Ethiopia - ኦሮሚያ ለ 4 ክልል አማራ ለ3 ክልል መከፈል አለበት ለምን ደቡብ ብቻ ይበተናል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 авг 2022
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 362

  • @zx9713
    @zx9713 Год назад +27

    አማራወች አንከፋፈልም እዛዉ እራሳችዉን ቻሉ ደሞ በዚህ መጣችዉ እኛ አማራወች አንከፋፈልም

    • @user-xd1en1pi1e
      @user-xd1en1pi1e Год назад

      ወልቃይትን እና ራያን ወሎን ለመውሰድ ዘዴ እየፈለጉ ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      @@user-xd1en1pi1e ደምሪኝውዴዋ

  • @djgerreman7402
    @djgerreman7402 Год назад +26

    የ ቢሄር ማንነት ቢቀር በ ፌደራል ብትመራ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ቢሄር ይቅር የ ክልል ባንድራ እና የ ክልል ታርጋ ይቁም ካልሆነ ቢሄርተኝነት አይቆምም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሩር

    • @djgerreman7402
      @djgerreman7402 Год назад

      @Wayu eyehidik endayimeshibk berta 😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      @Wayu ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      @@djgerreman7402 ደምሪኝውዴዋ

    • @djgerreman7402
      @djgerreman7402 Год назад

      @@fatumawase የምን መደመር ነው መቀነስ ነው እንጂ

    • @djgerreman7402
      @djgerreman7402 Год назад

      @@fatumawase ስብስክራይብ በይኝ እኔም እላለሁ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +45

    ያባቴ አምላክ አናታችሁን ይክፈለው 😢
    አንድ አድርጉን አልን እንጅ ለብተናማ ሰይጣን ምን ሰርቶ ይብላ አቦ መድኃንያለም ኢትዮጵያን ያስብልን 😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @MsAlebachew
      @MsAlebachew Год назад +1

      Zeregna

    • @alah5374
      @alah5374 Год назад

      👍😁

    • @user-ky1zc8qw8w
      @user-ky1zc8qw8w Год назад +2

      አሜን፫ እህቴ እመብርሀን ያስራት ሀገርዋን ትመልከትልን 😭💚💛❤💒

    • @foursisters3582
      @foursisters3582 Год назад

      kkkkkkkk

    • @Fano316
      @Fano316 Год назад

      @@MsAlebachew ራስህን ነው?

  • @fasileyasu3281
    @fasileyasu3281 Год назад +10

    አማራ መቸም አይክፍልም መቸም አንድ አማራ አንድ ህዝብ ብቻ, ሌላው በአማራ ደም ላይ ነው ሊሆን የሚችለው. አባት ሀገር አማራ በቅርብ ይጀምራል

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 Год назад +7

    እኛ አማራዎች በየቦታው እያሳደዳችሁ አትግደሉን አልን እንጂ ከ3 ክፋሉን አላልንም አንፈልግም እራሳችሁን ቻሉ እኛ የክልል ጥያቄ የለብንም አንድ አማራ ብቻ

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si Год назад +10

    አሀ ይህች ሀሳብ አማራ ንቁ ወሎን ለመውሰድ ነው ጠጋ ጠጋ እያሉ ነው እነኚህ ኬኛዎች ጎንደርም ቢችሉ የወስዱታል ተጠንቀቁ 🙏 ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ከእነዚህ ደንቆሮዎች ያውጣሽ ሌላ ምንም አልልም 😭

  • @zeeezeee8686
    @zeeezeee8686 Год назад +24

    ዕኞ አማራ ወች አንድ ነን የምን አባቱ መከፈል ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሳመነው አንድ አደራ አለብን ኦርሞ ሰው በላው ለመዋጥ ነዉ ወሎን

    • @foursisters3582
      @foursisters3582 Год назад +1

      አማራውች ንቁ ውሎንና ሸዋን ለመገጠል ነው የአብይና የሸመለሰ ቅምርት ናት

    • @lubabadubai5580
      @lubabadubai5580 Год назад +2

      ትክክክል አንድነን

    • @zeeezeee8686
      @zeeezeee8686 Год назад +6

      @@foursisters3582 እንድ ነን ንቁ እኔ ጎንደር ነኝ ጎጃም ሽዋ ወሎ ሙስሊም ክርስቲያን ሳንል ባንድ እንቁም ዘንዶው 666 አብይ ሊጎርሰን ነዉ

    • @imaniman9350
      @imaniman9350 Год назад +1

      አዎ አኛ አማራ አድ ነን።

    • @zeeezeee8686
      @zeeezeee8686 Год назад

      @@imaniman9350 እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ነን ንቁ አማራየ

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Год назад +11

    የመልከዓ ምድር ፌደራሊዝም በጣም ጥሩ ነው ልክ እንደ በፊቱ በክፍለ ሀገር ቢሆን የተሻለ ነው ክልል በብሄር ስም መሰየም የለበትም እዛ ክልል ውስጥ አንድ አይነት ብሄር ብቻ አይደለም የሚኖረው ሌሎችም አሉ

