረውም ነበር ። በየትኛውም መንገድ አብይ ቀድሞ የተዘጋጀበት ስለሆነ ከሱ ውጪ የሚጠየቁት ሁለተኛ ናቸው ።

  • @sirakasresm5124
    @sirakasresm5124 3 года назад +2

    Tame always my favourite thank you አፌ ቁርጥ ይበልልህ , Amare what a great knowledge....

  • @mesfinmessitube5470
    @mesfinmessitube5470 3 года назад +1

    ታሜ ካነሳሀው ዋና ነጥብ`ዋነኛው ተጠያቂ አብይ አህመድ ነው'.

  • @azmerawbelay6418
    @azmerawbelay6418 3 года назад

    You are right Mr. Tame!!! The problem is government officials do not worry about the death of innocent people. Only God can make a fair decision.

  • @anthonyloveanthonylove2159
    @anthonyloveanthonylove2159 3 года назад

    Is it lecture or interview the first interviewee

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 3 года назад

      That lecture was well needed. A lot of people don't know the basic history of Ethiopian politics.

  • @alimetademadem1028
    @alimetademadem1028 3 года назад

    ትክክል

  • @avlm2011
    @avlm2011 3 года назад

    Excellent!

  • @biki3498
    @biki3498 3 года назад +2

    ያልተረዳችሁት ነገር በግድያው አዲሱ ትውልድ የአማራው ከፍተኝ ጥላቻና በቀል እያበቀለ እንደሁን አላወቃችሁም እጅግ በከፍተኝ በቀል እየመጣ እንደሆን አልተረዳችሁም ዛሬ ገዳይ ነገተገዳይ እንደሆን አላወቃችሁም እመንኝ በቀሉ የከፋ ነው

  • @garedewyilma940
    @garedewyilma940 3 года назад

    ታሜ ትንታኔዎቻችሁን በናፍቆት ነው የምከታተለው በጣም አሪፍ ነው። ነገር ግን የእንግሊዝኛ ቃላትን መስማት የማይችሉ ፕሮግራማችሁን የሚከታተሉ ስላሉ አማራጭ ቃላት በአማርኛ ከሌለ በስተቀር የእንግሊዝኛ ቃላት ባትጠቀሙ ጥሩ ነው።

  • @HD-vx5gp
    @HD-vx5gp 3 года назад

    I fully agree with today's topic

  • @moreethiopian898
    @moreethiopian898 3 года назад

    ተራራውች የዘወትር ተከታታይ ነይ ምርጥ ናችሁ በርቱ

  • @laylamohamed5358
    @laylamohamed5358 3 года назад +1

    ጠቅላዩ ሳስባቸው የሰው ደም ሚያረካቸው ግድያ አሰቃቂ ግድያ ጀብዱ ሚመስላቸው በራሳቸው ዓለም ሚኖሩ ሀላፊነት ጭራሽ ማይሰማቸው ሰው ናቸው አ የወገኖቻችን ደም ይጮሃል አላህ ይፈፈርዳል የእጃቸውን ማግኘታቸው አይቀርም።የሳቸው ልጆች ላይ ይሄ ግፍ ቢፈፀም ህመማችንን ይረዱት ነበር

  • @jsjsjkskdkdkd1972
    @jsjsjkskdkdkd1972 3 года назад

    እጅግ ድንቆች ናችሁ ሃላፊነት የሚሰማችሁ በውቀት የምትመሩ ፕሮፊሽናል ጋዜጠኛ ናችሁ እግዚአብሔር ሰላምና ጢና ይስጣችሁ

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 3 года назад

    ከዚህ በላይ ምን ማለት ይቻላል።እንዲያውም በዚህ ጋጠወጥ አስተዳድር በህይወታችሁ ላይ( እንደነስዩሜ)አደጋ እንዳያደርሱባችሁ እየሰጋሁ ነው።እግዚ ይጠብቃችሁ።you said it all

  • @Saba.bayene
    @Saba.bayene 3 года назад +1

    ኢትዮጵያ እዝላይ የመድረሳ ዋና ተዋናይ አብይ ነው አገር እንዲፈርስ የሚፈልግ መሪ እንዴት ነው አገር የሚያድነው ብቻ ተስፋችን እግዚአብሔር ነው

  • @woubshetakafawork172
    @woubshetakafawork172 3 года назад +1

    ይህን ዝግጅት ሁላችንም ኢትዮጵያውያን እንድናጋራው አሳስባችኇለሁ ::እጅግ ወቅታዊ ,ጠቃሚና እውነት ነው ብዬ አምናለሁ ::እናንተም በጥሞና አድምጡት !

