በኢትዮጵያ አየር ኃይል ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደረጉት ኮሎኔል ሥምረት መድኃኔ ጨዋታ 7ኛ ሳምንት ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 8

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 2 месяца назад +5

    እንደሳቸዉ አይነት አንጋፋ እና ብቃት ያላቸዉ ኢትዬጵያዉያን ለኛ ላይብረሪያችን ናቸዉ እናከብራችሗለን እንወዳቹሀለን ።

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 2 месяца назад +1

    እኚህን ድንቅ ባለ ታሪክ የአየር ኃይልና የአየር መንገድ ትልቅ ባለ ውለታ ሰው በአካል ባላውቃቸውም የሥራ ፍሬያቸውን ስለ ተከታተልሁ ይልቁንም በዕውቁ ወንድማቸው የዓለማቀፍ ግንኙነት መምህሩ ዶክተር አሰፋ መድኃኔ ለሁለት ሴሚስተር ስለ ተማርሁ፣ ሌላም ዝነኛ ዶክተር ወንድም እንደ ነበራቸው ስላነበብሁ ከምን ዐይነት ክቡራን ወላጆች የተገኙ የኢትዮ ኤርትራ ዕንቁዎች ናቸው በማለት ከልቤ አደንቃቸዋለሁ። እግዚአብሔር ያሰንብትልን። ጋዜጠኛ ወይዘሮ መዓዛ ስለ አቀረብሽልን ተባረኪ።

  • @MrX-co1ju
    @MrX-co1ju 2 месяца назад

    መኣዚ ኮ/ ስምረትን ለሀገር ባለውለታ ስላቀረብሻልን ምስጋዬ ከብዙዎቹ እንደ አንዱ ይሁንልሽ። ኮሌኔልን በዚህ ሰአት ስለቀረብሽልን የሳቸው ዘመን ሙህራን ምን ያህል የአምህሮ ብቃት እንዲሁም ለሀገራቸው አልፍ ለአፍሪካ ያደረጉት አስተዋፅዎ የነበራቸው ተፈላጊነት ቁንጮ እንደነበረን ምስክር ናቸው። ሌላኛው አክሊሉ ሀብተወልድ ኮሌኔል እድሜ ይስጥልን።

  • @EyobWorku-kf7co
    @EyobWorku-kf7co 2 месяца назад +5

    መአዚ መቼም የጨዋታ እንግዳ ፕሮግራም ተዘናግቼ እንኳ አንዲት ደቂቃ እንዳያልፈኝ አላርም ሞልቼ መጠበቅ ከያዝኩ ቆየሁ።
    ፕሮግራሙ ድንቅ ሆኖ ሳለ አሁን አሁን በቃለ መጠይቅ መቅረብ ከሚገባው ሰዓት ግማሽ ያህል ግዜ ብቻ ነው የምታቀርቢው። የቀረውን በክላሲካል ሙዚቃ እየሸፈንሽ ታልፊዋለሽ። ለምሳሌ ይሄ ቃለ መጠይቅ የተያዘለት ፕሮግራም ከአስር ሰዓት እስከ 11 ሰዓት (60 ደቂቃ) ሲሆን 33 ደቂቃው ብቻ ነው ትክክለኛው ቃለ መጠይቅ።
    ከዘጠኝ ሰዓት እስከ 10 ሰዓት የነበረውም ተመሳሳይ ነው። በሁለት የተከፈለው ቃለ መጠይቅ በአንደኛው ብቻ የሚበቃ ነበር። ኮሎኔል ስምረት በጣም ድንቅ እና ምርጥ ቢሆኑም እንዲህ መቆጠብ ልክ አይመስለኝም። እንዴት ነው ነገሩ በቀጣይ የሚቀርብ ሌላ እንግዳ ጠፋ እንዴ?

  • @berehanenaselam
    @berehanenaselam 2 месяца назад +1

    Thank you Mrs. Meaza. Please ask him in upcoming episodes to express his views on why the Airlines become successful and how other institutions can adopt its successful experience. Of course there are some bits and pieces in the previous episodes but at least a full episode is needed in my view to discuss this subject.

    • @abalimmu
      @abalimmu 2 месяца назад +1

      In one episode, he outlined the core operational principles of the Ethiopian Air Force was adopted into airlines. These principles emphasize recruiting competent staff based on education and qualifications directly from schools. New hires undergo tailored training, and promotions are earned through rigorous performance evaluations.

  • @berhanubedane461
    @berhanubedane461 2 месяца назад

    እናንት “ጋዜጠኛ” ነን የምትሉ ባለሞያዋች ሀገራችሁ በችግር ላይ እያለች በዕዉቀትና በድፍረት ችግሯን ፈልፍላችሁ ለህዝብ ከማቅረብ ይልቅ ያለፈ ታሪክን እያቀረባችሁ ብቻ ብዙ ወቅቱ የሚጠይቀዉን ከችግር መዉጫ መንገድ ሳታዉቁና ለማወቅም ፍላጎት ሳታሳዩ ባለፈታሪክ ብቻ ምስኪኑ ሕዝብ እንዲቆዝም እያደረጋችሁት መሆናችሁን አታዉቁም ! የዕዉቀት ደሀ መሆናችሁ ሳያንስ የሚያዳምጣችሁ ሰዉ ለችግር መፍትሄ ፈላጊ ሳይሆን እንዲሁ ያለፈ ታሪክ አዳማጭ እንዲሆን ትፈርዱበታላችሁ

  • @melkamwubie8264
    @melkamwubie8264 2 месяца назад

    Maza please do not put words in the interviewees mouth. Let them finish. Thank you.