ለመቄዶንያ ለሚሰራዉ አዲሱን ህንፃ በር እና መስኮት ካልገጠምን ከ ላይቭ አንወጣም ለሚሰራዉ አዲሱን ህንፃ በር እና መስኮት ካልገጠምን ከ ላይቭ አንወጣም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 227

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ

    ❤❤❤❤😮😮😮ዋው ሀገሬ ቲቪ በእውነት ደስ ብሎኛል

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ Год назад +2

    መጋቢ አዲስ እሸቱ አለማየሁ እንዎዶታለን

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Год назад +2

    ለዚህ በጎ ስራ የተሳተፋችሁ የእግዚአብሔር በረከት አይለያችሁ, እሼ ለበረከት ተመርጠሀል የልብህን መሻት ያድልህ.

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ Год назад +9

    አላህ ይርዳችሁ ኢንሻአላህ

  • @zspa4191
    @zspa4191 Год назад +2

    እሼ እመቤቴ ኪዳነምህረት ካሰብከው በላልየ ተሙላለሀ

  • @fatumatube9237
    @fatumatube9237 Год назад +26

    ደከመን ሳትሉ ቀንና ለሊቱን ሙሉ ይሄን የመሰለ በጎ ስራ ስለሰራችሁ ብድራቱን ፈጣሪ ይክፈላችሁ የኢትዮጵያ እንቁ ልጆች

  • @abebegtc7579
    @abebegtc7579 Год назад +2

    ኢትዮያ ዛሬ አፍ ውጥታ እየታጣራችን ነው አፏ የሆኑት ልጆቿ ይጣራሉ እኔም የበኩሌን 200 ሪያል አሁን አስገባለሁ በርቱ

  • @AbaYoutube-h1z
    @AbaYoutube-h1z Год назад +4

    እሼ በምን ቃል ልግለጥልህ በሕውት ዘመንህ ሁሌም ደስተኞ ሁንልኝ እኔ ብችል ባግዝ ደስታውን አልችለውም ግን ……………

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 Год назад +2

    ወንድም አለም በርቱ የድንግል ማርያም ልጅ ያበርታቹ

  • @mekontesh7059
    @mekontesh7059 Год назад +2

    Thank you Ato Eshetu graet job. Pleas I hope next for Borena !!!

  • @shegawwereta
    @shegawwereta Год назад +4

    እግዚያብሔር ያአበርታችሁ

  • @hayatab5501
    @hayatab5501 Год назад +2

    ማሻ አላህ ደስ ስሉ ለአባቶችም እድሜና ጤና አላህ ይስጣቸው

  • @samrawitabebesamr3932
    @samrawitabebesamr3932 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክክ እሼ ማርያምን መልካምነትክ ይከፍልሀል

  • @solomonmekonnen8430
    @solomonmekonnen8430 Год назад +5

    ቸሩ መድሐኒዓለም የድንግል ማርያም ልጅ የማያልቅ ፀጋውን እና ረድኤቱ በረከቱን ያድላችሁ፡፡

  • @ቃልየወለተማርያምየተዋሕዶ

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ትልቅ ሰው እሹዬ ይሳካል ❤❤❤🙏

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Год назад +3

    ብቻ ሁላችሁንም እርቲስቶች እብዝቶ ይባርካችሁ

  • @kassyereta805
    @kassyereta805 Год назад +5

    እግዚሐብሄር ይባርካችሁ አብዝቶ

  • @yesayas
    @yesayas Год назад +8

    ሰልፍ ለእስራኤል አና ለኢትዮጵያ ልጆች፤ ድል ከእግዚአብሔር ነው!💚💛❤️🙏🔔📯💪🇨🇬⛪️🇲🇱ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች! ።መዝ.፷፰፥፴፩⛪️🙏🔔📯🇲🇱💚💛❤️🇨🇬

