Andromeda አንድሮሜዳ | "ገነት በኢትዮጵያ ናትን?" | ቆይታ ከደራሲ ዝጋለ አያሌው ጋር ክፍል 2 | S03E09

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Andromeda አንድሮሜዳ | "ገነት በኢትዮጵያ ናትን?" | ቆይታ ከደራሲ ዝጋለ አያሌው ጋር ክፍል 2
    //////////////////////////////////
    እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
    • የድረገፅ | www.balagerutv...
    • የዩቲዩብ | www.youtube.co...
    • የፌስቡክ | / tvbalageru
    • የኢንስታግራም | / balageru.tv
    • የቲክቶክ | / balagerutv_official
    ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
    አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
    ነቃ ነቃ!!!
    ///////////////////
    Welcome to the official RUclips Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

Комментарии • 22

  • @sofonyasmogess5364
    @sofonyasmogess5364 2 года назад +5

    ለካስ እግዚአብሔር እንዲህም አርቅቆ ይፈጥራል፡፡ እንደዚህ በዕውቀት አበልፅጎ ይሰራል፡፡ በርግጥ ማንም ያለምክንያት ወደዚህ ምድር አልመጣም፡፡ ከሠው ወገን የሆነ አንድም ፍጥረት ያለ ዓላማ አልተወለደም፡፡ ያም ሆኖ ግን፣ አብዛኞቹ ኖረው ብቻ ይሞታሉ፡፡ አንዳንዶች ዓላማቸውን አሳክተው ያልፋሉ፡፡ ጥቂቶች ተልዕኳቸውን ፈፅመው እና ዓላማቸውን ከግብ አድርሰው ድንቃድንቅ ላይ ይሰፍራሉ፡፡ እጅግ በጣም ኢምኒቶች ግን፣ ከተልዕኳቸው በላይ ልቀው ይታያሉ፡፡ ይህ ልዕቀታቸው ስጋ ለበስ ሠው መሆናቸው እስኪያጠራጥር ከአህምሮ በላይ ይሆናሉ፡፡ “እኔ ማነኝ?” እስክንል በማንነታችንም ላይ ጥያቄ ይፈጥራሉ፡፡ ጥያቄ ከሚፈጥሩ ከእነዚህ መካከል ደግሞ ይኼ የልጅ ሊቅ ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ ከየኔታ ቲዩብ ጀምሮ ስከታተለው ኖሬያለሁ፡፡ በአሁኑ ደግሞ ይበልጥ ተገርሜያለሁ! ከአለኝ አግራሞት እና ከበሬታ የተነሳ ከመላዕክት ርዕቀት የተቀዳ እና ከአምላክ የዕውቀት ጥበብ የተጨለፈ እስኪመስለኝ እደነቅበታለሁ፡ የምር ከመቅናቴ የተነሳ ሠው ብቻ ለመሆኑ ያጠራጥረኛል፡፡ የእውነት ወንድሜ “ዝጋለ አያሌው” ያረቀቀህ አምላክ ከዚህ በላይ ልዕቀት ይስጥህ! በዕውቀት ላይ ዕውቀት ይጨምርልህ! በሁለት በኩል የተሳልክ ሠይፍ ነህና በነብስም በስጋም፤ በስጋዊም በመንፈሳዊም ሃገርህን የምትጠቅም የኢትዮጵያ ምልክት ያርግህ፡፡ ያከበርከው አክብሮህ በከፍታ ማማ ላይ ያስቀምጥህ! የድንግል ማርያም ልጅ በጤና ጠብቆ ረጅም ዕድሜ ያኑርህ…!

    • @zigaleayalew4096
      @zigaleayalew4096 2 года назад +1

      ለሁሉም አስተያየት ሰጨዎች መልስ ባልሰጥም ይህን ጽሑፍ ለፃፈ አክባሪየ መልስ ልስጥ፡፡ አንተ/እርስዎ እንደገለጡት እንኳን እውቀት ያለኝ ሰው አይደለሁም፡፡ አጥብቆ ጠያቂ እንጅ አጥብቆ አዋቂም አይደለሁም፡፡ ይሁንና ስለሰጡኝ ሞራላዊ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ መጽሐፎቹ ከተነበቡ በኋላ ብዙ ጥያቄዎችና አስቴይቶች እንደሚኖሩ አምናለሁ፡፡
      ልብ ሊሉልኝ የሚገባ ነገር እኔ እስከሚገባኝ ድረስ ግን እየኖርነ ያለው በማናውቃት ሀገር ነው፡፡ ይህ እውነት ለዘመናት ተዳፍኖ ቢኖርም ፈጣሪ ባለውና ባቀደው ሰዓት ሁሉም ነገር ይታወቃል፡፡
      ፈጣሪ ያክብርልኝ! ለሀገራችን ሰላም ያምጣላት፤ በቸርነቱ ይጎብኘን/ይጎብኛት፡፡

    • @sofonyasmogess5364
      @sofonyasmogess5364 2 года назад +1

      @@zigaleayalew4096 አሜን ወንድማችን! አንተንም እግዚአብሔር ያበርታህ! ለማወቅ የሚጠይቅ ሠው አዋቂም ታዋቂም ይሆናል። ያ ሠው ደግሞ አንተ ነህ።

