ስለ ደሞዝ አዲስ መግለጫ || የቀበሌ መታወቂያ ሊቀር ነው ወይ ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • #tebekayesuf #tebeqayesuf #lawyeryusuf

Комментарии • 27

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 20 часов назад +12

    ጠበቃ የሱፍ እባክህ ለጡረተኞች ድምፅ ሁናቸው እንሁናቸው ምክንያቱም ኑሮአቸው ኑሮ አይደለም በሰቃይ እየኖሩ ነው ።

  • @fekaduwondie544
    @fekaduwondie544 18 часов назад +5

    የጡረተኞች ደመወዝ ማሻሻል ያላንዳች ምክንያት በዝመታ መታለፊ የለበትም

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d 19 часов назад +2

    ብሔራዊ መታወቂያ ከሴክረት ሶሳይቲ ጋር የተያያዘ ይሆን።? ምልክቱን ያልያዘ(መተዋቂያውን) ያልያዘ አይሸጥም አይገዛም አገልግሎት አያገኝም የሚለው የመጻሐፉ ቃለ ደረሰ ማለት ነውን።?

    • @Adam-Son-of-man56
      @Adam-Son-of-man56 18 часов назад

      አንድ እርምጃ ቀድሞ መገኘት ማለት ይህ ነው። ጠያቂ በመሆንህ በጣም ደስ ብሎኛል። ሲቀጥል እኔም ዮሃንስ ራእይ ላይ ከተጠቀሰው ትንቢት ጋር ግንኙነት አለው ብዬ እጠረጥራለሁ። ይህ የኢትዮጵያ ባንድራና የእስራኤል ባንድራ ላይ ያለው የኮከብ ምልክት ድጅታል መታወቂያ ላይም አለ። አንዳንድ ሰዎች የዳዊት ኮከብ ነው ይላሉ ነገር ግን ይህ ውሸት ነው። ሌላው ይህ የኢትዮጵያ መንግስት የፈረንጅ አሻንጉልት ነው፥ ብድር ለማግኘት ሲል አድርግ ያሉትን ሁሉ ያደርጋል። እነርሱ ናቸው እኛም የሚያስበሉን። የቴሌ ብር ክፍያና ሌሎችም እዚህ ሃገር ከሚሰሩ ስራዎች ጀርባ ተንኮል አለ። እንግዲህ እስከ ሞት የታመንክ ሁን የህይወትን አክልል እሰጥሃለሁ ይላል መጽሐፍ። ከአሁኑ የምታደርገውን ወስን:: እንደገና እዛው የዮሃንስ ራእይ ላይ እንደሚናገር ትፈተኑ ዘንድ ሴጣን አንዳንዶቻችሁን እስከ አስር ቀን ድረስ በእስር ቤት ይጥላችኋል ይላል። እሳት ውስጥ መጣል ወይም የታዘዝከውን መቀበል። የአዛሪያ አናኒያ ሚሳኤልን እንዲሁም የዳንኤልን ታርክ አስታውስ ያ ለእኛ ምሳሌ ነው ።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 17 часов назад

      አዎ ይሄ እኮ ከቻይና የወሰደዉ ነዉ ስቃይ ነዉ በአጭሩ ባሪያ ያደርገናል። ግን እስራኤልን ከግብፅ ባርነት ያወጣቸዉ ልዑል እግዚአብሔር ነፃ ያወጣናል።

  • @eldana-pp5us
    @eldana-pp5us 19 часов назад +2

    የጡረተኞች ጉዳይ እጅግ ያሳዝናል ።

    • @meb153
      @meb153 18 часов назад

      የማያሳዝንና የማያሳስብ የመንግስት ሰራተኛ አለ ወይ?ይሄስ መች ታይቶ ነው የጡረተኛ የምታወራው? ነው መንግስት በአንድ ቃል ገብቶ ቃሉን ለማጠፍ ከጎን ሌላ ጥያቄ እንደሚያነሳው ደጋፊ ነህ? ሲጀመር ጢረተኛን ያገለለ ደሞዝ ሊታስብስ እንዴት ይችላል? ከጅምሩ ነገሩን ለማጓተት ጥያቄ እንዲነሳ ሆን ተብሎ የሚሰራ ስህተት አለ ነገር ለሰራተኞች ጭማሪ ከተባለ ጡረተኛው ሊገለል አይችልም።ትናንት ሰራተኛ የነበር ዛሬ ጡረታ ይወጣል የዛሬው ሰራተኛም ነገ ጡረታ መውጣቱ አይቀሬ ነው።የመንግስት ደሞዝተኛ ሁሉ የሚመለከት ጭማሬ ነው ሊሆን የሚችለው ።ይልቅ ጥያቄው ሊሆን የሚገባው ከአሁናዊ ኑሮ ወድነት ጭማሪው በቂ ነው ሊባል ይችላል ወይ? ነው።ልክ በጭማሪው አይቶ እንደረካ ሰው ጡረተኞችስ?ጡረተኛ ሰው አደለም እንዴ?እንደውም ጡረተኛን በልዩ ሁኔታ መታየት የለበት ነው።መንግስት ግን በአለም ታይቶ የማይታወቅ ድህነት ከቶን ካበቃ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ጭማሪ ነው በሎ የሚያላግጠው የትኛውን ያህል ጭማሪ አድርጎ ነው? ሃምሳ ሺህ ብር በታች ደሞዝ በዚህ ኑሮ !!