  • @anjagranja
    @anjagranja Год назад +36

    ዋው እሼ ለእናተ ምንም ቃል የለኝም የእውነት በጣም ደስ ይላል ብርታት ጉልበቱን ጤናውን ይስጥህ እሼ ህይወትህን ይባርክልህ ♥

    • @tabestabesah1233
      @tabestabesah1233 Год назад +2

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🙌👍👍👍👍👍👍👍💟💟💟💟💟🇪🇹🇪🇹

    • @tabestabesah1233
      @tabestabesah1233 Год назад +1

      👍👍👍🇪🇹🇪🇹💟

  • @kebedezerga128
    @kebedezerga128 Год назад +2

    እግዛብሄር ዘመናቹ ይባርክ መጋቢ አባታችን እሸቱ ወድማችን እዲሁም ሙሉ የተሳተፋቹ አገልግሎታቹ ያባርክ

  • @mayakiyatube4276
    @mayakiyatube4276 Год назад

    ሰራዊት😘😘😘❤❤❤

  • @saronamiilav5526
    @saronamiilav5526 Год назад +3

    እሼ እግዚአብሔር ህይወትህን በበረከትና በፍቅር ይውላልህ ሰው ሲጠፋ ሰው ስላየሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ Год назад +4

    እናንተ የተባረካችሁ ፈጣሪ ጨምሮ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏

  • @hayleyesusguangule1807
    @hayleyesusguangule1807 Год назад +6

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በመረዳዳት ድህነትን እናስወግድ

  • @mikovich0900
    @mikovich0900 Год назад +8

    እግዚአብሔር አምላክ ያሳካዋል 👏👏👏👏👏👏👏

  • @netsanetsileshi9981
    @netsanetsileshi9981 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @MeronMekonnen-y9f
    @MeronMekonnen-y9f Год назад +1

    E/r kant gar yhn yeniy gegna eshy berta 🙏

  • @sofyaali6747
    @sofyaali6747 Год назад +2

    ምርጥ ኢትዮጵያን 💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lidyamekonnen-nv8eo
    @lidyamekonnen-nv8eo Год назад +4

    በእውነት እኔ ምንም አልክም እሼ በጣም ነው የማክብር ፈጣሪ እድሜ እና ጤና እና ሰላሙን ዪብዛል

  • @tube8360
    @tube8360 Год назад +1

    እግዚአብሔር። ያክብርልን እሽቱዩ። በርተልን ጀግና ስው ናችሁ

  • @GetachewD
    @GetachewD Год назад +4

    ወንድሜ ፀጋዬ እሸቱ እግዚአብሄር ይባርክህ !!!

  • @egeziabherfikernew
    @egeziabherfikernew Год назад +1

    ሀገሬ ቲዮብ ጎበዞች ናችሁ ከምርጥ ሰዎች ጋ አጋር ስለሆናችሁ መልካም እድል

  • @yesayas
    @yesayas Год назад +1

    ተባረኩ በጎደለ ይሙላ🇲🇱⛪️🇨🇬🙏🔔📯✍️💪💚💛❤️

    • @sofyaali6747
      @sofyaali6747 Год назад

      ወይ መታደል ወገኖቸ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይባርካችሁ👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @kelemegetye
    @kelemegetye Год назад

    እግዚአብሄር ይባርክ እሼ

  • @ZZz-yv2wv
    @ZZz-yv2wv Год назад +2

    እሼ መልካም ሰዉ ነክ እድሜ ይስጥህ

  • @asterzeke4822
    @asterzeke4822 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘራችሁ ይብዛ መልካምነት ለራስ ነው

  • @jannatzahara-rb8wp
    @jannatzahara-rb8wp Год назад

    እሼ.ልለምንህየዋልድባየእናቶችገዳምተቸግረዋል
    አሰተባብርላቸዉበእመቤቴሰም

  • @askale1216
    @askale1216 Год назад +1

    አሁንም ጽናቱ ያድላች እኔ ተኛሁ እስከ ስሞንት ሰአት አ፯ያሁ ነው

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Год назад

    ሳይደግስ እይጣላምና ሀገሬ የቁርጥ ቀን ልጅ ሼኩ ቢርቁእትም እንደ እቶ ቴዎድሮስ ሽፈራው እና በረከት ገበሬዋን ዶር እመቤትን የመንግስትን ስራ የሚስሩ ሰጠን እሽቱንም ጥሩ ለማኝ የስጠን ይክበር ይመስገን