  • @mekdjib4829
    @mekdjib4829 Год назад +6

    አቤቱ አምላክ ሆይ ክልል የሚባል ነገር አጥፋልን

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Год назад +31

    ክልል ባይኖር ኖሮ አሪፍ ነበር አንድ ኢትዮጵያን ይዘን ወደፊት አሁን ግን ሁሉም በየክልሉ እገነጠላለሁ ኢትዮጵያ ትፍረስ ወዘተ ኢትዮጵያን አላህ ይጠብቅልን ያረብ🙏🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹💕😘🇪🇹

    • @suleman1961
      @suleman1961 Год назад

      ክልል ብሎ ወያኔ እርስ በርሳቺን እንድንባላ ቀምሮ ስለሰራው ነው እንጂ በደርግም ክፍለ ሀገር በሚል ነበር ግን ለአስተዳደር ነው
      አሁንም የኦሮሚያም ሆነ የአማራ አስተዳደር አካላት በጣም ቺግር አለባቸው በጣም
      ስለዚህ እነዚህ ሁለቲ ክልሎች . . . .

    • @ma1442
      @ma1442 Год назад

      ክልልማ ኦሮሙማም ይፈልገዋን ትግራይም ይፈልገዋን እነሱው ይህየመርዝ ዋነው መንሰኤው ከነሱ ስለሆነ የመጣው እነሱ እሽ አይሉም ይህ መባላት ለነሱ ተመችቱዋቸኣን ለማረዱ ለማተራመሱ ሀገር ለማፈረሱ እዲመቻቸው እድሚያቸውንሽያሳጥርልን ያረቢ

    • @mesfinasnake9071
      @mesfinasnake9071 Год назад

      ክልል ሀገር አይደለም እባችሁ በክፍለ ሀገር በሚለው ቢተካ ማንንም አያጣላ

    • @ohali5668
      @ohali5668 Год назад

      አዎ ክልል አያስፈልግም ክፍለ ሀገር ይሻላል, ግን መጀመርያ በ ኦሮሚያ ክልል ይጀመር ምክንያቱም እነሱ አማራን በታትዉ ከዛ ክልላቸዉን ይዘዉ ሀጥያት ሊሰሩብን ነዉ ,
      አላህ ሀገሬ ኢትዮጵያን ይጠብቅ 💚💛❤️

    • @user-hf3hx8sc9b
      @user-hf3hx8sc9b Год назад

      አሀዳወይ ሰራት

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 Год назад +2

    አሀዳዊ ስርዓት ብቻና ብቻ ነዉ የኢትዮጵያ መዳኛ! የጥንት ክብርና ደረጃዋን የምታገኘው በአሀዳዊነት እንጂ በመንጋ ትርምስ አይደለም

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld Год назад +1

    እግዚአብሔር ክፉ መሪዎችን ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን!! ክልልን እግዚአብሔር ያጥፋልን

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Год назад +4

    እዴዉ እህን ክልል እሚባል የሚጸየፍ መሪ አምጣልን ፈጣሪያችን

  • @imaniman9350
    @imaniman9350 Год назад +1

    እኛ አማራዎች አድ አማራ ነን ። ስለሌላ አያገባንም

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Год назад +3

    እኔ ያልገባኝ ነገር እንደ ሀገር ምን ነካን? በራሳችን ላይ ያለንን እምነት የት አጣን እና ለምን? እንደ አንድ ነፃ ኢትዮጵያ የነበረን እምነት, ጥንካሬ , ፍቅር , እርስ በርስ ኢትዮጵያዊነት የት ነው ያሉት? ኢትዮጵያዊያን ቤተሰቤ ጠቃሚ የሆነውን እና እንደ ዜጋ ያጣነውን እንድታስተውል እጠይቃለሁ እንደ አንድ በአንድነት መቆም 🤞🙏እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያን ይባርክ🙏🤞 አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 Год назад +3

    አማራ አንድ እንሁን። ጋጃም ጋንደር ወሎ ሰሚን ቨዋ አንድ ሁኑ አንድም ሆናችሁ ተደራጅ በዚህ መከፋፈል ዘመን እናንተን መሀል ልዩነት እንይፈጥሩ በርቱ

  • @tesfayekidane1646
    @tesfayekidane1646 Год назад +15

    I think as true Ethiopian National the Geographical Federalism is the best for the unity and growth. Ethnic federalism proved doesn’t work for our country. This is deliberately done to destroy this beautiful nation. Historical, natural resource and many many cultural wealth is given by Almighty God. I’m really proud to be born in this great nation

