ሊያገባሽ የሚፈልግ ወንድ የሚያሳይሽ 2ወሳኝ ምልክቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 615

  • @ሶሊያና-ጸ9ቸ
    @ሶሊያና-ጸ9ቸ 5 месяцев назад +129

    በጣም እኔ በጣም የምውደው ልጅ ነበር ግን ዝም በየ ሳይው ሁሉ ነገር ዝሙት ሁሉ ነገር በቃ እልም የነገ የለውም አግቸሽ እደዝህ አርጌሽ ምናምን ነው የምለው ግን ሰለምውደው ዝም እያልኩ አዳምጠው ነበር ካዛ ግን እኔ አዳዴ ነገር ሰከለክለው መደዋውል እየተው መጣ እኔ በቻ ፈላጌ ሆንሁ ከዛ ግን በጣም ከፋኝ በጣምተስበርኩኝ ማርያምን ከዛ ግን ነገርኩት ነገርኩት ካዛ ግን ተውኩት ይህው አራት አመት የማፍቅርኝን ልጅ አድቀን ቦታ ሰጥቸው የማላውቅ ከምንም የማልቆጥርወ ልሽ እሽ አልኩት አሁን ላይ ደስተኛ ነኝ የውደፍትን ደሞ ፈጣሪ ያውቃን❤

    • @MassiMa-te6mv
      @MassiMa-te6mv 3 месяца назад +3

      ❤❤❤❤❤❤

    • @QatarDoha-p3u
      @QatarDoha-p3u 3 месяца назад +9

      አብሽሪ ሁሉም በፈጣሪ ፈቃድ ነው የሚሆነው እኛ ሤቶች የምንወደውን ማጣት ከባድ መሥሎ ይታየናል በርግጥም ከባድ ነው ነገር ግን ሥንቆርጥ ቆራጦች ነን በሥራሽ ላይ ትኩረት አድርጊ ከዛ በራሡ ጊዜ ይመጣል ሢመጣም በጣም አትጫኝው በጣምም ተሥፋ አታድርጊ ቢሆን ይሆናል ካልሆነም የራሡ ጉዳይ ብለሽ እራሥሽን አሣምኚ ያች ያለው የትም አይሄድ ውደ ❤❤❤

    • @FgUhtt-zl7cn
      @FgUhtt-zl7cn 2 месяца назад +2

      ፈጣር መልካም ያርግልጅ

    • @MakdesMm
      @MakdesMm 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MekaYassin-ne4xf
      @MekaYassin-ne4xf 2 месяца назад

      @@ሶሊያና-ጸ9ቸ በጣም ተስፋ የሚያስቆርጥ አንዳንድ ወንድ የምር፡ግራ ነው የሚያጋብት፡ሰዉ ን፡እር ዉይይይ፡ወይ እዉነት መናገር ወይም ግልፅ ያለው ዉሸት የሰው ፀባይ ዉይ

  • @رحمهحسن-و5ت
    @رحمهحسن-و5ت 4 месяца назад +30

    እረ ወድሜ በጣም ምርጥ ንግግር ነዉ ወንድ ሆነህ ሥለወንድ እዉነታ ሥለተናገርክ ከሤቶች ጎን ሥለቆምክ በጣም እጅግ በጣም እናመሠግናለን

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf 5 месяцев назад +71

    ምክርህ፡ትክክል ነው ግን ፈጣሪ ይርዳን እጂ አስመሳይ ሰው አለ

  • @GenetLove
    @GenetLove 2 месяца назад +7

    እኔ እውነተኛ ወንድ ናፈቀኝ ትዳር መያዝ እፈልጋለሁ ግን የሚመጣ ሁሉ አስመሳይ ልብ የሚሰብሩ ብቻ ናቸዉ ፈጣሪ ይስጠን እውነተኛ ሰው ስደት ላይ በፍቅር መጎዳት ይከብዳል