  • @burjeshade4730
    @burjeshade4730 Год назад +8

    የኢትዮጵያ አምላክ ይባርካችሁ፡፡

  • @yoyoanber1917
    @yoyoanber1917 Год назад +2

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @anaidesalemuyoutube978
    @anaidesalemuyoutube978 Год назад +1

    እግዚአብሔር ያሳክክልን 💚💛❤️⛪⛪

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Год назад +2

    ፈጣሪ ያግዛችሁ 👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @fikiretgebre9118
    @fikiretgebre9118 Год назад +5

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ያሰባቹትን ሁሉም ያሳካላቹ አይለያቹ ስታምሩ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ እግዚአብሔር አመስግኑ ለዚ የተቀደሰ ስራ ስለመርጣቹ

  • @kebkabdesta7923
    @kebkabdesta7923 Год назад +1

    Eshuetuya ,your Staff and your friend who participate for Makondonya relay thank you so much.

  • @tegesttegest9709
    @tegesttegest9709 Год назад

    እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ወድሜ እሼ ቃላት የለኝም 🙏🙏🙏🙏

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💛❤️❗️❗️❗️

  • @xyzabc6024
    @xyzabc6024 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @omaralm9518
    @omaralm9518 Год назад

    እሽ ምርጥ ሰው ትያለህ አይዟችሁ በርቱ እግዚያብሄር ከእናንተጋ ይሁን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Год назад +7

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘራችሁ ይብዛ መልካምነት ለራስ ነው በርቱልን የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ

  • @zuzukedir6033
    @zuzukedir6033 Год назад +9

    ፈጣሪ ብድሩን ይክፈላቹ የታሰበዉ ሞልቶ ተርፎ ለመደሰት ያብቃን

  • @anaa8174
    @anaa8174 Год назад +4

    ውይ ደስ ሲል በርቱ ወድሞቸ ብርታቱን ይስጣችሁ ፈጣሪ

  • @beimnetzelalem8387
    @beimnetzelalem8387 Год назад +1

    ጎበዞች በወጣ ይተካ

  • @tameratterefe2226
    @tameratterefe2226 Год назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹሁ !

  • @metibeb1240
    @metibeb1240 Год назад

    እሼ መልካም ሰው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @tirsitambelu8977
    @tirsitambelu8977 Год назад +1

    ፍጣሪ እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ🙏

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Год назад +4

    እግዚአብሔር ያክብርህ እሼ ምርጥ ሰው

  • @tage6485
    @tage6485 Год назад +2

    በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtshaykahisay1054
    @alemtshaykahisay1054 Год назад

    አሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @alemdawit9487
    @alemdawit9487 Год назад +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነዉ🙏🙏🙏❤❤

  • @genetedessa5507
    @genetedessa5507 Год назад +9

    ደስ ይላል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የበረከቱ ተካፋይ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን...❤

  • @yesibethigi
    @yesibethigi Год назад +14

    መልካም እጆች እግዚአብሔር የባርካቸው ናቸው
    የተሳተፋቸውም የሰጣችውም እግዚአብሔር በብዙ ይባርካቸው

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Год назад +1

    እባክህን ኮመዲያን እሽቱ በዚህ በለመድ የእምላክ ስጦታህ የመንግስ በጅትም መብራትም የሌለው ምስኪን ህዝብ ወልቃይት የሚባል እለ ስለሚባል እንድትጠይቅላቸው ላሳስብህ ነው

  • @mariyamhaile
    @mariyamhaile Год назад +1

    ልእግዚያቤሔር የሚሳነው ነገር የለም🙏🙏🙏😭😭😭❤

  • @yirgalove5156
    @yirgalove5156 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ እሼ

  • @abrahamdemsie9421
    @abrahamdemsie9421 Год назад +2

    God bless all of you'

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ለሚሰጥ

  • @mahderabebe9724
    @mahderabebe9724 Год назад +2

    መልካም ስራ ነው እግዚአብሔር ያሳካው

  • @banchiayehuzegeye4450
    @banchiayehuzegeye4450 Год назад +2

    Egiziyabiheri yibarikachihu tebareku

  • @samrawittesfemaryam5264
    @samrawittesfemaryam5264 Год назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen mane

  • @እማአምላክከኔአትራቂእናቴ

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስሲል

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 Год назад +7

    እውነት ቃላት የለኝም አንድ ፍሬ ልጅ ይህ ትልቅ ስራ መስራቱ ስንት አመት ለአገር ሽክም የሆኑት ሰውችምን ይሉ ይሆን ???

