This documentary about አይዳ was truly inspiring! Despite the divorce, አይዳ managed to maintain a strong and positive relationship with her ex-husband ንዋይ ደበበ, proving just how amazing and resilient she is. Her strength and commitment to family values are truly admirable. Thanks for sharing this beautiful story; I have so much respect for አይዳ and her dedication to keeping the family bond alive. Much love and respect❤
አይዳዬ, You inspire people, not by showing them how amazing you are, but by showing them how amazing they are. መድሃኒያለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሽ ከነመላው ቤተስቦችሽ🙏❤️🥰
Wow, no words. Lots of love and respect. You are lucky enough to spread such love and blessings. Let God bless you more with good health and happiness. I pray for full recovery of your son Selam.
Aidaye melkam enat! Mesale 31 lay yalechiwin set tibelchiyalesh! I am honored to hear about you! You are more than a treasure! Egziabher lebetesebishina lanchi selamin yistesh! I am deeply sadened to hear about your son! God be with him! I will keep you and your family in my heart. You are unique and special! And Neway I admire your work! Especially your song "Yene Deha". I also admire the love you both shared! Beyalachihubet tenenetinana selamn yistachihu! Belijochachihu tekasu. I hope to hear more about you and your work in the future. Blessings and love to both of you! Two people from different background to live this long with love and respect for each other amazes me! You are an example of true love! I wish you well and happiness. Long live both of you! ❤❤❤❤
Aydiye Allah lijishin yimarew 🙏 edime tena ke eman gar yistish. Beduniya yetenegerelish nesh. Allah lanchi emanin, teqiwa sebir Allah yistish ananarish yedenel Islam ☪️ muimin 🙏 Allah yargish.
በአብዛኛው ቆንጆዎች ከቁንጅና በቀር ብዙ ቁምነገር የላቸውም፡፡ አንቺ ግን ከብዙዎች የተለየሽ የምትገርሚ ሰው ነሽ፡፡ ዘመንሽ ይባረክ፡፡
የመልከጥፉዎች መፅናኛ ቆንጆዎችን ማንቋሸሽ።😂😂😂
Exactly
@@sheewaaa401😂😂 I agree
አይዳን ሚወድ እንደኔ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤👍
አይዳን አይቶ የማይመኝ ወንድ እኔ በራሴ ወንድ አልለውም
@@ebrahimendris8744)
አንቺ የመሰለ ሚስት ነዋይ ማጣቱ ሁሌም ይገርመኛል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከ ደስታ ጋር ይስጥሽ❤
ግን ለኔ ብቻ ነው ንዎይና ዲታ አይዳ ሳያቸው ሁለመናቸው ባልና ሚስት ሳይሆን እህትና ወንድም ይመስሉኝል ሲመሳሰሉ ❤
ትክክል @@samiragzachew8903
አይዳም ነዋይን በማግባቷ ነው ታዋቂ ነሆነችው
Yeteleyaye haymanot yalachew bal ena mist mechim ayzelekem
የእናትነት ፈርጥ አይዳ!!! እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ!!!
የምልካም ሴት ተምሳሌት የእኔ ፀባይ ስናይ የእኔ ጀግና የእኔ ደረባባ እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ይስጥሽ የእኔ መልካም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይዳ አንድ እናት ለልጆ ማድረግ ያለባትን አድርጋለች ለእኔ ግን አሁን ላይ የምትሰራውን ስራ ለነብሶ ስንቅ ያዘጋጀች የዋህ ኢትዮጵያዊ ሴት ናት እግዛብሔር ኑሮሽን ይባርክ እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥሽ የደሆች እናት የተራበ አጉራሽ ያድርግሽ ተባረኪ❤❤
ደግሜ ደጋግሜ መዳንአለም ልጅሽን ይዳብስልሽ🙏🙏🙏
በጣም ጎበዝ ሴት ናት ። ልጇቿን ስብስብ አርጋ የኖረች ሴት ። ነዋይ ግን ልጁ የምታክል ሴት አግብቶ የወንድ ልጁን በሽታ ላለማየት አገር ጥሎ ኢትዮጵያ ገባ። እሷ ግን የራሳን ኩላሊት ሰጣ ልጇን አተረፈች። ባል ተብዬ ያን ሁላ በድሏት ስለ ነዋይ ክፉ አታወራም ። ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤
ምን ያህል ታቂያለሽ ስለእነርሱ?
