ሰበር ሰበር - እስራኤል ከሩሲያና ኢራን አስደንጋጭ ውሳኔ ሰማች በሊባኖስ ውጊያ ቀጥሏል
HTML-код
- Опубликовано: 14 ноя 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌼🌼🌼🌻🌻🌻
ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሣችሁ በአሉ የሠላም ያርግልን ጥሩ ነገሮችን ምናይበት ምንሠማበት አመት ያርግልን
ጠዖታም ሁላ
እንኳን አብሮ አደረሰን ☦️
@@belayshebo3149ብሽቅ 🤬
@@belayshebo3149 ምን አስነበበሽ የልብሽ ከደረሰ በኋላ መሳደብ kkkkk
ምን አቃጠለሽ ቅናታም@@belayshebo3149
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰህ አቤላ እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን🙏
ለቤሩት፡ሰደታኞች፡ድምፅ፡ሁነልን፡ 8:37
እዴትነዉ ምናረጎ ዉደ
እውነት ነው ድምፅ ይሁኑን በራራ የለም አሉ እግዚአብሔር ይጠብወን
geta kelela yehunachu 🙏
እኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ መስቀሉ🎉🎉🎉
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አቤል❤❤❤❤
ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ
ሰላም ለሰዉ ልጅ በሙሉ ይሁን እግዚአብሔር ስደተኛ ልጆቹን ይጠብቀን ወጥቶ ከመቅረት አምላክ ይሰዉረን
Amen Amen Amen ✝️ 🙏
Egziabher yetebkachu
እየሱስ ያድናል ❤️❤️
የእግዚአብሔር ልጅ የሆነዉ እግዚአብሔር አብ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዘለአለም ሞትና ጥፋት ያድናል በአለም ላይ ሊመጣ ካለዉም መከራ ያስመልጣል
ክክክክ
ከዘላለም ሞት ያድናል ያችእየሱስ አኡዙቢላህ
@@ኢክሩነኝኡሙአብደልሀኪምእስቲ ተያት በፈለጠችበት ትመን ያለማወቅ ነዉ መቸም ወንድ ልጅ የምታመልከዉ
መለከል መዉት መጥቶ ሲይዝሽ እየሱስ አድነኝ እድትይ ክክ
እየሱስኮ ፍጡርነዉ እደኛዉ ሰዉነዉጂ አያድንም ለራሱም ከአላህ ምህረትን ይጠይቃል
አወ እህት አላህ ሂዳያ ይስጣቸዉ@@halimahalima3974
@@halimahalima3974 ምኑን ነው የፈለጠችው ድንጋዩ ነው
ለኛ ለኢትዮጲያዊያን ደሞ የሰራዊት ጌታ የአለም ሁሉ አባት የሆነው እግዛብሄር አለልን እሱ ይጠብቀናል ምንም እንካን ወደ ሀገር ሚያስገባን መንግስትም ሆነ ሌላ አካል ባይኖርም እኔ የሚያሳዝኑኝ ወረቀት የሌላቸው በጦርነቱ አካባቢ ያሉ እህቶች እጅግ ያሳስበኛል እግዚዮ አባት ሆይ በደምክ ሸፍነን እንጂ ማናቸውም ጦርነቱን ማቆም አያስቡም 😢😢😢😢😢😢
አሜን 😢😢😢 ያው ወረቀት ኖረን አልኖረን ማንም ካለንበት አያድነንም ከእግዜር በስተቀር😢😢
እንኳን አብሮ አደረሰን አቤሎ ድል ለሊባኖስ
እኔ ቤሩት ነኝ እና በጸሎታቸው አስብን
እኔም
እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን በሰላም ወደ ሃገራቹ ይመልሳቹ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
enem
እኔንም በጾለታቹህ አስቡኝ አመተ ስላሴ እያለችሁ
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን 🙏🙏🙏
