ህፃኗ የእናቷን የሬሳ ሳጥን ስትከፍት ለማመን የሚከብድ አስደንጋጭ ነገር ተመለከተች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 197

  • @yisakadame6785
    @yisakadame6785 6 месяцев назад +10

    ምንም ታሪክ የለውም ይህ በእግዚአብሔር ዘንድ ቀላል ነው ::እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @kokebassefa396
    @kokebassefa396 6 месяцев назад +11

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም:: እመኑ እንዲሁም ጽኑ::

  • @TigestTaffese
    @TigestTaffese 6 месяцев назад +23

    በስመአብ በወልድ ይሄ ታሪክ ለኔም እናት ቢያደርገው ምንኛ ደስ ባለኝ ግን አልሆነም እናቴ በካንሰር ነው የሞተችው የኔ እናት እናትይዬ ጠንካራ ነበረች ሞትን አትፈራም ነበር እኔ ለእናቴ የመጀመሪያ ልጆ ነኝ የኔ አናት እናት አለሜ ለኔ የከፈለችው መሰዋትነት ለመግለፅ ያቅተኛል የኔን ሞት ለረሶ ቀየረችው እኔን አድናኝ እሶን ሞት ወሰደብኝ የኔ እናት ጋደኛዬም ጭምር ናት ሚስጥረኛዬም ናት በመጨረሻም ካንሰር የተባለ መጥፎ በሸታ እናቴን ነጠቀኝ የሚገርመው በመጨረሻ ሰዓት ጉንፋን የያዛት መሰሎኝ ነበር ከማታ ጀምሮ አንገቷ ላይ ሲያኩረፈርፋት እኔ አላወኩም ለውዝ :ሱፍ;ሰሊጥ;አፍልቼ ሰጠዋት እናቴ እንደምትሞት ታውቅ ልጆቼ እንዳይሰሙ እናት አልሆናቸውም እኔ በእኔ መሰቃየታቸው ይብቃ ትል ነበር ለጎረቤት ትነግራቸው ነበር የኔ እናት በችግር ውሰጥ እንዳለች በማረፎ ሁሌም ይፅፅተኛል ያመኛል ከሞተችብኝ ቀን ጀምሮ ሰተኛ ከእናቴ ጋር አናወራለን በህልሜ ጨለማ ትፈራለች እናቴ ክረምትንም እንደዛው የኔ እናት የኔ አለም ከናቴ ጋር የተሳሰረ ነበር እናም እናቴ ከሞተችብኝ በኃላ ህየወቴ ሻማ ተለኩሶ ነፋሰ እንደሚያርገበግበው እና ሃይለኛ ንፋሰ አትክልቶቹን እንደሚያነፋሳቸው አቅጣጫውን የሳተ ሰው ሆኛለው የነ አና ታሪክ ለኔም ቢሆንልኝ ብዬ ተመኝው

    • @haymanotnatty4150
      @haymanotnatty4150 6 месяцев назад +2

      አይዞሽ እህቴ እናትሽ እኮ በስጋነው ያረፈችው ነፍሷ ህያውነች እህቴ መበርታት አለብሽ ሁላችንም ወደዛውነን🙏🥰

    • @TigstYemaryam-cu2ww
      @TigstYemaryam-cu2ww 6 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢አይዛሽ😢😢😢

    • @fikrubelay5033
      @fikrubelay5033 6 месяцев назад

      አይዞሽ እማ😢😢😢😢

    • @MesaratDamise
      @MesaratDamise 6 месяцев назад

      Ayzosh ehite bizu binewera mnim aymetam yenam enat becanser nw yemotechiw esuaga selalneberku eska ahun memen alchelkum ametat tekotrw

