የምታፈቅሪው ከተቀየረብሽና ከሸሸሽ እነዚህን ነገሮች አስተካክዪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 167

  • @Argobwa
    @Argobwa 7 месяцев назад +30

    የዚህ ልጅ ምክር እኔ ብቻ ነው እሚመቸኝ አመሠግናለሁ ከተፈጥሮ ሰው ከራቀኝ ለመራቅ ፈጣን ነኝ ፈጣሬይን እንጂ ለሠው መለማመጥ አልወድም

    • @محمدنور-ن2ج
      @محمدنور-ن2ج 7 месяцев назад +1

      Likinahi mikirihi tamachitogali baunati alaminimi bafisumi

    • @محمدنور-ن2ج
      @محمدنور-ن2ج 7 месяцев назад

      Kabadinewu bahiwote zamani yemasaxalagi nagari katidari wuci kawonidiga matagatinewu yiqafafegali

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 7 месяцев назад +2

      💞💞🎂🍓🎂🍓🎂🍓 አንበሳ እኔም ከወደድኩኝ አንድ ከጠላሁም እስከመጨረሻው ፍቅር ከፍጣር ነው ❤❤❤

    • @melkethany
      @melkethany 6 месяцев назад +2

      እኔም እራሱ ዝም ብሎ ታላቅ ወንድሜ ይመስለኛል

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 13 дней назад

      ወዲሜ ይመስለኛል ሁሉ

  • @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ
    @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ 7 месяцев назад +14

    እኔ አለሁጅ የሚወደኝ እያለቀሰ የምወደዉ እያስለቀሰኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ😢😢😢

  • @M-i3b
    @M-i3b 7 месяцев назад +4

    አንተ የስጋ ወንድሜ ብትሆን ኖሮ አቤት እንዴት እንደምደሰት የምትመክረን ምክር ሁሉ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ❤❤❤❤❤❤ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @MuhammadAli-eu3wk
    @MuhammadAli-eu3wk 19 дней назад

    ምንም ስተት የለውም እምትናገረዉ ሁሉ እውነት ነው ማርያምን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @RihnaHassen
    @RihnaHassen 7 месяцев назад +25

    ለዝሙት አልተኛም አልሳምም ።የማይቀየር አቋም !መቸም፣አላሰበዉ።ወንድ የፈለገዉን ቢያህል ቢያሰብ ሴት ትበልጠዋለች ባሰተሳስብ የ40አመት ወንድ የሚያሰበዉን የ20አመት ሴት ልጅ ታሰበዋለች ዉበት እንደ፣ኖሮዉ ነዉ፣አትጠወልግም ባክህ ራሷንመጠበቅ እሰፓርት መሰራት just feta

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 10 дней назад

    ምክር ከልብ ሲሆን አደበትላይ ያስታውቃል በርተማሻአላህ
    ሚገርመው የምትናገረው ሁሉ ሀይማኖታውይ መሆኑደግሞ በጣምይለያል❤

  • @mobiworld7247
    @mobiworld7247 7 месяцев назад +1

    ወድሜ አንጀቴን ነው ያራስከኝ እና ወድሜ ተባረክ እኔ አረብ አገር ነኝ6አመት ኦነኝ ግን እኤን ዘመን አላቀውም ለዚ ተመስገን ክብር ለግዛብኤር አሜን

  • @MeazaBerhanu
    @MeazaBerhanu 3 месяца назад +1

    Tilayaleh egzaber yitabikih ba iwunati bamin Kali indemigalitsaw alakim bizu timirt tamirehalaw isikazare egzaber tabikognali kazibohala yalegni hiwoti yamara indihon ka Egzabergar batachi kabetesaboche ,frezer antem cimir betam yemamasaginaw hule zimbiye samalaw bizu comment alitsifim samiche wotalaw tabark bayesusim 🙏

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 7 месяцев назад +4

    ያ በጣም ኣሳቢ ወንድማችን ነህ በርታልን🙏🙏🙏 ከእውነት ኣልራቅክም ጆሮ ያለው ይስማ።

  • @TasfuMarta-ws3wo
    @TasfuMarta-ws3wo 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚሁ ቀጥል ጥሩ ምክር ነው

