በቤተክርስቲያን ተሰምቶም ታይቶም የማይታወቅ አዲስ ነገር ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ጀመሩ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #mikimediasubscribeያድርጉ #eotc

Комментарии • 157

  • @menkermedia21
    @menkermedia21  Год назад +62

    ብፁዕ አቡነ ናትናኤልን የምትወዱ የመንፈስ ልጆቻቸው ሁላችሁ ይሄ ሀሳባቸው ለብዙዎች ይደርስ ዘንድ Share,Like ያድርጉ።

    • @heywet
      @heywet Год назад

      Menem Serachew algebanem❌ please be Oromo hizb atchawetu! Setcheresu nu ahun leave Oromo alone! 👈

    • @melakubekele7290
      @melakubekele7290 Год назад +1

      ብፁዕ አባታችን ያበረከተው ይደርብን እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 Год назад

      አይ ኦሮሞ መሬቱ ብቻ ሳይሆን ሰማዩም ኬኛ በሉ ግን አይሳካም

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Год назад

      ​@@heywet ኮተት 😮እዛው ፖለቲካህን አጨማልክ መናፍቁ 👎🏽👎🏽😒ብሔር ከእምነት የበለጠባችሁ ንፍጦች 🤷🏾‍♂️😁

  • @tegestu2164
    @tegestu2164 Год назад

    ልዑል እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሣየን ደሥ ይላል በረከታቸው ይደርብን ብፁአን አባቶቻችንን

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @user-wg4zo2fh9v
    @user-wg4zo2fh9v Год назад +34

    አባቶቸ ቡራኬወት ይድረሰኝ 🤲 እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተክርስቲያንን እናት ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ።።💞💞💞🤲🤲🤲

  • @Rakb553
    @Rakb553 Год назад +1

    በእውነት ብፁ አቡነ ናትናኤል ቡራኬሁ ትድረሰን ጀግና ነዎት እስከዛሬም ዘግይተናል እናም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው በተለየ ሁኔታ ይሳካል እግዚአብሔር ይመስገን በርሶ ላይ አድሮ ይሕን ያደረገ እንዲሁም ብፁአን አባቶቻችን ቡራኬአችሁ ትድረሰን በርቱልን በእውነት እናተ የዚሕ ክፉ ጊዜ ታዳጊዎቻችን ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በድሜ በጤና አሜን🤲🤲🤲🤲💒💒💒❤❤❤

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 Год назад +11

    ይህንን መልካም ዜና ላሰማን አምላካችን ክብርና ምስጋና ይግባው አባታችን አቡነ ናትናኤል አባቶች በሙሉ በረከታችሁ ይደርብን አንድነት ካለ ገና ብዙ ይሰራል

  • @tesfaneshwoldeleul646
    @tesfaneshwoldeleul646 Год назад +17

    🌹ብጹእ አቡነ ናትናኤል, አባታችን 🌹 መቼዉም የማልረሳቸዉ በ COVD ጊዜ ሌት ተቀን ሲጸልዩ እኛም በ ቤታችን በ TV ከሳቸዉ ጋር ነበርን , እድሜና ጤና ይስጣቸው 💞✝️💞✝️💞⛪️💞 እኔ በስስት ነው የማያቸዉ ::

    • @Memmare
      @Memmare Год назад

      እንዴት እንደምወዳቸው

  • @user-zf8vu6td7b
    @user-zf8vu6td7b Год назад +9

    የምድርም የሰማይም አባቶቻችን አንድ በመሆናችሁ እጅግ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ግን በናንተ አንድነት መላዉ ኢትዮጵያ ይባረካል ሁላችሁንም አንወዳችኋለን እናከብራችኋለን አቡነ ናትናኤልም በእግዚአብሔር ስም እስከዘላለሙ ይኑሩልን ሁላችሁም ኑሩልን ዛሬ ሰማይና መሬት ተገናኘ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Год назад +18