ሀገራችን እንግባ ሲላት አልገባም ብላው ነው የተለያዩት እንጂ አንቺ እንዳወራሽው አይደለም
በፍፁም! ውሸት ነው: እሱ ነው መጀመሪያ ሌላ ሴት ጋር የሄደውም ያስረገዘውም:: ክብሯን የምታውቅ ሴት ስለሆነች እዚህ ጋር ወራጅ አለ ብላለች:: ሙሉ ሴት ነች::
ትክክል እሷ ሀገር ቤት ተጠቃላ መኖር አልፈለገችም እሱም ተናግሯል እሷም ተናግራለች በስምምነት ተለያየን ብላ 10አመት ጠበኳት እንድንገባ ወደ ሀገር እሷ እንቢ አለቻ ምን ያርግ@@sirgutamera4806
She is real christian.
አይዳዬ የሰፈሬ ልጅ ስትፈጠር ጀምሮ ንፁህ ልብ ያላት ልጅ ነች ጎረቤትም ነበርን ከሀገር ከወጣሁ ስለቆየሁ የሀሰንና የፈጡሜን ማለፍ አሁን ሰማሁ ነፍስ ይማር እነ ትቸር እንደልቡን ኤርምያስን አክስቶቿን በጠቅላላ የሰፈሬን ሰዎች ከብዙ አመታት በኋላ አየኋቸው
የአካባቢያችንን ገፅታ እረስተሽዋል ማለት ነዋ
ሙስሊም ነበረች ማለት ነው
Ayehut betam achet new
መርሳት አልረሳሁትም የልጅነት ነገር ስለሆነ ፍንትው ብሎ ነው የሚታየኝ ግን ሰዎች ሲነግሩኝ በጣም ተለዋዉጧል ይሉኛል
@@AbdulfetaSultan-ui5vh መርሳት አልረሳሁትም የልጅነት ነገር ስለሆነ ፍንትው ብሎ ነው የሚታየኝ ግን ሰዎች ሲነግሩኝ በጣም ብዙ ነገር ተለዋውጧል ይሉኛል
ሰው በህይወት እያለ እንዲህ ሲወደስ ማየት አስደሳች ነገር ነው… ተለምዶ ሆኖብን ሰው ከሞተ በኋላ ነበር ከፍ ከፍ የምናደርገው… እንደዚህ አይነት ባህል ቢንለምድ መልካም ነው… የተወደድሽ ሴት ነሽና ተባረኪ!... እኛም ውድድ እናደርግሻለን!
መታደል እኮ ነው ጎበዝ እንደዚህ ስለ አንተ ሰው ሲመሰክር በቁም እያሉ በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤❤❤❤❤ ረዥም እድሜ ተመኘሁልሽ የኔ እናት ምንም ቃላት የለኝም የምልሽ
አይዳ የሰፈሬ ልጅ ወይኔ አስተማሪዎቼ እንኳን አየኃችሁ ድሮ ቆንጆ ነበረች ከኃላዋ ስንከተላት ስናያት አስታውሳለሁ ቆንጆ አይዳ በጣም ጥሩ ሴት ነች ለልጇ ዋጋ የከፈለች ምርጥ ሴት
ስለደግናትሽ ሠውችሁሉ መሠከሩልሽ እኔ ደግሞ ይህን ደግናነት ሠማሁና ምን ልበል ቢየ አሠቢኩ አላህ በራህመቱ እስልምናን ይወፍቅሽ
She still a Muslim! She need to practice and make tawba for marring a none Muslim!!!