    • @Zelealem.N24
      @Zelealem.N24 6 месяцев назад

      አይዞሽ እህታችን በእናትሽ ማለፍ እናዝናለን ... ፈጣሪ ነፍሳቸውን እንዲምርም ምኞታችን ነው ....... ታዲያ እኮ ጠንካራ ሆነው የሚገኙት ደግሞ አንቺ ባለፍሽበት መንገድ ያለፉት ናቸውና ታሪክ ቀይሪ - ፈጣሪም ባንቺ ፈቀቅ ማለት ውስጥ ድርሻውን በእርግጠኝነት ያሳይሻል - እምነትሽን ማጠንከርና መንቀሳቀስ ብቻ

  • @atsedealemu5787
    @atsedealemu5787 8 дней назад +3

    በጣም አስገራሚ እና አስደሳች ታሪክ ነው በርቱ ቀጥሉበት Wow👍ግን እውነተኛ ነው?Ilike it😮

  • @RealArenaHD
    @RealArenaHD 6 месяцев назад +8

    መች እንደሆነ ባላስታውስም ከአመታት በፊት በሜዲካል መፅሔት ላይ ዶ/ር አቡሽ በፃፈውም አምድ ላይ በጣም ብዙ ሰዎች ሳይሞቱ እንዲሚቀበሩ የሚያሳይ ጥናት ወቶ ነበር ይህ አንዳንድ ግዜ ልባችን ለሰዓታት ስራውን ስለሚያቆም ሰው ሞቷል ተብሎ የሚቀበርበት ክስተት እንዳለ ነው ጥናቱ የሚያሳየው ።ጥናቱ ከዚ ፕሮግራም ጋር ስለተመሳሰለብኝ ገርሞኛል… እናመሰግናለን ይመቻቹ

    • @Zelealem.N24
      @Zelealem.N24 6 месяцев назад +1

      ይገርማል እያደመጥኩት ወደመጨረሻው አካባቢ በሃሳብ የመጣው ሃሳብ ነው የተጻፈው - ወይ ዶ/ር አቡሽ! - ለመሆኑ የትና በምን ሁኔታ ላይ ትገኝ|ኙ ይሆን?❤ እናማ በሀገራችን በኢትዮጵያ አንጻር ሁኔታውን ሳስበው ስንቶቹ የምር ሳይሞቱ እንደተሸኙና ግብዐተ መሬት እንደተፈጸመላቸው ተረዳሁ - ያው 'ከቶ አይቀርም ሞቱ' ን እያዞምኩ ቆዘምኩ
      አዘጋጆቹን ግን ሳያመሰግኑ ማለፍ ንፉግነት ስለሚሆንብኝ እ ጅ ግ ከልቤ እመሰግናችኋለሁ ... ም ስ ጥ ብዬ ከአና ኋላ ኋላ ሆኜ ነበር ስከታተል የነበረው
      ደህና ቆዩልኝ

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 6 месяцев назад +6

    አንተ ምን ይሳንሐል ከፈቀድክ😢🙏🙏🙏❤❤❤ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @Beiment
    @Beiment 6 месяцев назад +7

    I am so happy god help them there is a true love between mom and kid❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistdesta-z5m
    @tigistdesta-z5m 5 месяцев назад +6

    እግዝአብሔር ይመስገን የሚሳነው ነገር የለምተመስገን ልጆቹን ሳስብ ያማል

  • @Mekiii998
    @Mekiii998 6 месяцев назад +7

    የኔ እናት 🥲ተመስገን አምላኬ ♥️

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 6 месяцев назад +5

    What a blessing 🙏 love the story 💕 may the Almighty God give her long life with lots of happiness and joy with her family 🙏😍

