ዓለማዊ ሰው እኔ እኔ እኔ.......ማለትን ያበዛል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024
  • ዓለማዊ ሰው እኔ እኔ እኔ.......ማለትን ያበዛል።ማህበራዊ ሰዎች ደግሞ እኛ እኛ እኛ ....ማለትን ያበዛሉ።መንፈሳዊ የሆኑ ደግሞ እግዚአብሔር እግዚአብሔር .....ማለትን ይወዳሉ።እውነት ነው ።እግዚአብሔር ያሉ መልካም አደረጉ።ምክንያቱም የእንፋሎትና የምራቅ መዋጫ የምታክል አጭር እድሜ ይዘን፣ለማፈር የሚቸኩል የአንድ ሰዓት ትኩሳት የሚበቃው አካል ተሸክመን፣ስንሞት መቃብራችን ድረስ እንኳን የማይወስድ እግር ይዘን።ምን እኔ እኔ ያስብላናል።እኛኮ እግዚአብሔር ካላገዘን በቀር የመታመም፣የመድከም ፣የአካል መጉደል፣የመፍረስ የመበስበስ ፣የመሽተት ጎረቤት ነን።እኛ እኛን የሆነው በሙሉነት እኔ ማለት በሚችለው እግዚአብሔር ተደግፈን ነው።በመሆኑም የህዝብና የሀገርን ሰላም እያወከ ያለው የእኔነት መንፈስ ከውስጣችን ተነቅሎ እንዲወጣ እግዚአብሔር ይርዳን እያልኩ.................................. ከዚህ በፊት በተለዩ ማህበራዊ ድህረ ገጾች ተለቆ የነበረውን ወቅታዊ ትምህርት በድጋሚ እንድታዩት እነሆ ብያለው።

Комментарии • 141

  • @samsong2291
    @samsong2291 5 лет назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ምረታ አሰፋ ድንግል ማረያም ትጠብቅህ የተዋህዶ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያቆይልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @birtukandesale4901
    @birtukandesale4901 5 лет назад +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን
    አሜን እግዚአብሔር አንድ ያርገን

  • @ሰብለየማርያምልጅሰብለየማ

    ቃለህወትን ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @alemgebru7689
    @alemgebru7689 5 лет назад +1

    በእውነት ደስ የሚል ትምርት ነው ቃለ ሂውት ያስማልን አሜን( 3 )

  • @genatgenat1148
    @genatgenat1148 5 лет назад +1

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አንድ ያድርገን

  • @سميرةسميرة-ج6ص
    @سميرةسميرة-ج6ص 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር አንድ ያድርገን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 лет назад +2

    እኛ አንድ ነን ለወደፊቱም አንድ ነው እግዚያአብሄር ምህረቱን ይላክልን

  • @Selamawitweldemichael
    @Selamawitweldemichael 6 лет назад +4

    *ቃለ ህወትን ያሰማልን*
    *አሜን አሜን አሜን*
    *መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎቶት ዘመን ይባርከው*

  • @kzkzznznz3083
    @kzkzznznz3083 5 лет назад

    Amen Amen Amen Igzaber qalhiwot yasemalen yee agalgilotii zamanachuu yibarkachuu

  • @samriye_denglelij3865
    @samriye_denglelij3865 5 лет назад +8

    ቃለ ሂወት ያሰማለን መምህር እምብርሃን ልጄ ወዳጄ ትበልህ 💝👏🙏እኔ የማስተምርበት ምሳሌ ሁሉ ነገሩ ግርም ነው የምለኝ ሌላ ምንም ቃል የለኝም ከእውትቅ ላይ እውቀት ይጨምርልህ መንህራችን እንወድሃለን

    • @birtukandesale4901
      @birtukandesale4901 5 лет назад

      samri ye _dengle lij
      በጣም እህቴ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ለመምህራችን

