ኑ! በቀደሙ አባቶቻችን ኬፋ ላይ እንቁም! የቱ ሚዲያ | Yetu Media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 26

  • @seblesebel814
    @seblesebel814 Год назад

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @hewanethopia174
    @hewanethopia174 Год назад +2

    እኔም አብሬ ብቀምስ ደስ ይለኛል እኔ ከ
    የኪዳነምህረት ልጅ ነኝ ፀሎታችው አስቡኝ ወለተ ኪዳን ከዱባይ

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን 🕯
    ልዑል እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ህዝብ በምህረቱ ይፈውስልን⛪️

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Год назад +1

    ስለሰማኢቱ ብላችሁ በስሎት አስብኝ🤲

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Год назад

    አሜን እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልል

  • @leyulaleyula869
    @leyulaleyula869 Год назад

    Wendme berketeh yederibin 🤲🏽

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Год назад

    Amen Egziabiher yimesgen Egnam beakal meten lereketu tekafay yadriigen kidus fekadu yohunilin amen Egziabiher ewinet semy new Egziabiher

  • @khiwotahiwot4343
    @khiwotahiwot4343 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ይረዳኝም ዘንድ ፀልዩልኝ ስለቴን ይሰማኝ ዘንድ ምክንያቱም እኔ አሁን ላይ መራመድ አልችልም እናም እናቴ ኪዳነ ምህረት ሰማህቱ ቅድሰ ጊዮርጊስ ከአልጋ አንስተው ጤናኤን ይሰጡኝ ዘንድ ካለኝ ከሌለኝም በጉልበቴ እቀላቀላለው በዬ ተሰያለው ወለተ ማርያም ብላችሁ ይቀበለኝ ዘንድ በፀሎት አሰቡኝ አትርሱኝ

    • @masara7252
      @masara7252 Год назад

      Mareyam atamaledem

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification Год назад

      Egziabiher yimarish

    • @masara7252
      @masara7252 Год назад

      @@tghahayoutuification Egezehabehere yemarachu Xaooote amelkiyochi

    • @masara7252
      @masara7252 Год назад

      @@tghahayoutuification Mareyam atamaledem 100%heregexagy nagy

  • @dirbeteklu965
    @dirbeteklu965 Год назад

    Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Год назад

    መምህር ፅሉይልኝ ተሰቃየሁ በሰው አገር (ፍቅርተ ስላሴ)

  • @amen1978
    @amen1978 Год назад

    እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልህ ወንድሜ የቴሌግራምህን ሊክ አስቀምጥልኝ ያንተን

    • @masara7252
      @masara7252 Год назад

      Mareyam atamaledema

    • @amen1978
      @amen1978 Год назад +1

      እንዴ ላንተ ለምን ታማልድልህሀለች አታማልጂም እያልካት ባይሆን ልብ እንዲሰጥ ትፀልይልሃለች ከንቱ ሆነህ እንዳቀር😊

    • @masara7252
      @masara7252 Год назад

      @@amen1978 kkkkkkk eneh ayedelahum atamaledem yemelawu bebel laye selaletasgafa nawu esh 🤣🤣🤣🤣Dagemo esuha men aqeme alate lebe yemasexate 😁😁😁yefaxarawu eyele esuha men bete nate 😂😂😂

    • @amen1978
      @amen1978 Год назад +1

      አቅም ስላላት ስለምታማልድ እማ ነው እንዲህ ሚያቅነዘንዝህ 😅 በየኮመንቱ አታማልድም ብለሃል ጥግህን ያዝ ሲጀመር እዚህ ውስጥ ምንትሰራለህ ይሄ የእኛ የኦርቶዶክሳዊያን መንደር አህዛብ መናፍቅ መንፈስ ምን ጉዳይ ኖሮህ ናው ያዙኝ ልቀቁኝ ምትለው እዛው ሜዳ ላይ እንደቁራ ጩህ

    • @masara7252
      @masara7252 Год назад

      @@amen1978 kkkkkkk media ye hulume nawu esh sage 😁😁yetem mehede magebat mabet yetaxabaqa nawu esh 😂dagemo mareyam atamaledem sebale tamaledaleche yemel xeqse kale anchi nash masexat yemetechewu selaze sela lela atamaledem malate nawu 🤣🤣🤣tarate tarate atawuru Xaooote amelakeyochi😅😅😅

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ

    ማህበሩን እደት እናግኝው ❤

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Год назад

    ፆዎው የማነው የሰማኢቱ ነው?

  • @abebechmerid168
    @abebechmerid168 Год назад

    እኔንም አስቡኝ