    ❤❤አባቶቼ ቡራኬዎት ይደርብን
    እግዚአብሔር ሆይ ቅድስት ተዋህዶ ሐይማኖታችንን ጠብቅልን😢😢
    አባቶቼ ፈጣሪ እድሜ ጤናውን ያድልልን ነፍፍፍፍ አመት ተመኘሁላችሁ❤❤

  • @user-ns3cv3gq2p
    @user-ns3cv3gq2p Год назад

    አባቶቻችን በረከታችሑ አይለየን እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልን

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Год назад +12

    እግዚአብሔር እድሜያችሁን ሙሉ
    ቅዱስ መንፈሱን በየልቦናችሁ ያሳድርልን::
    ከክፉ ነገር ሁሉ አባቶቻችንን ይጠብቅልን::

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Год назад +9

    በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባቶቸ የተዋህዶ እንቁዎች ረጅም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ 💚💛❤️🙏

  • @weinihagos2269
    @weinihagos2269 Год назад +9

    ቃለ ሂወት ያሰማለን።
    የተከበሩ ብፁኣን ኣባቶቻችን እግዚኣብሄር ከናንተ ጋር ይሁን ።ለኛ ደካሞች ስትሉ ኑሩልን።
    ጸሎታቹ ይርዳን።

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Год назад

    እግዚአብሔር አባቶቻችንን በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ብፁዓን አባቶቼ በረከታችሁ ይድረስን ። ኦርቶዶክስ ብዙ ችግሮች ቢገጥሞትም ድል አድራጊ ናት እግዚአብሔር ከርሶዎ ጋር ስለሆነ። አሁንም ቸሩ መድሀኒያለም ይጠብቅልን ይባርክልን ። አገራችንን ስላሞን ያምጣልን የሚፃረሮአትን ያስታግስልን / ይገስፅልን ። አሜን (፫) ይቆየንዝ

  • @brookabrooka2870
    @brookabrooka2870 Год назад +10

    አባታችን እድሜ ጤና ያድልልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @weldeyesustsegai8968
    @weldeyesustsegai8968 Год назад +8

    እኔ ስሜ ወልደይሱስ ጽጋይ ይምባል በ ሙኒክ የምኖር ኤርትራዊ የመካነ እየሱስ ተከታይም ነኝ።
    ስል እኝህ ኣባት ኣባ ናትናኤል ይሚባሉት ኣንድ ነገር ማለት እችላለሁ። ሙኒክ እያሉ ለእንድ ሰኣት ኩጭ ብየ እንዳወራ እድል ሰጥተዉኝ ነበር እና ስለ ክርስትና ያልቸው ኣገላለጽ ስትሰማ በጣም የሚገርም ነው።
    ሳገኛቸው ትህትናቸውና ኣክብረታቸው በጣም የሚገርሙ ኣባት ሁነው ስለኣገኝህዋቸው ሁለተኛ ግዜ ለማግኘት ብየ እዛ ቤተክርስትያን ተመላልሸ ሳጣቸው ወደ ኢትዮጵያ እንደተመለሱ ስሰማ እኔም ልክ እንደ ኦርቶዶክስ ልጆች ተሰማኝ።ሆኖም ኣገራቸው ላይ እንዲህ ሲሰሩና ጸጋ በዝቶላቸው በእሁኑ ግዜ ኣገሪቱ እንድኝህ ያሉ ኣባቶች ስለሚያስፈልጉዋት እንዲህ ሁነው በምእመናን ሲመሰገኑ ሲሰማ ደስ ኣለኝ።
    እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @user-tk7zk5jf2q
    @user-tk7zk5jf2q Год назад +12

    አሜን ፈጣሪ አባቶቻችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @Memmare
    @Memmare Год назад +2

    አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኑሩልን

  • @gashawfiseha2491
    @gashawfiseha2491 Год назад +3

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን።የርስዎ ብርታትና የመንፈስ ጽናት እኛም ላይ ይኑርና ካለው የመንግስት የፖለቲካና የኢኮኖሚ
    ቀውስ አንጻር ይህ ፕሮጀክትና የገቢ ማሰባሰብ ኮሮጆው ወስጥ እጁን ሊያስገባ የሚችል ሀይል እንዳይኖር ስጋቴ ነው።አምላክ እጅ እግራቸውን ቀጤማ ፤አይንና አፋቸውን ከቤተክርስቲያናችንም ላይ ይያዝልን።
    በግፍ የሞቱትንና ከቀያቸው የተፈናቀሉትንንም አስቧቸዋ ከህንፃው ይልቅ ቅድሚያ በአምላክ አምሳል ለተፈጠረ የሰው ልጅ !!!!!!!!

  • @samuelsami6156
    @samuelsami6156 Год назад +4

    ብፁዕ አባታችን በረከቶ ይድረሰኝ እቅዶና ሀሳቦ እጅግ ደስ ይላል ግን ማነው የሚያሰራዎት ስጋት አለኝ

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @davoosm7087
    @davoosm7087 Год назад +1

    ብፁዕ አቡነ ናትናኤል በእውነት ከልብ እንወድዎታለን እግዚአብሔር አምላክ የሃሳብዎን ሁሉ ይፈፅምልዎ እኛ የመንፈሳዊ ልጅዎ ሃሳብዎን ከዳር ለማድረስ የምንችለውን ለማድረግ እና ከጎንዎ ለመቆም ቃል እንገባለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ። 💚💛❤

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 Год назад

    አባቴ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @workatsehay3551
    @workatsehay3551 Год назад +6

    አባቶቻችን እግዚአብሔር እናንተን ያብዛልን ይጠብቅልን በረከታችሁ ይደርብን

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Год назад

      ይሄ ነገር ድራማ እየመሰለኝ መጣ ሁለቱም ኦሮሞዎች ናቸው????? ዋው ዋው!!!

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Год назад

    እውነት ነው። ጌታ ጤና እድሜ ይሥጣችሑ 😭😭💔💔ያማል አባቶቻችንን እንዲሕ ድፍረት። አባታችንን በደንብ ማመሥገን ሢገባ እንዲሕ ማለታቸው ልብ ይስጣቸው ለካሕዲዎች። አለን አባቶቼ ከጎናችሑ

  • @gufu3984
    @gufu3984 Год назад +1

    አባቶቻችን ቡራኬዎችቻሁ ይድረሰን እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አገራችንንም ይጠብቅልን😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን 😢 ልብ የሚነካ መዝሙር 😢

  • @Babidz2023
    @Babidz2023 Год назад +5

    ለአባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ፀጋችን ይደርብን

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 Год назад +3

    እድሜና ጤና ይስጦት ስወዳቸው እኙን አባት ንግግር መልካም አንደበት በውነቱ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጦት አባቴ

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 Год назад

    አባቴ የእርሶ አይነት ያብዛልን

  • @amsalegobeze3664
    @amsalegobeze3664 Год назад +3

    ብፁህ አባታቸን ቡራኬዎ ይድረሰን። እገዚአበሄር ሕዠባቸንን እና ሀገራችንን ይባርክልን

  • @arestmesfin9660
    @arestmesfin9660 Год назад

    የአሰበ ተፈሪ ቤተክርስቲያን እና ምእመኑንም አስቡት አባቶቻችን በረከታችው ይደርብን

  • @arse9713
    @arse9713 Год назад +1

    አባታችን ብጹዕ አቡነ ናትናኤል በዚህ ዘመን እንኳን ኖሩልን በዚህ ዘመን በከፋበት አባቶችና እናቶች አዛውንቶች በሚዋረዱበት ዘመን እንኳን ኖሩልን አባታችን እግዚዓብሔር እንደቀደምት አባቶች ዘመንዎን ይባርክልዎት አሜን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Год назад +1

    አባቶቼ ቡራኬዎ ይድረሰን እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችው ያገልግሎት ዘመናችውን ፈጣሪ ያርዝምልን

