ህይወት በዚህ ጎጆ! ባለቤቴ ጀርመናዊ ነበር .. ጨዋታ አዋቂ የሆኑት እና አግኝተው ያጡት እማማ ሻሺቱ!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 315

  • @Ramamedia1
    @Ramamedia1 2 года назад +136

    *የእኔ እናት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን 🥺😍🥰ደስ ሲሉ የእናቶች ወግ ጨዋታ ልዩ ነው ተሰምተው አይጠገቡም እኮ 😍🥺🥰እናቶቻችንን እግዚአብሔር ያቆይልን አይ እማማዬ በሰላም በጤና ያቆያችሁ*

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +79

    ዕናት ያላችሁ መድኃንያለም ረዥም እድሜ ይስጣቸው እናቴን ስለምወድ ሁሉንም እናቶች ማየት መስማት እወዳለሁ እግዚአብሔር ይርዳወት እማዬ 🙏🏿🙏🏿😘😘😘

  • @officailethio6154
    @officailethio6154 2 года назад +54

    መሲ ምርጥ ሰዉ *እግዚአብሔር ይባርክሽ 💗 እድሜና ጤና ይስጥዎት እናታችን💞💞💞💞💞🙏👏*

    • @derejetadesse3216
      @derejetadesse3216 2 года назад

      ቤተክርስቲያንን ሽፋን አድርገህ ክፋትን ምትዘራው ልጅ እዚም አለህ

    • @rodasseyoum8506
      @rodasseyoum8506 2 года назад

      @@derejetadesse3216 የማታገኘው ቦታ የለም ማርያምን 😂😂😂

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 года назад +37

    የሄ እናት... አግኝቶ ከማጣት... መድሀንያለም ይስውረን @ ይስውራችሁ... ጨዋታ ደሞ ሲያውቁ... አይ ግዜ.. መስታወት ነው
    መልሶ ያሳየናል... እድሜ @ ከ ጤና
    ጋር ለኝህ እናት ይስጥልኝ 🙏🙏✝️❤️❤️❤️😘… ደግ ስው ..ካላወቀበት ይሀው ነው.. መድሀንያለምን አይርምም.. የእናቴን
    ስው ነው የያዙት.. የሻሼወርቅ
    ወይ መመሳስል ❤️❤️❤️👈

  • @fatumamengesha2417
    @fatumamengesha2417 2 года назад +8

    መሲየ በጣም ትግስተኛ ትሁት የሆሽ ነሽ ዝም ብለሽ ታዳምጫቸዋለሽ ይህንን የሚያካፍሉት ሰውአተውነበር ብሶታቸውን ተባረኪ እናታችንንም ቀሪ ዘመናቸውን በደስታ ያኑራቸው እድሜ ጤና ይስጣቸው አቤት ቁጅናቸው አይገለፅም እዴትያምራሉ መሲየም ተባረኪ

  • @12ke883
    @12ke883 2 года назад +19

    ፕሮግራሙን ያዘጋጅሽው ልጅ ጨዋ ቆንጆ ወርቅ ስርአት ያለሽ ውብ ነሽ እናትም ደስ ይላሉ

  • @officialkallyy8547
    @officialkallyy8547 2 года назад +57

    የኔ እናት ደስ ሲሉ ❤ሰላም ለ ሀገራችን 🇪🇹🙏

    • @eleniengedasew2076
      @eleniengedasew2076 2 года назад +1

      በሁሉም እየመጣህ ነው አስተያየት ምሰጠው? lol😜

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 2 года назад +16

    የኔ እናት የኔ የዋህ ወጋቸው ደስ ሲል ድንግል ማርያም ቀሪ እድሜዎትን ትባርክልዎት 🙏❤

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 года назад +10

    መሲ ስለጎበኘሻቸው እግዚአብሔር ይስጥሽ !!!የእኔ እናት የዋህ ንፁህ የድሮ እናት ኪዳነምህረት እርስዋ ትርዳዎ!!! መሲም ንግግራቸው የገባት አይመስል እናቴ የድሮ ስው ንፁህ የዋህ ስው በሌለ ዘመን መስርተው ዛሬ ማረፌያ አጡ።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 года назад +9