  • @AbinetAdisu-f5f
    @AbinetAdisu-f5f 7 месяцев назад +2

    የኔ ወንድም ምክርህ በጣም ከልብ ሚገባ ምክር ነው እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርማልካምነው
    @እግዚአብሔርማልካምነው 3 месяца назад +1

    ጋና ዛሬ እውነት ታናጋርክ 😮😮😮እሄ ድንጋይ እራስ እውነትም ብሎክ አርገለው 😣😏🤜🤛

  • @dubaiuae1908
    @dubaiuae1908 7 месяцев назад +1

    አምሮብሀል ወንዲማችን
    እናመሰግናለን ስለምክሮችህ እግዚአብሔር ያክብርልን ዘመንህ ይባረክ ወንዲም

  • @Melata-ry8sw
    @Melata-ry8sw 6 месяцев назад +2

    የእውነት።በጣምአመሰግናለው።ምክርህ።አስተምሮኛል

    • @Melata-ry8sw
      @Melata-ry8sw 6 месяцев назад +1

      አመሰግናለው።ምክሮችህአስተማሪነው።ወድሜ

  • @GithaGitha-w3r
    @GithaGitha-w3r 3 месяца назад +1

    የርቀት. ፍቅርን. እንዴት. እንከባከብ. ወንድሜ. አስረዳኝ

  • @ይባቤቲዩብ
    @ይባቤቲዩብ 7 месяцев назад +3

    ወንድሜ ሴትልጅ የምታብበት የተለየ እድሜ የላትም ጠንካ ና ደሥተኛ ሴት ከሆነች ሁሌም አበባ ነች አጠወልግም ተሣሥተሀል

  • @AbateSitotaw-f5x
    @AbateSitotaw-f5x 6 месяцев назад +1

    ትክክል ወዲሜ የደረሰበት ያውቀዋን😔

  • @HoaHag-t2h
    @HoaHag-t2h 7 месяцев назад +2

    በጣምአሪፍምበጣምአሪፍምክርነውደስይላልአመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @زمزمأمخالدأمدحوم
    @زمزمأمخالدأمدحوم 7 месяцев назад +6

    ወንድሜ ፍሪዘር ሰላም ነህ እንኳን ደህና መጣህ ሁሉም እውነት ነው በትክክል ሴቶችየ ወንድ ከምንም በላይ ቁጥብ ሴትን ነው የሚፈልገው ቁጥብ እንሁን የፈለገን ሁሉ የሚያገኘን መሆን የለብንም በርቱ

  • @ritu-wn2sm
    @ritu-wn2sm 7 месяцев назад +4

    1ኛ ነኝ ዛሬ so እናመሰግናለን የኛ ውድ ወንድም❤❤

  • @ZaraQen
    @ZaraQen 6 месяцев назад +1

    ጣፋጭ የሆነ ቃል ለዛያለዉ ምክርህን ስወደዉ

  • @hawa406
    @hawa406 7 месяцев назад +2

    አሏህ ያቆይህ በረካሁን ወንድማችን❤❤

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 7 месяцев назад +3

    ወንዶች ምላሳቸው ማርና ቅቤ ነው አዑዙቢላህ ብቻ ሁሉም አይደሉም ደግነቱ

    • @AminaAmina-ps9qo
      @AminaAmina-ps9qo 7 месяцев назад

      አረ ሁሉምማለትይቻላል በአሁንሰአት አፈርይብሉና ዛሬ ያወሩትን ነገአይደግሙትም ቱቱቱ

  • @Mekdi-f2k
    @Mekdi-f2k 6 месяцев назад +1

    100% እውነት ❤❤❤❤❤

  • @SadaR-bw5fl
    @SadaR-bw5fl 7 месяцев назад +1

    ወላሂ ላንተ ቃል የለኝም
    በጣም ነው የምናመሰግነው
    እኔ እንኮን ገና ነኝ ምክርህ ግን ለወደፊቱ ❤❤❤❤❤

  • @ساعدهالعنزي
    @ساعدهالعنزي 4 месяца назад +2

    ወድሜለኔ እስኪ ምንትመክረኛለሕ ከ6 አመትበፊት የማፈቅረው ልጅ አለግን ምንምግኑኝነት የለንምነበር ከዛእኔ አ አ ገባሑኝ ያመኝነበር ለሕክምና በዛእራኩት ከ2 አመትቡሐላ ሳውዲሑኘ በሖነአጋጣሚ ተገናኘንእዳድስ ጀሙርን ከድሮው የበለጥ ቀረበኝ እኔምስመለስ እደማገባው ወሰንኩግን በአመታችን እሱእራቀኝ ኦላይንገብቶኳን ሳይፅፍልኝ የሚወጤበትግዜ አለውግራ ገባኝግን በጣምነው የምወደው