  • @wisdomtube777
    @wisdomtube777 Год назад +7

    እናት ሀገር Moscow ሶብየትን ለመመለስ ደፋ ቀና ትላለች የኛዎቹ እንደ ቄራ ስጋ ይከፋፍላሉ

  • @hallmaqumara1188
    @hallmaqumara1188 Год назад +1

    ሰላሙን ሁሉ ለሀገራችን ለህዝባችን ይሁን አሚን 🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Год назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ አስበን 😭

  • @woldegirma6375
    @woldegirma6375 Год назад +6

    ሼጣናዊ ፍዴራልዝም ነው ከእትዮጵያ ምድር መጥፈት አለበት።

  • @hashimamza341
    @hashimamza341 Год назад

    ኢትዮጵያ አንድ መሆን ይበጃታል መነጣጠል ለጠላት ያጋልጣል ጠላቶቻችን ብዙ ናቸው ኢትዮጵያ ሀገሬ ክፉሽን አልህ አያሰማኝ

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Год назад +3

    የመልካሚዲራዊ ፌደራሊዝም ለኢትዮጵያ በጣም ጥሩ ነው፡ ነበርም ክፍለሃገራዊ ኣዋቂር🤞‼️

  • @masadea5182
    @masadea5182 Год назад +1

    በልቤ ውስጥ ለረዥም ጊዜ የማስበው ሀሳብ ነበረ ኦሮሞ ወለጋ አርስ ሀረርጌ ቡለሆራ አማራ ጎጃም ጎደር ውሎ ሸዋ ሆኖ ክልል ከመሰረቱ አሁን ያለውን የብሄር ክልል ጡዘት ይቀንስ ይሆናል ያ ብቻ ሳይሆን ፊታዊ የሀብት ክፍፍል እንድኖር ያደርጋል

  • @emuseid3845
    @emuseid3845 Год назад +2

    እረበሕግአምላክ ኢትዮጲ አድናት ተው አታባሉን እረየአላሕ በዝሕ አይነት ሐገሪቱ አለቃላት ወይኔ

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 Год назад +1

    የብልጽግና ካድሬዎች በትምህ
    ርት ቤት የተማሩት ማካፈል(መከፋፈል) ብቻ ነው።
    ለዚህ ነው ኢትዮጵያዊያንንና ኢትዮጵያን በየቀኑ ግራ እያጋቡን ነው። ለነገሩ ከዚህ የተሻለ እውቀት አልረጨባቸውም።

  • @user-ky1zc8qw8w
    @user-ky1zc8qw8w Год назад +3

    ወላድተ አምላክ ታውቃለች ያስራት ሀገርዋን እድሁ በከቱው አትተዋትም ምሀል ገብተው ወደዛና ወደዚህ ለሚያምሱን ሰይጣናዊ አስተሳሰብ ላላቸው እግዚአብሔር ልቦናውን ያድልልን ከማለት ውጭ ምን ይባላል እግዚአብሔር ሆይ ህዝብህን ተመልከት☝💒💚💛❤😭

    • @jss1027.
      @jss1027. Год назад

      ማነው የሰጣት??😂😂😂

    • @user-ky1zc8qw8w
      @user-ky1zc8qw8w Год назад +1

      @@jss1027. ማንም አልጠራህም እሽ አርፈህ ተቀመጥ።

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      @@jss1027. ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      @@user-ky1zc8qw8w ደምሪኝውዴዋ

  • @user-rl3km9un4m
    @user-rl3km9un4m Год назад +13

    ኧረ ምን ጉድ ነው እዛው ኦሮሚያን ይከፋፍሉ ሲፈልጉ 🙄☹️

    • @danidan1999
      @danidan1999 Год назад

      ዘረኛ ሰው ሁን አንድ አገር አንድ ህዝብ

    • @user-zh6eq3bn8b
      @user-zh6eq3bn8b Год назад +1

      እኛ አማራውቸ አንድንን እዛው እሚክፋፉሉትን የክፋፍሉ እኝክ ክዘርኝነት የማይውጡ

    • @danidan1999
      @danidan1999 Год назад

      @@user-zh6eq3bn8b ዘረኛ ስትይ ያንቺ አይታይሽ ዘረኝነትሽ?