    አግኝቶ ከማጣት እግዚአብሔር ይሰውር ማዘርዬ ሊደገፉ ይገባል የምትተባበሩዋቸው ሁሉ ስላደረጋችሁት መልካም ነገር ዘራችሁ ይባረክ እማዬ እረድተዋችሁ የካዳችሁ ማስተዋል ይስጣችሁ ይቅርታ ጠይቋቸው መልካምነት ለራስ ነው የሰው ልጅ መከራው በ78 ዓመት ጀግና ቆንጆ እናት ስላቀረብሽልን መሲዬ ለበረከት ሁኚ እንወድሻለን

  • @aydakale9695
    @aydakale9695 2 года назад +25

    የኔ እናት ጨዎታዎት ደሥ ሢል እድሜዎትን ከጤና ጋ ይሥጠዎት መሣዬ የኔ ወርቅ ተባረኪ እህቴ 😍😍😍😍😍

  • @asterweldesilassie9109
    @asterweldesilassie9109 2 года назад +7

    የኔ እናት ውብ ትዝታ መልካሙን ዘመን ወደሁላ አሳዩን አሁንም በዙሪያቸው ያሉ የሚረዱቸውን ስዎች እግዚአብሔር ይባርካቸው ::

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 года назад +18

    የሄወት ታሪክ በየቤቱ አለ!🙏🏾✌🏽
    🕊💚💛❤️

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад +13

    እማዬ እንዴት ደስ ይላሉ ጫዋታቸው እራሱ አይጠገብም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ድንግልማርያምእናቴናት
    @ድንግልማርያምእናቴናት 2 года назад +11

    እናቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠዎት በእውነት በጣም የሙያሳዝኑ ናቸው

  • @lubabaseid3686
    @lubabaseid3686 2 года назад +17

    አግቶ ከማጣት አላህ ይጠብቀን ያረብ የማታ እጀራ አተ ስጠን

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 2 года назад +1

    መሲዬ እንዴት ደስ የሚሉ እናት ናቸው። ህይወታቸው ይገርማል፤ አግኝቶ ማጣት ክፉ ነው፡
    ወይ ልጅነት ሲይዙ፣ ሲበትኑ፣ ሲሰጡ ፣ ሲያስጠጉ፣ ሲያበሉ ፤ ሲያጠጡ፣ ቦታ ሲመሩ የነበሩ እመቤት እንዲህ ሆነው ማየት ከባድ ነው
    ግን 500 ካሬ ነጻ በሚባል ገንዘብ የወሰደባቸው ሰው ይሄኔ በህይወት አለ ይሆን?
    እነዛስ አስጠጉኝ ብለው የተጠጉና የከዱ ሰዎች በሰላም ይተኙ ይሆን?
    ጀርመናዊ ባላቸው ማን ይባላሉ? በህይወትስ ይኖሩ ይሆን ?
    መሲዬ ክፍል 2 በተለይ ጀርመናዊውን ካገኘሽው እስቲ አፋልጊያቸው።
    የማታ እንጀራ ስጠኝ ( ከገጣሚና ደራሲ አለምጸሀይ ወዳጆ የተወሰደ)
    የማታ እንጀራ ስጠኝ
    የጠዋት አታስመርጠኝ
    ዘግይተህ በኋላ አስጊጠኝ
    ማታ በክብሬ ደብቀኝ
    ከሰው በር አንተው አርቀኝ
    ጉልበቴ ፅናቱን ይዞ
    አቅሜም እንደአቅሙ ተጉዞ
    ያልጠየቁኝን ሳልመልስ
    መንገዴን በወግ ልጨርስ
    በአይን እሳት አታሳገርፈኝ
    ማታ አመሻሹን ደግፈኝ
    በጥላ እንዳልበረግግ
    በረፋድ እንዳላጣ ጥግ
    አልጠብቅ እርጥባን ከሰው
    የማታ ምግቤን አርሰው
    ሲመሻሽ አታንበርክከኝ
    ሲደክመኝ ወንዝ አታሻግረኝ
    ሲጨንቀን ከእኔ አትራቀኝ
    እንደንጋቱ ጠብቀኝ
    አንገቴ እንዳለ ቀና
    የወዳጅ ደጃፍ ሳልጠና
    ዘራፍ እንዳልኩኝ ያብቃልኝ
    ሲጨልም መንገድ አቅናልኝ
    አደራ ጌታዬ አደራ
    አትንሳኝ የማታ እንጀራ