    • @Abeal545
      @Abeal545 2 года назад

      thanks

    • @hannaloveedgilegn6670
      @hannaloveedgilegn6670 Год назад +1

      አቤት አገላለፅ በእውነት ኢትዮጵያዊያን እንድህ ጥሩ ስራ ለስራ ሰው እንድህ በስራው ልክ ሲሞገስ ፣ ሲደነቅ በጣም የምደሰተው የከፈለዋ ዋጋ መልሱ ምስጋና ነው እና ብዙ እንድሰራም እንገፋፋዋለን ጥሩ አስተያየት ያበረታል🙏💚💛🙏🌺🌷🌹

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Год назад

    በጣም ደስ የሚል የሚያመራምር መፅሐፍ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ ስለምትፅፍልን አገራችን እንድናውቅ እንድንመራመር ማድረግህ💚💛❤🙏🌺🌷🌹

  • @blenlakew1326
    @blenlakew1326 11 месяцев назад

    It I a pleasant to see a young man like you .
    We ethiopian forget who we are we have become lazy and want to live western life style we don't know we are better than them.

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 года назад +2

    Lack of professional in our country don't believed in their truth but now one of the richest nation አየተባለች ነው በዛዉ በጠላቶቻችን ፈረንጅ!!

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Год назад +1

    ? ልታሲዘን የምትፈልገው ታሪክ ነው ሳይንስነው ሀይማኖት ነው እምነት ነው ግልፅ አርገው ምስጋናዬ እንዳለ ነው🕊🙋🏽‍♂️

  • @Alexfunny-j1g
    @Alexfunny-j1g 2 года назад +1

    ወንድሜ ዝጋለ አያለው አንተ ማለት በጣም የምትገርም ሰው ነህ፡፡መምህር፤ደራሲ፤ሃያሲ፤ባለ ብልህ አእምሮ፤ በእውነቱ እንዲህ አይነት ረቂቅ እውቀት ባለቤት መሆንህን እንኳን አልተረዳሁም ነበር፡፡ ለካ ያንን ያህል ሳይሰለቹ ማንበብና መፃፍ ውጤቱ ይህ ነበር፡፡ የአንተ ነገር ገና መቼ ተነካና….ኧረ ገና ጉድ አለ፤ኢትዮጵያን መቼ በምታውቃትና በተረዳሃት ልክ ለህዝብ ተናገርህ፡፡ ወደ ፊትም ከመጽሐፍ ባሻገር በፊልሙና በድራማው ኢንዱስትሪ ኢትዮጵያን ለኢትዮጵያና ለዓለሙ ሁሉ ገልፀሕ ብታሳየን መልካም ነው፡፡ ደግሞም አሁን ተረድቸሃለሁ፤እምቅ ሀቅም አለህ፡፡ የዕፅዋቱን ጉዳይ በደንብ አስብበት በጣማ በጥለቀት መጓዝ አለብህ
    ዶክተር ጌትነትም ፈጣሪ ያክብርልኝ፡፡ ሁለታችሁንም አመሰግላሁ ክበሩልኝ፡፡

  • @user-pr8lu5rx8s
    @user-pr8lu5rx8s 7 месяцев назад +1

    የቅዱስ ዳዊት አባት በስሙ 3 ወረዳወች ጎጃም ውስጥ አሉ። እሴይ ይባላል። እነ ብዕሴና እና እነ ዕሴይ፣ሁለት እጁ እነ ዕሴይ፣ሲሶው እነ ዕሴይ ይባላሉ። ወንድሙ ብዕሴ እለ ብዕሴ እግዚአብሔር ይባላል።

  • @sofonyasmogess5364
    @sofonyasmogess5364 2 года назад +4

    በአጭሩ አንተ ማለት የሚዳሰስ የሃገር ቅርስ ነህ፡፡ you are Human Being but Tangible Heritage

  • @ahadutemesegen7817
    @ahadutemesegen7817 Месяц назад

  • @chombe9555
    @chombe9555 Год назад

    አይከል ማለት እኔ ያደጉበት ቦታ ነው መረጃ ካስፈለገ በደስታ

    • @zemenayzemenu
      @zemenayzemenu Год назад

      መረጃ እኔም እፈልጋለሁ።

  • @kamil8059
    @kamil8059 2 года назад +1

    ይቂርታ ግን አኔ ጥያቄ አለኝ አራራት ተራራ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆነ አግዝያብሔር ወደ ኢትዮጵያ ሂድ ለምን አለው?

    • @emuemu8863
      @emuemu8863 Год назад

      ሲጀመር ኖህ ኢትዮጵያ አልነበረም ባቢሎን እኮ ነበር ከዛ እኮ ነው መርከብ የተነሳው

  • @zemenayzemenu
    @zemenayzemenu Год назад

    በመጽሃፍ ቅዱስ ላይ ስለ እየሩሳሌም የተገለጸውን መስፈርት የምታሟላው ኢትዮጵያ ናት። በኔ ግምት ትክክለኛዋ እየሩሳሌም ኢትዮጵያ ናት። ምናልባት ፈላሻዎች ወደ ትክክለኛዋ ኢየሩሳሌም ነበር የገቡት።

  • @SelomeSelome-hn4vb
    @SelomeSelome-hn4vb Год назад

    ዶር ጌትነት አንድሮ ሜዳ የት ነው

  • @user-pr8lu5rx8s
    @user-pr8lu5rx8s 7 месяцев назад

    ገነት ጎጃም ውስጥ ናት ምርምር አያሻውም።

  • @phun4379
    @phun4379 3 месяца назад

    የማትቀባጥሩት የለም ውሸት ሃጢያት ነው ውሸት አታብዙ