    • @user-zh6eq3bn8b
      @user-zh6eq3bn8b Год назад

      @@danidan1999 እኔ ዘርኛአይድልሁም አልሀምዱሊላህ ግን አማራነታቸን የክበር ማልት ዘርኝነትነውእድ ዘርኛማለት ያዱንቤሄር ዘቀ ያዱን ቤሄር ክፍ ማድርግነው እሺ

    • @user-rl3km9un4m
      @user-rl3km9un4m Год назад +1

      @@danidan1999 ስትፈልጉ ገደል ግቡ አማራ ነው መስዋዕት የከፈለ ያለው

  • @user-xz8ym7uy8b
    @user-xz8ym7uy8b Год назад

    እንደኔ ሃሳብ ክልል የሚባለው ነገር ካልተነሳ መቼም የኢትዮጲያ እድገት አይታየኝም ።

  • @user-jt9lk9zy1k
    @user-jt9lk9zy1k Год назад +1

    አላም ሁሉ ፈተናላይነው ፈጣሪ ሰላም ይመልሰልን ከቢሂር አላህ ያውጣን ሁሉ ኢቶቢያ አድ እሚሁንበት ቀን ያምጣልን ሠላም የፈታ ባልደረቦች አገራችንን ሠላሞን ይመልሠልን

  • @bemnetgebremariam1101
    @bemnetgebremariam1101 Год назад +1

    Very nice message!

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 Год назад +9

    አረ ኡኡ አናታችሁ ይከፈል ስለ አማራ አይመለከታችሁም መንጋ ማሀይም

    • @abrilokok
      @abrilokok Год назад

      hahahahahaha ye ewket abat tew enji

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      @@abrilokok ደምሪኝውዴዋ

  • @fassil4242
    @fassil4242 Год назад +1

    ትክክለኛ አገላለፅ ነው። በግሌ እጅግ የምፈራው በወያኔ ህገ መንግስት ከቀጠልን አማራን ኦሮሞ ወደለየለት ጦርነት እንዳይገቡ ነው ተስፋዬ ይህ ህገመንግስት ለሁሉም በሚጠቅም መልኩ ይቀየራል ብዬ አምናለሁ።

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Год назад +7

    አማራን ለቀቅ አማራ ክልል ያሉ ከአማረኛ ውጭ የሚናገሩት ልዩ ዞን ተሰቷቸው በራሳቸው ቋንቋ እየተጠቀሙኘው

  • @hamzasalah1992
    @hamzasalah1992 Год назад +1

    ከፌዴራሊዝም ጋር ወደ ፊት ኦሮሚያ ለዘላለም ትኑር oromia shall be free❤

  • @sintayehutadesse9041
    @sintayehutadesse9041 Год назад +1

    ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በሚኖርበት የትኛውም ክልል መብቱ መከበር አለበት ይህ ሲባል በፖሊስ በፍርድ ቤት በአስተዳደር በማንኛውም የመንግስት ስራ ተቀጥሮ የመስራት መብት ሊከበር ይገባል የአንድ ሀገር ዜጋ እስከሆንን ድረስ

  • @mohammedlakew1718
    @mohammedlakew1718 Год назад +1

    ሰላሙን ሁሉ አላህ ያምጣልን

  • @ermakashun9452
    @ermakashun9452 Год назад

    ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @yonikifle5645
    @yonikifle5645 Год назад

    ምድረ ዱዝ አናታችሁ ይፍረስ እኛ የፈረሰውን እንዴት እንሰብስበው እንላለን

  • @lovegod8859
    @lovegod8859 Год назад +3

    የኢትዮጵያ ፌድራሊዝም እደውም ጭቆና እና የአንድ ብሔር የበላይነት ነው እየታየበት ያለው አደጋው ከባድ ነው በሐገራችን ላለፉት 32 አመታት የዘር ማጥፋት ተካሂዶበት አል በተለይ 4 ቱ አመታት የከፋ ነበር ይህን የፈዐሙት መጠየቅ ዐለባቸው

  • @abayneshlema2647
    @abayneshlema2647 Год назад +1

    ትክክል ነዉ

  • @sikosilo815
    @sikosilo815 Год назад

    ዋናው የቢሄር አራማጁ ጠ/ሚ አይደል አሏህ ተሎብሎ በማስወገጃው ያስወግድልን የህውሃትን ስርአት ሳትሸራረፍ እያስቀጠለ ነው

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 Год назад +9

    አማራ ክልል ሁሉም ብሄር የራሱ ዞን አለው በራሱ ቋንቋ ይማራል ስለዚህ አማራን ለቀቅ ኦሮሚያ ውስጥ ግን ሁሉም ብሄር ተጨፍልቀው ቨኦሮሚኛ ሳይወዱ በግድ ይማራሉ በጨፌ ኦሮሚያ እንኳን ውክልና የለም ያሁሉ አማራ እያለ አማራ ክልል ግን የኦሮሚያ ዞን አለ በቋንቋቸው ይማራሉ ይዳኛሉ

    • @hlenagetaneh3107
      @hlenagetaneh3107 Год назад

      በድንብ አሳውቅልኝ ።

    • @user-zh6eq3bn8b
      @user-zh6eq3bn8b Год назад

      በጣም ለም ልቀቀአያርጉንም

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      @@hlenagetaneh3107 ደምሪኝውዴዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад +1

