አለምን ጉድ ያስባለው የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው ሰዎች በመጨረሻ ሰዓት ያደረጉት አስገራሚ ነገር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • በዚህ ቻናል በአለማችን ላይ የተከሰቱ አስደናቂ ክስተቶች, አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎችን፣ ሰዎችን፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶችን የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት ቻናል ነው።
    ለማንኛውም ጥያቄዎቻችሁ - በ kaleblule2015@gmail.com አድራሻችን ማግኘት ይችላሉ ።
    ⚠DISCLAIMER
    NOTE: We are not the owner of the Visuals content and background music in this video . We give credit to the respective owners and original producers.
    However, if any content owners would like their images or video removed, please contact us by email at: kaleblule2015@gmail.com

Комментарии • 35

  • @user-jl5kj5cj6o
    @user-jl5kj5cj6o 4 месяца назад +4

    ትችላለህ ብሮ

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r 4 месяца назад +2

    በርታ ብሮ እናመሰግናለን ❤❤👌👌👍👍

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 4 месяца назад +2

    በርቱ

  • @KiyaQalu
    @KiyaQalu 4 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤ 1st 🙋‍♂️

  • @user-ib3ps4kf3h
    @user-ib3ps4kf3h 4 месяца назад +8

    ይህ ፕሮግራም በጣም ይመቸኝ ንብረት ግን ተራኪዋ ስትቀየር ደበረኝ

    • @gzachewyemataw1417
      @gzachewyemataw1417 4 месяца назад

      እኔም እንደዛወሐ

    • @user-xy9ge5yn9r
      @user-xy9ge5yn9r 4 месяца назад +3

      ከታሪኩ እንጅ ከተራኪው ምን አገባን ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ግን በእውነት ይደብራል ለምን ስልኳን ተቀብላችሁ አታወሯትም ድምጿን ብቻ ከሆነ ምትፈልጉት ሆ 🤔

    • @MyFbbheexbbb-yo4cm
      @MyFbbheexbbb-yo4cm 4 месяца назад +1

      የቦርኮ ኮሜንት

    • @ELizaAmharaOsa
      @ELizaAmharaOsa 4 месяца назад

      ቀፎ የዩቲዩቩ ባለቤት እሱ ነውኮ በዛ ላይ የታወቀ የሚዲያ ሰዉ ነው ቀሽም አቱኑ😫😫😫

    • @user-gd3uj4kk5m
      @user-gd3uj4kk5m 3 месяца назад

      አረ ሼም እኔ እዴት እደምወደው ድምጹን በሀር ዳርቻ እደሚቆረቆር ውሀ ነው የምወደው ድምጹን

  • @user-gi9xi9dx3e
    @user-gi9xi9dx3e 2 месяца назад

    ዋው አሪፊ ድምፅ❤

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 4 месяца назад +4

    በዚ ድምፅክ ልክ እደአለምነህ ዋሴ ስለጦርነት ብትዘግብበት ምን ይመስልካል ግን የኔ አስተያየት ነው እዳትቀየመኝ

    • @MlashKashsay-om7dc
      @MlashKashsay-om7dc 4 месяца назад

      አረ ስርአት እናድርግ የሰው ስሜት እንጠብቅ

    • @tigimotigimo9572
      @tigimotigimo9572 4 месяца назад +5

      @@MlashKashsay-om7dc የድምፁን ሐይ ነትን አድንቄነው እጂ ለመቀፍ አደለም እኔ ማን ሆኜነው ሰውየምነቅፈው ነቀፌታ መስሎ ከታየ በጣም ይቅርታ ጠይቃለው ዳግመኛ አይለመደኝም

    • @Eyutub-l8w
      @Eyutub-l8w 3 месяца назад

      በይ ፖለቲካ ውስጥ ክትችው😏🙌

  • @user-pr5gx5se2e
    @user-pr5gx5se2e 4 месяца назад +3

    1ኛ😂😂

  • @AmareTabor
    @AmareTabor 3 месяца назад

    wow አ ሪፍ ታሪክ

  • @negestqueen
    @negestqueen 2 месяца назад +3

    ዲያቢሎስ አብይ አህመድን እና አበበችን በአደበባይ የሞት ፍርድ ይገባቸዋል!!!

  • @GjvjbGhkjjj
    @GjvjbGhkjjj 2 месяца назад

    እኔ የተረዳውት ነገር ሱስ አመል መቼም እንደማይለቅ ነው በ2 ተኛው ሰው

  • @romangina5121
    @romangina5121 3 месяца назад +1

    ሰውእደቀልድ መግደል ይከብዳል😢😢

  • @HaeatSerag
    @HaeatSerag 4 месяца назад +1

    😢

  • @bereketgebre4685
    @bereketgebre4685 3 месяца назад

    👍👍

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q 4 месяца назад +2

    ድምፅህ ግሩም ነዉ

  • @tessemafirew8621
    @tessemafirew8621 2 месяца назад

    በመጨረሻ ምን ተናገሩ ታዲያ?

  • @BirtukanHaylom
    @BirtukanHaylom 2 месяца назад +1

    የኛም አገር የገደለ ቢገደል

  • @millenmebrahtu6513
    @millenmebrahtu6513 4 месяца назад

    የት ሄዳ ነው

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 4 месяца назад +2

    ለንባብህ ብቃት ሳብስክራይብ አድርጌያለሁ

  • @HabenTesfay-gr9ge
    @HabenTesfay-gr9ge 3 месяца назад

    ጎበዝ ቀጥል

  • @bettytube2
    @bettytube2 4 месяца назад +1

    አውን ምን የሚያሰርም ወሬ አለው ቱሉቱላ የማትረባ

    • @MlashKashsay-om7dc
      @MlashKashsay-om7dc 4 месяца назад +3

      አረ አንደበታችን መልካም ያውጣ አሁን ምናቹ ተነካ ሰው የዘራው ነው ሚያጭደው ሚባለው ከሚያወራው ከሚሰራው ነው

  • @eiieii3674
    @eiieii3674 4 месяца назад +1

    ይቅርታ አድርጉ በጠም ጥሩ ነበር ፕሮግራሙ ግን ሴት ታረክ ለምን ቀየረቹት ይህ ወንድ ቀይሩት

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 4 месяца назад +3

      ማበረታታ እንልመድ ጥሩ ድምፅ ነው ያለው ሴቷን ስለለመድናት ነው አዳዲስ እና ለውጥም ጥሩ ነው ሁሌ ተመሳሳይ 😊😊😊

    • @edomedom4342
      @edomedom4342 4 месяца назад +2

      ከሴቷ እንደውም አሁን አማረ አይገርምሽም

    • @MlashKashsay-om7dc
      @MlashKashsay-om7dc 4 месяца назад +1

      እግዚአብሔር ይስጣቹ መልካም አተሳሰብ ​@@mayatube1107

  • @AfariMad.SleuthExportedSalt
    @AfariMad.SleuthExportedSalt 4 месяца назад

    ዕብድ ውሻ