ሰላም ለአለም 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ፫ እንኳንአብሮ አደረሠን🙏
መልካም አቀራረብ ነው ::
ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእዬሱሰ ክርስቶስ ለብራሃነ መሰቀሉ እንዃን አደረሳቱህ በል አለዛ እንዃን አደረሳቹህ ማለትህን አቁም።
እስራኤል ማለት ከእዝጋቢሄር ቀጥላ ማንኛውም ማድረግ የምትችል ጀግና ሀገር ናት
በናትህ የማስታወቂያው መብዛት በጣም ያሰለቻል
ሩስያ ግን በእስራኤል ጉዳይ ባትገባ
ሩስያን እወዳታለሁ ነገር ግን እስራኤልን እጅግ በጣም አብልጨ እወዳታለሁ❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤
እስራኤልን,የሚችል,ምድራዊ,ሀይል,የለም
አሜሪካ እየረዳቻት ነው እጂ። እሷ ሞን ሀይል። አላት
እርዳታ ነው የሞ የሰው እጂ ሁልግዜ ሙሉ አያደርግም አንድቀን ይጥላል የሷ ምን አይል አላት ደሞ 😂😂
እየሱስም ጭምር
እስራኤል የአሜሪካ ተላላኪ ውሻ መሆንዋን ብነግርህ ምን ይመስልሀል
ጀዝባ የንፁሃንን ነብስ መንጠቅ ለአንተ ጀግንነት ነው
ፈታሪ እሰራኤልን ከክፎ አሳቢዎች ይጠብቅልን
I am from lebanon ,Think of me in your prayers ,ethiopan
حسبن الله
ድል,ለእስራሄል,
ዉሻ የዉሻ ቡችላ
ቤሩትዬ ሁለተኛ ሀገሬ ክፉ አይካሽ
ሽርሙጣ ነው ያለው አገር አሰዳቢ ናችሁ
ያ ማስታወቅያ ህ አስጠላኝ ሁሉም ግዜ በቃህ 🤜
አቤል እስራኤል ምንም ድንጋጤ ውስጥ አትገባም። ምክንያቱም ባላት ነገር ትተማመናለች። አታስብ እንደገና አትጨነቅ። እስራኤል ብዙ አታወራም እንድህ አደረግን ደመሰስን ምናም አትልም።
የሚያሳዝኑት ሰደተኛወገኖቻቺን ሲከራተቱእዲሁባልቀሩ
ድል ለፍልስጥኤም❤❤❤❤
ድል ለእስራኤል ስትሉ የነበራቹህ የት አላቹህ ቤሩት 50%ክርስቲያን ናቸዉ እነሱ ግን እየጨፈጨፉት ነዉ እነሱ እኳን ለሰዉ ልጅ ለእየሱስ እኳን አላዘኑም
አለን ድል ለእስራኤል
እስራኤል አንቺ እንደምትይው ስባዊነት የጎደላት ሀገር አደልችም ሀማስ ከህዝብ ጋር ተደባልቆ ነው ህዝብን ያስጨረሰው ሄዝቦላም እንደዛው እና ከኑግ ጋር ያለ ሰሊጥ አብረህ ተውቀጥ ነው ነገሩ
የሞተው ይሙት እንጂ የአለማችን አሸባሪዎች ሁሉ በጀግናዋ እስራኤል ይጠፋሉ ሁሌም ድል ለእስራኤል ቤሩት ስህተት የሰራቸው እነዚህ አሸባሪዎች በሀገሩዋ እንዲኖሩ የፈቀደች ቀን ነውና ዋጋ ትክፍል ግን ሀማስ ወደም ሂዝቦላም ተቅማጥ በተቅማጥ ላይ ነው ይጠፋል የምን ስምምነት ነው ቀጣይ ኢራን ነች ቀኑዋ ትጠብቅ
😂 ቆይ ጠብቅ እዛው ባለህበት ቤትህ በቦንብ ይፈርሳል 🤣@@abebaseyiume8949
@@JuneJune-i8m 🤣🤣🤣🤣
ኦ አምላኬ ህዝብህን አድን አይዣችሁ ኢት ኤርት ስደተኞች ተባበሩ እግዝሐብሔር ከናንተ ጋር ይሁን❤🎉
በእርሱ የሚያምን የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ አንዳይጠፋ አግዚአብሔር አንድያ ልጁን አስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን አንዲሁ ወዷልና ዮሐ 3:16 አየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም ሞት አና ከሀጢያት ያድናል።
Amen❤
አሜን❤
አሜን
ጌታዬ ሆይ ስደተኞችሁን ጠብቅ😢
ምዕራባውያን ግን ይገርማሉ !