      @@user-zh6eq3bn8b ደምሪኝውዴዋ

  • @zerihunejegu3710
    @zerihunejegu3710 Год назад +1

    የኢትዮጵያችን ችግር የሕገመንግሥት አወቃቀር ነው አሀዴዊም ሆነ ፌደራሊዝም ስለ ሕዝቦች
    ስለብሔር ሕብረተሰቦች ቋንቋቸውን ባህላቸውን
    ማንነታቸውን በእኩልነት ላይ የተመሰረተ ዲሞክ
    ራሲያዊ ስርዓት የያዘ አስተዳደር ቢፈጠር ቅድ
    ሚያ የአገር ሕልውናና የጋራ ሐብትን በጋርዮሽ
    ለመጠቀም የሚያስችል ሕግና ስርዓት ቢኖር
    አንድ ሐገር አንድ ሕዝብ አንድ ሰንደቅዓላማ ቢ
    ኖር ሕዝቡ በጋብቻ በዘር ተዋልዶ የኖረ ስለሆነ
    አብሮ የተፈጠረውን አብሮ እንዲያድግ እድል መስጠት ያስፈልጋል ክልል ተብዬው ለእንስሶች
    እንጂ ለሰው ልጆች አይበጅም ። በንጉሣዊው ዘመን የነበረው ክፍለሀገራትና አውራጃ ወረዳ
    ቀበሌ ወደነበረው ቢመለስ ለሁላችንም ይበጃ
    ል እላለሁ ።
    ኢንጂነር የሺ አለቃ ዘርይሁን እጅጉ ከጀርመን

  • @dawitalemayehu8663
    @dawitalemayehu8663 Год назад

    ኦሮሚያ እንድ ናት ማንም እይበትናትም እንድ ቤት ለሁለት ማካፈል አይቻልም

  • @Spagetovich
    @Spagetovich Год назад

    Federalism by geographic location is appropriate for Ethiopia.
    ፌደራሊዝም በጆግራፊ አቀማመጥ ለኢትዮጵያ ተስማሚ ነው።

  • @mamse456
    @mamse456 Год назад

    ትክክል ነው።

  • @enateheyweta6781
    @enateheyweta6781 Год назад +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ ምሁራን አለ እንዴ እብድ ቢባሉ አይቀልም እነሱ አብደው ስው ን አሳበዱ እንጂ

  • @lubabadubai5580
    @lubabadubai5580 Год назад +1

    አማራ አንድነው አናቱ ይበትን ከፈለገ

  • @user-eu7ih7ic9b
    @user-eu7ih7ic9b Год назад +1

    እግዚአብሔር ይህ ሴጣን ፌደላል ይቀለው 😭😭😭😭ኢትዮጵያ ሰላም ይስጥልን

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Год назад

    ይኸ የሰይጣን ሰራነው ስለተከፋፈልን ነው የተጫረስነው ስለዚህ አድ የሚያደርገን እንፈልጋለን

  • @tubezalatube9942
    @tubezalatube9942 Год назад

    የክሌሎች ብዘት በፓሎትከኞች ለይ ጨና ይፈጥረል ብዬ አስበለው

  • @CAMIDRCS
    @CAMIDRCS Год назад +7

    አሪፍ ፕሮግራም ነዉ!!!

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Год назад +1

    መልካዓ ምድር ፌደራሊዝም 🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷

  • @abeytamrie819
    @abeytamrie819 Год назад

    አንድ አድርጉን አልን እንጅ ለብተናማ ሰይጣን ምን ሰርቶ ይብላ አቦ መድኃንያለም ኢትዮጵያን ያስብልን

  • @ahmedmohe5151
    @ahmedmohe5151 Год назад

    አምባገነን መሪዎች ከፋፍሎ ለመግዛት እንዲመቻቸው ክልል የሚባል ነገርን ይፈልጋሉ

  • @Sarina.1122
    @Sarina.1122 Год назад

    መልከአ ምድራዊውን መርጠን በደንብ ከተተገበረ አሀዳዊነትንና ብሔራዊነቱን ያሳድግና ጠላት የውጭ መግቢያውን ከማጥበብም አልፎ ብልጽግና ለማምጣት የሥራ ባህል ላይም ጠቀሜታው ቅጽበታዊ ነው። ለአተገባበሩ ግን ፈተናው ጥቂት አስቸጋሪ ስለሚሆን ንጹ ህሊና ያላቸውን መንግሥታዊ አካላትና ፖለቲካዊ ተቋማትን ጥንቃቄ የተሞላበት ጥንቃቄን ይጠይቃል።