  • @kebenardi938
    @kebenardi938 7 месяцев назад

    እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @sofyiamohammed3637
    @sofyiamohammed3637 7 месяцев назад +2

    ወላህ ስለ ፍቅር ብዙ ያምለፈልፉ ዩቱበሮች አሉ መናቸው አይመቹኝም ግን የንቴ perfect👌

  • @marianahmedjohari4428
    @marianahmedjohari4428 2 месяца назад

    Betam des yelale mkerh ktelbet wedema

  • @gggg-q5l3v
    @gggg-q5l3v 13 дней назад

    በትክክል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BestTedd-b1k
    @BestTedd-b1k 5 месяцев назад

    يارب الله👍👍👍👍

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 7 месяцев назад +2

    ትክክል የእኞ ወንዲም ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mary-yc6ri
    @Mary-yc6ri 7 месяцев назад +1

    Ferzare batemee ture temerte now Tanks ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Gr-sm9lm
    @Gr-sm9lm 7 месяцев назад

    በጣም እነመሰግነለን ውድ ወንድመቺን

  • @HanaBabadra
    @HanaBabadra 7 месяцев назад +1

    Esemahalen bzu tmrt temrenal bruk hun

  • @HanaMerga-nv6ys
    @HanaMerga-nv6ys 7 месяцев назад

    Bexam yemigerm mikir new wandime inamesginalen

  • @asnakehberihun4437
    @asnakehberihun4437 7 месяцев назад

    Kalat Atekakmhi Teru Aydelm

  • @jazeeragetarakiae5258
    @jazeeragetarakiae5258 7 месяцев назад +2

    ባጣም እናምሳግናለ 🥰🥰🥰🥰

  • @BELETCH
    @BELETCH 7 месяцев назад +2

    ፍሬ ወንደማአለም እንኳን ደና መጣክ

  • @HanaYasin-ug7zb
    @HanaYasin-ug7zb 7 месяцев назад

    የምር በጣም ምርጥ ምክር ነዉ

  • @RahwaRahwit-su9gx
    @RahwaRahwit-su9gx 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @mihretsalhe5542
    @mihretsalhe5542 6 месяцев назад

    Uffff endat endmewodeki mariyamn ❤❤❤ Anten yemtageba set tadela wuyiii Agebtekal ? Demo zare yeblte Amerobekal

  • @ZeynabHussin
    @ZeynabHussin 7 месяцев назад +1

    ቁጥርህን እንደት ነዉ የምናገኝዉ ፈጣሪ የጨምርልህ ስለ ምክርህ ወንዴሜ

  • @ybserMesi
    @ybserMesi 7 месяцев назад +1

    ❤❤ዋው ጥሩ መካሪ ትምህርቶችክ ተመቸኝ

  • @SeadaGerba
    @SeadaGerba 6 месяцев назад

    ትክክል❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 7 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 7 месяцев назад

    እኔ የሰው ባል ወድጃለሁ ይህን መንፈስ ገስፁልኝ እባካችሁ❤❤❤❤

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 7 месяцев назад +1

      ሆ 🌶️🌶️🌶️🌶️ዘወር ነገ በኔ ብለሽ አስቢበት

    • @MiranAbayna
      @MiranAbayna 7 месяцев назад

      @@አለምነኝወለዮዋ ሳልፈልግ ነው ወድጄ አይደለም እኔ ዘወር ስል እሱ ይደውላል እሱ ዝም ስል ደሞ ምን ሆኖነው ብዬ እኔ ራሴ እደውላልሁ አሁን እሱን ብቻ ነው የማስበው ሳስበው ፍቅር ውስጥ እንደገባሁ ይሰማኛል አረ ይደብራል ወይ ምከሩኝ ወይ ገስፁልኝ አግዙኝ በቃ???