    • @AssAUWU
      @AssAUWU Месяц назад

      በጣም እህቴ እዳቺ ነኝ እዉነተኛ የለም አላህ ይሰጠናል አታስቢ ልቤን ሰብሮታል

  • @ArsemaAshagrie
    @ArsemaAshagrie Месяц назад +1

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ
    ያንተ ምክር ብዙ ወጣቶችን እንደሚያስተምር ተስፋ አደርጋለሁ።
    በአሁኑ ሰዓት እኮ እንዳንተ የሚመክር አይገኝም።

  • @eimanlove
    @eimanlove 4 месяца назад +54

    ስደትና አስመሳይ ወንድ እድማችንን ጨረሱት😢😢😢😢💔💔💔💔😭😭😭😭

    • @hawawaewa
      @hawawaewa 3 месяца назад +1

      ሀቢቢቲ አብሽር ያልፋል አላህ በሰላም የሀገራችን ያብቃን

    • @Seada-ik5fu
      @Seada-ik5fu 3 месяца назад +2

      የኔ ውድ እህት አይዞሽያልፍል

    • @seadaseadagetachew4374
      @seadaseadagetachew4374 3 месяца назад +1

      😢😢😢😢💔

    • @Helen-e3i
      @Helen-e3i 2 месяца назад +2

      በጣም ያልፋል በሚል ቃል አለን እስካሁን😥😥

    • @Harek354
      @Harek354 2 месяца назад +1

      😢😢😢😢😢

  • @JdDs-re3xq
    @JdDs-re3xq 2 месяца назад +3

    በትክክል የኛ ምርጥ ውንድም ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @Netsanet-we2zo
    @Netsanet-we2zo 5 месяцев назад +59

    አይ ወንድም እግዚያብሔር ከደናው ይግጠመን እንጂ የወንዶችስ ልብ ማወቅ በጣም ከባድ ነው

  • @meematube
    @meematube 5 месяцев назад +9

    የኔን ሃሳብ ነው የተናገርከው በጣም ትክክል ነህ ማርያምን በጣም እየሰማሁህ ነው

  • @MeseretAyalew-yz7up
    @MeseretAyalew-yz7up 5 месяцев назад +4

    በጣም አመሰግናለሁ ሁሉም ልክ ነው ።እየሰራህ ያለኧው ስራ የትውልድህን አደራ የተወጣህበት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ።ጆሮ ያለው ይስማ

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 5 месяцев назад +57

    ትክክል ወንድማቺን ነፍስ ያለው ንግግር ያስታውቃል እግዚአብሔር አምላክ በሱ የታየውን ንጹህ ትዳር ይስጠን በፍቅር የተሞላ

    • @Keirkm.
      @Keirkm. 5 месяцев назад +2

      ደምሪኝ

    • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
      @WerkneshiznabuSs-qh9cv 5 месяцев назад +1

      @@Keirkm. እሺ

    • @ሶሊያና-ጸ9ቸ
      @ሶሊያና-ጸ9ቸ 5 месяцев назад

      ❤❤

    • @LeyuGirma
      @LeyuGirma 5 месяцев назад +1

      አሜን፫

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 5 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን እኔ መቺም መምረጥ ምንም አላቅም 😢😢😢 ፈጣሪ ባርኮ ይስጠኚ

  • @MነኝየMብቻ
    @MነኝየMብቻ 5 месяцев назад +10

    ወንድሜ የምትለው ነገር ልክ ነህ ግን ስለስራ ቢጠየቁ ለገንዘባቸው የቀረብናቸው ጥቅመኛ ሰው አድርገው ነው የሚያስቡት ሁሉም ሰው በቀና መንገድ አያስቡም❤❤❤

  • @makiya9351
    @makiya9351 5 месяцев назад +6

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ምክርህ ተመችቶኛል❤❤❤❤

  • @MeremJemal
    @MeremJemal 3 месяца назад +2

    በጣም ትክክል ነህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድሜ

  • @nimonatafari2292
    @nimonatafari2292 5 месяцев назад +4

    እውነት እልካለው ከልብ አመሰግናለው ውዱ የአገሬ ልጅ በእውነት መልካም የሆነ ትምርት ነው የምሰጠን እውነት ቃላት ያጥረኛል ስለትምርትክ ወይም ስለምክርክ ❤❤❤

  • @babys7570
    @babys7570 Месяц назад

    ቁጣህ ትክክል ነው ወንድሜ ደስ ይላል ልብ ያለው ልብ ይበል😢የተባረከ ባል ይስጠን ስጦታ ሁሉ ከፍጣሪ ስለሆነ!!!