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 2 года назад +17

    ሰላም ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ የሁሉ እናት ነሸ መሰየ ሰላየሁሸ በጣም ደሰ ብሎኛል እህት💚💚💛💛❤❤🌷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💐💐💐💐👍👍👍👍🌺🌺🌺🌺 ድል ለኢትዮጵያ ጥምር ጦር ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች

  • @salamontube
    @salamontube 2 года назад +22

    የኔ እናት በጣም ነው ደስ ሚሉት ፈጣሪ እድሜዎት ን ያርዝምልን 🙏🥰🥰🥰🥰 ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

    • @tinaabebe3892
      @tinaabebe3892 2 года назад

      አንተን ግን ማላይበት የት ነው 🤣😆🤣🤣

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      @@tinaabebe3892 😂እኔጋ ነይ😍😍

  • @fantaagede6865
    @fantaagede6865 2 года назад +6

    መስየ በጣም አድናቂሽ ነኝ በርች እህቴ እምታቀርቢውን ፕሮግራም በጥም ነው እምከታተል ያሚገርም ታሪክ ነው እምታቀርቢ ❤👋👋👋👋👋👋👋

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 года назад +24

    ይች አለም መሠላል ናት ታወርዳለች ታወርዳለች ዋናው ጤና ነው
    በሂወታችን መልካም ስራ የምንሠራ ያድርገን
    አይዞወት እናታችን ፈጣሪ ከዚህ በዃላ የተመቸውን ኑሮ ይስጠወት🤲🤲
    የስደት እህት ወንድሞቸ ቤተሠብ አድርጉኝ ከርታታዋ እህታችሁ ነኝ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 года назад +3

    የኔ እናት ደስ ሲሉ እናቴን መሰሉኝ ❤ መስየ መልካም ሰው አክባሪ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @zewditutessema55
    @zewditutessema55 2 года назад +22

    መቆደኒያ ቢንያም የመቆደኒያ መሥራችን ኮንታክት ብታደርጉት ለሣቸው በጣም ጥሪ ይሆናልቸዋል እሣቸውም የተሻለ ኑሮ ይኖራሉ።
    የሚረዱአቸውም በመቀዶንያ በኩል ይረዷቸዋል።