  • @MsAlebachew
    @MsAlebachew Год назад

    Thanks that will solve the problem

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d Год назад +8

    አማራ ክልል ለሌላው ሞደል ነው አይፈርስም ለምሳሌ በአማራ ክልል ያሉ ቢሄሩ ልዩ ዞን ተሰጥቷቸው እራሳቸውን በራሳቸው ያስተዳድራሉ።አማራ ክልል ከኔ ውጭ ውጡ አይልም ማንኛውም ህዝብ መኖር መግባት መውጣት ይችላን ።ይህ በትግራይ የለም ለምሳሌ 6ብሄር አለ ትግራይ ውስት ልዩ ዞን የላቸውም ።በኦሮሞ እኳን ልዩዞን እራሳቸውን በራሳቸው ሊያስተዳደሩት ቀርቶ ውጣልኝ እየተበላለየቢለዋ እራት ሁነዋን ❗

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 Год назад

    ኢሻአሏሕ ይሕ የብሔር ፓለቲካ እና ይሐድግ ከነግዳ ልጆቹ ጠፍተዉ ሐገራችን ላቅጣጫ ያሕል ብቻ ሠሜን ዴቡብ ምእራብ ምስራቅ በቂ ነዉ የምን አማራ ኦሮሞ‼️👹👹👹

  • @user-bi9rt2mi2u
    @user-bi9rt2mi2u Год назад

    የህወሀት ስርአት መፍረስ አለበት ክልል እሚባለው ነገር ይቅር በቃ ዘግናት ኢትዮጵያ ብቻ እንባል

  • @user-kr1so4sw1p
    @user-kr1so4sw1p Год назад +4

    አላህ ይበትናቹ ምድሩ ቆራልዮ አቦ በቃን ክፍፍል💔💔💔💔💔💔💔

  • @mekonenachile9606
    @mekonenachile9606 Год назад

    Well come melkam adiya

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Год назад

    በትክክል አማራ 4 ኦሮሚያ 10ቦታ

  • @godisgood4053
    @godisgood4053 Год назад +1

    እንደዚያ ከሆነ በኢትዮጵያ ውስጥ የማይበርድ
    ጦርነት ምክንያት የሆነው እኮ መሬት ነው አማራና በትግራይ ሕዝቦች የሚያጨቃጭቃቸው መሬት ላይ ሁለቱም ብሄረሰብ አባላት ይኖራሉ በአንድ በኩል ኢትዮጵያ አንድ ናት እኛም አንድ ነን ሲባል ይሰማል ሰዎች ከይዞታቸው ባልተፈናቀሉበት
    ሁኔታ ውስጥ የእኔ ግዛት ነው የአንተ አይደለም የእኔ ነው በማለት እርስበርስ
    ለመተላለቅ ምን አመጣው አማራም ሆነ የትግራይ ተወላጆች ድንበር ሳይገድባቸው በሌሎች ክልሎች ውስጥ እየኖሩ ለምንድነው
    እነርሱ ተቻችለው መኖር የማይችሉት ?
    ሌላው ሁለቱም ብሄረሰቦች አጉል በጀግንነት አዋዜ ስለተናወጡ ጠበንጃ ይዞ ዘራፍ ከማለት ውጪ በጠረጴዛ ዙሪያ ተቀምጦ መወሰን ችሎታ ስለሌላቸው አንድ ሲነሳ ዓፄ ሚኒሊክንና ዓፄ ዮሐንስን እያለሙ የበላይነት ምኞት ስለማይለቃቸው ለኢትዮጵያ ድህነት ምክንያት እነርሱ ናቸው ሌላ ክልል ቢሆን ለወልቃይትና ጤገዴ ጉዳይ ሕዝብ እንዲወስን ተደርጎ ያልቅ ነበረ ምድርቱም ታርፍ ነበረች ይህ እንዳይሆን አጉል ጉልበተኝነት ባመጣው ማህበረሰቡ ለሞትና
    ለሥቃይ ይዳረጋል ችግር ፈጣሪዎች በምቾት
    እየኖሩ የድሐውን ማህበረሰብ የመከራ ጹዋ ቃማሽ ያደርጋሉ ይህ ግን ግፍ ነው።

  • @asegedechmoges2391
    @asegedechmoges2391 Год назад

    እኛ አማሮች አንድ ነን ሰለሌላው አያገባንም

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d Год назад +2

    ኦሆሆ አረ ተውን እንኑርበት የአሁን በፊቱ ጦርነት አልበቃ ብሎ አሁን ክልል ይከለል አይከለል ደግሞ እንጣላ

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 Год назад

    የክልሎች በሁለት ወይም በሶስት ወይም ከዚያ በላይ መከፈል ለውድድር ወይም አንዱ ለሁለት ከተከፈለ ሌላውም ይከፈል በሚል እሣቤ አይደለም መሆንም አይገበም አይደለምም; ለአሰተዳደር ምቹነት ስባልና ህዝብ በቅርብ አገልግሎት እንዲያገኝ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ነው። አንዳንድ ከንቱ አሣቢዎች ሌላ ትርጉም ለመስጠት ይዳዳቸዋል። ኦሮሚያም ሆነ አማራ ለ3ትም ሆነ ለአራት ብከፈል ለህዝብ በቅርብ አገልግሎት ለማበርከት መሆኑን ግንዛቤ መወሰድ ያስፈልጋል።