  • @EndaleGeda
    @EndaleGeda 6 месяцев назад +5

    የእግዚአብሔር ታምር ነው።❤❤❤

  • @shasheayele3783
    @shasheayele3783 6 месяцев назад +80

    እናቴ ሞታለች ተብላ ስው ተስብስቦ አንድ ቀጅቃጃና በስካር የታወቀ ስው ጎረቤት ነብር እርሷ ካልጋ ላይ ናት ልክ እንደመጣ እግሯን ለማስተካከል ብሎ ሲሰባት አ አለች የዛኔ እኔ የ 12 አመት ልጅ ነበርኩ ሳጥ ሳጥ እያልኩ በስዎች አይ ነበር ያን ያስማችውን ድምፅ በምንም አይነት ልረሳው አልችልም በህሊናየ ተቀርፆ ይኖራል እዛው በዛው ስአት ነፍሳ አለፈች ችኮላ ጥሩ አይደለም እኔም አርብ ልትሞት እናቴ ሀሙስ ለሊት ተኝቼ አረ ስው ጠፋ ብየ እንደ ጮሁኩ ጎረቤቱች ነገሩን በጣም ተደናግጠው አንዳዴ ብዙ ታሪክ አለ

  • @Harek354
    @Harek354 4 месяца назад +6

    ለእግዚብሄር የሜሳነው ነገር የለም❤❤

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 6 месяцев назад +6

    ደስ ይላል በርቱ ❤👍🎉

  • @GeniGeze-q7m
    @GeniGeze-q7m День назад +1

    በሰው የማይቻል በእግዚአብሔር ይቻላል እመኑ!

  • @zewdi0987
    @zewdi0987 6 месяцев назад +4

    Egziabher amlak ymesgen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kidstasefa-c4l
    @kidstasefa-c4l 5 месяцев назад +3

    እግዝሐቤር ምን ይሳነዋልበጣም እጎዚኣብሔር ታምር ሰራ የልጆቿ አማላክ ምንም ታሪክ የለውም ይህ በእግዚአብሔር ዘንድ ቀላል ነው ::እግዚአብሔር ይመስገን!!!
    1
    Reply

  • @fasilgebremichael7720
    @fasilgebremichael7720 6 месяцев назад +5

    እጅግ በጣም ትንግርት ነው!!

  • @GenetTeshom
    @GenetTeshom 6 месяцев назад +5

    እግዚያብሔር ይመስገን

  • @eliastesfayederaro
    @eliastesfayederaro 6 месяцев назад +2

    ቸኩላችሁ የሰውን ልጅ አትቅበሩ። እግዚአብሔር የልጆች አምላክ እኮ ነው!!!

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 6 месяцев назад +4

    ድንቅ ክሥተት ነዉ ለማመንም ይክብዳል ነገር ግን እንደዚህ አይነት ክሥተት አይፈጠርም ብሎ መደምደም ተገቢ አይደለም በዘመናት እርቀት ወይም ከብዙ ሰዎች ምት ሊገጥመን ይችላል ፡

    • @TarikGidi
      @TarikGidi 6 месяцев назад

      I'm 😊p😊

  • @tesalabuuWELdsnbte
    @tesalabuuWELdsnbte 6 месяцев назад +6

    እኛሐገር፣ቢሆን፣ተቀብራነበር፣አይፈረጅ

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 25 дней назад +2

    ለእግዚሐብሄር የሚሳነው ነገር የለም የልጅቷ ነገር ግን ይገርማል

  • @AsterMekonnen-u8g
    @AsterMekonnen-u8g 6 месяцев назад +2

    በጣም ከስጠራም ኘጠር ኘው ደእጎዚኣብሔር ታምር ሰራ የልጆቿ አማላክ

  • @abazesrael1026
    @abazesrael1026 6 месяцев назад +4

    እጅግ ደስ ይላል የህፃናቱ ሁኔታ ግን አሳዝኖኝ ነበር።

  • @ferejamuhammad71
    @ferejamuhammad71 5 месяцев назад +5

    አሏህ ምን ይሳነዋል ሲሰራን ምንም ያልተሳነው ገድሎ ማዳን ምን ይቸግረዋል።ሱብሃን አሏህ

  • @JddjJdd-et8kh
    @JddjJdd-et8kh 6 месяцев назад +4

    ደስይለል❤

  • @woinabebaassefa1064
    @woinabebaassefa1064 6 месяцев назад +6

    ተመስገን

  • @JemalMohammed-w5v
    @JemalMohammed-w5v 6 месяцев назад +4

    ተባረኪ

  • @atsedeabebe4759
    @atsedeabebe4759 6 месяцев назад +3

    Everything possible if you believe on God ❤glory for God
    Amen 🙏🏽
    Amazing 👧