    • @sarasara.3217
      @sarasara.3217 5 лет назад

      samri ye _dengle lij Amen Amen Amen

  • @ሰላሜነሸድንግልእመቤቴ

    ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚኣብሄር ኣምላክ ስሙ የተመስገነ የተከበረ ይሁን አሜን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @zufanassfea4405
    @zufanassfea4405 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💒💒💒💒💒😭

  • @ውቤነኝየድንግልምርኮኛየቅ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

    • @sertsemelke9592
      @sertsemelke9592 5 лет назад

      ውቤ ነኝ የድንግል ምርኮኛ የቅዱሳን ወዳጅ

  • @መሲዘተዋህዶ-ሐ4ጸ
    @መሲዘተዋህዶ-ሐ4ጸ 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @እኔአልፈራምድግልንይዠየድ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ቲጂየመድሀኒኣለምልጅ

    ቃል ህይዎት ያሰማልን
    አሜን🙏
    አሜን🙏
    አሜን🙏

  • @ethiopia2280
    @ethiopia2280 5 лет назад +6

    በእዉነት ለአባታ ቺን ለወድማቺን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችዉ በቤቱ ያፅናልን ለእኛም የሰማነውን ና የተማርነውን በህሌናቺን ያሳዳርልን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደርግልን

  • @mbrhitgbrhwt1521
    @mbrhitgbrhwt1521 4 года назад

    ቃለ ሂወት ያስማልን መምህር

  • @dhr6g206
    @dhr6g206 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ አንድ ያድርገን።

  • @kedestkdest4727
    @kedestkdest4727 5 лет назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @As-dk5pe
    @As-dk5pe 5 лет назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen kale hiwat yasmln

  • @habteasefaw7691
    @habteasefaw7691 5 лет назад +1

    amen qale hiwet yesmalen

  • @wultageste538
    @wultageste538 4 года назад

    Amen Amen Amen Kalhywet Yasemaln

  • @ngistihenoszmaremelaekitye9379
    @ngistihenoszmaremelaekitye9379 5 лет назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያስማልን

  • @SaraSara-ep9yt
    @SaraSara-ep9yt 6 лет назад +3

    መምህር. ቃለህይወት.ያሰማልን

  • @enoon1748
    @enoon1748 5 лет назад +1

    ሰውየሚወደውን ወዶ የሚጠላውን ጠልቶይኖራል የሚወስደውን የሚጠላው እኩልወዶ የሚኖይ የድንግልጅ ልኦል እግዚያአብሄር ሁሉን ቀን ይመስገን ዘላለምበምስጋና

  • @genetkola583
    @genetkola583 5 лет назад

    ለመምህራችን ቃለህወት ይሰማልን

  • @MB-ef8yp
    @MB-ef8yp 5 лет назад

    አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን

  • @enateemabetaenateemabeta8082
    @enateemabetaenateemabeta8082 5 лет назад

    Kala hiwot yasemanel yagalgelot zemanhen yibark💚💛❤Ethiopia lezelalam tenure tewahdo hayimanota yetente nashe yenatena abata💚💛❤

  • @HM-rv6ji
    @HM-rv6ji 5 лет назад

    Ameeen Kale Hiwot Yasemalen 🙏🙏🙏

  • @medinamedina8333
    @medinamedina8333 5 лет назад +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 5 лет назад

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን ።

  • @ሔዋንየድንግልልጂየድንግል

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ምህረተአብ አሰፋ

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 5 лет назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አንድ ያድርገን♥♥♥

  • @mirajdvfs4942
    @mirajdvfs4942 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን💚💛❤

  • @amenamen6940
    @amenamen6940 4 года назад

    Amen
    Amen
    Amen

  • @kiyakiya5004
    @kiyakiya5004 5 лет назад

    Kale hiwet yasemalin be ewunet memihirachin libona yesten

  • @addesaddes9594
    @addesaddes9594 4 года назад

    አሜንአሜንልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mulumoll2387
    @mulumoll2387 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን

  • @enewaalebachew7226
    @enewaalebachew7226 5 лет назад

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @ggccc5108
    @ggccc5108 3 года назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @zinashtezera190
    @zinashtezera190 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወን ያሰማልን

  • @abdullaaljabri1251
    @abdullaaljabri1251 5 лет назад

    amilaake hoy itiyophiyan barkaat wandimachininim kalehiwotin yasemalin yagelgilot zemenun baarkilin

  • @alemnesh.asalemneshas105
    @alemnesh.asalemneshas105 5 лет назад

    amen amen amen qal hiwet yasamalalan

  • @cherutube3064
    @cherutube3064 5 лет назад

    ፍጻሜህ ያሳምርልህ!!ሌላ ምን እንላለን!ለኛም ልቦና ይስጠን !!!

  • @genetmulatu2955
    @genetmulatu2955 5 лет назад

    Amen kale hiwetvyasemaln

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @eyerusesheti9836
    @eyerusesheti9836 5 лет назад

    Amen Amen Amen Egziyabhere zergenatn yatfalen amennnnnn

  • @hhhi8534
    @hhhi8534 5 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bontuanbasse6663
    @bontuanbasse6663 5 лет назад

    Ameen. Qale hiwet yasemalin ye agelgilot zemenihin yarzimilin::

  • @pitybit9527
    @pitybit9527 5 лет назад

    kali ewoti yasemline AMEN AMEN AMEN

  • @mariyamhadhaakoo
    @mariyamhadhaakoo 5 лет назад

    AMEEEN AMEEEN AMEEEN
    Bauwent mahmirachin kale hewt yasamalen yaglgiloto zamanutin Egezabeher Amalke yarzamilen

  • @ማራናታ-ደ1ረ
    @ማራናታ-ደ1ረ 5 лет назад +1

    ዕድለና እየ ስለምንታይ ? ወዲ ተዋህዶ ብምኻነይ ተመስገን

  • @ggtesfaye6160
    @ggtesfaye6160 6 лет назад +5

    Bewinet des yemil Timirt new kale Hiwat yasemalin Amen Egizaber xegawin yabizalik memehir

  • @marshmmmmar7748
    @marshmmmmar7748 5 лет назад

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @nigistnigistsisay8328
    @nigistnigistsisay8328 5 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማለን

  • @hawwiimucaayawayidoo4156
    @hawwiimucaayawayidoo4156 6 лет назад +2

    Ameen Ameen Ameen

  • @egeziabehareabatedegelamal2064
    @egeziabehareabatedegelamal2064 5 лет назад

    Kalehiwot yasemalen memehir emamelake kefite kewalah tiketileh

  • @johnnycell4098
    @johnnycell4098 5 лет назад +1

    Mrmhirachinm abatachinm wendimachinm kale hiywetin yasemalin yeageliglot zemenhin yibarklih

  • @fthi3585
    @fthi3585 5 лет назад

    Kale hiwet yasemalin

  • @toztamola1701
    @toztamola1701 5 лет назад

    Kale hiywet yasemaln

  • @ሀኒየአርሴማተውጊዜለኔምና

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዘመንክ ይባረክ

  • @noorjodeh1961
    @noorjodeh1961 5 лет назад

    Amen ameen ameen ameen

  • @hdhdndjhd9298
    @hdhdndjhd9298 5 лет назад +1

    ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @ኮከብየተዋህዶልጅ
    @ኮከብየተዋህዶልጅ 5 лет назад

    ቃለህወት ያሰማልን ዘመንህ ይባርክ መምራችን

  • @biniyemariamlij6705
    @biniyemariamlij6705 5 лет назад

    Kale hiwet Yasmal memher Mihrtab

  • @hnanhnan918
    @hnanhnan918 5 лет назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
    @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 5 лет назад