  • @DistaEshete
    @DistaEshete 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድማችን ለህትህም ብቻም ሳይሆን ለሁላችንም ወንድም ነህ ግዜህ ይባረክ የመጀመሪያ እውነት ተናጋሪ 🙏🙏

  • @messilemma5116
    @messilemma5116 5 месяцев назад +4

    ሁሉም ትክክል ነው ወንድም እግዚአብሔር ልቦና ማስተዋልን ይስጠን

  • @GenetWende
    @GenetWende 3 месяца назад +2

    ፍሬ ግን ትለያለህ ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም❤❤ ተባረክ እናመሰግናለን

  • @SoliyanaFikadu-yo4ip
    @SoliyanaFikadu-yo4ip 5 месяцев назад +8

    ምን ዓይነት መልካም ሰው ነህ በናትህ እግዚሃብሄር የባርክህ ወንድሜ ኸረ በደንብ ተቆጣ አይዞህ ልክ እኮ ነህ

  • @barkotbarni2445
    @barkotbarni2445 3 месяца назад

    ወንድማችን ጥሩ ምክር ነው የመከርከን እኔ ምክርህን ተቀብያለሁ!🙏
    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!!!❤

  • @SemiraBintMustefa
    @SemiraBintMustefa 4 месяца назад +1

    ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ትት ነው አላህ ይጨምርህ አላህ ይጠብቅህ

  • @TgTg-1921
    @TgTg-1921 2 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን የምትጠቀማቸዉ ቃላቶችህ በጣም ደስ ይላል ያለበት ይጉላላበት እዉነትክን ነዉ የተናገርከዉ

  • @NetsiEthio-pf5fn
    @NetsiEthio-pf5fn 4 месяца назад +3

    ትክክል ነህ ወንድሜ ተባረክ ያንተዋ እድለኛዋነች በጌታ

  • @MakidaTafese
    @MakidaTafese Месяц назад

    ጎበዝ የኔ ታላቅ ወንድም ። ማርያምን በጣም አመሰግናለሁ። እሺ ወንድሜ

  • @Harek354
    @Harek354 2 месяца назад

    በጣም ምርጥ ምክር ወንድማችን መልካምነትህ ይቀጥልልን❤

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 3 месяца назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ❤❤❤🙏

  • @ainadid
    @ainadid 5 месяцев назад +3

    ትክክል ወንድም አመሰግናለሁ❤

  • @adenai7342
    @adenai7342 3 месяца назад +8

    የኛ ምርጥ ወንድም ኑርልን🌹👍
    በእውነት ሁሉም ትክክለኛ ምክር ነው ወድሜ🌹
    እራስን እንደማክበር እንደማስከበር ያለ ነገር የለም እራሳችንን ስናከብር ዋጋ ስንሰጥ እጅግ እንደሰታለን ለራሳችን ልክ ሊኖረን ይገባል ሰው!!

  • @NajmaMohammed-r3w
    @NajmaMohammed-r3w 2 месяца назад +1

    ዋው በጣም ተመቸኝ ምክርክ ወንድሜ በርታ ቀጥልበት ተባረክ አቦ

  • @ZaharatUsin
    @ZaharatUsin 5 месяцев назад +2

    .ደስ ይለናል ምክርህ አይለየን ፍሬዋ እናመሰግናለን❤

  • @IeeuUeur
    @IeeuUeur 2 месяца назад

    ወድሜ በጣም ነው የምናመሰግነው ትክክል ነህ ❤

  • @tdf2105
    @tdf2105 4 месяца назад +1

    እምትቆጣንነገርስወድጀዋለው ለማነኛው እናመሰግናለን ወንድማችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @birtukanmohammed5798
    @birtukanmohammed5798 4 месяца назад +1

    በጣም ጎበዝ እውነቱን ነው የተናገርከው ❤ በአጋጣሚ ሰከፋት አገኝሁት ሰማሁት አሰተዋይ ነህ _____!!!!!