  • @asternegasi3317
    @asternegasi3317 Год назад +1

    አባታችን አቡነ ናትናአል ቡራከዎ ይድረሰን። አነዲህ ያለ ቀደም የሚል ሀሳበና ስራ አስፈላጊ ነው። ለቤተክርሰተያናችንና ለእምነትዎ ያለዎት ክብርና ፍቅር ዛሬ ሳይሆን ከበፊት ጀምሮ በጣም ይገርመኛል። በቅዳሴና በፀሎት ሲያገለግሉ በጣም ተመስጠው በመሆኑ ለበጎቻቸው መልካም እረኛና አርአያ ናቸው። ገና ገና ገና እግዚአብሔር በቤቱ ከፍ ያደርግዎታል(ፓትርያርክ) ይሆናሉ።

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Год назад

    አባቶቻችን ይፍቱን ይባርኩን እመብርሀን ያምላክናት ቤተክርስታናችን ሀይማኖታችን ሀገራችን መዳናለም ደርሶ ከጭቀታችን ያድነን❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeendale1723
    @tsigeendale1723 Год назад +6

    እንዴት የሚያሳዝን መዝሙር ነው ያስለቅሳል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ።አሜን

  • @user-qf6ui1yo7p
    @user-qf6ui1yo7p Год назад +3

    እደናንተ ያሉትን አባቶችንን ለምዬ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ያኑርልን ከኛ ላይ ቀንሶ እድሜ ይስጥልን የቤተክርስቲያን ስሜት ምን ያክል ውስጣችን እደለ ተረዳን በዚች ክፉ አዘን

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Год назад +1

    እድሜና ፀጋውን ያደለዎት ነዎት ወደፊትም የቤተ ክርስቲያችንን ፎኖተ ሰላም ለማስፋት የሚያደርጉትን ስራ የዋጀ ነውና ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን ።

  • @Martem79
    @Martem79 Год назад +2

    100% አምኖዎታለሁ አባታችን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Год назад

    ቡራኪያችሁ ይድረሰን❤

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Год назад +10

    ዘማሪው መዝሙሩን እንዴት አሳመሩት!!
    ቅዳሴ ላይማ እንዴት ያስለቅሱ!!!
    ጸጋውን ያብዛሎት!!
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!

  • @genetdubai3496
    @genetdubai3496 Год назад +2

    መንግሥት ሳይሆን ከኛ ጋር ያለው ልዑል እግዚአብሔር
    ብቻ ነው መንግሥታቱ እማ በቁማችን ቀብረዉናል
    አባታችን አይረሳም😭😭😭

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Год назад +2

    አባቶቼ ባራካታችው ይደርብን እድሜ እነ ጤነይስጥልን አማኑኤል

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባቶቻችን

  • @weinihagos2269
    @weinihagos2269 Год назад +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን።

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Год назад +7

    አባቶቻችን በረከታቹ ይደርብን🙏

  • @KidoyeBehara-zp7ho
    @KidoyeBehara-zp7ho Год назад

    የኔ ጀግና አባት የፈጣሪ ጥበቃ አይለዮት።

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከቶ ይደርብን ፈጣሪ ይጠብቃአችው አባቶቻችን

  • @ethunshiferaw614
    @ethunshiferaw614 Год назад +1

    ይህን ሁሉ ስጦታ ለሰጠዎት ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን

  • @yaqabayaqaba7049
    @yaqabayaqaba7049 Год назад +5

    ስላምምንተፈጠርይሆንነብሳችንበጭቀትልትወጣነው😊

  • @taladesta9903
    @taladesta9903 Год назад

    አባቶቼ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 Год назад +2

    አሜን እሜን አሜን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Год назад +1

    የመጀመራያው ጠያቂ ወጣት ሁሉንም አቅጣጫ የሽፈኑ ጥያቄዎች ነው የጠየቀው ::
    ጥሩ ጥሩ ሃሳብም ነው የሰጠው::
    ይህ ወጣት የፕሮጄክቱ አካል ቢሆን ብዙ ሊረዳ ይችላል::