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 2 года назад +7

    የኔናት ወጋቸው ደስ ሲል እደው አግኝቶ ማጣት ሁፍ ማታቹ ይመር ልጆቼ ይለናል አባቴ ሲመርቀን መጨረሻ ሲያምር ጥሩ ነው

    • @rishonlecion5777
      @rishonlecion5777 2 года назад

      ምነው አንድ ልጅ በኖራቸው ስው ግን ክሀዲና ግፈኛ ነው

    • @rishonlecion5777
      @rishonlecion5777 2 года назад

      መሬታቸውን መሥጠት አልነበባቸውም

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 года назад +9

    ህይወት እንዲህ ነው አይዞን እናታችን የኢትዮጲያ ህዝብ ከጎንዎት ነው
    የኔም አክስት ኮልፌ የቀበሌ ቤት ነው የምትኖረው ጎረቢቶቿ የራሳቸው ቤት ነው የሚኖሩት ሲገፉ ሲገፉ ጊቢ አሳጧት አንዷ ጎረቢቷ ቀበሌ ውስጥ ትሰራለች መናገርም አይቻል መቼም አሏህ ይፈርዳል
    አንዱም አጎቴ ኮልፌ ነው ልክ እንደ እማማ አስጠጉን ብለው ለምነው ቤታችን ነው አንለቅም ብለው ፍርድ ቤት ከሰሱ ስንት አመታቸው በክስ የኛ ሰው ጥሩ ሲደረግለት መልሶ ጠላት ይሆናል

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 2 года назад +1

      ትክክል እኔም እንዲ አይነት ታሪክ አዉቃለሁ ሲጠጉ በፀባይ ይጠጉና ሲደላደሉ ጭራሽ የቀደመዉን አፈናቅልዉ መስፋፋት ያስባሉ

    • @Nùh4424
      @Nùh4424 2 года назад +1

      @@lunaamor5354እንዲህ አይነት ነገር ጥንቃቄ ያስፈልገዋል

    • @fauziajamal4524
      @fauziajamal4524 2 года назад

      ሀይ ሕይወት በጣም ያዛዝናሉ ምን አይነት ጊዜ ነው በሥተርጅና እንዴ መገላታቸው ያዛዝናሉ በእውነት በሥማም

  • @dink4226
    @dink4226 Год назад +2

    የኔ እናት "ምንም አላጣሁ ምስጋና ይግባው "አሉ ትልቅ ቃል ነው የኔ እናት እግዚአብሔርእድሜና ጤና ይስጥዎ እኛ ስንት ስናማርር እየዋልን ተመስገን ማለት ይልመድብን ሚስማማ ላይክ ሰብስክራይብ ያድርገኝ

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 2 года назад +7

    መሲ ተባርክ ❤🙏🙏የኔ ዉድ እናት እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን የኔ እናት ደስ ሲሊ ❤❤ 😍😍ሰላም ለሀገራችን ይሁን ❤🙏🙏🙏
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ❤❤🙏🙏🙏

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +2

    ኡፍፍፍ የኔ እናት እንዴት ደስ ይላሉ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት ❤️❤️መሲዬ ክበሪልኝ

  • @bettytadesse3005
    @bettytadesse3005 2 года назад +2

    በጣም ያሳዝናሉ እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ ክፉ አጭበርባር የለም በእውነት ቦታቸውን የወሰዱባቸውን ሰዎች የእጃቸውን ይስጣቸው

  • @enatewubet7654
    @enatewubet7654 2 года назад +15

    የኔ የዋህ እናት የዋህነታቸው በሰው እየተካዱ ነው እደዚ የሆኑ

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 2 года назад +1

    እግዚአብሔርን በእውነት የሚያምን ጠንቋይ ምናምንቴ የሚሉት ጋር የማይሄድ ሰው እግዚአብሔር ጥሎ አይጥለውም በጣም ነው የወደድኳቸው እማምዬ

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 2 года назад

    አቤት መሲዬ እማማ ዝናሽዬን,እማማ አስኩዬን(ነብሳቸውን ይማር)አሁን ደግሞ እማማ ሻሺቱን እንዴት ደስ የሚሉ ጨዋታ አዋቂ እናቶችን እንደምታሳዪን ተባረኪልን የድሮ እናቶች እኮ አይጠገቡም❤❤❤🙏🙏🙏

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 2 года назад +2

    መሲ ተባረኪ ዘመንሽ በመልካም ተጀምሮ በመልካም ኑሪ በጣም ደስ የሚለዉ ንግግራቸዉ አይዛባም
    አይ የእትዮጵያ እናቶች ስንት የሚነበብ የታሪክ መፅሐፍት ይዘን ነዉ የምንሸኘዉ ብዙ እናቶች ከኔም ጭምር እንዳንቺ ጠጋ ብሎ ቢጠይቁን ለወጣቶች አገራቸዉ ምን እንደምትመስል እንነግራቸዉ ነበር
    ኪሎ ቅቤ 3ብር ሲሉ ህልም አይመስልም እንደዉም እኔ 2.50 ኪሎ ገዝቼ ነበር የኔ ደግሞ ቅዠት ይመስላል በይ በርቺ ግበዝዋ ልጃችን !!!!!!