  • @negatusesay8973
    @negatusesay8973 Год назад

    የመበተንን " የመከፋፈልን" በሽታ ለማስወጣት መምህር ግርማ ፀሎት ያስፈልገዋል :;

  • @tigistabebe8993
    @tigistabebe8993 Год назад +1

    ምረጥ ፈታ

  • @fuadsule9917
    @fuadsule9917 Год назад

    ተው አማራ ተው ኦሮሞ ይህን የብልጽግና የዋህ ንጹሕ መንግስት አትናቁ ለምን ነገሮች አምርሮ ሊቀየሩ ይችላሉ 🙏ኢትዮጵያን please 🙏

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Год назад

    አሁን የሰለቸን ክልል ክልል የሚባል አጥር ነው አገር ሰላም እንዲሆን የእግዚአብሔር ሰራ ዋናው ጉዳይ ሆኖ አንቀፅ 39 የሚባል ካንሰር ካልተሰረዘ መቼም ሰላም አይኖር

  • @alemteza1004
    @alemteza1004 Год назад +1

    ደቡብ እንደነበረ ቢቆይ ኖሮ በፌደሬሽን ፅ/ቤትም ሆነ በፖርላማ ማጆሪቲ ስለነበር
    ለአንድ ውሳኔ ያለሱ አዎንታ እንድም ህግ አይወጣም ነበር። አሁን ተበታተነ፣አነሰ ግፋ. ቢል የአንዱ አጋር ሆኖ ነው ውሳኔ የሚስጠው

  • @dagmnegus8865
    @dagmnegus8865 Год назад

    Geographie very good

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 Год назад

    የተረገሙ እነሡን ቁርጥርጥ ያርጋቼዉ አሏሕ ብልግና ፓርቲ የኢትዮጵያ ጠላት ነዉ ከሕዉሐት ያላነሠ ‼️

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 Год назад

    አይይይይይ እኛም እደ ዩጎዝ ላቢያ መሆናችን አይቀሬነው

  • @hundaoleldana6788
    @hundaoleldana6788 Год назад +1

    አንድ ዓይነት ቋንቋ የሚናገርን ህዝብ በ3ናበ4 ይከፈል ማለት መበታቱን ነው ወይስ ማጠናከር ይኸ ባልበላው ጭሬ ላጥፋው ነው ስለዚህ ሁሉም በአንድነት ተከባብሮ እንዲኖር ማድረግ እንጂ ይበልጥ ህዝቡ እንዲከፋፈል ማድረግ ተገቢ አይደለም

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i Год назад

    መለስ ዜናዊ ከተናገረው አንድ ሀቅ ለህጻን በብርጭቆ ውሀ መስጠት ለኦሮሞ ሀገር ምራ ማለት አንድ ነው ብሎ ነበር ። ይኽው ጥንታዊት ታሪካዊ ኢትዮጵያ የሶስት ሺ አመት በላይ ታሪክ ያላት ድንቅ ሀገር ታሪክ በማያውቁ ሁሉ የኔ በሚሉ የሰው ታሪክ ፣ባህል ፣ማንነት በመነቃቀል ታሪክ ለመስራት በሚጥሩ ጨለምተኞች በአለም አደባባይ ተዋረደች ። እግዚአብሔር ፍርድህ አይዘግይ

  • @yohannesabebe5891
    @yohannesabebe5891 Год назад

    መዘገብ ቀላል ነው! መሬት ላይ ማሳየቱ ላይ ነው ችግሩ! ወያኔ የአንድ መቶ አመት የቤት ስራ ሰቶናል:: በሰው ልጅ ቀመር በቀላሉ በሚፈለገው ፍጥነት ይስተካከላል የሚል እምነት የለኘም:: የሚገርመው: ይህንን የሚረዳ ዜጋም ሆነ ጋዜጠኛ በጣም አናሳ መሆኑ ነው:: ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ!

  • @josephsete8576
    @josephsete8576 Год назад

    በቋንቋ ላይ የተመሰረተ አከላል ስለምንከተል እንጂ የፌደራሊዚም ፅንሰ ሃሳብ ችግር የለበትም።
    ክልሎች በመልክ ምድራቸው እንደገና ቢዋቀሩ ጥሩ ነው በተለይ ኦሮሚያ ከስፋቱ አንፃር መከፈል አለበት አሁን ያለውን የብሄር ፖለቲካ ርግብ ያደድርገዋል

  • @jrujr8276
    @jrujr8276 Год назад

    👍

  • @umarhabib8421
    @umarhabib8421 Год назад

    Ethiopia te xefelech enje oromiyaa 1 new. Never thinking it.