  • @tameruyirga8163
    @tameruyirga8163 Год назад +10

    አባቶቼ በረከታችሁ ይደረሰን ።

  • @adanechtekle7636
    @adanechtekle7636 Год назад

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ያድልዎት

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Год назад +1

    ተመስገን አንድ ያደረገን አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @bnnhjalleged4141
    @bnnhjalleged4141 Год назад +2

    አሜን፫አባቶቻቺን ብራኬቺሁይድረሠን😘😘😘

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Год назад +8

    አባቶቻችን እግዚአብሄር ይርዳችሁ🙏 ጥዋት የተናገረውን ማታ የሚደግም ሰው የማይገኝበት ጊዜ ስለሆነ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 Год назад +3

    አባቶቻችን እባካችሁን ከፈጣሪ የተሰጣችሁን የቅዱስ ጴጥሮስን የበጎች እረኝነት ተወጡልን እባካችሁ ከዘረኝነት ከስልጣን ጥማት ውጡ ሰይጣን በሐብት ምኞት በስልጣን ምኞት በዘረኝነት ካጠመቃቸው በስም አባቶቻችን ከሚመስሉት ውጡ ዘረኞች በስም አባቶች የሚባሉት በእጃቸው የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን እየፈተቱ
    በልባቸው ዘረኝነት ጎሰኝነት እየፈተቱ ነው
    ፈጣሪ ማስተዋል ይስጣቸው
    በአሁኑ ስዓት በቤተክርስቲያን አንድ እውነተኛ የበጎች እረኛ ያለ አይመስለኝም ለምን ለቤተክርስቲያን ለሀገር የቆመ አባት የለም ለምን ሀገር ቤተክርስቲያን ከእግዚአብሔር ቸርነቱ በታች የአባቶቻችን እና የቤተክርስቲያን ምህላ ነው ይህንን የሚያደርግ አባት አንድ አባት ሕዝበ ክርስቲያኖች ለምህላው የሚጠራ የለም ሕዝብ ለፀሎት ለምህላው ቢጠራ ይመጣል ሕዝበ ክርስቲያኖች ከፈጣሪው ሕግ በታች ለቤተክርስቲያን አባቶቻችን ይታዘዛሉ
    እግዚአብሔር ገፀ ምህረቱን ይመልስልን
    ትንቢት ቅዱስ ሕዝቅኤል ምእራፍ ( 34 )ለሚኖሩት አባቶቻችን ደግሞ በፀሎት አሳስቧቸው
    ከስደት ሀገር እግዚአብሔር ይመስገን
    በዚህ አጋጣሚ በየሀገሪቱ ሕዝቦች ሲገደሉ ሲፈናቀሉ አባቶቻችን ዝም ስላሉ ነው እግዚአብሔር በስልጣናቸው መጣባቸው ይህንንም ተረዱ እግዚአብሔር በሰማያት ሆኖ ሕዝቡን ይጠብቃል

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 Год назад +2

    ከበርከቱ እዲደርስን አድራሻ ብታስቁምጡልን ጥሩ ነው አባቶቻችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S Год назад +8

    እኔን እናቴ!
    አንቺ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ:
    የአበው ሃዋሪያት መሰናዶ::
    አበቅ ሰፈፍ...እንከን የለሽ
    ንጽሕት ቅድስት እንቁ የሆንሽ
    የኢየሱስ ክርስቶስ እምነቴ:
    የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ጥምቀቴ:
    የአርባ ሰማንያ ቀን ወላጅ እናቴ:
    የክርስትና ማህተብ የአንገቴ::
    ሰጋ ወደሙን የመገብሽኝ:
    ዘላለማዊ ሕይወት ያቀበልሽኝ:
    ፊደል ቀርፀሽ ያስተማርሽኝ:
    ዳዊት ደግሜ ...ያሳደግሽኝ::
    አንቺ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ:
    የአበው ሃዋሪያት መሰናዶ::
    ከቅኔ ቤት ደብር ገዳም:
    ከፀሎተ ቅዳሴ ዜማ ጣዕም::
    የነፍስ ስንቄን ቀስሜብሽ:
    ለወግ ማዕረግ የበቃሁብሽ::
    ቅድስት እናቴ ቤተክርስትያን:
    ልጅሽ ዘብ ቆሜአለሁ መሰዋዕት ልሆን::
    በገሀነም ደጆች ጦር ሳትደፈሪ:
    እስከ ዓለም ፍጻሜ ፀንተሽ እድትኖሪ:
    ከአውሬው ተጋድዬ...በሞቴ ክበሪ::

