Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማሻአላህ አላህ ሲወፍቅህ መልክህንም ንግግርህንም ያሳምርልሃል። አላህ ይወፍቅህ አላህ በቀጥተኛው መንገድ ላይ ያፅናን ሁላችንንም።
ኢሣምእንኢሣምእንኬ ኢሣምኢሣምአልሀምዲሊላመመለሥህበጣምዴሥይላልግንኢሥላምፊልምሀራምነውነሺዳምቢዳአነውከዚህሁሉእርዚቅህንአላህይሥጥህ
ስው ወደ ሀይማኖቱ ሲጠጋ ደስ ያሰኛል
Subscriber አርጊኝ
@@mestilove7652 እሺ
በጣም ወላሂ እኔ እደው ከዛፊልም በውጣቱ በጣም ነው ደስ ያለኝ
ወላሂ. ውነትክነው. እርዚቂ. ሚነላህነው. አልሀምዱሊላ. . በጣምደስብሎኛል. . . ያአላህ.ደስታም. ያስለቅሣል. እንደ. . . ወላሂ. አላህይጨምርልክ. በጀመርከው. አላህያጠንክርክ. መጨረሻህን. አላህያሣምርው.
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክኢሳምን በኮፊደንሱ ብቻ የምትወዱት ላይክ
የኛዎቹንም ፈጣሪ ወደ ራሳቸው ይመልስልን ወደ እምነታቸው እንዲያከብሩ ማስተዋሉን ይስጣቸው 🙌🙌🙌ኢሳምዬ ፈጣሪ ያበርታህ አይዞህ የትም ብቶን እንወድሀለን 😍😍😍
ይመችክ የኔ ወድም
@@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ tnxs sis
ምናለህ ሁሉም ሰው እንዳንተህ ብልህ ቢሆኑ
ኢስማኢል ማሻአላህእኮንወደትከከለኛውሀይማኖት ወደኢስላምመጣህመጨርሻህንም አላህያሳምርልህ
@@WerWer-kv1xi ምነው እህቴ እሱ እኮ መጀመሪያም እስላም ነው ያው ወደ አለም አዘነበለ እንጂ
ኢሳምየ የኔ ጭዋ ስወድህ ሀሳብህ ጥሩ ነው ይች አለም ከንቱ ነች ለነብሳችን ስንቅ መያዝ ማሰቡ ይሻላል ወጣትነትን ለሀይማኖት ማዋል እንዴት መታደል ነው መጨረሻህን ያሳምርልክ ምርጫህ ምርጫችን ነው በርታ ወንድሜ ኮመንተሮች እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ማሮችየ
ዋው ማሻላ አለህ ይዋፊቅክ ማሻላ
እር ደሞላቺ
ማሻላአላህ አላህ ይጨምርልህ አሁን ዳዕዋ ጀምር ያምርብሀል
Konjo tabraki
እኔ ክርስቲያን ነኝ እንኳን እግዚአብሔር ረዳክ እምነት ይሻልካል
በቅርብ ቀን የሚጀምር የአዕምሮ ጤና በ ዶ/ር ዮሴፍ ስለ ጭንቀትዎ ስለ አዕምሮ ህመም እና መነሻው የተለያዩ ነገሮች የሚነሱበት ቻናል ስርጭቱ ለሁሉም ሰው ተደራሽ እንዲሆን በማሰብ አሁን የሙከራ ስርጭት ላይ ነን subscribe በማድረግ ጥያቄዎን ያቅርቡ ያለ አዕምሮ ጤና ሁሉም ከንቱ ነው።
በጣም ማሬ ሙስሊምም ሆነ ክርስቲያን እምነቱን ሲያጠብቅ በጣም ደስ ይላል
አንቺ ብቻ ሀቅ የተናገርሽው
ትክክል የኔ ልዩ
በትክክል ማር ቅን አሳቢ ነሽ
ዋውውው ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ውድ ወንድሜ ኢስማኤል ሀሰን የኛ ጀግና በዲንህ ጠንክርልን አላህ ይጨምርልህ የምር ብዙዎቹ አንተን አይተው ወደሀይማኖታቸው ይመለሱ
የሰው ልጅ በገንዘብ ብቻ አይኖርም የእግዚአብሔር ሰላም ከገንዘብ ይበልጣል።
Ewenet new
በትክክል አርዚቁ ከአላህነው ።
Very true
የሰው እድሜው ሲያድግ አይምሮውም አብሮ ሲያድግ እንዴት ደስ ይላል ኢሳምዬ እግዚኣብሔር ይባርክህ ብቻ ያየህውን አይተሀ መመለስህ ይበልጥ ወደድኩህ አከበርኩህ እኔ ኘሮቴስታን ነኝ Be blessed Isamye
ሀቢቢ አላህ ጤናህን አላህ ሰቶህ እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ . የኔቆጆ
እንኳን እግዚአብሄር ከዚህ ጣጣ ውስጥ አወጣህ ወንድሜ ለዚህ ውሳኔ መድረስ ፀጋ ነው ለዚህ ስላበቃህ ፈጣሪህን አመስግን የዘንድሮ ፊልም እኮ ምንም የሚያንፅ ነገር የለውም አስተማሪም አይደለ ከዛ ይልቅ ዝሙትን የሚያስፋፋ የተከበረው ሴትነትን የሚያዋርድ ባህልን የሚያጎድፍ ሌላም ሌላም ስንቶች ናቸው በፊልም ስም ከፈጣሪ የተሰጣቸውን ሴትነት ለብሰዋል አለበሱም በሚያስብል ደረጃ እርቃናቸውን በመሆን እና መስሎ ሳይሆን ሆኖ መተወን በሚል ሰበብ ካገኙት ወንድ ጋር በመሳሳም ወዘተ ሴትነታቸውን የሚያቆሽሹ ከዛ ውጪ ትዳር ያለው ወይም ያላት ከሌላ ወንድ ወይም ከሌላ ሴት በመተሻሸት የኛ ባህል ባልሆነ ሁኔታ ይታያሉ አንዳንድ ጊዜ ከልጆቻችን ጋር ሆነን ለማየት የሚዘገንን ነገር ይታያል ይህንን እያዩ ያደጉ ህፃናቶች ነገ ምን እንደሚሆኑ መገመት አያቅትም እኔ የሚገርመኝ ከዳሬክተር እስከ ተዋናይ ለገንዘባቸው እንጂ ምንም ትውልድን ስለማነፃቸው ጉዳያቸው አይደለም
አላህ ያቆይሽ ስለተረዳሽ
አሰተዋይ ሴት ነሸ
ልክ ብለሻል እነሱ በሰሩት እኛ አዋቂ እና ህፃናት ፊት እንሸማቀቃለን
ምርጥ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
እይታሽ ድንቅ ነው አስተዋይ
Mashallah ለአላህ ብዬ ውድድ አላህ ይጨምርልክ ወደፊትም የበለጠ ደስተኛ አላህ ያድርግክ ምንም አይካክ ቤተሰቦችክንም አላህ ይጠብቃቸው እድሜና ጤና ፍቅር አብዝቶ ይስጣቹ አላህ ይጠብቅክ💪💪 ሁላችን በእምነታችን ጠንካራ ያድርገን ስንፈጠርም ሙስሊም ሆነን ነው ስንሞትም ሙስሊሚ ሆንን እንሞታለን ኢንሻአላህ ሁላችንም መጨረሻን አላህ ያሳምርልን አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
እንዛመድ
ትላንትም ኢስላም ነኝ አሁንም ኢስላም ነኝ ስሞትም ኢስላም ነኝ ዉይ ኢሳምዬ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቅልኝ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
Mashaallah........