  • @tegegnemekuriaasfaw3604
    @tegegnemekuriaasfaw3604 Год назад +4

    Thank you to God.

  • @eamameyeamamey3575
    @eamameyeamamey3575 Год назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት መልካም ልብ ነው ያላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁላችሁንም

  • @sarawleyu-sm9qm
    @sarawleyu-sm9qm Год назад +1

    ጎበዞች ነቹ በርቱ ብዙም እጠብቃለን ከግዲም

  • @BbBb-ko3gj
    @BbBb-ko3gj Год назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @edenhgeberial9406
    @edenhgeberial9406 Год назад +1

    ቢኒየ እሼ እግዚአብሔር ስለመረጣችሁ እድለኞች ናችሁ

  • @assefabeyene5485
    @assefabeyene5485 Год назад +2

    God bless you Eshe

  • @hirut758
    @hirut758 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @melkamutadesse2871
    @melkamutadesse2871 Год назад

    እሼ በጣም ታስቀናላችሁ ፈጣሪ ጉልበትና ብርታት ይስጣችሁ። እኔ ምንም ማድረግ ባልችልም ያሰባችሁት እንድሳካ በፀሎት አግዛችኋለሁ

  • @arsemawondesen6722
    @arsemawondesen6722 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @hikmahadi2157
    @hikmahadi2157 Год назад +3

    Allah Yagzachi Betam Des Tilaleh Esha

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 Год назад

    eshe ante ysewlg astemar yehiwet mengedhn kena yarglh ende abrham zerh yemdr ashewa yargew amennnnn

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Год назад +4

    እሼ የኔ ወንድም አንተ የነካኸው ሁሉ ይባረካል ።
    በርታ

  • @Ababukiya
    @Ababukiya Год назад +2

    ጀግኖች ❤

  • @hawiroba6911
    @hawiroba6911 Год назад

    እሼ የምርጦች ምርጥ

  • @meryesu
    @meryesu Год назад +5

    Eshe, “Anonymous“ is the donor’s preference not to show his/her name!! Which means “ስሜ አይጠቀስ"
    Great Job! Well done!!!

  • @ThtnaTv
    @ThtnaTv Год назад +5

    ደስ ይላል ኢትዮጵያውያን ወንድሞቼ እንዲህ ነው የሚያምርባችሁ። ኣገራችሁን ትባረክላችሁ። ኤርትራዊ ወንድማችሁ ነኝ። ካላስቸገርኳችሁ ሳብስክራይብ ርገጡኝ። ተባረኩልኝ።

  • @luly5175
    @luly5175 Год назад +2

    My Hero's bravo🎉🎉🎉

  • @selamawitgetu9418
    @selamawitgetu9418 Год назад +1

    Memhr abiy ylma slayewh des Bologna hulachhum tebareku

  • @birukyismaw-849
    @birukyismaw-849 Год назад +1

    Tebareku

  • @semharmehari8299
    @semharmehari8299 Год назад +1

    Fetari ybarkachu

  • @shantdeirsrkisyan
    @shantdeirsrkisyan Год назад +1

    Betaaam dess ylal Ashe Betaaam dess ylal Egziabher ymesgen

  • @lidiyayohannis7687
    @lidiyayohannis7687 Год назад +1

    God be with you

  • @feleke3376
    @feleke3376 Год назад

    Amen amen

  • @genidani9621
    @genidani9621 Год назад +3

    🙏እንኳን ደስ አለህ አሼ

  • @tsegod143
    @tsegod143 9 месяцев назад

    Eshe tebareku

  • @helengebru8273
    @helengebru8273 Год назад

    Amen

  • @NuhaminAbele
    @NuhaminAbele Год назад +1

    በጣም ግሩም ሀሳብ ነው

  • @gentenegawessaru
    @gentenegawessaru Год назад +1

    WOW❤❤❤