  • @genetteshome1691
    @genetteshome1691 Год назад

    በረከታችሁ ይደርብን

  • @birukaraya6933
    @birukaraya6933 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️ abatoche bereketot yederesen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @menberetessema6314
    @menberetessema6314 Год назад

    አባታችን በጣም አከብርዎታለሁ በአበትነትዎም አምናለሁ እኛ ሁላችንም የአንዱ የአደም ልጆች ስንሆን በባቢሎን ቋንቋ በመጠለፍ ብዙ ዋጋ ከፍለናል። በአንድ ወቅት ብፁእ አባታችን አቡነ ናትናኤል በቁጭት ሲናገሩ እንደሰማሁት ካህናቶቻችን በጥይት ከተደበደቡ በኇላ በድን አስከሬናቸው በስለት ተቆራርጧል፣ ወንድም እህቶቻችን እግዚአብሔር የሰጣቸውን ክቡር ሕይወታቸውን በግፍ ተነጥቀዋል፣ ታሪካወዊና ጥንታዊና ታሪክ ጠገብ የሆኑ ከ200 በላይ ጥንታዊና ታሪካዊ አብያተ ክርስቲያናት እንደቀላል ነገር በአንዲት ክብሪት ወደ አመድነት ተለውጠዋል። ይህ ቁሰላችን የሚጠግገው የታወከው አእምሮችን የሚረጋጋው የሚለዝበው በእናንተ ሰለሆነ ልዑል እግዚአብሔር እንደ እናንተን ያብዛልን። ለመሪዎቻችን ልቦና ይስጥልን በተለይ ዘወትር ሕዝቡን በአስተውሎት እንዲመሩ የምትፀልይላቸውን ቤተክርስቲያን እንዲጠብቁ አሰተውሎት ያድላቸው። አንዱን እንደ ወገን ሌላውን እንደጠለት በማየት ማንገላታት፣ ማሰቃየት፣መግፋት ይብቃ።

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Год назад +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ይመስገን አሁን ይመስገን ብዙም እናያላን እንሰማለን ብእመምርሀን ልጅ በጌታችን ❤❤❤❤

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ያባታችን ቡራኬያቸው ይድረሰን ይፍቱን አባቶቸ ተመስገን እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አሜን፫

  • @serkalemgenanu8078
    @serkalemgenanu8078 Год назад +1

    አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 Год назад +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🙏✝️⛪️🤗

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Год назад

    አሜንአሜንአሜን፣እግዚአብሔርይመስገን፣አባቶቻችን፣እድሜና፣ጤናይስጣችሁ፣አባቶቻችን፣እናንተን፣የሰጠን፣እግዚአብሔር፣ስሙ፣የተመሠገነይሁን፣አሜን፣።

  • @tigisttolossa8172
    @tigisttolossa8172 Год назад +6

    ከ ጎናችው ልንቆም ይገባል

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Год назад

    አሜን አባቶቻችን በውነት ብራኮይቹ ይድረሰን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Год назад +1

    እግዚአብሔር ቅድስት ቤተክርስቲያንን እናት ሀገራችንን ይጠብቅልን. አባታችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @tameruyirga8163
    @tameruyirga8163 Год назад +3