    መምህራችን ወንድማችን ምህርታብ ቃለ ህይወት ያስማለን

  • @Somaya-d9w
    @Somaya-d9w 5 месяцев назад

    Amen3 🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ሰላምለኢትዮጲያይሁን

    አሜን አሜን አሜን
    👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏❤

  • @እግዝአብሄርፍቅርነው

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @user-gc9or8zc3t
    @user-gc9or8zc3t 6 лет назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን

    • @user-gc9or8zc3t
      @user-gc9or8zc3t 6 лет назад

      አሜንአሜንአሜን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጘ1መ

    አሜንአሜንአሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ትግስትየድንግልማርያምልጅ

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፍቅር ያድለን

  • @hhhhu1831
    @hhhhu1831 4 года назад

    እግዝባሄር ይጠብቅልን

  • @yekabatesfa1647
    @yekabatesfa1647 5 лет назад

    Amen Amen Amen kale hewte yasamalen

  • @mohammedalattar1859
    @mohammedalattar1859 6 лет назад

    ቃልህይወትን ያስማልን

  • @iloveethiopiayedangilmarey2539
    @iloveethiopiayedangilmarey2539 6 лет назад +2

    አሜንንንንን

  • @geniiyearsemalijney8866
    @geniiyearsemalijney8866 5 лет назад

    kal heyot yasemalen amen amen amen

  • @mercytadeses198
    @mercytadeses198 5 лет назад

    Kalehiwot yasemaln

  • @bellabalche510
    @bellabalche510 5 лет назад

    Kalhywet yasmalen

  • @mekdesabebe7673
    @mekdesabebe7673 6 лет назад

    አሜን

  • @eshettsega9876
    @eshettsega9876 5 лет назад

    AMEN Qaiehiwot yasemalen memehir . aned adergen getahoye aned adergen /2/ selamen fikerhinem legisen

  • @keroswald7837
    @keroswald7837 6 лет назад

    amen amen amen

  • @meqdesmatyos6761
    @meqdesmatyos6761 5 лет назад

    Waw ye tewahido arbayna xena idime yistaw

  • @sahaisahaisahai507
    @sahaisahaisahai507 6 лет назад +4

    Kalehiwet yasemalen betam tekami tmheret new egziabher kezerengnet ytebken

  • @yedngilliji9231
    @yedngilliji9231 6 лет назад

    Amen kal hiyewet yaseman

  • @ብዙሕዝተሓድገሉሙሑር

    kal hiwet yasemaln memhrachn

  • @aberashdabi2884
    @aberashdabi2884 5 лет назад

    Kale yote yesemelen

  • @emeuyemeuy7645
    @emeuyemeuy7645 5 лет назад

    Kelihiwat yismelin

  • @soliyabcki8338
    @soliyabcki8338 5 лет назад

    Edma tana yadelilalin mamirachin ya tawado ambasa kala hiywoti yasamalin

  • @ሶስና-ጠ6ጐ
    @ሶስና-ጠ6ጐ 5 лет назад

    Edma ena tena yestlne

  • @ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ
    @ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ 5 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንግን ይቅርታ ሰብስክራይብ እሚለውን ተጭኘዋለሁ ግንአዳድስ ትምህርት ሲለቀቅአይደርሰኝም ለምነው

  • @ሳምረየአሜን
    @ሳምረየአሜን 5 лет назад

    Amen amen amen💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @ethiopalazalalemtenure6147
    @ethiopalazalalemtenure6147 5 лет назад

    Kla hiywotene yesamlrne

  • @rayaneraad1816
    @rayaneraad1816 5 лет назад

    aman anan aman

  • @ሶስና-ጠ6ጐ
    @ሶስና-ጠ6ጐ 5 лет назад

    Efffffaaaa tafci sebkte

  • @hiwotbushuraapostolicethiy9016
    @hiwotbushuraapostolicethiy9016 5 лет назад