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 2 года назад

      ፈጥሩ ይጠብቃችው

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      @@fasikawande3558 ሰብ አርጊኝ😍

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 2 года назад +2

    የእናት ወግ ደስ ይላል እኮ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እናታችን ኑሩልን 💕

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 2 года назад +3

    የኔናት አፋቸው ማርማር ይላሉ የኔናት እድሜና ጤና ይስጥወት የኔናት ድሮና ዘንድሮ የኔናት እመነትወት ደስ ሲሉ በርቱልን የኔናት መስየ እናመሰግናለን

  • @mekonenseyuom7949
    @mekonenseyuom7949 2 года назад +1

    ሲጫወቱ ደስ ሲሉ በልጅነታቸው ደግሞ ቁንጅናቸው እንዴት ያምራሉ አግኝቶ ማጣት ግን ይከብዳል ግን ደግሞ የሰው ፍቅር ስጠኝ ማለት ይበልጣል ሸገር ኢንፎን እናመሰግናለን

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 2 года назад

    አቤት ሲገርም የሰው ህይወት መሲዬ ከነስራ ባልደረቦችሽ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 2 года назад +6

    እማማ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት አያቴንነው ምመስሉት የኔ ኢናት 🥰🥰🥰🥰

  • @amarche5385
    @amarche5385 2 года назад +11

    ድምፅ የለም የምትሉ ከስልካችሁ ነው።
    በደብ ይሰማል !

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 года назад +4

    የኔ እናት ደስ የሚሉ እድሜና ጤና ይስጦት እማ የድሮሰውኮ ጠካራ ነው አጀታን በሉ መሀን ሲሉ የሚደግፎትንም እግዚያብሄር ባወጡት ይተካላቸው።

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 2 года назад +3

    እናታችን አሁንም ደናናቸው ሰው ቢኖራት ደናናት አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን በፈጣሪ ታገኙታላችሁ

  • @addishode1541
    @addishode1541 2 года назад +8

    Ufff የዋህ የዋህ ዘመን 🥰🥰🙏🏾

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад +6

    መልካሙ ዘመን። ወይ ታሪክ💐

  • @bezobezonesh5524
    @bezobezonesh5524 2 года назад +7

    የኔ ቆንጆ የድሮ ቆንጆ አሁንም አልደበዘዘም ውበት

  • @hadasalemu5378
    @hadasalemu5378 Год назад

    Mesya Tegestsh... adenakesh negn .tebarekilegn..ye emamabet yet enedederese lemawek aguwagugn....chekuye sasalefew kejachew yameletew bet gudaylemawek

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 года назад +5

    እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ስጠኛ ማለት እውነት ነው በወጣት እድሜ.የትም ሄዶ ይሰራል አሁን በዚህ እድሜ.መን ያድርጉ😌

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 года назад +4

    እማማ ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጣቸው.

  • @hdgfjf389
    @hdgfjf389 2 года назад +2

    Mesya yena hulegeb Allah yakebrsh sew tzeta wen edyawera edel selsetshachew thank you my sister ❤️

  • @manasbeshetu8208
    @manasbeshetu8208 2 года назад

    መሲ የኔ ቆንጆ የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች በጣም ቆንጆ እና አስተማሪ ናቸው በረች አድናቂሽ ነኘ

  • @natanyemamlak9201
    @natanyemamlak9201 2 года назад

    የኔ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት
    መሲዬ@ my héro!