ማሻ አላህ እሳምዬ እንኩዋን ወደ አላህ ተመለስክ የዱንያ ኑሮ መቸም ጎዶሎ ናት ሃይማኖታችንም ስለ አስከበርክልነ በጣም ደስ ብሎኛል
ትክክል እርዚቅ ከአላህ ነው☝️☝️
አላህይጨምርልህ
ኢሳምዬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ያንተን ሀሳብ እጋራለሁ ወደ አምላክ መታረቅ ነው አለማዊ ነገር አይጠቅመንም
አላህ ይጨምርልህ
ኢሳምዬ እንኳን የተመለስክ እኛም ፊልም ላለማዬት አላህ ይገዘን
Amin
አሜን
ሪችዬ ዛሬ የተለመደው ቦታ አላየሁሽም DR
አሚንንንንን ያረብ
Ene Kirstan negn Gobez jegna nehi Egzabher mechereshan yasmrlhi wendme 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
በእውነት ይህን ልጅ በስራው አደንቀው ነበር አሁን የበለጠ አከበርኩት ደግ አረክ ይህ የምድር አለም አላፊ ነው እንኳንም ወደ ፈጣሪህ ተመልስህ በእምነትህ ያፅናህ🙏 የእኝንም እራቁታሞች ሴቶች አርቲስቶች ወደ ልባቸው ይመልሳቸው
ሱብሀን አላህ ለማመን የሚከብድ ያልጠበኩትን ንግግር ተናገርክ አጅብብብብብብብ አላህ ይጠብቅህ በዚሁ ያፅናህ ሌሎቹንም አላህ ይመልሳቸው
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
የተናገርከውን እንድትኖር ፈጣሪ ይርዳህ
አሚን የአላህ
አሚን
@@ዙዙሻዙዙሻ አሚን አሚን ያረብ
አሜን ያረብ
አሂ አላህ ያፅናህ በአቋምህ አልኸምዱሊላህ የሁልጊዜ ዱአኤ ነው ቀሪውም ሙስሊም ወድም እህቶቻችን በአለማዎ ነገር የተጠመዱት አላህ ይመልሳቸው ያረብ ማሻ'አላህ ልክ ነህ ሪዝቅ ከአላህ ነው ከና እናታችን መሀፅን እያለን የፅፈልን ሪዝቅ ማንም አይዘጋብንም አብሽሩ ወድሜ
አልሀምዱሊላ ደስ ብሎኛል አላህ ያግዝህየኔ ወንድም alhamdulilha what amezing buitiful iklas..masha alha!!!!!
እስማኢል ሀሰን ማሻአላህ የኔውድም አላህ ቅኑን መግድ ለመራህ አላህ ምስጋና ይገባው አደበትህ ጣፋጭ ነው ለዳአዋ እጠብቅህ አለን
ተቀኖች ሁሉ በላጩ ተወበት ተደርጎ የሚመለሡበት ቀን ነው ያረብ ወፍቀን አስቲ ደኦ አርጎልኝ ብዙ ምኞት አለኝ ያረህማን እውን አድርግልኝ
ለኔም 😢😢😢😢☝
_የኔ ቆንጆ ያሳካልሽ'_
@@fatumaabdallah2039 አሚንንን ሁቢ
@@fafitube8254 እንሻ አላህ በአላህ ተሥፋ አይቆረጥም በዱአ የማይሠተካከል ነገር የለም እና በዱአ አንረሣሣ ወዶቼ
አላህ ያሳካልሽ ማማዬ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ትክክል ነህ ብዙም ግዜ ከዝሙት ጋር የተያያዘ ፊልም ነው እየተሰራ ያለው ህዝቡን ለዝሙት ሚጋብዝ ነው የፊልም አስተምሮቱ በከፊል ኢሳምዬ ይመችህ አላህ ይጨምርል እንወድሃለን 😘
ሣህ ትክክል
ኢሱ ወንድሜ በምን ልግለፅክ ብቻ አላሁ ሱባህነ እው ታአላ ለሁላችንም መልካምን ነገር እስቲግፋር የምናበዛበትን ልብ ይስጠን ወላሂ
Amen yyareb
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ የሰለፎችን መንገድ ከሚይዙት ያርግህ
Am Christian but am very proud of you my brother...... you have decided a good decision....may God help you with your journey.👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
አላህ ይጠብቅህአላህ ፈተናወቺን ሁሉ ይያዝልህ አላህ ኢማንህን ሙሉ ያድርግልህአላህ ታጋሽ ያድርግህአላህ ኡማዉን የምትጠቅምና ለድንህ የምትተጋ ያድርግህ አላህሡበሀነሁ ተአላ ተታጋሾቺ ነዉ እናም ሦብሩን ሁሉ ይወፈቅህ ምኞትህን ሁሉ አላህ ያሣካልህ ሙሉ ቤተሠብህን እዲሜ ጤና ኢማን ይወፈቅልህ
Amiiin
እስቲ የኢሳም ንግግር እንደ እኔ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርለት የምትሉ ላይክ 👍
ማሻአላህ ማሻአላህ
Ewnat lemewekew egezabehir yeirda and neger yekireheleh
ተባረክ ኢሳምዬ እንድ ንገርልኝ ስለ አርት እምነት ሚፈቅደው እና ማይፈቅድ አለ አዳምጡት ባድንብ ኢሳምዬ❤❤❤
ኢስማኢልየ በጣም ነው ደስ የሚለው አሁኑኑ የኢስላም ሙሀባና ኑሩን ቀብቶሀል አላህ አሁንም አላህ ይጨምርልህ ከበፊትም እወድህ ነበር አሁን ደግሞ ከምነግርህ በላይ ነው የወደድኩህ አላህ ሁሉን ነገር ያግራልህ የኔ ጀግና እድህ ነው ኢስላም አልሀምዱሊላህ ኢስላም ላደረገን ብችል ፍቃደኛ በሆንክልኝ ሁለተኛ ሚስትህ ባደረከኝ ደስተኛ ነበርኩ ለማን ኛውም አላህ ይጨምርልህ ሰይፊሻ የኢሳምን ስልክ ቁጥር በሰጠኸኝ ደስ ይለኝ ነበር
ኢሳምየ የኔ ጀግናናናናና ወላሂ አድናቂህ አክባሪህ ነኝ ከእውነት አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ወደ ተመለስክበት እምነት ወደ አሰብክበት ቦታ ወደ ተመኘህበት ቦታ መጨረሻህ ጀነት መጨረሻችን ጀነት ይሁን ያረብብብብብብ የኔ ልዩዩዩ ወንድም አርአያ መሆን የምትችል ጀግና ሰው ነህ ቀጥልበት ኮፊደስህ አነጋገርህ ሁለነገርህ ውብ ነህ አላህ አሰብክበት አድርሶ ያስደስትህ አንተንም ቤተሠቦችህም ጓደኞችህንም ወዳጆችህንም አክባሪዎችህንም አድናቂዎችህንም እንኮን ደስ አላችሁ እላለሁ ከልቤ !!!!!ሰይፍሻ እናመሰግናለን ኢሳምየን ስላቀረብከው ምስጋናየ ከልብ ነው
አላህጀነትንይወፍቅህእሥማኢልሀሠን
የኔ ወንድም ማሻ አላህ አልሃምዱሊላህ ሱማ አልሃምዱሊላህ ራሴን እንድፈትሽ አድርጎኛል።
እሱ እኮ እያለ ያለው ከአለማዊ ወደ መንፈሳዊ ገብቻለው ነው የትኛውም ሰው ወደ ልቦናው የአለም ትርጉም ምንም ጥቅም እንደሌለው ሲገነዘብ ደስ ሊለን ይገባል ስለዚህ የመረጥከው መንገድ በየትኛውም ሀይማኖት ሁን ደግፌሀለው እግዚአብሔር የተሻለ ህይወት ይስጥክ
ሳህ ውደ
የኔ ወንድም አልሀምዱሊላ ደስ ብሎኛል አላህ ያግዝህየኔ ወንድም
በጣም ደስ ይላል ሀቂቃ በወጣትነት ዘመን ዱኒያን አሸንፎ ወደ ጥሩ ነገር መመለስ መታደል ነው አሏህም ወዶሀል ለጥሩ ነገርም መርጦሀል እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ እኛም ደስ ብሎናል አልሀምዱሊላህ
ዋው በጣም ደስ ይላልል መጨረሻህን ያስምርል የኔቆጆ አተን ያገባ ች የታደለች❤❤❤❤❤❤❤
ኢስማኢል ሀስን ወንድሜ እንኮንም አላህ መለሰህ እኛ ሙስሊሞች ለረዝቅ እና ለሞት አንጨነቅም ሞትና ርዝቅ በአላህ እጅ ናቸው ዱኒያ የኛ አይዴለችም ኮራ አድርጎ የሚያኖረን አላህ ሱ ወ አሄራችን ሲያሳምረው ነው የዱኒያ መጨረሻችንን (ሀቲማችን) አላህ ያሳምርልን አላህ ፈጥሮ አይተወንም እንኮን አንተ ብዙ መስራት የምትቸለው ወጣት እና ከመንገድ ላይ ተወልዶ ያደገንም ለለውጥ የሚያበቃው አላህ ነው
🌷مشا ءالله 🌷الحمد لله 🌷على كل حال 🌷 حب الله🌷الحمد إلله🌷 እኛንም አተንም መጨረሻቺነን ያሳምርልን ሀገራቺነንም ሠላም ያዲርግልን
Ameeeen Yaa Allah😘😘
አሚንን ያርብ
አልሀምዱ ሊላህ ሠው በዲኑ በእምነቱ ሲፀና ደስ ይላል አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን!! አገራችንንም አላህ ሠላም አማን ያድርግልን::
ኣሁን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እሳም እምነቱ በመምረጡ ደስ ብሎኛል ምን ይሁን ምን ሰው ያመነበትን ይከተላል እኔም ኣከብራለው ደስ ይላል በቀናው መንገድ ይምራው
ኢሳሚየ እንኳን ወየ እምነትህ ደና መጣህ እኔ ክርስትያንነኝ ብሆንምኢሳም ወደፈለከዉ እምነት መመለስህ ደስ ይላል እግዚአብሔር በእምነታችን ያቆየን
እንዳው ምን ለርግህ የአላህ የኔ ጃግና ስወድህ ለአላህ ብዬ አሱ ይዉዳድህ አልሃምዱሊላህ ስላ ኢስላም ስተወረዳ ደስ አላኝ ወለሂ አትንካ አትንካ ነዉ አትቅረብ አትቅረብ ነዉ እስላም ለደረገን ጌታ አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ
አቦ ንግግር ኮንፊደንስ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አቦ
በጣም ነው ደስ ይላል
እይ ወላ ማሻአላህ ወላሂይ እኔጃ ግን ሳስበዉ በጣም ደስ የሚል ኡስታዝ እዴሚሆን አልጠራጠርም
ማሻነላህ ኢሳምየ ያረቢ እኔም ልቤን ያጥብልኝ ዱአ አርጉልኝ
አንድ ሰው ባለበት እምነት ሲፀና ደስ ይለኛል ተባረክ ጥሩ ሀሳብ እች አለም እንደሆነች አትሞላም የመጨረሻችንን ማዘጋጀት አለብን
ኢሳም በጣም አድናቂህነኝ ፈጣሪ በእምነትህ ያፅናህ❤
ኢሳም ጎበዝ ነህ ማርያምን እኔም ወስኛለሁ ከስደት ከመገዛት ኑሮ ወጥቼ እዉነተኛ ክርስቲያን ሆኜ ለመኖር ። i am ortodoix but i have bige respcte for eslam 💚💛💓
አላህ ወደ ተመለስከለት ዲን ያፅናህ ወንድሜ!!!! የኛ መጀመሪያችንን እንጂ መጫረሻችንን ማን ያውቃል😔😔!!! የኢሳም አድናቂዎች😁😊 ወደ ቻናሌ ብቅ በሉልኝ!!!