1 ዓመት እስራኤል ከሒዝቦላ የሚሳኤል ውርጅብኝ ሲያዘንብባት ፣የእስራኤል ዜጎች ቀያቸውን ለቀው ከ7 ወር በላይ በመጠለያ ሲቸገሩ ምዕራባውያን አልጨነቃቸውም ።
አሁን እስራኤል ትግስቷ ተሟጦ አልቋል ።
ፍርዱ ሚዛናዊ አይደለም በግልጽ አሸባሪውን ሒዝቦላ መደገፍ ነው !
@@aschalewambaw6943 ከእስራኤል ያለው እግዚአብሔር ስለሆነ እነሱ ይጠፋሉ ሲጀመር እስራኤል ለነሱ አታንስም ድል ለአባቶቼ አገር 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪💪 እስራኤል ታሸንፋለች።
እኔም እኰ ምለው እሂን ነው ሀማስ ገብቶ ከቤታቸው ንፁሀን ሲገል ዝም አሉ ሀማስ ሲመታ ለምን ይላሉ ሂዝቦላ ደግሞ አመት ሙሉ ሀማስን ለመደገፍ እያለ ብዙ እሮኬት ሲልክ ዝም አሁን አፀፋ ሲመለስ እስራኤል እያሉ መንጫጫት አመለካከታቸው በፍፁም ሚዛናዊ አደለም ግን ደግሞ ሁሉንም ትበልጣለች ❤❤❤እስራኤል❤❤❤❤
ማዳም ጥላኝ ህደች ልጆቿ ይዛ ግን ያለሁበት ወደ ሙሽራህዬ ነው ፈራሆ😢😢😢😢😢
passporte she በጂሽ ከሆነ ቤቷን ዘግተሽላት ቢሮ ሒጂ ይዞት ይሒድ ክፍ😢😢😢
አረ ውጪ ቶሎ ብለሽ 😢😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ
Egziabher yefredbat abo kechalish weche
አይዞሽ እማ እመብርሀን ትጠብቅሻለች አትፍሪ
እንዲሁ ሳስበው ጦርንት የሚያስጀምረው አቤል ብርሃኑ የእትዮ ውይንዋ ልጅ ኑው
ስማ እስራኤል የቃል ኪዳን ሀገር ነች አትጠፋም ኢራን እና ሩስያ ገደል ይግቡ
እስራኤል አትደነግጥም
ቅድስ አገር አሰራኤል ደሉ የአንቺ ነው ሁሊም ከፍ በይልን🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤❤
እኔንም አስቆጥቶኛል።ከፑቲን ልንጣላ ነዉ።
😂😂
ጌታ ሆይ ቤሩትን ጠብቅልን😢
አታጋንነው በተለይም ርዕሱ ን ትጠላለህ....
ቆይ ቤሩት ያለነው ተመዝገብ ተብሎ ስል ቁጥር ተለቋል ግን በሁሉም ቁጥር እየደወልነው አያነሱም ስትቀናችን ጭቅውስጥ ነው የለነው ለዛውም ሳይዳ በጣም ከባድ ችግርውስጥ ነው ያለነው ጭራሽ በረራም ተዘጋ ተባለ ብቻ አላህ ይድርስልን😢
@@زينب-ي5ز9م ዉሸታም ናቸዉ
አብሽሪ እህቴ የት አከባቢ ነሽ
Egziabher yetebkachu kebad new Thelot adergu
Yet akebabi nesh lijoch eyeredu new degmesh mokiri yseral wed beirut metat alebachu
@@salamasefa6001 ሳይዳ የሚባል ቦታ ነኝ አለች እኮ እማ እኔ ትሪፖሊ ከተማ ባርሳ አካባቢ ነኝ እስካሁን ምንም የለም ከአንዳንድ የርቀት መሳሪያ መሰማት ውጪ ብቻ እግዜር ይድረስልን እንጂ😢
ሰላም ለአለም ሁሉ
እስራኤልን የነካ ሲዖልን ይነካል
ታላቅ የቁጣ ቀን እየደረሰ ነውና ከሚመጣው የፍርድ ቀን መዳን በእየሱስ ክርስቶስ እንጂ በማንም የለም::
እየሱስን የገደሉት አይሁድ እስራኤሎች ናቸው አሎ አሎ ሰው አታሉኩ ንቁ😂😂😂😂
Shalom 🇪🇹❤️🇮🇱🤝🙏💪
Selam Le Lebanon ke geta Eyesus Dili Le lsrael 🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️🇱🇧🇱🇧🇱🇧🤲🤲🙏🙏🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲Dili Le lsrael 🇮🇱💪💪💪💪💪
አቤል የኢስራል ሟቾችን ቁጥር ለምድነው መትዘግብልን ???