ውይ እሙዬ የሰፈሬ ልጅ እኔም ከአንድ እስከ 8 ደጃዝማች ገነሜ ትምህርት ቤት ነው የተማርኩት እና ልጅ እያለው ቤተሰቦችሽንም አንቺንም ጭምር አውቃቹህ ነበር ንዋይ በመኪና መጥቶ ፒክ ሲያረግሽ ትዝ ይለናል እና ሲመጣ እንከበው ነበር ቤታችሁም አካባቢ መንገድ ላይ ሻይቤቶች /ፖስቴ ቤቶች ስለነበሩ ለማጥናት እዚያ እንመጣ ነበር አሁን አውስትራሊያ ሜልበርን ነው የምኖረው መልካሙን እመኝልሻለሁ
ማማዬ ባልሽበት ሰላም እና ፍቅር ካንቺ ጋር ይሁኑ እኔ የኳስሜዳ ልጅ ነኝ እንደ ሰፈር ልጅ ባላችውበት ሰላም እድትሆኑ ላንቺም ለዲታ እመኛለው
ውሰጥሸም ላይሸም ውብ የሆነ የሚያሰቀና የሰብእና ባለቤት በውቀት በጥበብ የምትኖሪ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አድሎሸ የብዙዎች እናት እህት ያድርግሸ እህትዬ❤❤❤🙏🙏🙏
ይገርማል እችን የመሰለች ልእልት ሚስት ትፈታለች አይ አለመታደልህ ነዋይ ትልቅ ስህተት
በጣም አስገራሚ ኢንተርቪው ነው ለኔ ምስክርነት በአጠቃላይ ኢንተርቪው ላይ ያሉት ትላልቅ ሰዎች ተናገሩት ክብር ይገባሻል ለመጀመሪያ ጊዜ ኢንተርቪው ጨረስኩ ለመጀመሪያ ጊዜ አስተያየት ሰጠው
ድንቅ እናት ድንቅ ሚስት ድንቅ እህት ድንቅ ጓደኛ መልካም እድል ✍️✍️
ጌታን በጣም ነው በራሴ የተገረምኩት ስላንቺ ምንም ሳልሰማ ዝም ብዬ እወድሽ ነበር ።በቃ አስቀድሜ ከልቤ ነው የወደድኩሽ ስላንቺ ደግሞ ስስማ መጀመሪያ ቀንሼ ያስቀረውት መውደድ የለኝም እንዳልጨምርልሽ ተባረኪ የኔ እናት አሁንም ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ልጆችሽን ይባረክልሽ🙏🙏
አይዳ ♥️❤️♥️
Wow, በስንት አመቴ የጓደኛዬን አጎት መምህር ኤርሚያስን አየሁት። ብዙ ጓደኞቼ ገነሜ ነበር የተማሩት። ቆንጆ ዶኪዩመንታሪና ቴስተሞኒ ነዉ።
ሁለንተናሽ ገራሚ ነው ፣ የምሸልምሽ ብርና ወርቅ ባይኖረኝ፣ ፈጣሪ እንደፈቃዱ የሆነውን የልብሽን መሻት እንዲሞላልሽ ግን ስራዬን ብዬ በሳምንት አንድ ቀን ወስኜ እፀልይልሻለሁ ። ይኸው ዛሬ አሁን ጀመርኩኝ መፀለዩን፣ ኣምላኬ እንደባለጠግነቱ የሚያስፈልግሽን ሁሉ ይሙላብሽ፣
ስንት ጥሩ ሰው አለ ግን ይህን ስላሰብሽ አንችም አላህ ይጠብቅሽ
ቃላት የለኝም አንቺን ለመግለፅ💚💛❤️
እንደመልካምነትሽ የምታምኚው አምላክ
ሁሌም ጥላ ከለላ ይሁንሽ🙏🏾ልጅሽንም
ጤናውን ይስጠው🙏🏾ብርክ በይ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር መላው ቤተሰብሽን በጤና በሰላም ያቆይሽ የልጆችሽን ወግ ማዕረግ ለማየት ያብቃሽ ።
ሁሉን አሞልቶ ሲሰጥ እንደዚህ ነው ወይ እኛንም እንደዚህ የሚወራ ታሪክ ይኑረን ❤
Ameen❤
This documentary about አይዳ was truly inspiring! Despite the divorce, አይዳ managed to maintain a strong and positive relationship with her ex-husband ንዋይ ደበበ, proving just how amazing and resilient she is. Her strength and commitment to family values are truly admirable. Thanks for sharing this beautiful story; I have so much respect for አይዳ and her dedication to keeping the family bond alive. Much love and respect❤
... ይወለድ ሺህ ጊዜ ይወለድ ሚሊዮን
ሴት ሁሉ በውበት እንደርሷማ ቢሆን ..... አስቀድሞ ገጣሚና ዜማ ደራሲ ዝነኛው ድምጻዊ ንዋይ ደበበ የአይዳን ምንነት በዘፈኑ መስክሮላታል... በበጎነት መጠራት መወደስ መመስገን መታደል ነው ....! ለመላው ቤተሰብሽ ፍቅርን ሰላምን ጤናን ከእድሜ ጋር ተመኘሁልሽ! አሜን ...!!! ብሎ ቢያዜምልሽም አስተዋይ ልባም ሆነሽ ስለተገኘሽ ነውና ይገባሻል! ጀግና እናት ነሽና!