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 3 года назад +3

    እናመሰግናለን አሪፍ ውይይት ነው ያራዳ ልጆችኝ እሚሰማ የለም እንጂ 🙏💚💛❤️
    ደሞ ሰብስክራይብ አድርጉ አይቆጥርም

  • @atseminlik2816
    @atseminlik2816 3 года назад +4

    ሰላም ተራራ ኔትዎርክ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 3 года назад

    Betam tikikilegna explanation. Wow.

  • @Dani-Harer
    @Dani-Harer 3 года назад +2

    ታምራት ነገራ እንደሚለው ከሆነ ኢትዮጵያ እንድትፈርስ የሚፈልግ የአማራ ብሔርተኛና ልሂቃን አለ ማለት ነው : ይሄ በሳቅ ፍርስ ያድርጋል 😂 አማራውን እኮ ዛሬ አይደለም መገደል የተጀመረው እንደዛማ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ሳይሆን ከ 10 ዓምት በፊት ከበቂ ብላይ ምክንያት ነበር የሕን ለማድረግ : ነገር ግን " የአማራ ሃገሩ ኢትዮጵያ ናት " በሚል መስሎኝ አስከዛሬ መከራውን እየበላ ያለው : ለማንኛውም ትግስታቺን አልቆአል ከሰው መሳይ አውሬ ጋር ከመኖር የሚለየው ለይቶ ለብቻ መኖሩ ይመረጣል : ይህን ስንል ያስከፈለንን ዋጋ ከፍለን " እርስት በ ሺ ዓመት " የሚለውን የአባቶቻችንን ቃል ይዘን እርስቶች አስመልሰን ይሆናል እመነኝ ለዚህ የመጨረሻውን ፊሽካ ነው የምንጠብቀው ይሄን ደግሞ ከ3 ወር በፊት አሳይተናል !! በተረፈ ጥቅላይ ሚኒስትሩ ሰይፉን አልመዘዘም ያልከው ነጭ ውሽት ነው አይተነዋል እኮ ለሚሞተው ወገኑ የተነሳውን ጀነራል አሳምነው ላይ እንዴት በቅፅበት እንደተመዘዘ : ይሄን ደሞ አንተም (ታምራት ) ታውቀዋለህ ለማንኛውም ላንተ የነበረኝን አክብሮት በፍቃድህ አሽቀንጥረህ ጥለከዋል እና እንዳከብርክ አልገደድም 😏 ::

  • @nahomayele6583
    @nahomayele6583 3 года назад

    Tame Keep it up.............say it as it is

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 3 года назад

    ስለኢትዮጵያ መሰረታዊ ችግር ብዙ ተብሏል ለብዙ ዘመናት ወደ ወቅታዊ ሁኔታ መግባት እንቻል ፡፡ አማራ ለጊዜ ዋጋ መስጠትን አያውቅበትም ወቅቱን ጊዜውን ስዓቱን የሚመስል ውይየት መልክም ሳለ ወደኋላ ለመደርደር የታሪክ አዋቂነት አይደለም አናት አናቱን መናገር ነው እንደታምራት

  • @tsionawithabesha4972
    @tsionawithabesha4972 3 года назад +1

    መንግስት ሊማርበት፣ ሊሰማው የሚገባ ጥልቅ ውይይትና የሰላ ትችት

  • @yilmaaklilu5615
    @yilmaaklilu5615 3 года назад +1

    ታሜ ለእውነት የቆምክ በትክክል እያስቀመጥክ ነው ግራ ለተጋባን ትንትን አርገህ አስቀምጠሃል አድናቂህ ነኝ

  • @rahelbelay8330
    @rahelbelay8330 3 года назад

    ያሳዝናል ምን እደምል አላቅም😭😭😭😭😭😭😭👍😭😭😭😭 እናተም ራሳችሁን ጠብቁ ወገኖቼ

  • @focus.15
    @focus.15 3 года назад +1

    ግድ የለም ነፍጦች ከኢንግድህ ወዲህ የዘራችሁትን በቅሎ ማጨድ ብቻ ነው!

