የህይወት እንጀራ
HTML-код
- Опубликовано: 13 дек 2024
- 1.እግዚአብሔር የሰውን ጊዜያዊ ፍላጎቶች እንዴት ይመለከተዋል? 2.ታላቅ ታሪካችንን እንዴት እንጠቀምበት (አንዳንድ ሰዎች ይሸፋፍኑታል / ያድበሰብሱታል)? 3.አንድ አገልጋይ ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነት እንዳለው እንዴት ይታወቃል? 4. የአገልግሎታችን አላማ ምን ሊሆን አለበት? 5. በተስፋ ማጣት ለሚሰቃዩ ተስፋ እንዲጸንሱ እንዴት መርዳት እንችላለን