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 7 месяцев назад +1

      ኧር የሰው ባል የሰው ነው ፀሎት አድረጊ እህቴ ለግዜው ናቸው ለዝሙት ❤❤❤

    • @MiranAbayna
      @MiranAbayna 7 месяцев назад

      @@ormooapss442 እውነት ፁሜ ፀለይሁ እሱን ለመተው ሌላ ሰው ለመቅረብ አሰብኩ ለደቅቃ ከሀሳቤ አልለይም አለኝ ሁለት ሳምንትም ከዛም በላይ ስቆይ እየረሳሁት ነው እሰይ ብዬ ሳላበቃ ደሞ ይመጣል እኔ አድስ ሆኜ ቁጭ ስል ተመልሶ ይጠፋል ለመተው ያላረኩት የለም እውነት በጣም ጨንቆኛል ምን ልሁን

    • @MiranAbayna
      @MiranAbayna 7 месяцев назад

      @@ormooapss442 ፁሜ ፀልያለሁ እሱን ለመርሳት ስል ሌላ ሰው ለመቅረብ ሞከርኩ ከሱ ውጭ ምንም አይታሰብም ሁለት ሳምንት ወይ ከዛ በላይ ስጠፋ እሰይ ብዬ ሳላበቃ ደሞ ይመጣል እውነት ልተወው ያላረኩት የለም እረ በጣም ከባድ ነገር ውስጥ ነኝ ፈጣሪ ያውጣሽ በሉኝ

  • @extraaccount-nb1ro
    @extraaccount-nb1ro 6 месяцев назад

    ❤❤ትክክል

  • @Keirkm.2
    @Keirkm.2 7 месяцев назад

    ፍሬዘር ትምህርትህ ደሰ ይላል በረታ ደሞ የክላሲካል ምረጣህ ዋውውውው👌👌

  • @AaAa-vk5lp
    @AaAa-vk5lp 6 месяцев назад

    እናመስግን አለን❤❤❤❤❤

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cn 6 месяцев назад

    በርታልኝ ወድሜ

  • @HiyamGhaith
    @HiyamGhaith 3 месяца назад

    Mareyamne tekekele nawe ehtoha badanbe semute yabzuhohe trke nawe barta wndema

  • @Fh5F
    @Fh5F 7 месяцев назад

    በጣምተመችተኸኛል
    በዚሁቀጥልምክርህአረፍነወ

  • @زهراء-ت05
    @زهراء-ت05 7 месяцев назад +2

    አመስግናለን❤❤❤❤❤😢

  • @ayeytmareyamlij4958
    @ayeytmareyamlij4958 7 месяцев назад

    ትክክል ወንድሜ

  • @mebinakenzu-xx5pq
    @mebinakenzu-xx5pq 7 месяцев назад

    👍👍👍👌በትክክል

  • @etaferahufekyibelu623
    @etaferahufekyibelu623 9 дней назад

    ለምን እውነቱን አንናገርም በቃ በተክሊል የተጋቡ ሳይቀር መጀመሪያ ተሞካክረው ነው ።

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 7 месяцев назад

    You are write! you are real BrotherBewenet Leyu Mekarei nehe !! Mewaled kuwankwa new you are my brother 👌tanks

  • @CellnetCelenskws
    @CellnetCelenskws 7 месяцев назад

    ዋውውው በጣም ነው ያብራራከው

  • @نورهمحمد-ث9ن
    @نورهمحمد-ث9ن 7 месяцев назад +1

    እኔምደርሶብኝልወንድሜእና.ላወራህእፈልግለሁእባክህ❤❤❤

  • @SalamRak-m3q
    @SalamRak-m3q 7 месяцев назад

    rejem edmna tena yesteke yewnte telyalke ante❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FhHu-k6h
    @FhHu-k6h 7 месяцев назад +4

    እፍ እኔ ደከመኝ 😢 እኔ ከተዋወቅን ሁለት አመታችን በ3ቀን አንድ ግዜ ነው የሚደውልልኝ አምስት ደቂቃ አውርቶ ይዘጋል እኔ ስደውል አያነሳም በቴክስት ይመልስልኛል ለምን አደውልም ስለው ቢዚ ሁኙ ይለኛል ያለመፈለግ ስሜት እየተሰማኝ ነው ስርቀው ይመጣል ስቀርበው ይርቃል ካልሆንከኝ ራቀኝ ስለው ጥፋተኛ ያደርገኛል ምክር ስጡኝ😢😢 ግራ ገብቶኛል