    ተመስገን ለዚህ ላደረሰን አሜን

  • @mesereterenso1218
    @mesereterenso1218 Год назад +10

    አባቶቼ ቡራኬያችሁ ይድረሰኝ

  • @Eme964
    @Eme964 Год назад

    አሜን ፫ ፈጣሪ ለአባቶቻችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስቲያን ይጠብቅልን 👏❤😘

  • @sewasew
    @sewasew Год назад

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @alemtsehayseife6103
    @alemtsehayseife6103 Год назад

    አባቶቼ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Год назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን😢😢

  • @engdakassa4003
    @engdakassa4003 Год назад +2

    ለሁሉም ነገር እግዚብሔር ይጨመርበት ከህዝበ ክርስቴያኑም ቢሳተፍ

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 Год назад +2

    አባቶቻችን በርከታቹሁ ይደርብን የአሳባችሁትን ያሳካላችሁ

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 Год назад

    ብጹዕ አባታችን አቡነ ናትናኤልን የኢትዮጵያ ሐዋርያ የቅዱስ አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት ገድላቸውን ባነበብኩት መሠረት በቅዱስ ኢትዮጰያዊ ሐዋርያ በቅዱሰ አቡነ ተክለሀይማኖት መስለው አየናቸው፣ረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጠዎት። የቅዱሳን ሊቃነጳጳሳት ቡራኬአችሁ ይድረሰኝ።

  • @user-zf8vu6td7b
    @user-zf8vu6td7b Год назад +4

    እምነታችን አንድ ከሆነልን እዉነተኛ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይመልስልናል አልጠራጠርም

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Год назад

    እግዚአብሔር ጅማሬውን የሳምር አባቶቻችን ብራኬቹሁ ይደርብን

  • @embetnegussie409
    @embetnegussie409 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 Год назад

    አባቶች እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ይሰጣችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርካው

  • @emebetwubeshet7418
    @emebetwubeshet7418 Год назад

    አባቶቼ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እድሜና ጤና ይስጣችሁ። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @MonaMona-gi9ij
    @MonaMona-gi9ij Год назад

    አባቶቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ቡራኬአችሁም ይድረሠን ፈጣሪ ተመሰገን እውነተኛ አባቶቻችንን አብዛልን

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Год назад +5

    አባቶቻችን ቡራኬአችሁ ይድረስን

  • @DanielGetu
    @DanielGetu Год назад +1

    ሰማእተትነትን ነው ያገኛቸሁት ያን ክፍ ግዜ ያሳለፋችሁት::
    አቤት አባት: አቤት ማስተዋል አባቶቸ ቡራኪያችሁ ይድረሰኝ::

  • @atsede7592
    @atsede7592 Год назад

    Egizhabher yerdawot 🤲

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Год назад

    ጎሽ ቸር መስማት ደስ ይላል። ቸር ያሰማልን።አገራችን ሰላም አታለች ሰላም ነው የምንፈልገው። ሰላም ሲኖር ምንም ይቻላል

  • @zenutttt8975
    @zenutttt8975 Год назад +2

    Abatochachin egziyahaber yetabikachu 🤲 🤲 yetawayedoo enquu sewadachu 😍 😍 😍 ❤️❤️berkwtachu yedariben 🤲 🤲 yetawayedoo lazalalam tinurilin 😍 😍 basedat yealen hulachin baselam lahagarachin yabikan bastolotachu asebugne 🤲 🤲 ❤️❤️💞💞

  • @misganawmihabie6058
    @misganawmihabie6058 Год назад

    ቡራኬያችሁ ይድረሰን አባቶቻችን መልካም ሃሳብ ነው እግዚአብሄር ያሳካልን

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Год назад

    እሰይ እልልልልልልልልልልልየአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 Год назад +2

    Amen💒🇪🇹🌷🌻🙏🙏

  • @Eme964
    @Eme964 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ በረከታችሁ ይድረሰን አባቶቻችን 👏😘

  • @kidistabatasswe7276
    @kidistabatasswe7276 Год назад

    ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Год назад

    ❤❤❤