በአእላፋት ዝማሬ ሰው እና መላእክት አብረው ዘመሩ (ሰማዕትነት አያምልጣችሁ)ብፁዕ አቡነ ናትናኤል

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 10

  • @user-in8yw5cq1z
    @user-in8yw5cq1z 6 месяцев назад

    ❤🎉🙏💕🎉

  • @BRAKES226
    @BRAKES226 6 месяцев назад

    Abethen ezber yetbekln

  • @TeddyOkubagerges-jb7ey
    @TeddyOkubagerges-jb7ey 6 месяцев назад

    ቃል ሂወት የስማዓልና ዝተማሃርናዮ ኣብ ልብና ይሕድሮ ፈጣሪ ብጹእ ኣቦና ናትናኤል

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን የቅድስት አርሴማ በረከት ከሁላችን ጋራ ይሁን አሜን

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 6 месяцев назад

    ewnete new batetameme endi ataweram ante keletam leba

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 6 месяцев назад

    አባታችን ብጹዕ አቡነ ናትናኤል በወለጋ ልጆቻቸው ሲጨፈጨፉ፣ ቤተክርስትያናት ሲወድሙ አንዳችም አልተነፈሱም። ደርሶ በሚመች ቦታ አለሁ ፣ አለሁ ማለት ትክክል አይደለም። በፈተናም ቦታና ጊዜም ለእግዚአብሔር ክብር መቆም ይጉባል። ሌላው በራሳቸው በኦሮምያ ክልል ክርስቲያኖች ሽጠው በሌላ ቦታ አለሁ ማለት ትክክል አይደለም። ሰዎችን ከፍ ከፍ ማድረግ ጥሩ አይደለም። ልብና ኩላሊትን እግዚአብሔር ይመረምራል። እኛ ለነሱ እድሜና ጤና መፀለይ እንጂ፣ ሰማዕት ሆኑ ብሎ መናገር ትክክል አይደለም። እኛ ነን የእግዚአብሔርን ክብር የምናውቀውና የምንሰጠው? ይልቁንስ እስከመጨረሻው የእግዚአብሔር እውነተኛ አገልጋዮች እንዲሆኑና የእግዚአብሔርን ክብር እንዲቀዳጁ መጸለይ ይገባል።

    • @surafelsisay6386
      @surafelsisay6386 6 месяцев назад +1

      መልካም ነው አንተ ግን ከእሳቸው የተሻለ ምን ሰርተሀል፡፡

  • @Amesegenalhue
    @Amesegenalhue 6 месяцев назад +1

    ኡፍ አርእሰቱ ምንድነው ከይቅርታ ጋራ( ሰው እንዲገባ ብላችሁ ክው ያድርጋችሁ ) ሰማአት ሆኑ ማለት እኮ ሞቱ ማለት ነው አይ አሁንስ እንደው /ብዙዎች ሞተዋል ግን ባልተጠበቀ ሰአት እንሰሳም ሲሞት ያሳዝናልና።

    • @user-gw7pp8oi5k
      @user-gw7pp8oi5k 6 месяцев назад

      ባለጌዎች ናቸው! እኔም ያሰብኩት እንደዛ ነበር