ለክ ነሽ እህት!!!🙏🙏
ሳህ!!! አናውቅም!!!
subscriber አርጊኝ
I like my sis
እኮንም በግዜ።ተመለስክ አረፈደብ ለቶበት ማሻአላህ
ኦርቶዶክስ ነኝ እኔ የአንተን ሃሳብ እጋራለው ኦርቶዶክስ የሆንቹ እስቲ ከዚህ እስላም ወንድምችን ተማሩ 🙏🙏🙏 ለእምናታችሁ ቁሙ ፊልም ሰራለው ብልችሁ ሃይምኖታቹን አታሰድቡ እየተገላልጣችሁ እኛን አታሰድቡን 😠😠😠😠
ማርየ እዳች ቅን ሰው አላየሁም ሲሳዴቡ ነው ያየሁት
ውረኛ ነሽ እሽ ሀጥያት ዘፍን መስርቅ እና ዝሙት እንጅ ህዝቡን አስተማሪ የሆነ ነገር ቢሰሩ ሀጥያቱው ምን ላይ ነው አትመፄደቂ በስም ክርስትያን ለመባል አትጣሪ
ውነትሺነው ወገን ኢሳም ብር ብሎ አደለም የተመለሰው ውነቴነው አች ግን ገብቶሻል በጣም ቅን ነሺ ይመቺሺ
@@elsatube8733 እውነት ለምናገር ኢትዮጵያ ዉስጥ የመሰራ ፈልሞች ተወለደን አጠፋ እንጂ አላስተማረም እውነት እውነቱን አወሩ እኔ ዘፈንም ፊልምም አንድ ነው አጥያት ዉስጥ ነው ምከታው 🙏🙏🤔
@@yorditube9891 ኧረ ባክሽ ብዙው አስተማሪ ፊልም አለ ህይወት እንዴት እንደሆነች ኧረ ተዘረዝሮ የማያልቅ ጠቃሚ እና አስተማሪ ፈልሞች አሉው እናት አትሳሳች ባይሆን በአሁን ስአት ፊሊም የሚሰሩት እሴቶች አለባበሳቸው ስርአት በለለው እና እምነታቸው በማይፈቅደው መልኩ ይላሳሉው እና ወንዶችን የምኝት ሀጥያት እንዲሰሩ ያደርጋሉው ብትይ እቀበልሽ አለሁ እንጅ ስንት የምንሰራው ሀጥያት እያለ ፊልም መስራት ሀጥያት አይደለም ሊሆንም አይችልም እንደ እኔ
የኔ ጀግና ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ የተሻለውን ነገር አላህ ይሻልህ
የኢሳም ሐበሻ ቆራጥነት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያግዝህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሰይፉየ ቤቱ ተቃጠለ ምናምን ሰምቼ በጣም ደንግጬ ነበር እባክ ውሸት ነው በለኝ
ሰይፍሽ ቅን ልብ ነዉ ያለህ ሁሉንም እኩል የምታይ ጎበዝ
ኢሳምየ ውድድድድ አላህ ይውደድህ አላህ ያበርታህ
@@mestilove7652 ምን አለሽ ሀይማኖታዊ አስተማሪ ካለሽ እሺ
አሚን እህቴ
የኔም ልጅ ዘፋኝ ነው አላህ እንደ ኢሳም ወደ ዲኑ እንደሚመለስ ተስፋ አረጋለው
ማንይባላል አይዞሽ ለአላህሁሉም ቀላልነው
@@Fነኝስደተኛዋ esum end hisam abesha berun akemachito seyabeka yimelesale 😋😋😋
E
ቀዳዳ
@@ሰይፈላባንተ gura becha😋😋😋😋😋😋😋
ኢስማኤል ሀሰን ማሻ አላህ ማሻ አላህ ርዝቅ ከአላህ ሰህ
ኤሱየ ማሻአላህ አተን የመለሰ ጌታ እኛንም በድነችን ጠንካራ ያድርገን ያርብ☝☝😢
አፌ ቁርጥ ይበልልህ የኔ ጀግና ካንተ ብዙ ነገር እጠብቃለን በኢስላማዊ መድረክ እደምትመጣ እርግጠኛ ነኝ
እኔ እምለው አዳድ ሥርሥቲያኖች የምትሳደቡት ለምድን ነው እረ ጉድ መብቱኮነው በቃ ፊልም መሥራት በቃኝ አለ አልሀምዱሊላህ እደው እውነቱን እንነጋገር ከተባለ ካልተሳደባቹህ ያማቹሀል በቃ መብቱነው ኢሥማኢል ሀሠን አልሀምዱሊላህ እንኮን አላህ ከዛ ከዋዠቀ ቅዠት ከሆነ ሥራ አወጣክ አላህ ምን ይሳነዋል እሡ በፈለገው ሥአት ወጣ አልሀምዱሊላህ
የሚሳደብ ካለ ይገርመኛል
አንደበትህ ጣፋጭ ነው ኢሳምየ እንደ ኡስታዝ ያሲን❤️❤️❤️😍😍😍አላህ ይጨምርልህ ረቢ ከነቤተስብህ ይጠብቅህ አንዳንድ ክርስቲኖች ግን ተቃጥለዋል አቤት ምቀኝነት ስው ወደሀይማኖቱ ሲመለስ እንደት እንደዚ ያናድዳል ይገርማልኮ ጉዳያቹ ገርማቹኝ እንጂ ምንም አታመጡም
አወን አንደበቱ ጣፋጭ ነው ንግግሩ በጣም ይመስጣል
ኢሳም የ እሪዝቅህን በሀላል ያስፋልህ ያረብ ዴስታየ ወዴር የለውም አላህ በሀላሉ እሪዝቅህን እንዲያሰፋልህ የምንግዜም ዱአየ ነው ያረብ
ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምረልህ ወድሜ ደስታህ ደስታየ ነዉ እኛንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን ሁሉም ሰዉ የራሱ የወነ ምገድ የተሳሳትን አለን አሏህ ይወፊቀን ቀጥተኛዉን መንገድ አሏህ አያትክን እረጀም ያረገዉ ከሙሉ አፊያ ጋረ
እግዚእብሔር ይርዳ ጓበዝ መኖር ለህይወት እንጅ ለአለም መኖር የለብንም ሁሉ ከንቱ ነው የከንቱ ፅና በሀሳብህ ጌታ ይርዳህ ጌታ በትላንቱ አይጠይቅህም በዛሬው እንጂ።
Mashaallah Isam Habesha, I'm so proud of you. Islam is the way of life. PERIOD!!!