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 2 года назад

    በጣም ያስዝናሉ ግን እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው መሲ እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እግዚእኃረያሠላሜባንተነው

    እማምዮ፡እናታችን፡ደጋግመው፡የሚጠሩዋት፡ኪዳነ፡ምህረትና፡ፈጣሪያችን፡ቸሩ፡መድሃንያለም፡እቅፍ፡ድግፍ፡ያድርጎት፡፡በጣም፡የዋህ፡እናት፡ናቸው፡ደግሞ፡የድሮ፡ሰው፡ለሃብት፡አይስገበገብም፡፡እንደው፡መስዬና፡እሸቱ፡መለሰ፡ዘራችሁ፡ይባረክ፡የሰውን፡ሀሳብ፡በፅሞና፡አዳምጣችሁ፡ለህዝብ፡የምታደርሱ፡በኢትዮ፡ህዝብ፡ፊት፡መሸለም፡አለባችሁ፡ይገባችሃል፡ጀግኖችን፡መሸለም፡በቁም፡ሳሉ፡ነው፡፡

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 2 года назад

    ወይ ደካማ ሥወድ የእውነት ፈጣር አግኝቶ ከማጣት ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቀን እማማየ አይዞት የሀገር ሠው አይጥልም ይርዱዉታል ።

  • @ናኒ
    @ናኒ 2 года назад +2

    መሲ እግዚአብሔር ይስጥሽ እማማ ሻሺቱን አግኝተው ያጡ እናት ናቸው በደንብ አቃቸዋለሁ 😥

  • @tinafafi1552
    @tinafafi1552 2 года назад

    ውይ እማማ እድሜና ጤና ይስጦት አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው ሜቂዶኒያ ቢገቡ እባክሽ መሲ እዛ እንዲገቡ አድርጊ

  • @malefiaabebe4389
    @malefiaabebe4389 2 года назад

    መስዬ ተባረኪ ደስ የሚል የህይወት ጉዞ እማዬ

  • @aminahasn4238
    @aminahasn4238 2 года назад

    መሰሬዬ በጣምነውየምወድሽ ከሥራ ጨምሪሮ እግዛብሔር ጤና ይስጥሽ

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 2 года назад +9

    አግኝቶ ከማጣት አጥቶ ማግኘት የሻላል አቤቱ አምላኬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

    • @hawahawa8959
      @hawahawa8959 2 года назад

      አሚንንንንንንንን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад

    የእኔ እናት ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጠዎት እቤት የድሮ ሰው የዋህ ቤት በአራትሽና በሁለትሺ ምን አለ አሁን የድሮ ፍቅርና የኑሮ ውድነት ቢጠፋልን😢

  • @meseretbelayhailu4993
    @meseretbelayhailu4993 2 года назад

    ወይኔ በስት አመቴ አየሀቸው በደብ ነው ማቃቸው አግቶ ክማጣት ይሰውራችሁ አድ ሰፍር ነህ ደናናቻው እግዚያብሄር ይመስገን

  • @romanbeyene3558
    @romanbeyene3558 2 года назад

    Messi tebareki. Anjet yemibelu enat nachew. Ende yewahnetachew ena sew eyamenu endemekedatachew Fethari demo yeminorubeten alasathachewem. Agegneto mathat kebad new.

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 2 года назад +2

    weyne yenatoch weg endet Fes endemilegne. endezih Lena yalachew tarik siaweru aytegebum. i love them. good job Messi.

  • @lemlembrosowski6305
    @lemlembrosowski6305 2 года назад

    እናቴ እንዴት አደበታቸዉ ደስ ሲል ተጀምሮ እስኪጨረስ የማሚያሳዝን ታሪክ መጨረሻየን አሳምር ይባላል

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    ተመስገን አሉ እውነት ነው እማማ ሞልቶልን እንኳን ተመስገን እምንል ስንቶቻችን እንሆን?