  • @EffthgyjrcyuEtcgohikgrg
    @EffthgyjrcyuEtcgohikgrg 6 месяцев назад +3

    ምርጥ ታሪክ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😊😊😊😊😊😊

  • @lalagamer-m4t
    @lalagamer-m4t 6 месяцев назад +3

    Mashlla 7bit al vid3o mashlla ❤

  • @MartaZel-r1r
    @MartaZel-r1r 6 месяцев назад +5

    Yene konjo gobez ye egziabher fekad hon new maryamn❤❤

  • @RomeSole-f4z
    @RomeSole-f4z 21 день назад

    A wonderful moments of mother and daughter a factions ho ! God is great thanks for sharing ❤❤❤❤❤

  • @eyierusaliemnegussie
    @eyierusaliemnegussie 6 месяцев назад +6

    ዋዉዉዉ

    • @GenetLegesse-wn9jz
      @GenetLegesse-wn9jz 6 месяцев назад

      በጣም ልብየሚነኬ ነጉር ነው።የህፃና አምላክ ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን

  • @Ahmedd-br4ht
    @Ahmedd-br4ht 6 месяцев назад +3

    ተመስገን ኣምላኬየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesertDefar-g4l
    @MesertDefar-g4l Месяц назад +3

    ለሠው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 6 месяцев назад +6

    ማሻአላህ አላህ ምን ይሳነዋል ትልቁ ፍጥረት እላህ ነው🙏

    • @zahraliban5714
      @zahraliban5714 6 месяцев назад +1

      ትልቁ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል

    • @jdjjdjjjjdjhdgej4126
      @jdjjdjjjjdjhdgej4126 6 месяцев назад +2

      ፍጥረት ሳይሆን የሁሉም ፈጣሪ ነው

  • @zewdittaddese7003
    @zewdittaddese7003 6 месяцев назад +5

    ስው ካስበው ፍጣሪ ያስበው ይበልጣል ለፍጣሪ የሚሳነው ነገር የለም

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 6 месяцев назад +5

    ፈጣሪ ይመስገን ግን ልጅቱ ባታያት ከነነፍሱአ ሊቀብሮት ነበር

  • @miskirteferi9508
    @miskirteferi9508 6 месяцев назад +4

    God is good ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tirufikiryigezu2298
    @tirufikiryigezu2298 6 месяцев назад +1

    Edilegnoch enat Ena lij 😘😘egzabiher tamru bzu newu🙏👌👌

  • @eliasmohamed395
    @eliasmohamed395 6 месяцев назад +1

    amazing thanks

  • @arsematube7732
    @arsematube7732 6 месяцев назад +1

    Egziabher yimesgen yefetari sira dik new amen

  • @RahelRahe-b8h
    @RahelRahe-b8h Месяц назад +1

    እግዝአብሔር ይመሰገን ተመሰገን

  • @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
    @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 6 месяцев назад +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @Esku-yo5iz
    @Esku-yo5iz 6 месяцев назад +2

    ወዋው ደስ ሲል የኔጌታ ምን ይሳነዋል

  • @tamefieshek9165
    @tamefieshek9165 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ ነው

  • @memeereda9411
    @memeereda9411 6 месяцев назад +1

    Thanks God ❤️

  • @mekedeshailemariam2990
    @mekedeshailemariam2990 6 месяцев назад +1

    Thanks God!!!

  • @eskedarayalew3282
    @eskedarayalew3282 Месяц назад

    Wow!!! miracles love save your mom God bless family,

  • @PoVb-g6c
    @PoVb-g6c 6 месяцев назад +5

    እግዚአብሄር ይመስገን ምን ይሳነዋል

  • @tigistmamo1325
    @tigistmamo1325 6 месяцев назад +4

    አገራችን ላይ በተደጋጋሚ ሙተው የሚነሱ ሰዋች ብዙ እንዳሉ እናቃለን ።የነዚህ ግን የተለየነው

  • @AdfereWondimu
    @AdfereWondimu 6 месяцев назад +5

    ለልጆቿ እናት መኖር አለበት

  • @KenanKimo
    @KenanKimo 6 месяцев назад +1

    Wawww nice voice sis keep it

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 6 месяцев назад +3

    ሱባሀን አላህ

  • @meazamuse-e8d
    @meazamuse-e8d 5 дней назад

    በፍቅር ሁሉ ይቻላል ፍቅር ደግሞ ኢየሱስ ነዉ

  • @ajmandubai9807
    @ajmandubai9807 6 месяцев назад +2

    ድሥ ሢል

  • @AbarachAsfao
    @AbarachAsfao 6 месяцев назад +2

    ተመስገን 🎉🎉🎉❤😊

  • @hanufikr8689
    @hanufikr8689 2 месяца назад

    ሱብሀን አላህ የሚገርም ታሪክ ነዉ

  • @gebrehiwotberhane4612
    @gebrehiwotberhane4612 6 месяцев назад +1

    it is amazing.

  • @tesalabuuWELdsnbte
    @tesalabuuWELdsnbte 6 месяцев назад +4

    የምገርም፣ፍቅር፣

  • @selamselam3893
    @selamselam3893 6 месяцев назад +3

    Egzabhier yemesgen

  • @Yy2yy3-rm5pk
    @Yy2yy3-rm5pk 6 месяцев назад +1

    It s amazing

  • @yemisrachayalew5287
    @yemisrachayalew5287 24 дня назад +1

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል።

  • @Amsale-sl6ek
    @Amsale-sl6ek 6 месяцев назад +8

    ሰው ሲሞት ተጣድፎ መቅበር አያስፈልግም

    • @GezaB231
      @GezaB231 6 месяцев назад +3

      አገር ቤት አይሰሙሙ። ችኳላው በጣም ችግር ነው!

  • @rosirosi-on8bu
    @rosirosi-on8bu 6 месяцев назад +3

    god is good❤❤❤❤❤

    • @makw5069
      @makw5069 6 месяцев назад

      god malet when we use small letter it will be taoet . God this is Egzabher. Use Capital G

  • @sebligyohnes4463
    @sebligyohnes4463 6 месяцев назад +1

    God.blessTha.ks,God

  • @SamuelWolde-p7s
    @SamuelWolde-p7s 4 месяца назад +1

    እግዝአብሔር ሁሉን ይችላል

  • @MelonaTesfahunegn
    @MelonaTesfahunegn 5 месяцев назад +2

    እግዛብሄር ይመስገን

  • @kumelachewzena7012
    @kumelachewzena7012 6 месяцев назад +1

    ድንቅ ነው

  • @Tigiset-ko4fm
    @Tigiset-ko4fm 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤waaaaw dese yelal

  • @Hailusaryadeta
    @Hailusaryadeta 6 месяцев назад +2

    Betam yasdenegtal😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @AddisWmaryam
    @AddisWmaryam 6 месяцев назад