Betasabi hugni sis
*ኢሳምየ የኔውድ ክብር ይገባሀል ባባየ ድሮም ኢስላምነኝ አሁንም ኢስላምነኝ ወደፊትም ኢስላምነኝ አላህይጨምርልህ*
ኢሳምየ የልቤ አናጋገርክ ልብ ይሰብራል የኔ ጎበዝ ኢሂድ ኢነስሯ ጠል ሙስጣቂም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
አልሀምዱሊላህ ኢስማኢል ሀሰን ያገሬ ልጅ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ስለተመለስክ በጣም ደስ ብሎኛል እውነትህን ነው ወንድሜ ፡ትናትም ዛሬም ሙስሊም ነህ ሁላችንንም አላህ በቀጥተኛው መንገድ ይምራን ፡ማሻ አላህ ብያለሁ ወንድሜ
ወንዲምየ አላህየ ይባርክህ ከመጥፎ ሁሉ ይጠብቅህ ሰላምህ እርዝቅህ ይብዛልህ አሁን ነዉ ጨዋ የሆንከዉ እንኮን በግዜ ተመለስክ ግዜዉ ሳይመሺ አጀልህ ደርሶ ወደ ቀብር ሳትሄዲ አላህየን አመስግነዉ በጣም አላህየ የወደደዉን ሰዉ ለሱ ለማዲረግ የፈለገዉን ሰዉ አሄራዉን ሊያሳምርለት የፈለገዉን በግዜ ይመልሰዋል ከነበረበት ጥፋት አላህየ ማሪ ነዉ አዛኚ ነዉ ጨካኚ ጌታ አይደለም እንኮን የኔ ሆንክ በጨዋነትህ ፅና ፅና ፅና እንኮን ከጨለማ ኖሮ ወደ ብረሀን ምንገዲ መጣህ ለወረኚ ሁሉ ጆሮህን ለወረኚ አትስጠዉ ለምን እንደኘዉ አይጃጃልም የኛ ጎደኘ ሳይሆን ቀረ ብለዉለሚነዳቸዉ ሰዎቺ
ጅማራችንን ሳይሆን ፍፃሜያችንን ያሳምረው ነው እምናወራ ሳይሆን እምንተገብረው ያድርገን በማትፈልገው ነገር ግን አስገድዶ እሚያሰራህ የለም እምትለው ነገር እውነታ ቢኖረውም በፊልም ውስጥ ግን ብዙ እምንማርበት ነገር አለ ብቻ መልካም ነገር ይግጠምህ ሰው ከአንተ እሚማርበት ይሁንልህ መልእክቴ ነው
በፍትም ሙስልም ነኝ አሁንም ሙስልም ነኝእንሻአላህ ወደፍትም በድነል እስላም እኖራለሁ❤
የአለሙ ጌታ አላህ ሱብሃነሁ ወተኣላ ከወደደህ❤ ስለ ሰዉ ጥላቻ እንዴትስ ቦታ ልትሰጥ ትችላለህ ሲሳምዬ 👍👌
አልሃምዱሊላህ ያረቢ ፈጣሪ ምን ይሣነዋል ለሌሎችም ሂዲያ ይሥጣቸው እኳን ደሥ አለህ 💞💞💞💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
ማሻአላህ አላህ ሰባቶን ይስጥህ ፈተናወችን ሙሲባወችን ሰማይና ምድር የተረራቁት ያክል ያርቅልህ ያአሂል ከሪም
Allah baduniya Ena be akhira kef yarigih yarebi
አላሀምዱሊላህ ሁላችንም ተውባ ይወፍቀን ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ በርታ
ደስ ይላል በእምነት መፅናት ፊልሞችህ ደስ ይሉኝ ነበር😍
አላህ ይጨምርልህ ወንዲም ልቤን ነውየነካህኝ ከአሁን ቦሀላ ያለውን ህይወትህን ለዲንህ የምሰራ አላህ ያድርግህ
በእዉነት ተዉት ወደ እሚአመልከዉ ይገባሲጀመር ማንኛዉም ፊልም ሀጥያትነዉ የሚኖርህ አምላክ ነዉ በርታ ደስስስስስይላል እንኳን አምላክ እረዳህ አለም በሀጥያት የጨቀየችናት
ያኣላህ ያረቢ ለኔም ከድራማና ፊልም ማየት ገላግለኝ💔😥😥 ማሻ ኣላህ ኢሳምየ ኣላህ ያበርታህ ወንድሜ እርዝቅ ከኣላህ ነው 100%100% ኣልሀምዱሊላህ እሪዝቅ ሚን ኣላህ።
እሡ መስራት ሲያቆም አንች ማየት ለመተው ሞክሪ እኔ ግን ከመጀመሪያም ማየት አላውቅም::: አልሀምዱሊላህ
@@bintmustefa7534 ማሻ ኣላህ ኣላህ ይጨምርልሽ ግን እሱ መስራት ስለ አቆመ አይደለም የምተወው ።
@@alihamdulilah6475 ማለት የፈለኩት እሡ ብር ዝና እያገኘበት መስራት የተው አንች ምንም ሣይከልሽ ሠአት ከምታባክኒ መተው ቀላል ነው
@@bintmustefa7534 ኢንሻ ኣላህ እህት
መሸአሏህ ሙሸአሏህ አሏህክበር አሏህክበር አሏህ ያጥናህ በኢስላም ያርብብብብብ በጣም ዴስ ይላል
አላህ ይደግፍህ አድሰው ተፀፅቶ ስለተመለሰ የበፊቱን ይምራል ልክ አድ ክሪስቲያን ለምሳሌ ቢሰልም አድስ እደተወለደ ነው የሚሆነው
ሙስሊም እኮነው ምንአይነት አባባል ነው
@@هنديهاحمد-ج2خ ድሮጀምሬ አቃለሁ ሙስሊምነቱ ምክንያቱም ያገሬ ልጂነው በፊት የፃፈሁትን አሳምረሺ እይው
ሱብሀን አሏህ ለአሏህ ምን ይሳነዋል ቀጥተኛውን መንገድ የመራህ ጌታ እስከመጨረሻው ያሳምርልህ ምርጥ ሰው
ማሻ አላህማሻ አላህማሻ አላህ እንካን ደሥ አላህ እዉነት ያአላህ ረሥቅ ነ ረሥቅ ነዉ አላህ ይጫምርልህ አናገገርህ እሢላም ያሢታምራል ወላህ በትክክል ነዉ የተነገርካዉ አላህ ወ ላህ አ ላሀ ወፊቆሀል አላሀምዱሊላህ ወልንማት ሙሥሊምን ወላህ አላሀምዱሊላህ እንበል ሙሥልሞች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሀብቢ ኧሀምዱልለሀ እንኳን አለሀ መለሰክ አለሀ በድንክ ጠንከረ የድርግህ በድጋም
ውይ አንደበትህ ጣፋጭ ነው ወላሂ ማሻአላህ ወንድም ኢሳም
AlhamdulilaAllahenkuwan wedDinik meleseke wendeme Isemayel
ሰይፉ አንድ አንዴ የምትጠየቀው ጋጠ ወጥ ጥያቄ አትጠየቅ እኔ ክርሰቲያ ነኝ ግን ይህ ልጅ እግዛብሄህ ወደ ቀና መንገድ እየሄደነው እሰይ ይበል ሰይፉ ሂሳቡ አይችልም ጌታ ይጠብቅህ
አንዳንድ አስታዋይ ወገኖች አላችሁ ባለችበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሰላምሽ ይብዛ
አልምዱሊላህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ኢሳም በመቀየሩ
ወይኔ የኔ ፎንቃ ስወደው ኣልሀምዱሊላህ ለኣሏህ ምን ይሳነዋል ያሙቀልበል ቁሉብ ተብት ቁሉበና ዓለዲኒና 🤲
ማሽአላህ ወላሂ ከፍቶኝ ነወ የዋለው አተን ስይ ስለ እስምና አስደስትከኝ አልምድሊላሂ
ትጠላለህ #ንግግር ቢስሚላ አቦ አላህ ይጨምርልህ
ኢሳምዬ አልሀምዱሊላህ ለዚህ አበቃህ ጌታ ይህ ነዉ ተዉበቱል ነሲሀ ጥርት ያለች ተዉበት አላህ ኢስቲቃማን ይስጥህ በርታ ወድሜ
አልሀምዱሊላህ ለአሏህ ምስጋና ይገባው በዚህ ንግግርህ ዳእዋ ብትሰጥበት እኮ ዋውውው ከምር ንግግሩ እኔን ሀታ አይምሮየን ነካው ከምር አሏህ ይጨምርልህ...........