  • @degefaDercho-qj1sw
    @degefaDercho-qj1sw 3 месяца назад +1

    ወንድም እናመሰግናለን አንተንም እንኳን እግዚአብሔር እረዳክ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ ለኛም ማስተዋል ያድለን

  • @azuaziti8296
    @azuaziti8296 3 дня назад

    በጣም አመሰግናለው ወንድሜ ሰምቻለው እታዘዛለው

  • @habtamabawey6127
    @habtamabawey6127 5 месяцев назад +8

    ልክነህ ወንድሜ እኔ ሀያ አራት አመቴ ነው ያለሁት አረብ ሀገርነው አፍቅሬ አላውቅም አሁን ግን የትዳር አጋር ቢኖረኝ ደስ ይለኛል ግን የአሁን ትውልዶች ባለጌናቸው ማርያምን አብሶ ከአስራምስት አመት ጀምሮ ያሉት እግዞኦ😢😢

    • @ggf-iq4ui
      @ggf-iq4ui 4 месяца назад

      😌😌😌😌😍😊

    • @Harek354
      @Harek354 2 месяца назад

      አብሽሬ 😢❤

    • @AssAUWU
      @AssAUWU Месяц назад

      እዲሜየም እዳችዉ ነዉ ወላሂ እህቴ ተረጋጊ አፌቅሬም አየሁት በሰዉ ሀገር ንደት እሚያቅ ያቀዋል አቃጥሎ ሊገለኝ ነዉ ጊዜየ ገዘቤ አሳዘነኝ ገዘቡስ ሰርቸዉ ነዉ ጊዜየ አሳዘነኝ

  • @mhmdal4655
    @mhmdal4655 23 дня назад

    ትክክል ወንዲሜ ምክርህ በጣም ጠቃሚነዉ

  • @TsionshiTsion
    @TsionshiTsion 29 дней назад

    እናመሠግናለን ወንድም በርታልን ❤❤❤❤

  • @AmyAmy-n2t
    @AmyAmy-n2t 5 месяцев назад +5

    ወንድም አለም እውነትህን ነው ልክ ልክካቸውን ንገርልኝ እኛ ኢትዪጵያዊ ነን የተከበረ ባህል አለን ስለሁሉም ለሀዘንም ለስርግም ለደስታም እግዛብሔር የቀድሞውን ፈረሀ እግዚአብሔርን ይመልስልን አሜን አንተ ልክ ነህ ወላጅ ግን ልጅ የት አምሽታና አደራ ስትመጣ ምን እያለ ነው የሚቀበላት የሚቀበለው ገና 16አመት ምን ዳን ነው የወላጅ ሞቲቩ በፈጣሪ ትግስቱን ሰጠኝ ያሳዝናል።

    • @Keirkm.
      @Keirkm. 5 месяцев назад

      ደምሪኝ

    • @ሀይሚUTB5555
      @ሀይሚUTB5555 4 месяца назад

      Eyezork demrugni tlalahsa 😂​@@Keirkm.

    • @Keirkm.
      @Keirkm. 4 месяца назад

      @@ሀይሚUTB5555 awo😂

  • @dnglmaryameyarfutalbey1494
    @dnglmaryameyarfutalbey1494 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ምክርህ ልክ እንደ አቤቴ ነው እንደ ታላቅ ወንድሜ ባይልህ ታላቅ ወንድም ስለሌኝ ነው ግን ማርያምን አባቴ እንዲህ ይመክረኛል እናመሰግናለን ፍሬዘር ወንድሜ መልካም ሰው ነህ የምር🙏♥️