  • @Butagemda
    @Butagemda 7 часов назад

    ፋይዳ መታወቂያ የቀበሌ መታወቂያን አይተካም፡፡የወርቅና የነሃስ ያህል ልዩነት አላቸው፡

  • @meb153
    @meb153 19 часов назад +2

    የተለየ ጫና መኖሩን ለማረጋገጥ የግድ ተቃውሞ መደረግ አለበት ወይ? የአህመድ ሺዴ ደደብነት ከንግግሩ ይታወቃል

  • @QAtarQa-kj5pq
    @QAtarQa-kj5pq 17 часов назад

    አመሰግናለው

  • @SurprisedBicycle-cl8fv
    @SurprisedBicycle-cl8fv 8 часов назад

    ኧረ ጡረተኞችን አስበን መንግሥትዬ ዕድሜ ሲገፋ ጤናም ችግር እንደሆነ መዘንጋት የለበትም

  • @እዮብከሸዋነኝ
    @እዮብከሸዋነኝ 19 часов назад +1

    ካድሬ ሆዱ ከሞላ ስለ ዳሀ ስቃይ አይጨንቀውም እንጂ ህዝብ በንሮ ውድነቱ ተሰቃይቶለ ተርቦል

  • @girum3586
    @girum3586 17 часов назад

    ለ ቦታ ካርታ ስም ማዞርያ ዲጂታል መታውቅያ ነዉ የሚስፈልገው? ወየስ በ ቀበሌ መታውቅያ የቻላል?

  • @DemekeYeneget
    @DemekeYeneget 19 часов назад

    ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ከተሰጠ የቀበሌ መታወቂያ መቆም አለበት ምክንያቱም የገቢ ምንጭ ሁኗል አንድ የካርድ መታወቂያ ለመጠየቅ ከ 3000 እስከ 7000 ብር እየተጠየቀ ነዉ

  • @AbateGuangul
    @AbateGuangul 18 часов назад

    ገንዘባችንን በተሳሳተ መረጃ ተዘረፍን:: 350.00 ብር ተቀብለዉ በኇላ ግን በመልዐክት ብር 343.00 ከፍለዋል የሚል ደረሰን:: ብር 7,00 ማን ኪሰ ገባ?የገንዘቡ ማነስ ሳይሆን በአሁኑ ሰዓት ከታከሲ ጀምሮ በበርካታ ቦታወች መልስ መገኜት ዘበት ሆኗል:: ይፋዊ ሌብነት .....

  • @seyawyemuhe
    @seyawyemuhe 18 часов назад

    ዋጋ አልጨመረም ነው ያለው የገንዘብ ሚ/ሩ በጣም ያሳዝናል ድራማ እየሰራ ይመስላል።

  • @BilkewAlem
    @BilkewAlem 17 часов назад

    እኔ እደሚመሥለኝ ናእደተማርሁት መንግሥት ለመብረር አራት ክንፎች አሉት ከኔዛ ዉሥጥ አንዱ ሲቪል ሠርቫቱ ነዉ ይኸን ክፍደግሞ በመዋሸት ና በልቶማደር ተስኖት የተማረረና በመንግሥት አሜኔታ አጣል እንዲለቅም ተገዳል

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 19 часов назад

    ለምን ይጠቅማል እሺ ካላገለገለ 360 ብር ለምን ይከፈላል

    • @TeshomeAchamyeleh-k4d
      @TeshomeAchamyeleh-k4d 19 часов назад

      የግለሰብ የኪስ ገንዘብ መሙያ ነው።አትጠራጠር ይህን ፕሮፖዛል የረቀረበ የተመሳጠረ ሌባ ነው።

  • @henokgetaneh597
    @henokgetaneh597 19 часов назад

    There is salary scale change ,1000 birr demos techemero , with in this 6 year of abiey rule nuro increase 1000% how it un matched finance policy.

  • @TeseraTesera-jz6rl
    @TeseraTesera-jz6rl 19 часов назад

    ጠበቃ የሱፍ አንተ የደሞዝ ጭማሬ ትላለሕ በኢትዪጵያ ውስጥ የለዉ ድሐ ሕዝብ አይተኸዋል ወይ?

  • @Londoners-e8l
    @Londoners-e8l 17 часов назад

    Complete disaster,,