አረ የሰይፉን አስተያየት ቼክ አድርጉልኝ እስኪ ያኮረፈ ድመት መስሎነው የሚያየው እሳ ሆይ
ክክክክክክ
ወይኔ በሳቅቅ
Su su ነኝ ለፋቅሬ ምርኮኛ በጣም ማር ውስጡ ተቃጥሎዋል እኮ ነው
ክክክክክክክ እረባሳቅ
ክክክክ አራ ተይ ሱሱ ከሰቅሽኝ ወለሂ
በጣም ነው ዴስ ያለኝ እርዝቅ ኢንዴሏህ ሳህ
ኢሣምየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም
Masha allah
እሳምየ አላህ በድንህ ጠንካራ ያርግህ ብዙ ነገር እንጠብቃለን
ማሻአላህ አላህ ሲወፍቅህ መልክህንም ንግግርህንም ያሳምርልሃል። አላህ ይወፍቅህ አላህ በቀጥተኛው መንገድ ላይ ያፅናን ሁላችንንም።
ኢሣምእንኢሣምእንኬ ኢሣምኢሣምአልሀምዲሊላመመለሥህበጣምዴሥይላልግንኢሥላምፊልምሀራምነውነሺዳምቢዳአነውከዚህሁሉእርዚቅህንአላህይሥጥህ
ስው ወደ ሀይማኖቱ ሲጠጋ ደስ ያሰኛል
Subscriber አርጊኝ
@@mestilove7652 እሺ
በጣም ወላሂ እኔ እደው ከዛፊልም በውጣቱ በጣም ነው ደስ ያለኝ
ወላሂ. ውነትክነው. እርዚቂ. ሚነላህነው. አልሀምዱሊላ. . በጣምደስብሎኛል. . . ያአላህ.ደስታም. ያስለቅሣል. እንደ. . . ወላሂ. አላህይጨምርልክ. በጀመርከው. አላህያጠንክርክ. መጨረሻህን. አላህያሣምርው.
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ
ኢሳምን በኮፊደንሱ ብቻ የምትወዱት ላይክ
የኛዎቹንም ፈጣሪ ወደ ራሳቸው ይመልስልን ወደ እምነታቸው እንዲያከብሩ ማስተዋሉን ይስጣቸው 🙌🙌🙌
ኢሳምዬ ፈጣሪ ያበርታህ አይዞህ የትም ብቶን እንወድሀለን 😍😍😍
ይመችክ የኔ ወድም
@@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ tnxs sis
ምናለህ ሁሉም ሰው እንዳንተህ ብልህ ቢሆኑ
ኢስማኢል ማሻአላህእኮንወደትከከለኛውሀይማኖት ወደኢስላምመጣህመጨርሻህንም አላህያሳምርልህ
@@WerWer-kv1xi ምነው እህቴ እሱ እኮ መጀመሪያም እስላም ነው ያው ወደ አለም አዘነበለ እንጂ
ኢሳምየ የኔ ጭዋ ስወድህ ሀሳብህ ጥሩ ነው ይች አለም ከንቱ ነች ለነብሳችን ስንቅ መያዝ ማሰቡ ይሻላል ወጣትነትን ለሀይማኖት ማዋል እንዴት መታደል ነው መጨረሻህን ያሳምርልክ ምርጫህ ምርጫችን ነው በርታ ወንድሜ ኮመንተሮች እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ማሮችየ
ዋው ማሻላ አለህ ይዋፊቅክ ማሻላ
እር ደሞላቺ
ማሻላአላህ አላህ ይጨምርልህ አሁን ዳዕዋ ጀምር ያምርብሀል
Konjo tabraki
እኔ ክርስቲያን ነኝ እንኳን እግዚአብሔር ረዳክ እምነት ይሻልካል
በቅርብ ቀን የሚጀምር የአዕምሮ ጤና በ ዶ/ር ዮሴፍ ስለ ጭንቀትዎ ስለ አዕምሮ ህመም እና መነሻው የተለያዩ ነገሮች የሚነሱበት ቻናል ስርጭቱ ለሁሉም ሰው ተደራሽ እንዲሆን በማሰብ አሁን የሙከራ ስርጭት ላይ ነን subscribe በማድረግ ጥያቄዎን ያቅርቡ ያለ አዕምሮ ጤና ሁሉም ከንቱ ነው።
በጣም ማሬ ሙስሊምም ሆነ ክርስቲያን እምነቱን ሲያጠብቅ በጣም ደስ ይላል
አንቺ ብቻ ሀቅ የተናገርሽው
ትክክል የኔ ልዩ
በትክክል ማር ቅን አሳቢ ነሽ
ዋውውው ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ውድ ወንድሜ ኢስማኤል ሀሰን የኛ ጀግና በዲንህ ጠንክርልን አላህ ይጨምርልህ የምር ብዙዎቹ አንተን አይተው ወደሀይማኖታቸው ይመለሱ
የሰው ልጅ በገንዘብ ብቻ አይኖርም የእግዚአብሔር ሰላም ከገንዘብ ይበልጣል።
Ewenet new
በትክክል አርዚቁ ከአላህነው ።
Very true
የሰው እድሜው ሲያድግ አይምሮውም አብሮ ሲያድግ እንዴት ደስ ይላል ኢሳምዬ እግዚኣብሔር ይባርክህ ብቻ ያየህውን አይተሀ መመለስህ ይበልጥ ወደድኩህ አከበርኩህ እኔ ኘሮቴስታን ነኝ Be blessed Isamye
ሀቢቢ አላህ ጤናህን አላህ ሰቶህ እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ . የኔቆጆ
እንኳን እግዚአብሄር ከዚህ ጣጣ ውስጥ አወጣህ ወንድሜ ለዚህ ውሳኔ መድረስ ፀጋ ነው ለዚህ ስላበቃህ ፈጣሪህን አመስግን የዘንድሮ ፊልም እኮ ምንም የሚያንፅ ነገር የለውም አስተማሪም አይደለ ከዛ ይልቅ ዝሙትን የሚያስፋፋ የተከበረው ሴትነትን የሚያዋርድ ባህልን የሚያጎድፍ ሌላም ሌላም ስንቶች ናቸው በፊልም ስም ከፈጣሪ የተሰጣቸውን ሴትነት ለብሰዋል አለበሱም በሚያስብል ደረጃ እርቃናቸውን በመሆን እና መስሎ ሳይሆን ሆኖ መተወን በሚል ሰበብ ካገኙት ወንድ ጋር በመሳሳም ወዘተ ሴትነታቸውን የሚያቆሽሹ ከዛ ውጪ ትዳር ያለው ወይም ያላት ከሌላ ወንድ ወይም ከሌላ ሴት በመተሻሸት የኛ ባህል ባልሆነ ሁኔታ ይታያሉ አንዳንድ ጊዜ ከልጆቻችን ጋር ሆነን ለማየት የሚዘገንን ነገር ይታያል ይህንን እያዩ ያደጉ ህፃናቶች ነገ ምን እንደሚሆኑ መገመት አያቅትም እኔ የሚገርመኝ ከዳሬክተር እስከ ተዋናይ ለገንዘባቸው እንጂ ምንም ትውልድን ስለማነፃቸው ጉዳያቸው አይደለም
አላህ ያቆይሽ ስለተረዳሽ
አሰተዋይ ሴት ነሸ
ልክ ብለሻል እነሱ በሰሩት እኛ አዋቂ እና ህፃናት ፊት እንሸማቀቃለን
ምርጥ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
እይታሽ ድንቅ ነው አስተዋይ
Mashallah ለአላህ ብዬ ውድድ አላህ ይጨምርልክ ወደፊትም የበለጠ ደስተኛ አላህ ያድርግክ ምንም አይካክ ቤተሰቦችክንም አላህ ይጠብቃቸው እድሜና ጤና ፍቅር አብዝቶ ይስጣቹ አላህ ይጠብቅክ💪💪
ሁላችን በእምነታችን ጠንካራ ያድርገን ስንፈጠርም ሙስሊም ሆነን ነው ስንሞትም ሙስሊሚ ሆንን እንሞታለን ኢንሻአላህ ሁላችንም መጨረሻን አላህ ያሳምርልን
አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
እንዛመድ
ትላንትም ኢስላም ነኝ አሁንም ኢስላም ነኝ ስሞትም ኢስላም ነኝ ዉይ ኢሳምዬ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቅልኝ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
Mashaallah........