    • @huloode
      @huloode 7 месяцев назад +3

      እደኔ በቃ ሌላ አማራጭ የለም መራቅ ብቻ

    • @hiwot6050
      @hiwot6050 7 месяцев назад +5

      እሄ ግልፅ ነው አብቺን ማጣት የማይፈልገባት ነገር አለ ምናልባት ካንች ጥቅም ፍልጎ ነው ደሞ ዉስጡን እና መሰርቱን ሳታጥኑ ሰዉን የኔ ነው ብሎ ማሰብ ከባድ ነው በተለይ ርቅት ላይ ሆናችሁ ወንድየው ሃገርውዉጥ ካለ አይጠቅማችሁም ወድ ሀገራችሁ ስትግቡ ሁሉም በጊዜው ይሆናል!!

    • @Sameera-i8j
      @Sameera-i8j 7 месяцев назад +1

      ይቅርብሽ እኔ አንዴ ልክ እንዳቺ ሲፈልገው አላገኘውም ስተወው ይመጣል ከዛ ምንእንዳረኩ ታውቂያለሽ እርግፍ አርግቼ ስተወው ያየጠፋሰው ስልክ መደወል ኦላይበየሰአቱ አየውት ሲልክ ደጋግሞ ሲደውልልኝ ሁለተኛ እንዳደውል አልኩት የኔናሱ ግኑኙነት አቆመ እልሻለው

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 7 месяцев назад

      አች ሁለት አመት ነው እኔ 10 ሙሉ ግብግብ እያልሁ ነው

    • @AsNew-dp1ov
      @AsNew-dp1ov 7 месяцев назад

      enemwelahi

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid 7 месяцев назад

    የኔውድ ወንድሜ ግልፅ ነው የምታወራው ምን መቶብህ ነውግን ልቦና ያለውን የምናደርግ እኛ ሰውች

  • @metasebiyameti9114
    @metasebiyameti9114 7 месяцев назад

    😊ተባረክ❤😊

  • @GhTy-cq3dd
    @GhTy-cq3dd 7 месяцев назад +1

    😅😅😅😅😅😅😅😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሽኩራን

  • @ZebibaHassne-nz1eg
    @ZebibaHassne-nz1eg 7 месяцев назад

    ትክክል ነህ ወንድሜ

    • @awelendris-xc4tl
      @awelendris-xc4tl 6 месяцев назад

      አይ ማሪያምን ትክክልነህ ወድሜ በጣም እዉነትህንነዉ😢😢😢😢 እና እግዚአብርሔር ይጠብቅህ እዉነትህን በጣም ትክክልነህ😢😢😂

  • @ፍሬወትመካንን
    @ፍሬወትመካንን 6 месяцев назад

    አዎ ወንድሜ እኔም እንደዚያው አርጌነው የማስብ

  • @AbebechAbate-f2v
    @AbebechAbate-f2v 3 месяца назад

    ❤100 % ❤ewnte new❤❤❤

  • @karimamuhammed5592
    @karimamuhammed5592 7 месяцев назад +3

    ምክርህ አሪፍ ነው ወንድም ግን ትዳር ከላይ ሢፈቀድ ሢሠጥክ ነው

  • @SenaitAbebe-cz3dp
    @SenaitAbebe-cz3dp 7 месяцев назад

    እኔ ደግሞ ምንምሳይነግረኝ እራቀኝ😢😢😢ግንሲአወራኝግ። ለወደፊትነው የሚአውሪኝ። የነበር። ለማንኛውም። ወድማችንእናመሰግናለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sofyiamohammed3637
    @sofyiamohammed3637 7 месяцев назад +1