ኢትዮጵያ መንግስት ካለ ለምን እንድ ሊሎች ሀገሮች አያድርግም ፓስፖርት ቢኖራቸው ባይኖራቸው ኢትዮጵያዊ መሆናቸው ብቻ በቂ አይደለም ተጠንቀቁ ከማለት ውድ ሀገራቸው ቢመልሳቸው መልካም ነው ሊሎች ሀገሮች ስለትኬት ስለ ክፍያ አይጭነቁም ስለ ዜጎቻቸው ነው እንጂ
🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱
በጣም እኮ ነው ምታስቁት ሂዝቦላ ደበደበ ትላለህ ግን አንድም የአእስራኤል ዜጋ ዝቡን እሽ ያለው የለም እናት ሀገር እስራኤል እንኳን ከአንች ሆንሁ እንኳን ወታደርሽ ሆንሁ ይቀጥላል 💪🏼💪🏼💪🏼
ኢራን ያእስራኤል መዳኒት ናት ኢራን ❤❤❤❤❤
አለህ ያግዘቻው
Hhhhhhhhhh
ቤሩት ነኚ ያለሁት ግን ድሉ የእሰራኤል ነዉ🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@@hgttgyyyghh4139 ቃሽም
@@hgttgyyyghh4139 ቃሺም እከከም
የኢትዮጵያ መግስት ስደተኞችን ያስወጣቸው አቤሎ
እስራኤል. ማንም አይነካትም መድከምነዉ
ታጠፍቸዋለች እንጂ ጠብቁ ማን እንደሚጠፋ
ቃሉ ይፈፀማል
🤝🙏🇮🇱❤️💪
😂😂ቃሉማ እደምጠፋ ነው እናያል የኢስራኤልን መጨረሻ
I am very sorry about your
ቤሩት ተይ ተብላ ነበር አላርፍ ያለ ጣት አር ጠንቁሎ ወጣ
😂😂😂😂 እኮ አሁን ኡኡ ሰትቀምሰ😂😂
@@zerthunabay6955 ሠራተኛ ላይ መጮህ ለምዳ
😃😃😃😃😃😃
በትክክል.አላድብ ብላአ ለኛም.ጠንቅ.ህንችን ምን አለብት.የሀገሩ.ኢይኮኖሚ.ባስተካክልበት.ሀገሪቶ.እየተራበች.እሱ ጣርነት.ያውጃል.አለምታደል ማለት እዲኢ ነው
ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች 👉 ለዓራቦችና ለሩሲያ አሜን ሀሌሉያ 🔥🔥🔥
ወይ የሰው ልጅ መከራ 😢
ቲክቶክ 1:07
ቆይ ግን እስራኤል ላይ ሰው አይሞትም እንዴ እሮኬቱ ሰው አይገድልም ሁሌም የቤሩት ናቸው እንደሞቱ የሚገለጠው😊
Enam yaligebagi esu new
@Ayehut
ዓለም አቀፍ የዜና አውታሮች መሰል መረጃዎችን እንዲያሰራጩ አይፈቅዱላቸውም። ከፍ ሲልም ከዜና አውታሮቹ መካካል የተወሰኑትን ቢሯቸውን ዘግተው ለቀው እንዲወጡ ሁሉ ያደርጋሉ። እንዲህ አይነት ዘገባ የዜጎቻቸውን እና የወታደሮቻቸውን ስነ ልቦና ስለሚሰልብ እንዲታፈን ያደርጉታል። በስርዓቱ ህዝባዊ አመጽ ሰለሚቀሰቅስባቸውም በይፋ አያወጡትም። ነገር ግን እስራኤላዊያን ዜጎች የሚፈጸምባቸውን ጥቃት አልፎ አልፎ በተንቀሳቃሽ ምስል በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ይለቃሉ። በተረፈ ብዙ ህልፈት የማያስተናግዱት ለመከራ ጊዜ እንደ አይጥ የሚደበቁበት ከመሬት በታች የተሰራ የቤት ጉድጓድ ውሰጥ ስለሚገቡ ነው። ለምሳሌ ትላንት የእስራኤል ሚዲያ እንደዘገበው ቴል አቪቭ ላይ ያነጣጠረው የየመን ሁቲዎች ሚሳኤል የኬኔሴት አባል ቤኒ ጋንትዝን ጨምሮ ሁለት ሚሊዮን እስራኤላውያን ወደ ጉሬያቸው እንዲገቡ አድርጓል። ከዚህ በላይ እስራኤልን እየታደገ ያለው አይረን ዶም የተባለው ዘመናዊ የጦር መሳሪያ ነው። በሺዎች የሚቆጠሩ ሮኬቶችን አየር ላይ የማውደም አቅም አለው። በተረፈ ሐማስ እንደ ሾላ ፍሬ ያረገፋቸውን ታንኮች ለመቁጠር ስለሚያታክት እሱን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ እዚህም እዚያም መፈተሽ ነው።
@@Ayehut ይሞታሉ እስራኤል በምዲያ አለቅም ሽፈቷን ተነሱ መሪ የተገደለ አለ ግን ገመነዋን አታወጣም በሚድያ
ይሞታል ይቆስላል ግን አንደነሱ አይደለም አንድ አስራኤላዊ ከሞተ በምትኩ ከነሱ መቶ ይገደላል አርፈው ስለማይቀመጡ
እኔም የገረመኝ እሱ አይደል
❤❤❤❤❤❤
ኢራንና እሩሲያ ገደል ይግቡ😂😂😂
Awo amen amen yigibu
መዳን በመስል ሳይሆን መዳን በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው አሜን አሜን ሀሌሉያ 🔥🔥🔥
እዛው ለራስህ ያዋጣኛል በምትለው በምታምነው እመን ያልበላህን አትከክ አንተ እከካም መናፍቅ፣ እናቱን ጠልቶ ልጁን እወዳለሁ የሚባል ነገር የለም፡፡ እርሱ ወዶ ያከበራትን ድንግል ማርያምን፣ እርሱ ወዶ መርጦ ያከበራቸውን ፃድቃን ሰማእታት ሁሉንም ወገኖቹን የፀጋ አክብሮትና ስግደት እንደየደረጃቸው ይገባቸዋል፡፡ የአምልኮት ስግደትና ውዳሴ ግን ለእግዚአብሔር ብቻ ይገባዋል፡፡🙏
ወገኖቼ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ ምዕራባዊያን በጣም ይገርመኛል አንቺ ታመጪው አንቺ ታሮጪው ክርቢትና ጭድ የሚያቀርቡትም እነሱ ናቸው እሳቱንም ለማጥፋት የሚሞክሩ እነሱ ናቸው
መቼም ቢኦን ፑቲን እስራኤልን አይወጋም
ለምን?
Mewgatu ayikere nw yishnefal enji
እየገባቹሁ ድል ለእስራኤል ድል ለሂዝቦላህ ምናምን የምትሉ ግን ጤነኛ ናቹሁ ጦርነት ምን ድል አለው ኪሳራ እንጂ የሚቀጠፈው የሰው ልጅ ነው ስላም ለአለም ሙሉ ይሁን።
ትክክል ጥሩ ሀሳብ መስጠት እያለ ድል ድል ይላሉ እኛ አብዛኛወችን ቤሩት ነን ኦፍ እግዚአብሔር ስላሙን ያውርድልን😢😢😢😢😢
❤❤
የቤሩት አረቦች ምስኪን የቤት ሰራተኞቻቸውን ቤትውስጥ ዘግተው እያስጨረሱ አረ ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው
ለምን አባታቸው መጡ ወደ አረብ ደግ አርጉ
@@haleemadubai2406 አንቺም ስደተኛ ነሽ ክፉ አትናገሪ ነገ ባንቺ ምን እንደሚሆንብሽ አታቂም።
@@haleemadubai2406ግን አንችን.ያቁሻል.እስከመፈጠርሽም.አያቁሽም ባንስ.ስደተኛዋ የሀገርሽ.ልጅ ናት.ያንችን.ክፉ አትወድም.ብቻአ ፈጣሪ.ቀልብ.ይስጠን.ለሁላችንም.