  • @Feyissae
    @Feyissae 3 месяца назад

    ውይ ወንድም በእውነት በጣም ምርጥ ምክር ነው አመሰግናለሁ እኔ ተምሬበታለሁ❤😊

  • @SelamawitAssfaw-fn3jd
    @SelamawitAssfaw-fn3jd 5 месяцев назад +2

    ትክክል 100% ፍርሽ። ወንድማችን።
    በርታ።

  • @MizaKongo
    @MizaKongo 5 месяцев назад +1

    መልክት ደስ ይላል ለተረዳው ሰው እናመሰግናለን በርታ

  • @KalkidanAbat
    @KalkidanAbat 2 месяца назад +1

    እውነት ነው የኔ ወንድም ❤

  • @buzetube8387
    @buzetube8387 4 месяца назад +4

    ሰላምህ ይብዛ ወንድም ገና ዛሬ. ሰብ አደረኩህ ምክርህ ይማርካል በርታ! እውነት ነው አዳማ የፉቅር ከተማ ናት thank you!Me to from adama❤

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 3 месяца назад

    እውነት እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤

  • @سعادهسعاده-غ2ه
    @سعادهسعاده-غ2ه Месяц назад

    እናመሠግናለን። ወዲማችን

  • @ማህሌት-ዠ4ኀ
    @ማህሌት-ዠ4ኀ 4 месяца назад +1

    ፈጣር ያክብረልን ወንድማችን❤

  • @abigiy
    @abigiy 3 месяца назад

    ፍርየ እግዚአብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን እናመሰግናለን የኛ መካሪ ወንድም ❤❤❤❤❤❤

  • @tejewere7246
    @tejewere7246 4 месяца назад +1

    በትክክል ይመችህ ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @kiya_kiya56
    @kiya_kiya56 2 месяца назад

    ማርያምን ደሥ የሚል ምክር ነው ❤❤❤❤ ወድሜ

  • @YuuYuu-q8v
    @YuuYuu-q8v 5 месяцев назад +1

    መሻአላህበጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን ጠባም በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ

    አደበትህ ይባረክ ወንድማለሜ እፍፍፍ ምክርህ በስላሴ ስም በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት ተባረክ ❤❤❤❤

  • @Kalkidan-t9f
    @Kalkidan-t9f Месяц назад

    ትክክል ነክ ወንድሜ❤❤

  • @Fevibekeappo-tt1qq
    @Fevibekeappo-tt1qq 3 месяца назад

    ዋዉ ምክርህ ደስ ሲል እኔ ግን እድለኛ ነኝ ፍቅረኛዬ በጣም መልካም ሰው ነው ያልካቸውን ሁሉንም ያሙአላል ከዛም በላይ❤❤

  • @user-jk3vr3fj8i
    @user-jk3vr3fj8i 4 месяца назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን ተበረክ ትልቅ ትምርት ነው

  • @GbBb-zm9px
    @GbBb-zm9px 2 месяца назад +2

    የኔ ወድም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @fekadmesele3330
    @fekadmesele3330 2 месяца назад

    በጣም አድናቂህ ነኝ አሪፍ ትምህርት

  • @GojjamLamesgen
    @GojjamLamesgen 3 месяца назад

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር እዉቀቱን ይግለፀልህ

  • @UaeDubai-w6e
    @UaeDubai-w6e 3 месяца назад

    ወንድማችን ❤❤❤እግዛብሄር ይሥጥልን ትምርትህ በጣም አሪፍ ነው❤❤❤

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 4 месяца назад

    ጥሩ ሐሳብ ነዉ በሰማንዉ የምንጠቀም ያረገን እነመሰገነለን መካሪ አታሳጣን❤❤❤❤

  • @kokantamhmad541
    @kokantamhmad541 3 месяца назад

    ትክክልነክ ዉንድሜ ጀዛኪላህ ከይር

  • @TseTsehay
    @TseTsehay 2 месяца назад

    ወንድሜ እናመስግናለን 🥰

  • @JgHu-j4u
    @JgHu-j4u 2 месяца назад

    በጣም. አላህ. ይጠብቀን❤❤

  • @najettubenajattube2977
    @najettubenajattube2977 3 месяца назад

    ሹክራን በጣም ተመችቶኛል ምክርህ ወላሂ እውነት ነው ትክክል ነህ

  • @MeretMeret-i3t
    @MeretMeret-i3t 4 месяца назад +1

    ትክክል ነህ ውምንድሜ እግዝአብሄር

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 2 месяца назад

    ትክክል ነህ ወንድሜ በረታ

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 3 месяца назад +4

    የሄንን ልቦናህን አይቀይርብህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 4 месяца назад +19