    አድስ ነኝ wlcome to🎉

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 7 месяцев назад +1

    ሲጀምር ሳታ ገቢው አብርን እንተኛ ታለሽ ጥርግ በል በይው

  • @tshh8118
    @tshh8118 7 месяцев назад

    የኔወዱም በጣም ናፍቀህኚ ነበር ሸበካ የለኚ ሁኖ

  • @DenaytTesfamaryam
    @DenaytTesfamaryam 7 месяцев назад

    Filezer selam new benath malet dfret sayhon slkhn laklgn yelbei awerahalew mkrhn des bologna kechalk bedmxei lawurah mefteihei stegn betam yetamemku new ena lawurah fkadegna hunlgn slkhn laklgn filezer e wendmei

  • @endenatejigushamati7227
    @endenatejigushamati7227 7 месяцев назад +1

    Enkuan dena metak

  • @SadaR-bw5fl
    @SadaR-bw5fl 7 месяцев назад

    ወላሂ እኔ የሚወደኝ ልጅ ነበር
    እኔ ተማሪ ነበርኩ ብዙም ለፍቅር ቦታ
    አልሰጥም ነበር እሱም ተስፋ ሳይቆርጥ
    ይከተለኛል ምን ላድርግ ምከሩኝ አግባ ብለው እቢ አለ

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged 7 месяцев назад

    Enmsgnallene ❤

  • @AbcAbc-wn2rz
    @AbcAbc-wn2rz 7 месяцев назад

    እናመስግናለን

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 7 месяцев назад

    ፍርየ ኧረ ስልክህን ስጠኝና የ10አመት ታሪክ አለኝ ልገርህና ለእህቶቸ አስተላልፍልኝ

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 7 месяцев назад +1

    Thank you

  • @SaraMahmed-v5s
    @SaraMahmed-v5s День назад

    አውነትህነው

  • @نعمهالفروان
    @نعمهالفروان 7 месяцев назад

    ማሻአላህ

  • @adanemekdes2499
    @adanemekdes2499 7 месяцев назад +2

    ትለያልህ

  • @nanifirome9285
    @nanifirome9285 7 месяцев назад

    Ena lamen atedawelelgnem selow ayemachegnem yelale beqa eneleyaye selow erasen atefalow yelagnal betame new mewadow hewoten new mesatow gen geza yelowum lane eski mekaregne men lareg lerakow lebe tesaberowal

  • @Samirah-hj1gu
    @Samirah-hj1gu 7 месяцев назад +1

    ተክው እኔምደርሶብኝል ቁጥርክ አስቀምጥ ደዊዬ ልነግርክ

  • @FertaMhmed
    @FertaMhmed 7 месяцев назад

    betam new menfkrew
    agbashlew new melegn
    amnwalew gen ken ga yefkakral aydewlem aytsfem selaw bicha gera gebgn.. men. laderg

  • @rahimarahima1051
    @rahimarahima1051 7 месяцев назад

    የት አለ ቁጥር እኔ እፈልጌህ ነበር

  • @HanaAyalew-co6do
    @HanaAyalew-co6do 7 месяцев назад

    Esmamalehu wendma

  • @WubaBele
    @WubaBele 7 месяцев назад

    Uneti new yene wonidi 😢😢😢😢

  • @MahlatMahi-nn5ro
    @MahlatMahi-nn5ro 7 месяцев назад

    Eshi

  • @የማርያምነኝ-ጠ9ጀ
    @የማርያምነኝ-ጠ9ጀ 7 месяцев назад

    እያለቀስኩ የማዳምጥህስ ነገር 😢

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉

  • @ummuamartube2117
    @ummuamartube2117 7 месяцев назад

    መንነተችንን ፈልጎ ይምጣ ግዝያዊ ውበትን አይቶ ይምጣ በምን እንለየዋለን

  • @Berta-lg4wl
    @Berta-lg4wl 7 месяцев назад

    አብሬአላደርከምግንውጪነኝ

  • @eexx2236
    @eexx2236 7 месяцев назад

    😊😘😘😘😘😘😘

  • @MBaba-sk3xm
    @MBaba-sk3xm 7 месяцев назад

    ቃልየለኝም አድስነበርኩግን ትለያለህ

  • @amnahabdullah8108
    @amnahabdullah8108 7 месяцев назад

    Dhugakeetii

  • @aminaomar9899
    @aminaomar9899 5 месяцев назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Yesriba-hs3gp
    @Yesriba-hs3gp 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @WerdhaWerknesh
    @WerdhaWerknesh 7 месяцев назад +2

    ትለያለህ ወንድሜ