@@bettymolo8711 ትላት ድል ያአላቹ እያጨበጨባቹ ነበር በራሳቹ ስደርስ እኝኝኝኝኝኝ ትላላቹ
@@VlaMohammad ክፉ የተናገርህ አንተ አርብ ምን አርገህ ችጋራም ወገንህ ሰብስቦ ያአዙልህ
My king 🇮🇱💪🇮🇱
😏😏😏
Evils 😈
አንደኛ ነኝ ቤሄሩት ያላቹ እንዴት ናቹ ማታ እኛ ጋር አስፈሪ ነበር😢
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን እኔ ጋር እስከዛሬ ምንም የለም ተመስገን
ቆንስላ ተመዘገባችሁ እኔስ ግራ ገባኝ
የት ነሽ ማሬ አይዞን 😢😢😢
የት ነሽ😊
@@MobilePlus-ml8de ዛሃሌ
እሄው አሁን ኤርፖርት አካባቢ አፈንድተውት ሄዱ አባካቹህ ድምጽ ሁኑን
እንሻላህ allh isrieal መጥፊያ ቅርብ ነው
Mn agebah besewu ager !
עם ישראל חי
🤲🤲🤲🤲🇱🇧🇱🇧
እስራኤልን የነካ የለውም ዲካ ድል ለተገፋው እስራኤል
😂😂😂😮
Abel what about Ethiopia internal war?
ስላገርህዘግብ
ሩስያ እንዳንጠላሽ እንወድሽ ነበር
ABETOO MARENE YEKERE BELENE SELAME LE ALEMACHENE...
የእስራኤል የማ ያስ ነካ አንዱ አምላክ አላት አለም ቤጫጫ ምንም አያመጡም እደሚተኮሰው ከሆነ እማ። ከፍተኛ ነው ግን አያስነካትም አንዱ አምላክ ድል ለቅድስት እስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
አምላክ የላትም እስራኤል
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ስደተኞቹን ይጠብቀን🥺🙏
ድንግልናዋ...ጌታን..እስክትወልድ..ነበር....አኮ
ኢስራኢል ምንም ኣይትፍርሕን ኢያ መጥረሻ ኢስራኢል ትዕውት
ማታ ማታ እየደወልኩላት ምታዋረኝ ልጅ ነበረች ቤሩት ከተማ ውስጥ ፍልቅልቅ የሆነች እንዴት ሆነ ይሆን ድምፃ ከራቀኝ ሳምንታት አለፈኝ
ፊትለፊት ውጊያ እስራኤል ኣትወጣውም ትጠፋለች
እኛ ደግሞ ኢትዮጵያ የሚገኙ የእስራኤል ደጋፊዎችን እንዋጋለን
የዉሸት...ዜግነት..ያላቸዉ..ሊባኖሳዊ..ናቸዉ..እኮ...የትኛዉ..ትክክለኛዉ..ፈረንጅ..አለና..ነዉ.አፍሪካኖችን...ግን...በር..እየዘጉባቸዉ...እነሱ..ሊባኖሶች..ግን..ብዙ..passport,,ሰላላቸዉ...ይወጣሉ.....ከቻልን..ለአፍሪካ..ህብረት..ሪፖርት..እናርግላቸዉ....የእግርረኛ..ጦርነት..ከጀመረ..ይከፋል....እንፎጠን
i agree with you😢🙏
እስራኤል ለአለማቀፍ አስፈሪ ሀገር ናት 🇮🇱🇮🇱🇮🇱
ኣሜሪካ ድረሽሊኝ😂
ወይኔ ኧረ ተዉ አስተያየት ሰጪዮች አቅሜቹ እወቁ ወይ ፀልዩ ለአለም አለበለዚያ በመፃፍ አታሽቃብጡ አገራችን እናስ የራሳቹ እያረረ የሌላውን ማማሰል ምን ይሉታል😊 ወቸዉ ጉድ
Yareb wudiket le esrail
Keyet new mitametaw bel
እስራኤል ዘጠና ሰው ገደለች ሰማንያ ሰው ገደለች ሄዝቦላ የምትወረውረው ሚሳኤል ዝናብ ነው እንዴ
ሩሲያ መጥፊያዋ ደርሷል።
የእስራኤል ን አውሮፕላን ሚያነድ ይጥፋ
እኔ ኢራ ነኝ እውነት መግዛት እላለሁኝ ምንም ችግር የለውም በኃላ መንግስቶቹ ሲጣሉ
Hh esrael ttafalach