    Wawww betam new des yemtlugn ewdachihuwalehu astemari negerochin new yemtaqerbut

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 6 месяцев назад +18

    ሰውን ቸኩሎ መቅበር ጥሩ አይደለም

  • @AlemsegedKoneriel
    @AlemsegedKoneriel 23 дня назад

    እግዚአብሄር ቸር ነው

  • @BetiMoges-y8e
    @BetiMoges-y8e 4 месяца назад +1

    Waw waw❤❤❤❤❤❤❤

  • @HasenAhmed-l3r
    @HasenAhmed-l3r 2 месяца назад

    በጣምደስይላልቀጥሉበት🎉❤😂😢😮😅😊

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 6 месяцев назад +3

    Its very sad situation about lost their parent death

  • @Fishafish-u7l
    @Fishafish-u7l 6 месяцев назад +3

    ይህች ትንሽ ልጅ ለአምስት ደቂቃ ብላ ባትጠይቅ ኖሮ ምን እንደሚፈጠር እናስተውል፣ይመስገነው።

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 6 месяцев назад +3

    ቀኑ ካልተቆረጠ የማንም ሠው ሩህ አትወጣም ከፈጣሪው ሳኔ ውጭ
    ለነገሮች የሚሮጡ ሀኪሞች ልብ ይሥጣቸው በቀለለ የሚያዩ ሁላ

  • @hywet12435dsecom
    @hywet12435dsecom Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል

  • @MeseretY
    @MeseretY Месяц назад +3

    ከሞት ጋር የሚመሳሰል እራስን መሳት ይሆናል መለት ምን ማለት ነው በዚህ ሁኔታ ስቱ ተቀብራል

  • @MekdesHaile-sg5vu
    @MekdesHaile-sg5vu 4 месяца назад

    ❤ኡኡኡፍፍፍፍፍ ደስ ስል መጨረሻው 🙏🙏🙏

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 6 месяцев назад +3

    ሲጀምር ለልጆች እሬሳ እዮ ተብሎ ብቻቸውን መፈቀድም ገርሞኛል

    • @tinaye964
      @tinaye964 6 месяцев назад +1

      በውጪው አለም የተለመደ ነው❤

  • @DaselegnShukur
    @DaselegnShukur 4 месяца назад +2

    Amelak,kedusan,ytmesgen,yhun

  • @AlexAlex-pp5no
    @AlexAlex-pp5no 5 месяцев назад +2

    Konjo taric new Amlak yimesgen. tariku ater bil demo tru neber

  • @FreeSisay
    @FreeSisay 6 месяцев назад +4

    እግዝሐቤር ምን ይሳነዋል

  • @EmabetKassa-m4x
    @EmabetKassa-m4x 4 дня назад

    ፍርፍር ነበር የማዘው ከኔ ጋር ቅበሩት ነበር የምለው ቢገሉኝም ተነስተቼ አበባ በው😊😊😊😂😂😂😂

  • @SamsengPone-z6m
    @SamsengPone-z6m 2 месяца назад

    ለእግዚአብሔር ምን ይሣነዋል

  • @menberemelesse223
    @menberemelesse223 6 месяцев назад +2

    ሞትን ያጭበረበረ ብሎ ጥያቄ ምን ለማለት ነው ጸያፍ ንግግር ወይንም ጥያቄ ነው።

  • @TelayeWeldegiorgis
    @TelayeWeldegiorgis 5 месяцев назад +4

    ሳይሞቱ የሚቀበአሩ


    ወ ኢ
    ንደ
    ሚጋጥሙ አመልካች ታምር ነው።

  • @HayatUsman-q8n
    @HayatUsman-q8n 6 месяцев назад +3

    Unbelievable

  • @Yu-dv6df
    @Yu-dv6df 5 месяцев назад +2

    አላህ ምን ይሳነዋል

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 6 месяцев назад +1

    Eresa aybalem askeren new yemibalew yestekakel

  • @ritamarli3199
    @ritamarli3199 2 месяца назад

    እነሸት አትሙት❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @abenetbogale3305
    @abenetbogale3305 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ያሳዝናል❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @zinetawal534
    @zinetawal534 6 месяцев назад +1

    መሸአላ ላላህ ምንይሳነዋል

  • @BetelhemHailu-tl8hi
    @BetelhemHailu-tl8hi 6 месяцев назад +2

    🙏🙏🙏

  • @MariyamawitSolomon-q9t
    @MariyamawitSolomon-q9t Месяц назад

    Ana betam tazaznalech 😢