    እናተ ሳንቲም ለመልቀም የሰውን አእምሮ ልታዘበራርቁ አትሞክሩ ሴቶችዬ የወንድልጅ ባህሪ በዚ አይለካም ብቻ መጸለይና ራስን ማክበር 🙏🏽🥺

    • @Hayatyaambasala
      @Hayatyaambasala 4 месяца назад +1

      እዳቺ ደነዙ አለማዳመጥ ትችላላችሁ😅

    • @ShouldYou-l7y
      @ShouldYou-l7y 2 месяца назад

      በትክክክክል❤❤❤❤😊😊😊😊

    • @AssAUWU
      @AssAUWU Месяц назад

      ታገኝዋለሺ እዉነተ ደነዝ ደርሶሺ እይዉ

    • @babys7570
      @babys7570 Месяц назад

      ምነው ጥሩ ምክር ነው ያጋራን አዋ ፍጣሪ ይሰጣል! ግን ደግሞ ምክር ጥሩ ነው

  • @magdashme
    @magdashme Месяц назад

    እውነትነው ወንድማችን❤❤❤

  • @qonjitkebede3940
    @qonjitkebede3940 Месяц назад

    Dhugaa galatomi thank you brother right ❤❤❤❤❤❤

  • @AbiduLove
    @AbiduLove 3 месяца назад

    እዉነት ዉንድሜ አላህ በረካ ያርግህ ሴቶች ከልባቹ አዳምጡት

  • @EyuJery-c8g
    @EyuJery-c8g 4 месяца назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን

  • @አሏህ9664
    @አሏህ9664 4 месяца назад +5

    ሁለት አመታቸን ቃል ከገባሁለት እኔ ያለሁት አርብ ሀገር ነው እሱ ኢትዮጵያ ነው ያለው ግን እሰካሁን ቤተሰብ እናሰተዋውቅ ነውጂ የሚለኝ ምንም አይነት ሰው አላሰተዋወቀኝም አንድ ወንዲሙን ብቻ ነው ያሰተዋወቀኝ ያ ልጁም ዝም ያለ ዝጋታም ነገር ነው አያወራም

    • @TenaAlemu-gi6cx
      @TenaAlemu-gi6cx 4 месяца назад +6

      እህቴ ገንዘብሽን ተጠንቀቂ

    • @AssAUWU
      @AssAUWU Месяц назад

      ብር እዳልኪ እህቴ ልገርሺ እኔም ስልኬ ጠፍ ሲለኝ ገዛሁ ጭራሺ አስጠላሺኝ አለ ወዲ ሁሉ አዲ መሰለኝ እራቂ ቢፌልግሺ አዲ አይቀረዉም ነበር

  • @BassratErter
    @BassratErter 3 месяца назад

    ኣንተ ልጅ ግን ትለያለ ተባረኽ❤

  • @abibi5249
    @abibi5249 5 месяцев назад +6

    ልክ እንዳልከው ነው ያረኩት ቀድሜ ደሞ ብሰማህ በሳምንት አንድ ቀን ሳያገኘኝ ይባስ ብሎ ስደውል ክፍለሀገር ነኝ አላለም ይበቃናል ደህና ሁን ነው ያልኩት