እጅግ እናመሰግናለን ዲታ አይዳ እንኳንም የህይወት ግፆችሽን አካፈልሽን ለብዙ እናቶች ፣እህቶች ፣ለባለትዳሮች ፣ለወጣቶች በስደት ላሉ በሙሉ ትልቅ ትምህርት ነው ደግ ሆኖ መኖር !!!! እባክሽን በዓለም ላሉ እናቶች ሁሉ ትልቅ ት/ት ነውና ሁሉም ታሪክሽን በየቋንቋችው ቢደርሳቸው እመኛለሁ ።
አንደበትሽ መልካም ያዉ የቤተሰቦችሽ ዉጤት ነዉ ዪዲያዉን ይስጥሽ አለዉስጥሽ እረህመቱ እዝነቱ አላህ ያልቆረጠብሽ የተዉበት ጊዜሽን ተጠቀሚበት እህቴ ሞት መቸ እንደሚመጣ አናውቅም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራችሁ ያረብ ያአላህ ❤❤❤
አሁን ሙስሉም ናት ክርስ ቲን?
አይዳ ዘመን ተሻጋሪ የ ምርጥ ስብዕና ባለቤት!!!!❤❤❤❤ በርቺ።
አይዳ አንቺን በቃላት መግለፅ ብከብደኛም ጌታ እግዚአብሔር ይችላል የልጅሽን ኩላሊት በአዲስ ይተካልሽ።አንቺ በብዙ ነገር የእግዚአብሔር መንግስት የሰበክሽ ነሽ።በትዳርሽ፣በልጅሽ፣በስራሽ አንቺ ከሁሎም ሴት ትበልጫለሽ።በ Lupus ምክንያት የመጣ የኩላሊት ችግር ከባድ ነው ወገኖቼ በየግዜው መድሀኒት ብሎም ክትትል ያስፈልጋል ምክንያቱም autoimmune disease ስለሆነ ሁላችንም RUclips share and like በማድረግ እንደግፍት እኔ ግን አንዴ አግቻት ብስማት ደስ ይለኛል።የ3ልጆች እናት እና ሀኪም ነኛ።ተባርኪልኛ አይዳየ🙏🙏
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ የኔ እናት ሁሉም ያልፋል አንች የሚወራልሽን የደግነት የመልካምነት የማያልፈውን ታሪክሽን በደማቁ ጽፈሻል በዘመንሽ ሁሉ መንገድሽ ቀና ይሁንልሽ።
No words to explain you!!!! ሰው እንዴት ሙሉ ይሆናል እንደዚህ ከውጭም ከውስጥም ቆንጆ፡፡ እንዳንቺ ዓይነቷን ሴት ማግኘት ከባድ ነው፡፡ የብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሽ አንቺ እግዚአብሕር ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ፡፡
አይዳዬ, You inspire
people, not by
showing them
how amazing you
are, but by
showing them
how amazing
they are.
መድሃኒያለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሽ ከነመላው ቤተስቦችሽ🙏❤️🥰
ሰላምዬ ራስህን ጠብቅ ለቁም ነገር ደርሰህ እናትህን አኩራ ስላንተ መጨረሻ ማወቅ እንፈልጋለን ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን
Our Hero Dita Ayda! God Bless you more! Thank you so much for everything you did for Ethiopians and being an example of Ethiopian women!
እኔ አንድ ነገር መናገር የምፈልገው አዳነች ወ/ገብርኤል እጅግ በጣም መልካም የጥበብ ሰው ነች ለኢትዮጵያ የሚጠቅሙ አርቲስቶችን ያፈራች ያልተነገረላት መልካም ጥበበኛ ሴት ናትና መቼ ነው እሷን በህይወት እያለች የምታመሰግኗት አንድ ፕሮግራም የግድ ስለእሷ መሰራት አለበት🙏
Wow, no words. Lots of love and respect. You are lucky enough to spread such love and blessings. Let God bless you more with good health and happiness. I pray for full recovery of your son Selam.