  • @abathunadmassu2888
    @abathunadmassu2888 3 года назад +1

    የተማሪዎችን እንቅስቃሴ በሚመለከት የ1966 አብዮት እንዲፈነዳ በተማሪዎች የበለጠ ይቀነቀን የነበረው አስተሳሰብ የብሔር ጥያቄ የመደብ ጭቆና ሲፈታ አብሮ ይፈታል የሚል እንደነበር መገንዘብ ያስፈልጋል ።የዚህ አስተሳሰብ አራማጆች በደርግ ከተጨፈጨፋ በኋላ ነው የብሔር አስተሳሰብ ገኖ የወጣው ።

  • @mikolucky
    @mikolucky 3 года назад +1

    Tame as you said, it just feels like a dream. I have never thought such a level of insanity could be witnessed with the so-called leaders, cadres, and almost everyone involved with the current government. These people are capable of sleeping peacefully and even take part in some kind of celebrations while many innocent people are dying daily. For me they are behaving like addicted gamblers, they will lose it and in a very bad way.

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 3 года назад +1

    እራሳቹ ጠብቁ ታሜ ጠቅላዮ ስራውን እረስቶአል ስለ ውይይቱ እናመሰግናለን።

  • @menberedegefu7505
    @menberedegefu7505 2 года назад

    ሰሚ ጠፋ ! ይሀው የተባለው ቁጭ !የትነው ማቆሚያው

  • @gebermichaeltibebu4162
    @gebermichaeltibebu4162 3 года назад +1

    ታምራት ነገራ = ቴድሮስ ፀጋዬ

  • @ethiopiaethiopia2718
    @ethiopiaethiopia2718 3 года назад +2

    በሌሊት በቀንም በጎች ከተበሉ፤
    ቀበሮውን ሳይኾን እረኛውን ፍሩ።
    ©ሠይፉ ወርቁ

  • @woubshetakafawork172
    @woubshetakafawork172 3 года назад

    ታሜ በጣም የተከበርክ ኢትዮጵያዊ ነህ ::ይህ ዝግጅታችሁም ለሀገር እጅግ ጠቃሚ እንደሆነ አስባለሁ ::
    አንድ ነገር ግን ቢሆን የምለው እንዲህ ያለ መልእክት ግን ኦሮምኛ ብቻ ለሚያውቀው የኦሮሞ ወጣት ይደርሰሰዋል ወይ ? የሚሰማው አይመስለኝም ::ቢሰማውም በካድሬዎች ተዛብቶ ነው ::አንዳንዴ በጣም እንደዛሬው ያለውን ውይይት በኦሮምኛም የሚቀርብበት መንገድ ቢኖር እላለሁ ::ምክንያቱም ኢትዮጵያን ልእዚህ ደረጃ ያደረሳት የኦሮሞ ና የትግራይ ልሂቃን የሃሰት ትርክትና የእንሱ አፍራሽ እንቅስቃሴ ነው ብዬ ስለማምን ነው ::

  • @matthewtsegaye4802
    @matthewtsegaye4802 3 года назад

    Tame Mr. አንጀት አርስ

  • @silvercoin4153
    @silvercoin4153 3 года назад

    Please stop the Violent in Ethiopia.It hurts so much to see our Ethiopian brothers and sisters die, to be made worth nothing for anything in the world.😭🇹🇷

  • @fitawrari307
    @fitawrari307 3 года назад +4

    ታሜን ስብስክራይብ አርጉት ጠቃሜና መካከለኞ ስው ነው

  • @benshibru
    @benshibru 3 года назад

    ያለንበትን አሳሳብ ችግርና ምንጩን ያገናዘበ ጥሩ ዉይይት፣ ለመንግስት ፣ ለአማራና ለኦሮሚያ ክልሎቾ ቀይ መብራት!!!!!!!!