ማሻ አላህ እሳምዬ እንኩዋን ወደ አላህ ተመለስክ የዱንያ ኑሮ መቸም ጎዶሎ ናት
ሃይማኖታችንም ስለ አስከበርክልነ በጣም ደስ ብሎኛል
ትክክል እርዚቅ ከአላህ ነው☝️☝️
አላህይጨምርልህ
ኢሳምዬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ያንተን ሀሳብ እጋራለሁ ወደ አምላክ መታረቅ ነው አለማዊ ነገር አይጠቅመንም
አላህ ይጨምርልህ
ኢሳምዬ እንኳን የተመለስክ እኛም ፊልም ላለማዬት አላህ ይገዘን
Amin
አሜን
በቅርብ ቀን የሚጀምር የአዕምሮ ጤና በ ዶ/ር ዮሴፍ ስለ ጭንቀትዎ ስለ አዕምሮ ህመም እና መነሻው የተለያዩ ነገሮች የሚነሱበት ቻናል ስርጭቱ ለሁሉም ሰው ተደራሽ እንዲሆን በማሰብ አሁን የሙከራ ስርጭት ላይ ነን subscribe በማድረግ ጥያቄዎን ያቅርቡ ያለ አዕምሮ ጤና ሁሉም ከንቱ ነው።
ሪችዬ ዛሬ የተለመደው ቦታ አላየሁሽም DR
አሚንንንንን ያረብ
Ene Kirstan negn Gobez jegna nehi Egzabher mechereshan yasmrlhi wendme 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
በእውነት ይህን ልጅ በስራው አደንቀው ነበር አሁን የበለጠ አከበርኩት ደግ አረክ ይህ የምድር አለም አላፊ ነው እንኳንም ወደ ፈጣሪህ ተመልስህ በእምነትህ ያፅናህ🙏 የእኝንም እራቁታሞች ሴቶች አርቲስቶች ወደ ልባቸው ይመልሳቸው
ሱብሀን አላህ ለማመን የሚከብድ ያልጠበኩትን ንግግር ተናገርክ አጅብብብብብብብ አላህ ይጠብቅህ በዚሁ ያፅናህ ሌሎቹንም አላህ ይመልሳቸው
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
የተናገርከውን እንድትኖር ፈጣሪ ይርዳህ
አሚን የአላህ
አሚን
@@ዙዙሻዙዙሻ አሚን አሚን ያረብ
አሜን ያረብ
አሚን
አሂ አላህ ያፅናህ በአቋምህ አልኸምዱሊላህ የሁልጊዜ ዱአኤ ነው ቀሪውም ሙስሊም ወድም እህቶቻችን በአለማዎ ነገር የተጠመዱት አላህ ይመልሳቸው ያረብ ማሻ'አላህ ልክ ነህ ሪዝቅ ከአላህ ነው ከና እናታችን መሀፅን እያለን የፅፈልን ሪዝቅ ማንም አይዘጋብንም አብሽሩ ወድሜ
አልሀምዱሊላ ደስ ብሎኛል አላህ ያግዝህ
የኔ ወንድም alhamdulilha what amezing buitiful iklas..masha alha!!!!!
እስማኢል ሀሰን ማሻአላህ የኔውድም አላህ ቅኑን መግድ ለመራህ አላህ ምስጋና ይገባው አደበትህ ጣፋጭ ነው ለዳአዋ እጠብቅህ አለን
ተቀኖች ሁሉ በላጩ ተወበት ተደርጎ የሚመለሡበት ቀን ነው ያረብ ወፍቀን አስቲ ደኦ አርጎልኝ ብዙ ምኞት አለኝ ያረህማን እውን አድርግልኝ
ለኔም 😢😢😢😢☝
_የኔ ቆንጆ ያሳካልሽ'_
@@fatumaabdallah2039 አሚንንን ሁቢ
@@fafitube8254 እንሻ አላህ በአላህ ተሥፋ አይቆረጥም በዱአ የማይሠተካከል ነገር የለም እና በዱአ አንረሣሣ ወዶቼ
አላህ ያሳካልሽ ማማዬ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ትክክል ነህ ብዙም ግዜ ከዝሙት ጋር የተያያዘ ፊልም ነው እየተሰራ ያለው ህዝቡን ለዝሙት ሚጋብዝ ነው የፊልም አስተምሮቱ በከፊል ኢሳምዬ ይመችህ አላህ ይጨምርል እንወድሃለን 😘
ሣህ ትክክል
ኢሱ ወንድሜ በምን ልግለፅክ ብቻ አላሁ ሱባህነ እው ታአላ ለሁላችንም መልካምን ነገር እስቲግፋር የምናበዛበትን ልብ ይስጠን ወላሂ
Amen yyareb
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ የሰለፎችን መንገድ ከሚይዙት ያርግህ
Am Christian but am very proud of you my brother...... you have decided a good decision....may God help you with your journey.👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
አላህ ይጠብቅህ
አላህ ፈተናወቺን ሁሉ ይያዝልህ
አላህ ኢማንህን ሙሉ ያድርግልህ
አላህ ታጋሽ ያድርግህ
አላህ ኡማዉን የምትጠቅምና ለድንህ የምትተጋ ያድርግህ
አላህሡበሀነሁ ተአላ ተታጋሾቺ ነዉ እናም ሦብሩን ሁሉ ይወፈቅህ ምኞትህን ሁሉ አላህ ያሣካልህ
ሙሉ ቤተሠብህን እዲሜ ጤና ኢማን ይወፈቅልህ
Amiiin
እስቲ የኢሳም ንግግር እንደ እኔ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርለት የምትሉ ላይክ 👍
ማሻአላህ ማሻአላህ
Ewnat lemewekew egezabehir yeirda and neger yekireheleh
ተባረክ ኢሳምዬ እንድ ንገርልኝ ስለ አርት እምነት ሚፈቅደው እና ማይፈቅድ አለ አዳምጡት ባድንብ ኢሳምዬ❤❤❤
ኢስማኢልየ በጣም ነው ደስ የሚለው አሁኑኑ የኢስላም ሙሀባና ኑሩን ቀብቶሀል አላህ አሁንም አላህ ይጨምርልህ ከበፊትም እወድህ ነበር አሁን ደግሞ ከምነግርህ በላይ ነው የወደድኩህ አላህ ሁሉን ነገር ያግራልህ የኔ ጀግና እድህ ነው ኢስላም አልሀምዱሊላህ ኢስላም ላደረገን ብችል ፍቃደኛ በሆንክልኝ ሁለተኛ ሚስትህ ባደረከኝ ደስተኛ ነበርኩ ለማን ኛውም አላህ ይጨምርልህ ሰይፊሻ የኢሳምን ስልክ ቁጥር በሰጠኸኝ ደስ ይለኝ ነበር
ኢሳምየ የኔ ጀግናናናናና ወላሂ አድናቂህ አክባሪህ ነኝ ከእውነት አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ወደ ተመለስክበት እምነት ወደ አሰብክበት ቦታ ወደ ተመኘህበት ቦታ መጨረሻህ ጀነት መጨረሻችን ጀነት ይሁን ያረብብብብብብ
የኔ ልዩዩዩ ወንድም አርአያ መሆን የምትችል ጀግና ሰው ነህ ቀጥልበት ኮፊደስህ አነጋገርህ ሁለነገርህ ውብ ነህ አላህ አሰብክበት አድርሶ ያስደስትህ
አንተንም ቤተሠቦችህም ጓደኞችህንም ወዳጆችህንም አክባሪዎችህንም አድናቂዎችህንም እንኮን ደስ አላችሁ እላለሁ ከልቤ !!!!!