  • @Reta-jq8qj
    @Reta-jq8qj 2 месяца назад

    አዲስ ነኝ ግን ሰምቻለሁ በጣም ጥሩ ምክር ነው ዎንድሜ ሰዉ ሁን የእውነት ጌታ ይባርክህ ❤❤🙌🏾😘

  • @Mona-s4d
    @Mona-s4d 5 месяцев назад +2

    እሄ ሌኔ ነው ኣመሰግናሃለው ወድምየ❤❤

  • @mesimesi-hb3vy
    @mesimesi-hb3vy 2 месяца назад +3

    ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን በደንብ ነው የሰማሁህ ልዩ ነህ

  • @osiydyx4706
    @osiydyx4706 5 месяцев назад +1

    ት/ት ጥሩ ነው ወዲሜ አመሰግናለሁ❤ አሳከኝም😂ቀላል አርደኝ በላኝ

  • @MastewalDessie
    @MastewalDessie 2 месяца назад

    እናምስግናልን ወንድማችን ❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ

    ቁጣህ ደሲ ይላል ለሴት ያለህን ክብርነው የገለጥኸው

  • @woynshtekasse2725
    @woynshtekasse2725 4 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ወድማለም ክበርልን ❤❤❤❤❤❤

  • @GalaxyA13-o8e
    @GalaxyA13-o8e 5 месяцев назад +1

    ትክክል እናመረግናለን ወድሜ❤❤

  • @Shebry4
    @Shebry4 3 месяца назад

    በጣም ምርጥ ወዲምነህ አላህ ይጨምርልህ

  • @SamriAzahil
    @SamriAzahil 3 месяца назад +3

    አረ ትለያለህ ሁሉም ወንድ እንዳተ ቢሆኑ ሰላምህን ብዝት ፍስስ ይበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yenatyahelyenattyub55
    @yenatyahelyenattyub55 Месяц назад

    ጌታ ይባርክህ ተምሬበታለው

  • @ጀሚላአህመድ-12
    @ጀሚላአህመድ-12 4 месяца назад

    ልክ ነህ ምክሮችሁ አላህ ይጠብቅህ

  • @MedhanitJembere
    @MedhanitJembere 2 месяца назад

    የምር ትክክል ነው በርታ ወንድሜ

  • @heweltseayd3132
    @heweltseayd3132 4 месяца назад

    እናመሰግናለን የምር አተ ያወራኸዉ አይቸበታለሁ አልሃምዱሊላህ ያረብ መጨረሻዉንም ያሳምረዉ❤

  • @FatimaAli-yv2hj
    @FatimaAli-yv2hj 5 месяцев назад +2

    ፀጉርህን ተስተካክለህ ዋው አምሮብሀል❤🎉

  • @Ruqayh-gx9kn
    @Ruqayh-gx9kn 5 месяцев назад +1

    አነጋገርህበጣምያምራልአላህይስጥህደህናምክርነው

  • @edentessema2708
    @edentessema2708 Месяц назад

    እውነት ነው የምትናገረው ጆሮ ያለው ይስማ እኔ በግሌ በጣም የምትናገረው ይመቸኛል ብሩክ ሁን

  • @TgistWalle
    @TgistWalle 3 дня назад

    ወድሜ ብዙ ላወራሕ ፈለኩ ግን ከምኑ ልጀምር ብቻ ግን እናመሰግናለን ግን ያኔ እዳተ አይነት ወድም ቢኖረኝ ኖሮ ዛሬ እዲ ባልሖነ አቤት የሖንኩትን ያጠፋሑትን ያለፍኩትን ፈጣሪ ይወቀዉ እመቤቴን ነዉ እምልሕ ትልቅ መምሕሬ ነሕ በደብ እየሰማዉሕም ነዉ

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cn 2 месяца назад

    በርታ ወድሜ ትክክል ❤❤❤❤

  • @hikmaahmed1745
    @hikmaahmed1745 2 месяца назад

    እናመሰግናልን ወድማችን

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 3 месяца назад

    ትክክክልእየተልከሰከሱ አሰደብንበስመ ሴትአላህይጠብቀንን

  • @samiramuhammad3547
    @samiramuhammad3547 4 месяца назад +1

    እናመሠግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ritarit5516
    @ritarit5516 3 месяца назад

    ምክርህን አደንቃለሁ በጣም እናመሰግናለን ግን በአንድ ርእስ ላይ አንድ አመት ትቆያለህ ፕሊስ አጠር አጠር አርገህ ብታቀርብ ደስ ይለኛል