You are strong woman, I learn so much from you ,Beautiful inside out ❤❤❤❤
ዲታ አይድዬ የኔ እመቤት እግዚአብሔር በልዩ ፀጋ የጐበኘሽ ድንቅ ሴት ነሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ከውድ ልጆችሽ ጋር ኑሪልን❤
ቆንጆ ጎበዝ ፈቃር ደግ ጀግና የሴቶች ልእልት ።።❤
አይዳዬ ለሁሉም ሴት እናቶች አርአያ የምትሆኝ ነሽ በሁሉም ነገር እግዛብሄር ያደለሽ ነሽ እግዛብሄር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነልጆችሽ እንወድሻለን
ዋዉ ከመልክ ከፀባይ ይገርማል ውድድድ ነው የማረግሽ የኔ ቆንጆ እድሜ ከጤና ተመኘው
እኔን የደነቀኝ የሰው ልጅ ፍላጎት ውስን ሆኖ አለመቀመጡ ነው ግን ነዋይ ደበበ ምን የጎደለ ነገር ለመሙላት ሌላ ህይወት ፍለጋ የሔድከው ?
አይዳ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር እረዳሽ ተሳካልሽም🎉
አብዛኛውን ሰው ስለ ጥንካሬዋ ስለ ቁጅናዋ ነው ይህ የአይዳ እና የነዋይ ታሪክ ለኔ ያስተማረኝ( ከ አይዳ ቃለ መጠይቆች በመነሳት) የወንዶችን ለቤተሰብ ለልጆች ዋጋ የሚከፍሉት ከራሳቸው በተረፈው እንጂ እራስ ወደዳድ መሆናቸውን ማረጋገጫ የበለጠ ማሳያ ነው ። አዋ እንደ አባት የሚከፍሉት ዋጋ ቢኖርም የራሳቸውን ምቾት እስካላዛባ ድረስ ብቻ መሆኑንን ማሳያ ነው ብቻ እራስ ወዳድ ናቸው ለዚህ ነው ብዙዋች እናቶች ከታማሚ ልጆቻቸው ጋር ብቻቸውን የምናየው 😢 (አዋ ጥቄቶች አሉ ከዚህ የማይመደቡ) በዛው ልክ የእናትን ለልጆቾ የምትከፍለው ዋጋ በብዙ ያሳየ
ሊላው ደግሞ ስራ ገንዘብ ብቻ ብለን ስንሮጥም ትዳራችንን አደጋ ውስጥ እንደምንጥለው ማሳያም ማስተማርያም ነው በብዙ አይን የሚገልጥ እውነት
( አይዳ በቃለ መጠይቅ የተናገረችው)
እናም የ ህይወትን Balance ጠብቀን ማስኪድ ግዲታ እንደሆነ ማሳያ ጭምር ነው። አይዳ ጥንካሪሽ ለቤተሰብሽ የከፈልሽው ዋጋ በብዙ የሚያስተምር ጠንካራ ሴት ነሽ በብዙ በረከትም ይጎብኝሽ
በጣም ደስ የምትለኝ አላህ መጨረሻሽንም ያሳምርል ውዴ ዋናው መጨረሻ ማማር ነው ቆንጂት አላህ በራህመቱ አፍያ ያርግል❤
OMG Astemariwochachen Endelebu Since teacher,Ermiyas Sport.Our School Genem.So much memories Betam edleja nene yemer keza temehret bet be memaachen🥰
እመብርሃን ልጁሽን ጨርሳ ትማርልሽ የማርያምን ፀበል ብትችይ አስጠምቂው ባትችይ አጠጭው እመኝኝ ከበሽታው ልጁሽ ይድናል አንዳንዴ በህክምና አቅም በላይ የሆኑ ነገሮች በፀበል ይድናል ይሄን ስልሽ ሀይማኖት መቀየር ይጠበቅብሻል እያልኩ አይደለም የእመቤታችን ፀበል ሁሉንም ይፈውሳል ዋናው መዳኑ ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ
አይዳ ያንቺስ ለየት ያለ ነው ምንም ነገር አይቀነስብሽ❤❤❤ተባረኪ ፈጣሪ በታዓምሩ የልጅን ጤና ሙልት ያርግልሽ።❤❤❤
So positive we need more of Ayda 🎉❤
You are so unique and innocent. God Bless You!!