  • @enattube4379
    @enattube4379 Год назад

    አማኑኤል አናታችሁን ይበትነዉ እንደመር፡ብላቺሁ ቃላት፡በማይገልጠዉ ብሄር ላምሳ ከፈላችሁን ሴራችሁ ይደበላለቅባችሁ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Год назад +2

    ስለ አማራ አይመለከታችሁም።

  • @mikyas392
    @mikyas392 Год назад +3

    በዘር ሳይሆን እንደ ድሮ ወደ ጅኦግራፊ እና ተፈጥሮ (ወንዝ ተራራ) መካለል አይሻልም?

  • @user-ir5tk5yl2u
    @user-ir5tk5yl2u Год назад

    ሰላም

  • @mulefaf8664
    @mulefaf8664 Год назад +1

    አማራን በለቅም ኦሮሞ ከሆነ እኮ ቆያ ጀልማሮ አንደኛው ክፍሉን ይዞት ሄዷል ጀዋር አንድ ክፍሉን ይዞት ሄዷል እና ከዚህ በላይ ምን ይፈልገል

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Год назад

    አማራ መቸም አይከፈልም።አማራ ክልል መባልም አንፍልግም ነበር ኢትዮጵያ ብቂያችን ነበር ግን ለይተው ስለገደሉን እጅ

  • @zeharatadese5290
    @zeharatadese5290 Год назад

    አማራ ተደራጅቶ ጨርሷል እነገለቴ ተጫጩ ስማይዝቅ ምድርከፉቢል አማራዩ ፉክችየለም

  • @haregewinbekele8276
    @haregewinbekele8276 Год назад +2

    This is not the first time a leader makes a comparison and contrast comments about his country or nation. So, don’t propagate and overstate what PM Abiy had said. To your first point this is what I want to say. It’s always hard to correct what others have damaged. I feel the pain for the current government. Here is why? This leadership has done and accomplished many good deeds,but the past mud keeps getting/sneaking around and trying to destroy all the good things. But here what is needed now, FAITH in God! So, it’s my prayer that what you said about other countries past and current history would touch the hearts and soul of your listeners, and they would educate the rest of us. So that people would be in lighten by the truth. People needs to be told the truth in love so that fear wouldn’t find a place to grow its evil roots. I’m praying for my beloved Ethiopian because I know that God has a very special work for her to do. Now, I’m not exaggerating. The Bible said so. Ethiopian shall stretch her hands unto
    God. Psalm 68:31 and that we are doing. Thank you for reading.

  • @waleyaamuhamedyoutube9542
    @waleyaamuhamedyoutube9542 Год назад

    ❤💛💚Amara 1 🤍❤🖤oromo 1 🇪🇹🤍💙❤not dabub oke

  • @melkamudugasa7762
    @melkamudugasa7762 Год назад

    Yibetinihi yefeterehi!!!

  • @EthiopiaOr988
    @EthiopiaOr988 Год назад +1

    ዲሞክራሲያዊያን ሆይ ፊደራሊዝም በሰው ደም መሰዋእትነት ክልል ከሚሰየም በመልካምድር የሆነ አዲስ ክልል ይመስረት አሻጥር የክፋት አጥር ነውና ።

  • @nebilharoon3194
    @nebilharoon3194 Год назад

    Geographically federalism is the bast way cze managing the population equally this is what's I feels

  • @mengedegnawtube
    @mengedegnawtube Год назад

    Geographic federalism is good for Ethiopia.

  • @lovegod8859
    @lovegod8859 Год назад

    ትክክል ነው ኦሮሞያ 4ቦታ መከፈል አለበት የየክልሉ ተወለጅ ክልሉን መምራትና እኩል ተጠያቂነት ፍታዊ ሀብት ክፍፍል ከሙስና የጸዳ ከሌብነት የዐዳ ሆሁሉም ኢትዮጵያዊ ጋር በስለም መኖር ይችላል

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      @Wayu ደምሪኝውዴዋ

  • @tube6928
    @tube6928 Год назад

    አማራ መችም አይከፈልም አናታችሁ ይከፈል አድ አማራ

  • @alemteza1004
    @alemteza1004 Год назад

    እንደ እውነቱ ከሆነ በደቡብ የዘር በሽታ ከመግባቱ በፊት ሶሺያል ዳይቨርሲቲ ዩኒቲ
    የሚታይበት ነበር ቲፒልፍ ተስቦ በሽታ ክጋባበት በሁአላ ሁሉም ትበከለ

  • @akafufida623
    @akafufida623 Год назад

    Silelela min agebah-yeman xebeqa neh

  • @emuseid3845
    @emuseid3845 Год назад +1

    አብይ የመለሥን ተከትሎ ሐገራችን ጨረሶ ላጠፋትነው