    Koyi mindinew yeteshekemachut
    ineko yemigeremegn le mayiriyam lemin tisegidalachu esiki negeregn
    (ኦሪት ዘዳግም 4 )
    ------------
    15 እግዚአብሔር በኮሬብ በእሳት ውስጥ ሆኖ በተናገራችሁ ጊዜ መልክ ከቶ አላያችሁምና እጅግ ተጠንቀቁ፤
    Tadiya eyesussi በኮሬብ በእሳት wusixi hono bitnagerachu meliki keto alayachum yilal tadiya enditi new ayachuti manim sew eyesussi yaye yelem
    Meliki keto alayachum yilal esiki yehen kali anbibi
    16 እንዳትረክሱ፥ የተቀረጸውን ምስል የማናቸውንም ነገር ምሳሌ፥ በወንድ ወይም በሴት መልክ የተሠራውን፥
    17 በምድር ላይ ያለውን የእንስሳን ሁሉ ምሳሌ፥ በሰማይም በታች የሚበርረውን የወፍን ሁሉ ምሳሌ፥
    18 በምድርም ላይ የሚሽከረከረውን ሁሉ ምሳሌ፥ ከምድርም በታች በውኃ ውስጥ የሚኖረውን የዓሣን ሁሉ ምሳሌ እንዳታደርጉ፥ endeti new mitesegedu ye misil

    • @allinformation5274
      @allinformation5274 5 лет назад

      Sigidet behualet yikefelal 1,Ye-amilkot..le medahinitachin IE_EYESUS CHRISTOS nw 2, Ye_tsega ..le_KIRSTOS WODAJOCH nw .Silezih le DINGIL MARIAM yetsega sigidet ensegidalen,...enkuans le esua yikir ena letera balesltan sinagonebis alen adel.Fetari yemeretat,yakeberat YE MESKELU SIR BE YOHANNES BEKUL yetesetechin nat ena!!"ENEHOM,KE_ZARIE JEMIRO TIWOLID HULU BITSIT YILUGNAL" lUK 1;48 ...tiwuld endehon'n silamenin enakebiratalen.wondimie ye_ayat,kidim ayatochchin lijoch nen'n..''ETHIOPIAWIAN!!! Antenm..endetihon Fetari yirdah.lememoget ena lemekeraker sayhon libin kifto Fetarin meteyek nw,,Hiwotachew'n Mulu lefetari yesetu Abatochach teyik manm tenesto yesebekehn ena yeteregomelhn sayhon...'''ke lib medan kefelegih''ke atefahu be_FETARI SIM YIKIRTA.

    • @hiwotbushuraapostolicethiy9016
      @hiwotbushuraapostolicethiy9016 5 лет назад

      manew endezi yalew medan belela bemanim
      Yelem le mayiriyami anisigidim mayiriyam sewu nati sigideti lesuwa ayigebam gin esuwa enkibiratalen inji lesuwa anisigidim

    • @allinformation5274
      @allinformation5274 5 лет назад

      You have given z right to choose fire one side&water on z other side ...w/h is upto you.

    • @allinformation5274
      @allinformation5274 5 лет назад

      You have given z right to choose fire one side &water on z other side ..w/h is upto you.We orthodoxes, we don't need extracommentors like you since we have enough religous monks who live away from z world to teach us what is z true way to Juses Christ ..ok bro.

    • @hiwotbushuraapostolicethiy9016
      @hiwotbushuraapostolicethiy9016 5 лет назад

      kalu newko endezi ale igna ayidelenim Yete keretsw misli atisigedo yilenali eg/r bekalu lene bicha sigedu ale ine bichagna negn yilenal kene bekeri amalikiti ayihonilh yilenal bekalu
      ine egzihabiheri negn yilenali silezi ene bekeri amilaki yelem yilenali bekalu zilezi esiki kali sayinebebu ataworu isiki wode wahal melesi belachu eg/r bekalu min ale bilachu kali enbibi egizihabiherin firu

  • @iloveethiopia1660
    @iloveethiopia1660 5 лет назад

    Amen Amen Amen