ልዩ ጀግና ጠንካራ ውብ ሴት ነሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ 🙏
እግዚአብሔር ሁሉንም አሟልቶ የሰጠሽ ሰው ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
በጣም ብርቱና ጠንካራ ሰው እድሜ ይስጥሽ🎉🎉🎉
ጀግና እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የኔ ቆንጆ እድሜሽ ይርዘም መልከሽ ስነምግባርሽ ተግባርሽ ንግግርሽ ሁሉም ሚያስቀናነዉ❤❤❤
ወደ አላህ መንገድ ተመለሺ ዲንሽን ተጠቀሚበት የሠዉ ዝና ምንም አያደርግልሽም
Lanchm leljochshm hidaya ysxaach hu. Ljishn allah afya yarglsh.
Why are you judging her, you don't even know she might be practicing more than you. Focus on the positive please
ወላሂ እውነት ነው
ሙስሊምነበረችእዴ
በሷ ዘመን ነዋይ ተወቂ ስለነበረ በሱ ተጽእኖ ይመስለኛል ደሞ አንዳንድ ቤተሰብ እልህ ውስጥ ያሥገበሉ አላህ ሂዲያ ይስጣት
Proud of you !God protect you all the time!!!
ስለ እውነት ይገባሻል ተምሳሌት የሆነሽ ሴት ነሽ ።ብዙ ነገሮችሽ ከንግግር በላይ የሚገለፅ ነው ጎበዝ ጠንካራ ደግ መልካም ወዘተ የተባሉን በሙሉ የተገባሽ እግዚአብሔር አብዝቶ የባረከሽ ነሽ የተሰጠሽን ፀጋ በአግባቡ በመኖር ለራስሽም ለቤተሰብሽ ለጓደኞችሽ ለሀገርሽ ያስመሰከርሽ ነሽ ይገባሻል ከእዚህ በላይ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ለልጅሽ ሙሉ ጤናውን ሰጥታው በምህረት ጎብኝታው ቆመሽ ለምስክርነት ታብቃሽ❤❤❤
ነዋይ ይሄ ሆዳም 😢😢😢
Big respect to ዲ ታ አ ይ ዳ 👍👍👍
እኔ ከአይዳ የተማርኩት ነገር ለትዳር ጊዜ አለመስጠት ምን ያክል እደሚጎዳ እና ለጋስ መሆን ለእራስ እረፍት እደሆነ ነው አይዳ ታሪክሽን ስላካፈልሽን🙏🙏🙏
😹
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ ተባረኪ ልዩ ሴት ነሽ
ጀግና እናት ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ስላምን ሙሉ ጤናውን ይምልስልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Beautiful mind God bless you 🙏
Aidaye melkam enat! Mesale 31 lay yalechiwin set tibelchiyalesh! I am honored to hear about you! You are more than a treasure! Egziabher lebetesebishina lanchi selamin yistesh! I am deeply sadened to hear about your son! God be with him! I will keep you and your family in my heart. You are unique and special! And Neway I admire your work! Especially your song "Yene Deha". I also admire the love you both shared! Beyalachihubet tenenetinana selamn yistachihu! Belijochachihu tekasu. I hope to hear more about you and your work in the future. Blessings and love to both of you! Two people from different background to live this long with love and respect for each other amazes me! You are an example of true love! I wish you well and happiness. Long live both of you! ❤❤❤❤