ሰይፍሻ እናመሰግናለን ኢሳምየን ስላቀረብከው ምስጋናየ ከልብ ነው
አላህጀነትንይወፍቅህእሥማኢልሀሠን
አሚን
የኔ ወንድም ማሻ አላህ አልሃምዱሊላህ ሱማ አልሃምዱሊላህ ራሴን እንድፈትሽ አድርጎኛል።
እሱ እኮ እያለ ያለው ከአለማዊ ወደ መንፈሳዊ ገብቻለው ነው የትኛውም ሰው ወደ ልቦናው የአለም ትርጉም ምንም ጥቅም እንደሌለው ሲገነዘብ ደስ ሊለን ይገባል ስለዚህ የመረጥከው መንገድ በየትኛውም ሀይማኖት ሁን ደግፌሀለው እግዚአብሔር የተሻለ ህይወት ይስጥክ
ሳህ ውደ
የኔ ወንድም አልሀምዱሊላ ደስ ብሎኛል አላህ ያግዝህ
የኔ ወንድም
አሚን
በጣም ደስ ይላል ሀቂቃ በወጣትነት ዘመን ዱኒያን አሸንፎ ወደ ጥሩ ነገር መመለስ መታደል ነው አሏህም ወዶሀል ለጥሩ ነገርም መርጦሀል እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ እኛም ደስ ብሎናል አልሀምዱሊላህ
ዋው በጣም ደስ ይላልል
መጨረሻህን ያስምርል የኔቆጆ አተን ያገባ ች የታደለች❤❤❤❤❤❤❤
ኢስማኢል ሀስን ወንድሜ እንኮንም አላህ መለሰህ እኛ ሙስሊሞች ለረዝቅ እና ለሞት አንጨነቅም ሞትና ርዝቅ በአላህ እጅ ናቸው ዱኒያ የኛ አይዴለችም ኮራ አድርጎ የሚያኖረን አላህ ሱ ወ አሄራችን ሲያሳምረው ነው የዱኒያ መጨረሻችንን (ሀቲማችን) አላህ ያሳምርልን አላህ ፈጥሮ አይተወንም እንኮን አንተ ብዙ መስራት የምትቸለው ወጣት እና ከመንገድ ላይ ተወልዶ ያደገንም ለለውጥ የሚያበቃው አላህ ነው
🌷مشا ءالله 🌷الحمد لله 🌷على كل حال 🌷 حب الله🌷الحمد إلله🌷
እኛንም አተንም መጨረሻቺነን ያሳምርልን ሀገራቺነንም ሠላም ያዲርግልን
Amen yyareb
Amin
Ameeeen Yaa Allah😘😘
አሚንን ያርብ
አሜን
አልሀምዱ ሊላህ ሠው በዲኑ በእምነቱ ሲፀና ደስ ይላል አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን!! አገራችንንም አላህ ሠላም አማን ያድርግልን::
ኣሁን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እሳም እምነቱ በመምረጡ ደስ ብሎኛል ምን ይሁን ምን ሰው ያመነበትን ይከተላል እኔም ኣከብራለው ደስ ይላል በቀናው መንገድ ይምራው
ኢሳሚየ እንኳን ወየ እምነትህ ደና መጣህ እኔ ክርስትያንነኝ ብሆንምኢሳም ወደፈለከዉ እምነት መመለስህ ደስ ይላል እግዚአብሔር በእምነታችን ያቆየን
እንዳው ምን ለርግህ የአላህ የኔ ጃግና ስወድህ ለአላህ ብዬ አሱ ይዉዳድህ አልሃምዱሊላህ ስላ ኢስላም ስተወረዳ ደስ አላኝ ወለሂ አትንካ አትንካ ነዉ አትቅረብ አትቅረብ ነዉ እስላም ለደረገን ጌታ አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ
አቦ ንግግር ኮንፊደንስ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አቦ
በጣም ነው ደስ ይላል
እይ ወላ ማሻአላህ ወላሂይ እኔጃ ግን ሳስበዉ በጣም ደስ የሚል ኡስታዝ እዴሚሆን አልጠራጠርም
ማሻነላህ ኢሳምየ ያረቢ እኔም ልቤን ያጥብልኝ ዱአ አርጉልኝ
አንድ ሰው ባለበት እምነት ሲፀና ደስ ይለኛል ተባረክ ጥሩ ሀሳብ እች አለም እንደሆነች አትሞላም የመጨረሻችንን ማዘጋጀት አለብን
ኢሳም በጣም አድናቂህነኝ ፈጣሪ በእምነትህ ያፅናህ❤
ኢሳም ጎበዝ ነህ ማርያምን እኔም ወስኛለሁ ከስደት ከመገዛት ኑሮ ወጥቼ እዉነተኛ ክርስቲያን ሆኜ ለመኖር ። i am ortodoix but i have bige respcte for eslam 💚💛💓
አላህ ወደ ተመለስከለት ዲን ያፅናህ ወንድሜ!!!! የኛ መጀመሪያችንን እንጂ መጫረሻችንን ማን ያውቃል😔😔!!! የኢሳም አድናቂዎች😁😊 ወደ ቻናሌ ብቅ በሉልኝ!!!
ለክ ነሽ እህት!!!🙏🙏
ሳህ!!! አናውቅም!!!
subscriber አርጊኝ
I like my sis
እኮንም በግዜ።ተመለስክ አረፈደብ ለቶበት ማሻአላህ
ኦርቶዶክስ ነኝ እኔ የአንተን ሃሳብ እጋራለው ኦርቶዶክስ የሆንቹ እስቲ ከዚህ እስላም ወንድምችን ተማሩ 🙏🙏🙏 ለእምናታችሁ ቁሙ ፊልም ሰራለው ብልችሁ ሃይምኖታቹን አታሰድቡ እየተገላልጣችሁ እኛን አታሰድቡን 😠😠😠😠
ማርየ እዳች ቅን ሰው አላየሁም ሲሳዴቡ ነው ያየሁት
ውረኛ ነሽ እሽ ሀጥያት ዘፍን መስርቅ እና ዝሙት እንጅ ህዝቡን አስተማሪ የሆነ ነገር ቢሰሩ ሀጥያቱው ምን ላይ ነው አትመፄደቂ በስም ክርስትያን ለመባል አትጣሪ
ውነትሺነው ወገን ኢሳም ብር ብሎ አደለም የተመለሰው ውነቴነው አች ግን ገብቶሻል በጣም ቅን ነሺ ይመቺሺ
@@elsatube8733 እውነት ለምናገር ኢትዮጵያ ዉስጥ የመሰራ ፈልሞች ተወለደን አጠፋ እንጂ አላስተማረም እውነት እውነቱን አወሩ እኔ ዘፈንም ፊልምም አንድ ነው አጥያት ዉስጥ ነው ምከታው 🙏🙏🤔
@@yorditube9891 ኧረ ባክሽ ብዙው አስተማሪ ፊልም አለ ህይወት እንዴት እንደሆነች ኧረ ተዘረዝሮ የማያልቅ ጠቃሚ እና አስተማሪ ፈልሞች አሉው እናት አትሳሳች ባይሆን በአሁን ስአት ፊሊም የሚሰሩት እሴቶች አለባበሳቸው ስርአት በለለው እና እምነታቸው በማይፈቅደው መልኩ ይላሳሉው እና ወንዶችን የምኝት ሀጥያት እንዲሰሩ ያደርጋሉው ብትይ እቀበልሽ አለሁ እንጅ ስንት የምንሰራው ሀጥያት እያለ ፊልም መስራት ሀጥያት አይደለም ሊሆንም አይችልም እንደ እኔ
የኔ ጀግና ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ የተሻለውን ነገር አላህ ይሻልህ
የኢሳም ሐበሻ ቆራጥነት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያግዝህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሰይፉየ ቤቱ ተቃጠለ ምናምን ሰምቼ በጣም ደንግጬ ነበር እባክ ውሸት ነው በለኝ
ሰይፍሽ ቅን ልብ ነዉ ያለህ ሁሉንም እኩል የምታይ ጎበዝ
ኢሳምየ ውድድድድ አላህ ይውደድህ አላህ ያበርታህ
subscriber አርጊኝ
@@mestilove7652 ምን አለሽ ሀይማኖታዊ አስተማሪ ካለሽ እሺ
አሚን እህቴ
አሚን
አላህይጨምርልህ
የኔም ልጅ ዘፋኝ ነው አላህ እንደ ኢሳም ወደ ዲኑ እንደሚመለስ ተስፋ አረጋለው
ማንይባላል አይዞሽ ለአላህሁሉም ቀላልነው
@@Fነኝስደተኛዋ esum end hisam abesha berun akemachito seyabeka yimelesale 😋😋😋
E
ቀዳዳ
@@ሰይፈላባንተ gura becha😋😋😋😋😋😋😋
ኢስማኤል ሀሰን ማሻ አላህ ማሻ አላህ ርዝቅ ከአላህ ሰህ
ኤሱየ ማሻአላህ አተን የመለሰ ጌታ እኛንም በድነችን ጠንካራ ያድርገን ያርብ☝☝😢
አፌ ቁርጥ ይበልልህ የኔ ጀግና ካንተ ብዙ ነገር እጠብቃለን በኢስላማዊ መድረክ እደምትመጣ እርግጠኛ ነኝ
እኔ እምለው አዳድ ሥርሥቲያኖች የምትሳደቡት ለምድን ነው እረ ጉድ መብቱኮነው በቃ ፊልም መሥራት በቃኝ አለ አልሀምዱሊላህ እደው እውነቱን እንነጋገር ከተባለ ካልተሳደባቹህ ያማቹሀል በቃ መብቱነው ኢሥማኢል ሀሠን አልሀምዱሊላህ እንኮን አላህ ከዛ ከዋዠቀ ቅዠት ከሆነ ሥራ አወጣክ አላህ ምን ይሳነዋል እሡ በፈለገው ሥአት ወጣ አልሀምዱሊላህ
የሚሳደብ ካለ ይገርመኛል
አንደበትህ ጣፋጭ ነው ኢሳምየ እንደ ኡስታዝ ያሲን❤️❤️❤️😍😍😍አላህ ይጨምርልህ ረቢ ከነቤተስብህ ይጠብቅህ አንዳንድ ክርስቲኖች ግን ተቃጥለዋል አቤት ምቀኝነት ስው ወደሀይማኖቱ ሲመለስ እንደት እንደዚ ያናድዳል ይገርማልኮ ጉዳያቹ ገርማቹኝ እንጂ ምንም አታመጡም
አወን አንደበቱ ጣፋጭ ነው ንግግሩ በጣም ይመስጣል
ኢሳም የ እሪዝቅህን በሀላል ያስፋልህ ያረብ ዴስታየ ወዴር የለውም አላህ በሀላሉ እሪዝቅህን እንዲያሰፋልህ የምንግዜም ዱአየ ነው ያረብ
ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምረልህ ወድሜ ደስታህ ደስታየ ነዉ እኛንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን ሁሉም ሰዉ የራሱ የወነ ምገድ የተሳሳትን አለን አሏህ ይወፊቀን ቀጥተኛዉን መንገድ አሏህ አያትክን እረጀም ያረገዉ ከሙሉ አፊያ ጋረ
እግዚእብሔር ይርዳ ጓበዝ መኖር ለህይወት እንጅ ለአለም መኖር የለብንም ሁሉ ከንቱ ነው የከንቱ ፅና በሀሳብህ ጌታ ይርዳህ ጌታ በትላንቱ አይጠይቅህም በዛሬው እንጂ።
Mashaallah Isam Habesha, I'm so proud of you. Islam is the way of life. PERIOD!!!