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 года назад

    የኔ እናት አላህ ጤና ና እድሜ ይሰጠችሁ እንድት ደሰ ይላልጨዋታችዉ💞💞💞

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 2 года назад

    የድሮሰው ለዛው ጨወታን ከስሩ ከመሰረቱ ነው የሚናገሩት እድሜ ከጤና ይስጦት።

  • @ታኢባዩቱብቁ2
    @ታኢባዩቱብቁ2 2 года назад +1

    ኢማማ አላህ እድሜ ይስጠቹ አይዘቹ ሁሉም የልፈል

  • @alynstar2557
    @alynstar2557 2 года назад +2

    አግቶ ከማጣት ይጠብቀን በጣም ደስ ይላሉ

  • @dinamitiku1522
    @dinamitiku1522 Год назад

    የኔ እናት ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤
    እድሜና ጤና ይስጦት

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 2 года назад +2

    I love my mother and my dad but now they are not around moved to real home god peace upon them. When ever I meet mothers love to spend time with them imaginations made me feel cry ....long live to you mama i wish I could be there .....mother love will not die....Will not end up. Please respect your family mother and father they are expensive ever in life there is no market for that so when they are alive be with them and treat them..

  • @emmitube1931
    @emmitube1931 2 года назад +1

    አይ እማማ ሻሼ ሲያሳዝኑ ቤታቸውን ያባከኑባቸው በደግነት ያስጠጓቸው ባዕድ አምላኪዎች ናቸው ። ጀርመናዊ ባለቤታቸውንም በልጅነትና ባለማወቅ የገፉት ይመስለኛል።

  • @tesfaldetaklilu7726
    @tesfaldetaklilu7726 2 года назад +10

    ወጋቸው ደስ ሲል በተለይ ፉት እያሉ

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 2 года назад +1

    መሲየ የኔ መልካም እድሜ ይሰጥሸ ግን እዲቆርቡ ብትረጃቸወ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 года назад +5

    እናት አይ ጨዋታ ለዛው እድሜ ይስጦት!❤

  • @ehtemariyam7437
    @ehtemariyam7437 2 года назад

    ወይኔ ጫዋታችሁ ደስ ሲል ተመስጬ ያዳመጥኳቸው እግዚአብሔር ጤናቸውን ይስጣቸው

  • @koramaryam3296
    @koramaryam3296 Год назад

    እባክሽ መሲ ለመቆዶኒያ ለቢንያም ሪፖርት አርጊላቸው እዛ ይሻላቸዋል

  • @dagnachewtilahun8627
    @dagnachewtilahun8627 2 года назад +1

    ደሰ የሚልም :የሚያሳዝንም አሰገራሚ ታሪክ ነው ሰውዬውን ግን አሰቃይተውታል!

  • @saad6456
    @saad6456 2 года назад +1

    ይሄ የወደቀ መጠየቅ ባህላችን ደስ ይላል

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
    @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ 2 года назад

    ሁሉን አይተውታል ሂወት እንዲ ነች ሞት አይቀር አሁንም ባሎት ፣ስደተኛ አመስጋኝ እናት ቀሪው ዘመናት የጤና የሰላም ይሁንሎት እማምዬ

  • @selina_yemaryam
    @selina_yemaryam 2 года назад +1

    የእውነት አሁን ፈርሀ እግዚአብሔር ያለው ሀብታም መቼም አይጠፍም እኒህን እናት አብረው ቢያኖሯቸው በረከት ናቸው በእውነቱ ምናለ ሀብታም ብሆን ብየ እምመኝ እንደዚህ አይነት ነገር ሳይ ነው

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 года назад +1

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️shikorina Ade aye Alem 😔 Egziabher Edmen Tienan yhabki🤗🤗🤗🤗💐