Ayda, you are such an Angel, FLAWLESS, great examples to others. You are well deserving it! 🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ የሰው ልጅ በሂወት እያለ በዚ ልክ በመልካምነት ሲመሰከርለት እንዴት ደስ ይላል
አይዳየ ምርጥ ሰው
በፍቅር ነው ተመስጨ የሰማሁት
She deserves 1 military followers ❤
አይዳ እውነት እድለኛ ነሸ እንደዚ አይነት ልብ ሰላለሸ ከውሰጥም ከውጪም ቆንጆ ሰለሆንሸ እግዛብሔር ቀሪ ዘመንሸን ያሰበሸውን ይሙላልሸ
እዚህ ጋ ነው ስብስክራይብ ያረኩሽ አይድዬ ኑሪልን ክበሪልን አሏህ ሂዳያውን ይምራሽ መጨረሻሽንም አሏህ ያሳምርልሽ አሚሚሚን😊
Ayda- Dita:- no words just brave !!!!!!!! The almighty Allah bless now and then along all your ways. Amennnnnnnnn ❤❤❤❤❤
Dita Ayida, you are so special. All the words that come out of your mouth make me learn many things ...kiberi
እድሚ እና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
አይዳ የሴት ልክ ነሽ የልጆችሽን
ወግ ማረግ እየሱስ ክርስቶስ ያብቃሽ❤❤❤
የዘመናችን ቅዱስ ሰዉ ነች ::ያለ ማጋነን እንዲህ አይነት ሰዎች እየጠፉ ስለሆነ ነዉ ዉሉ የጠፋበት ልቃቂት የሆነዉ::
እግዚአብሄር ዘመንሽን ያርዝመው፣
በጉብዝናሽ ዘመን የሰጠሽውን ፍቅር እና ደግነትሽን የምትካሽበት በጤና እና በሰላም እድሜሽን አርዝሞ ፈጣሪ በተድላ ያኑርሽ 🙏🏾
❤ጀግና ረጂም እድሜ ላንችም ለብተሰብሺ 🙏
አይዳ የአውቶብስ ተራዋ ጀግና እናት የወንዛችን ልጅ በርቺ !
Ohh God be with you in your life time you are great one
Ayda you are amazing. Please do documentary film for Alemtsehay Wedajo.
She needs this kind of documentary film
I m so proud of you
ተባረኪ።
ዓላማ በጣም ጀግና እናት ነች ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 she deserves it
ይገባሻል ተባረኪልን
long live to you and your family. Iida means the gift from the God.
እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልሽ ልጆሽን ይጠብቅልሽ❤❤❤
ወይ አንቺ ሴት ምን አይነት ተፈጥሮ ነው ቅን ልብ ያለሽ ደሞ ውብ አድርጎ የፈጠረሽ በርቺ ጎበዝ በልጆችሽ ተደሰቺ ተባረኪ ንፁህ ኢትዮጵያዊ !!!!!!
አይዳ ሃሰን፡ በመፈሳዊም ይሁን አለማዊ ህይወት ሊያስመሰግኑ የሚችሉ ከብዙዎቻችን የተሻለ ስራዎችን ሰርተሻል። በፍቅር ህይወትሽም ደስ የሚልና ምቾትም ያለው በተጨማሪም ሁለት ልጆችን አፍርተሽ ከሰላሳ አመት በላይ ኖረሻል ሆኖም ግን ሰዎ በህይወት ሲኖር ጎዶሎ አይጠፋም። ከነዋይ ጋር ጥሩ ጊዜ አሳልፋችኋል በመጨረሻ ግን በአፍላ ፍቅር ሳላችሁና ሳጨምቱ ያልታያችሁ መጨረሻችሁን ስትመለከቱ ለመለያዬት በቃችሁ ይህ ደግሞ በአንች ፡በልጆችሽ በጥቂቱም ቢሆን በንዋይ ላይ ችግር ፈጥሮባችኋል። አነሰም አደገም ንዋይ በመሰለው መፈሳዊ ህይዎቱን በመከተልና በሃይማኖት የመሰለችዉን አግብቶ ወልዶ መኖር ሲችል እንደተባለው መልከ መልካሟ ፤በጎ አድራጊዋ ፥ ጠንካራዋ አይዳስ? ብዙዎች የሰጡት መልካም አስተያዬት እንደተጠበቀ ሆኖ አንዳዶች ደግሞ መልካም ስራዋ እንዳለ ሆኖ በዚች አለም ላይ ቀሪ ባለመኖሩ ፍርዱ የፈጣሪ ቢሆንም አንችም እንደነዋይ የመሰለሽን እምነት ፕራክቲስ የማታደርጊ ከነበረ ፈጣሪ አግዞሽ አማኝ ሆነሽና የበለጠ አምሮብሽ ለማዬት ያብቃን።
ሰላም አላህ አፍያ ያድርግህ ኢንሻአላህ አይዳ ሁሉም የተናገሩትን ሰማሁ የልጅሽ ግን ይለያል እሱን ላንቺ ሲል አንቺ ን ለሱ ሲል አላህ በሰላም በጤና ያቆያችሁ ❤❤❤❤
welldone Ayda !!!Great ethiopian woman/mother/human beeing!!