Betasabi hugni sis
*ኢሳምየ የኔውድ ክብር ይገባሀል ባባየ ድሮም ኢስላምነኝ አሁንም ኢስላምነኝ ወደፊትም ኢስላምነኝ አላህይጨምርልህ*
ኢሳምየ የልቤ አናጋገርክ ልብ ይሰብራል የኔ ጎበዝ ኢሂድ ኢነስሯ ጠል ሙስጣቂም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
አልሀምዱሊላህ ኢስማኢል ሀሰን ያገሬ ልጅ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ስለተመለስክ በጣም ደስ ብሎኛል እውነትህን ነው ወንድሜ ፡ትናትም ዛሬም ሙስሊም ነህ ሁላችንንም አላህ በቀጥተኛው መንገድ ይምራን ፡ማሻ አላህ ብያለሁ ወንድሜ
ወንዲምየ አላህየ ይባርክህ ከመጥፎ ሁሉ ይጠብቅህ ሰላምህ እርዝቅህ ይብዛልህ አሁን ነዉ ጨዋ የሆንከዉ እንኮን በግዜ ተመለስክ ግዜዉ ሳይመሺ አጀልህ ደርሶ ወደ ቀብር ሳትሄዲ አላህየን አመስግነዉ በጣም አላህየ የወደደዉን ሰዉ ለሱ ለማዲረግ የፈለገዉን ሰዉ አሄራዉን ሊያሳምርለት የፈለገዉን በግዜ ይመልሰዋል ከነበረበት ጥፋት አላህየ ማሪ ነዉ አዛኚ ነዉ ጨካኚ ጌታ አይደለም እንኮን የኔ ሆንክ በጨዋነትህ ፅና ፅና ፅና
እንኮን ከጨለማ ኖሮ ወደ ብረሀን ምንገዲ መጣህ ለወረኚ ሁሉ ጆሮህን ለወረኚ አትስጠዉ ለምን እንደኘዉ አይጃጃልም የኛ ጎደኘ ሳይሆን ቀረ ብለዉለሚነዳቸዉ ሰዎቺ
ጅማራችንን ሳይሆን ፍፃሜያችንን ያሳምረው ነው እምናወራ ሳይሆን እምንተገብረው ያድርገን በማትፈልገው ነገር ግን አስገድዶ እሚያሰራህ የለም እምትለው ነገር እውነታ ቢኖረውም በፊልም ውስጥ ግን ብዙ እምንማርበት ነገር አለ ብቻ መልካም ነገር ይግጠምህ ሰው ከአንተ እሚማርበት ይሁንልህ መልእክቴ ነው
በፍትም ሙስልም ነኝ
አሁንም ሙስልም ነኝ
እንሻአላህ ወደፍትም በድነል እስላም እኖራለሁ❤
የአለሙ ጌታ አላህ ሱብሃነሁ ወተኣላ ከወደደህ❤ ስለ ሰዉ ጥላቻ እንዴትስ ቦታ ልትሰጥ ትችላለህ ሲሳምዬ 👍👌
አልሃምዱሊላህ ያረቢ ፈጣሪ ምን ይሣነዋል ለሌሎችም ሂዲያ ይሥጣቸው እኳን ደሥ አለህ 💞💞💞💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
ማሻአላህ አላህ ሰባቶን ይስጥህ ፈተናወችን ሙሲባወችን ሰማይና ምድር የተረራቁት ያክል ያርቅልህ ያአሂል ከሪም
Allah baduniya Ena be akhira kef yarigih yarebi
አላሀምዱሊላህ ሁላችንም ተውባ ይወፍቀን ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ በርታ
ደስ ይላል በእምነት መፅናት ፊልሞችህ ደስ ይሉኝ ነበር😍
አላህ ይጨምርልህ ወንዲም ልቤን ነውየነካህኝ ከአሁን ቦሀላ ያለውን ህይወትህን ለዲንህ የምሰራ አላህ ያድርግህ
በእዉነት ተዉት ወደ እሚአመልከዉ ይገባ
ሲጀመር ማንኛዉም ፊልም ሀጥያትነዉ የሚኖርህ አምላክ ነዉ በርታ ደስስስስስይላል እንኳን አምላክ እረዳህ አለም በሀጥያት የጨቀየችናት
ያኣላህ ያረቢ ለኔም ከድራማና ፊልም ማየት ገላግለኝ💔😥😥 ማሻ ኣላህ ኢሳምየ ኣላህ ያበርታህ ወንድሜ እርዝቅ ከኣላህ ነው 100%100% ኣልሀምዱሊላህ እሪዝቅ ሚን ኣላህ።
እሡ መስራት ሲያቆም አንች ማየት ለመተው ሞክሪ እኔ ግን ከመጀመሪያም ማየት አላውቅም::: አልሀምዱሊላህ
@@bintmustefa7534 ማሻ ኣላህ ኣላህ ይጨምርልሽ ግን እሱ መስራት ስለ አቆመ አይደለም የምተወው ።
@@alihamdulilah6475 ማለት የፈለኩት እሡ ብር ዝና እያገኘበት መስራት የተው አንች ምንም ሣይከልሽ ሠአት ከምታባክኒ መተው ቀላል ነው
@@bintmustefa7534 ኢንሻ ኣላህ እህት
መሸአሏህ ሙሸአሏህ አሏህክበር አሏህክበር አሏህ ያጥናህ በኢስላም ያርብብብብብ በጣም ዴስ ይላል
አላህ ይደግፍህ አድሰው ተፀፅቶ ስለተመለሰ የበፊቱን ይምራል ልክ አድ ክሪስቲያን ለምሳሌ ቢሰልም አድስ እደተወለደ ነው የሚሆነው
ሙስሊም እኮነው ምንአይነት አባባል ነው
@@هنديهاحمد-ج2خ
ድሮጀምሬ አቃለሁ ሙስሊምነቱ ምክንያቱም ያገሬ ልጂነው በፊት የፃፈሁትን አሳምረሺ እይው
ሱብሀን አሏህ ለአሏህ ምን ይሳነዋል ቀጥተኛውን መንገድ የመራህ ጌታ እስከመጨረሻው ያሳምርልህ ምርጥ ሰው
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ እንካን ደሥ አላህ እዉነት ያአላህ ረሥቅ ነ ረሥቅ ነዉ አላህ ይጫምርልህ አናገገርህ እሢላም ያሢታምራል ወላህ በትክክል ነዉ የተነገርካዉ አላህ ወ ላህ አ ላሀ ወፊቆሀል አላሀምዱሊላህ ወልንማት ሙሥሊምን ወላህ አላሀምዱሊላህ እንበል ሙሥልሞች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሀብቢ ኧሀምዱልለሀ እንኳን አለሀ መለሰክ አለሀ በድንክ ጠንከረ የድርግህ በድጋም
ውይ አንደበትህ ጣፋጭ ነው ወላሂ ማሻአላህ ወንድም ኢሳም
Alhamdulila
Allahenkuwan wedDinik meleseke wendeme Isemayel
ሰይፉ አንድ አንዴ የምትጠየቀው ጋጠ ወጥ ጥያቄ አትጠየቅ እኔ ክርሰቲያ ነኝ ግን ይህ ልጅ እግዛብሄህ ወደ ቀና መንገድ እየሄደነው እሰይ ይበል ሰይፉ ሂሳቡ አይችልም ጌታ ይጠብቅህ
አንዳንድ አስታዋይ ወገኖች አላችሁ ባለችበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሰላምሽ ይብዛ
አልምዱሊላህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ኢሳም በመቀየሩ
ወይኔ የኔ ፎንቃ ስወደው
ኣልሀምዱሊላህ ለኣሏህ ምን ይሳነዋል
ያሙቀልበል ቁሉብ ተብት ቁሉበና ዓለዲኒና 🤲