በህይወት ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ለመገኘት! (ሁልጊዜም ይሰራል) | inspire ethiopia | shanta

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 55

  • @banchi514
    @banchi514 Год назад +7

    ዋው በእምነት በኩል የገለጽከው ከነበረኝ እምነት በከፍተኛ ደረጃ ጨምሮልኛል እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግንሃለሁ ፈጣሪ እድሜ ዘመንህን ይባርክ

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ወንድምዓለም ምርጥ አስተማሬ ታሬክ ነው❤❤❤👌👌👌👌

  • @rozagona5338
    @rozagona5338 2 месяца назад

    ጠቃሚ ትምህርት ነው ተባረክ 🙏❤

  • @MiraHaliso
    @MiraHaliso 2 месяца назад

    Amazing🙏እግዚአብሔር ይባረክ ዎንድሜ ደስ ስል💯ሁሌም እከታትላለሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ በትክክል እምነት አንድኛ💯🙏

  • @Zedo-Yemaye
    @Zedo-Yemaye Год назад +4

    You're the best❤👍

  • @KENZI___2
    @KENZI___2 Год назад +2

    እናመሰግናለን!
    ቪዲዮዎችህን አድምጠን ስንጨርስ ቀጣዩ እንድመጣልን playlist ውስጥ አስገባቸው።

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 Год назад +4

    Steve Harvey Naye lebeye😘😘😘😘 with GOD he change my life thanks Steve Harvey 🙏🙏🙏 thanks my dear brother keep up the good work 💪🙏❤️✌️

  • @shosha_8027
    @shosha_8027 Год назад +1

    በጣም ጎበዝ እና ለዘመኑ ወጣት እምቶን አስተማሪ ነክ

  • @abecho33
    @abecho33 Год назад +4

    big love my brother ❤

  • @מיסרקמזפן
    @מיסרקמזפן Год назад +3

    አኔ ማምነው አምላክ ትልቅ ነው።

  • @accacc8936
    @accacc8936 Год назад +2

    በጣም ትልቅ ትምሕርት ነው እናመሰግናለን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 11 месяцев назад +1

    አረ እዴት እዳላየሁት ገርመኝ ምክንያቱም ሁሉንም ቢድወ አየሁ ብዬ ነበር አረ ወንድሜ ይህ አስገራሚ ትምህርት ነዉ ግን የትምርቱን አገላለፅ በጣም ገርመኝ እድህም ይቻላል እዴ በቃ ምን ልበልክ ወንድሜ በተደጋጋሚ የምጠየቀዉ እራሴን ስጠይቀዉ የነበርዉ እዴት እስካሁን እንግልዘኛ ለምን አይገባኝም እያልኩ ሁል ግዜ እጠይቅ ነበር አሁን ግን ደካም ጎኔን ተኩት ምክንያቱም ከዚህ ቢድዉ እዴሜ ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mathianzelalem6989
    @mathianzelalem6989 Год назад +1

    በጣም ጎበዝ ነህ አደንቅሀለሁ

  • @kingozer3538
    @kingozer3538 Год назад +2

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤Enamesgenalen

  • @DanielMersha
    @DanielMersha Год назад

    Wow .thanks bro tebarek

  • @haymihaymi4630
    @haymihaymi4630 Год назад +1

    Yene mrx Wendem betam Gobeze Neh Des Yemelu Temhertochi nw Yemtelkelgn

  • @yacobwoldu5616
    @yacobwoldu5616 17 дней назад

    Thank you

  • @hikmaamsalu510
    @hikmaamsalu510 Год назад +1

    አመሰግናለሁ ተባረኩ

  • @selambahru7126
    @selambahru7126 Год назад +1

    እግዚአብሔር ያከብርህ ውዴ

  • @TsionBelete-ls4tv
    @TsionBelete-ls4tv Год назад +1

    Wow so marvelous...........tnkz

  • @semharpawlos5802
    @semharpawlos5802 Год назад +1

    Wow thanks brother 🙏

  • @hanahadgo1924
    @hanahadgo1924 Год назад +1

    exactly 🌻💯👌

  • @YemaneFitsum-p8m
    @YemaneFitsum-p8m 2 месяца назад

    Respect

  • @kokobbrhane7026
    @kokobbrhane7026 Год назад +1

    amesegnalew wendme berta

  • @MastewalTemesgen
    @MastewalTemesgen 9 месяцев назад

    thank you ❤

  • @987654321susu
    @987654321susu Год назад +1

    Thanks 🙏🏾

  • @pawuloseshetu-ho4pk
    @pawuloseshetu-ho4pk 7 месяцев назад

    Thanks bro❤

  • @ተመስገንአምላክ
    @ተመስገንአምላክ Год назад

    አናመሠግናለን

  • @fizzy-ek5ds
    @fizzy-ek5ds Год назад +1

    It was amazing I love it😀

  • @Shambel1221
    @Shambel1221 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 10 месяцев назад

    Amazing❤

  • @ሚጣ-የ7ሸ
    @ሚጣ-የ7ሸ 9 месяцев назад

    steve harvey ❤

  • @GenetGemeda
    @GenetGemeda Год назад

    I think you are great

  • @BereketTadesse-l6v
    @BereketTadesse-l6v Год назад +1

    ወንድሜ አዳዲስ ቪዲዮም ሆነ የነበሩትም አያመልጠኝም በተለይ ደግሞ ስለ steve harvey የሰራሀቸው ስራወች
    እስቲ ደግሞ ስለ እምነት በልዪ ሁኔታ ስራልን።
    በጣም አመሰግናለሁ ❤

    • @shantta
      @shantta  Год назад

      ruclips.net/video/Lklp2xgOi2g/видео.html

  • @tube6290
    @tube6290 Год назад +1

    Thank you👌🙏

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 Год назад +1

    ገራሚ ነው አንድ ነገር አስለቀሰኝ 😢

  • @yared4790
    @yared4790 Год назад

    የእወነት ይሄ ለኔ ነው

  • @user-li4qf6fu3f
    @user-li4qf6fu3f 2 месяца назад

    📚👍💯✍️🧠

  • @hanibarkihan243
    @hanibarkihan243 Год назад

    Keep going bro👏👏👏👏

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 10 месяцев назад

    ገራሚናው

  • @nasiralkhalafi2748
    @nasiralkhalafi2748 Год назад +1

    Thanks 🙏….sele top G Andrew tate sraln

    • @shantta
      @shantta  Год назад +1

      Serechalew check my previous videos

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr 4 месяца назад

    👍☑️❤👌🙏

  • @blessamen6633
    @blessamen6633 Год назад

    nice❤❤❤

  • @awettajebe6732
    @awettajebe6732 7 дней назад

    Endezi aynet ye mindset training ke ne bussinusu lemagnget inbox me

  • @yesufyesuf2952
    @yesufyesuf2952 Год назад +1

    Make video about TOP G ANDREW TATE

  • @EthiopianOrthodox-c4e
    @EthiopianOrthodox-c4e 11 месяцев назад

    🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏👉💪👏👏👍👉👍🤜

  • @Iamamharafano
    @Iamamharafano 10 месяцев назад

    ❤❤