አይዳ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ የሚሳነው ነገር የለም ሁሉንም ለበጎ ያደርጋል ልጅሽን ይፈውስልሻል ዝም ብለሽ ጸበል ውሰጂው፡፡
መልካም ሴት የፈጣሪ እገዛ አይለያትምና ፈጣሪ ቤተሰብሽን ይባርክ
ስወዳት ልበ ቀና ሰው❤ አብዛኞቻችን እንደሷ ብንሆን ሀገራችን የት በደረሰች
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ልባም ሴት ነሽ ባንቺ ውስጥ ስንቱን እንዳየሁ ትልቅ ሴት ነሽ
My Beautiful Ayda❤ you are so Amazing.
የእናትነት ፈርጥ!! አላሕ እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ይስጥሽ!🥰😍🤩😘❤❤❤
እረጅም እድሜ ከጤናጋር እስከነ ልጃችቨ እመቤቴ ማርያም ትዳብስልቨ እወድቫለው አድናቄቨ ነዬ ከመዳም ቅመም❤
ማሻ አላህ በህወት እያሉ እንድህ መመስጋገን ጥሩ ነው አይዳየ የኔ መልካም አላህ ልጅሽን ያሽርልሽ የኔ ልዩ
አይዳ ሀሰን የሚወደው እና የማደንቀው አርቲስት ንዋይ ደበበ ሚስት መሆንሽን ያወቁሽ በ1984 /85 ዓ/ም አከባቢ የመጀመርያ የንዋይን ቃለ መጠይቅ በሆነ ስሙ በማላስታውሰው መጽሄት የታተመው አንቢበ ነው መጽሄቱን አንዱ ዳዊት የሚባል ጓደየኛ ከአስመራ ወደ አዲስ አበባ መጥቶ ስለ ነበር የንዋይ አድናቂ ሰለ ሆንኩ የሰጠኝ ነው ።እና በጣም አደንቅሻለሁ ከነ ቤተሰቦችሽ በሙሉ ሁሉም መልካም ነገር እመኝልሻለሁ።
አይዳ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጅር ስራ ገቢነኝ ግን እንቅልፌን ትቼ ነው ፕሮግራሙን የጨረስኩት ስወድሽ በተለያዩ ሚዲያዋች ሳይሽ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ደጋግሜ ነው የማይሽ በተለይ ለሚሊኒየም ንዋይ መድረክ ላይ ጋብዞሽ ስትነሺ አቤት ውበት ማሻአላህ እስካሁን ካይኔ አጠፊም ❤️🥰 ስወድሽ የሴት እመቤት ከነዋይ በመለያየታችሁ እራሱ በቅርብ እንደሚያቃችሁ በጣም ነበር የምናደደውና የማዝነው ልጅሽንም አላህ አፊያ ያርግልሽ አንቺንም አፊያ ያርግሽ እሱ ይጠብቃችሁ ምን ያኽል መታደል ነው እንዲህ በሰው መወደድ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
መምህር እንደልቡን እና መምህር ኢብራሂምን ( የሂሳብ ) አስተማሪያችንን መቼም አልረሳቸውም በዚህ አጋጣሚ ስላየኋቹሁ ደስ ብሎኛል
Me too.
እንደ አይዳ ለናንተም ለሰፍራችን ሰወች በዚህ አጋጣሚ ባላችሁበት ሰላም ፍቅር ጤና አይለያቹ እላለው
❤❤❤የኔም አስተማሪወች ናችው
Teacher Ibrahim is past away long time ago, sorry to say that.
Teacher Ibrahim is past away long time ago sorry to say that.
Aydiye Allah lijishin yimarew 🙏 edime tena ke eman gar yistish. Beduniya yetenegerelish nesh. Allah lanchi emanin, teqiwa sebir Allah yistish ananarish yedenel Islam ☪️ muimin 🙏 Allah yargish.