  • @sawsanabdulkadir1641
    @sawsanabdulkadir1641 2 года назад +3

    what a lovely , lovely
    lady

  • @delinafekadu2608
    @delinafekadu2608 2 года назад

    WY siyasaznu yene enat
    MEsi egziabiher ybarkish

  • @ethiopiahagere1984
    @ethiopiahagere1984 2 года назад +2

    😭ሚስኪን የዋህ እናት ኡፍ😭

  • @nebateube4535
    @nebateube4535 2 года назад +1

    እንድህ ናቸው የዱሮ እናቶች የዋሆች ናቸው የሚገርም ነገን አያስቡም 😭😭😭😭

  • @meronmulugeta5137
    @meronmulugeta5137 2 года назад

    Egzabhern yemiyawku ena temesgen keafachew yemayitefa enat nachew endet des yilalu! Egzabher edme yistln

  • @አዮየማርያምልጅ
    @አዮየማርያምልጅ 2 года назад +3

    ምርጥ እናት እድሜና ጤና ይጠወት ቤቱ ቤተስተካከል ገና ይኖራሉ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 года назад

    የዋህ እናት ብልህ አለመሆናቸው ጎዳቸው።

  • @mekke6544
    @mekke6544 2 года назад +3

    ለምን ወደ መቂዶንያ የአረጋውያን መጦሪያ ቦታ አትወስድዋቸዉም።

  • @gjvfu8713
    @gjvfu8713 2 года назад +2

    መሲዬ መልካም ሰው

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 2 года назад

    የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት😢

  • @ያአላህባሪያ-ጘ5ኰ
    @ያአላህባሪያ-ጘ5ኰ 2 года назад +2

    ከፓለቲካ ከዘረኝነት ከሀይማኖት የፀዳ የአያቶቻችን ዘመን ረዠም እድሜ ከጤና ጋ ማማ

    • @mmbedding3692
      @mmbedding3692 2 года назад

      ልጅ እያሱን ቆርጥሞ የበላው የድሮዎቹ ፖለቲካ ነው። ኢትዮጵያ የተገነባቹም በፖለቲካ ነው። ዘረኝነት አባቶችሽ/ህ የማጡት ነው። ለዚህ ነው ዛሬም ዘረኝነት የተንተከተከብሽ/ህ

    • @ያአላህባሪያ-ጘ5ኰ
      @ያአላህባሪያ-ጘ5ኰ 2 года назад

      @@mmbedding3692 ልጅ እያሱ ማን ነዉ ክክክ ?

    • @mmbedding3692
      @mmbedding3692 2 года назад

      @@ያአላህባሪያ-ጘ5ኰ ገመጨጭ ሙስሊም ሆነህ እንኳን እያሱን አታውቅም። ስንት በስባሳ ሞልቷል እናንተጋርማ

  • @negisttelahun6147
    @negisttelahun6147 2 года назад

    ይኔ ፋፋቴ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alainkhan9612
    @alainkhan9612 2 года назад

    የኔ እናት እረጅም እዴሜ ይስጥልኝ ደስ ሲሉ ኡፍፍ

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 2 года назад +3

    አገላለፁህ ደስ ይላል ማጣት እንግልት ትልቅ ያስመስላል

    • @addishode1541
      @addishode1541 2 года назад

      Uff የዋህ የዋህ ዘመን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 2 года назад

    እማማዬ የኔ እናት እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @almaznegn8105
    @almaznegn8105 2 года назад

    መሲየ ስወድሽ መልካም ከየት እንደምታገኛቸዉ ስዎችን

  • @viber907
    @viber907 2 года назад +3

    Now wonder! you look still beautiful

  • @tigisthailu7491
    @tigisthailu7491 Год назад

    እድሜ ና ጤና ይስጦት

  • @enayko5471
    @enayko5471 2 года назад +1

    Uuuufffff mamaye ayzote xbele yedo
    Medanete aytekimo wletegn Emama zenash yemislalu sinagero 😁😘🙏