✝️እልል በሉ በአንድነት ዘምሩ✝️|| ዘማሪ ፈቃዱ አማረ || Best Ethiopian Orthodox Tewahido Mezmur (Spiritual Song)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 104

  • @TenaMershia
    @TenaMershia 3 месяца назад +6

    እንደ እግዚአብሕር ያለማንም የለምበሉ😊😮

  • @SfddSrsd
    @SfddSrsd Год назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @maryabone2487
    @maryabone2487 2 месяца назад +1

    እልልልልልል እልልልልልል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዘማሪ ምልካተን ያሰማልን 🥰🥰🥰

    • @-mezmuredawittube
      @-mezmuredawittube  2 месяца назад

      አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽

  • @ephremzemedkun8495
    @ephremzemedkun8495 6 месяцев назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @FirehiwotAboset
    @FirehiwotAboset 2 месяца назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል........❤❤❤❤❤❤❤

    • @-mezmuredawittube
      @-mezmuredawittube  2 месяца назад

      አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽

  • @tigist835
    @tigist835 5 месяцев назад +4

    እልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Meron-ry5ui
    @Meron-ry5ui 2 месяца назад +4

    የልጅነቴ መዝሙር😂😂😂❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊

  • @blablu5836
    @blablu5836 3 года назад +14

    እልል በሉ
    እልል በሉ በአንድነት ዘምሩ
    አመስግኑ ለክብሩም ዘምሩለት
    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም በሉ
    በኃጢያት ባርነት ስንኖር ተገዝተን
    ከቤቱ ስንርቅ ትእዛዙን አፍርሰን
    አይቶ ዝም ላለን ጠላቶቹ ሳለን
    ውለታው ግሩም ነው ክብር ለእርሱ ይሁን/፪/
    እልል በሉ ................
    ራሱን አዋርዶ እኛን አከበረን
    ሥጋውና ደሙን ብሉ ጠጡ አለን
    መልካም እረኛ ነው የሚያሳጣን የለም
    ምስጋና ይድረሰው ለመድኃኔዓለም/፪/
    እልል በሉ .................
    ሕይወቱን የሠዋ እንደ አምላክ ማን አለ
    ለሰው ልጆች ብሎ በመስቀል የዋለ
    ፍቅሩም አይለካ አያልቅም ቢወራ
    ከሰማያት ወርዶ ሆነ ከእኛ ጋር /፪/
    እልል በሉ ....................
    ሥራውን እናድንቅ እንዲህ ለወደደን
    ከማያልቀው ፍቅሩ በረከት ላደለን
    ለማይነገረው ለአማላክ ስጦታ
    ውዳሴን እናቅርብ እንዘምር በእልልታ
    እልል በሉ..................

    • @-mezmuredawittube
      @-mezmuredawittube  3 года назад

      አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን.

  • @youyou-ub1vw
    @youyou-ub1vw 3 года назад +8

    እውነት ነው እደ እግዚአብሔር ያለማንም የለም

  • @Fkr-wg6cq
    @Fkr-wg6cq 3 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @-mezmuredawittube
      @-mezmuredawittube  3 месяца назад

      አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽

  • @Eyydcivvkvl
    @Eyydcivvkvl 3 месяца назад +3

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @philipoinophilu4854
    @philipoinophilu4854 3 года назад +7

    አሜን ዚማሬ መላእክት ያ ሠመሊኒ
    🙏🙏🙏

  • @fantaaddisalem
    @fantaaddisalem 4 месяца назад +2

    Elllllllllllllllllllllllllllll zemare melaektin yasemalen❤

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ Год назад +1

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክ ያሰማል

  • @habtamuhagos3356
    @habtamuhagos3356 8 месяцев назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን

  • @HananAbubekerHanan
    @HananAbubekerHanan Год назад +3

    Amen 🙏🙏 zmare malaectn yasamaln 💗💗💗💖💖

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh Год назад +2

    Ameen Ameen Ameen
    Elelelelelele
    Elelelelelele
    Elelelelelele Zemare malket yasamaln

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ 4 года назад +7

    እልልልልልልልል
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @nard8826
    @nard8826 Год назад +2

    Ende egziabher Yale manm yelem

  • @besrataa774
    @besrataa774 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن Год назад +2

    እልልልልልልል እልልልል እልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማን ወንዴሜ በጣም ነው የምወድክ❤❤❤❤

  • @yomsey2011
    @yomsey2011 3 года назад +4

    Zimare melaekt yasemalin

  • @merimari1959
    @merimari1959 29 дней назад +1

    Ellllllllll❤❤❤❤❤❤❤

    • @-mezmuredawittube
      @-mezmuredawittube  16 дней назад

      አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽

  • @mahletamare9081
    @mahletamare9081 3 года назад +5

    አሜን

    • @-mezmuredawittube
      @-mezmuredawittube  3 года назад

      አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @sheenasheena3745
    @sheenasheena3745 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @SeluABCD
    @SeluABCD 7 месяцев назад +3

    እልልል ❤🎉🎉🎉🎉

  • @ABUSHEMAN-tg1ny
    @ABUSHEMAN-tg1ny 5 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen❤❤❤

  • @merhawidebesaymerhawidebes9285
    @merhawidebesaymerhawidebes9285 Год назад +2

    Amen amen amen zmarye melakit yasmalin kbrina msgana wdasena grima amlikot ena sgdet le egzabher amlakachin yhun

  • @TsegredBerada
    @TsegredBerada 5 месяцев назад +2

    ተመስገን

  • @gechseenaaol9874
    @gechseenaaol9874 Год назад +2

    አሜን ክብር ለመደነአለም ይሁን

  • @hyabdaniel5936
    @hyabdaniel5936 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @saradesalang8849
    @saradesalang8849 3 года назад +5

    እልልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲👏👏🌹🌹❤️❤️⛪️⛪️🕊🕊🌾🌾 አሜን አሜን አሜን

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ፐ3መ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @-mezmuredawittube
      @-mezmuredawittube  3 года назад

      አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @winiboo9641
    @winiboo9641 3 года назад +5

    Amen eyesus geta neow!!!

  • @የጌታባርያ-ሐ2ፐ
    @የጌታባርያ-ሐ2ፐ Год назад +2

    እልልልልልልል❤❤❤

  • @loveethio5591
    @loveethio5591 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @destajordan8172
    @destajordan8172 Год назад +2

    Zimare malakt yasamaalin ❤❤❤❤

  • @nanalemi2347
    @nanalemi2347 4 года назад +3

    Zmarea melaikt yasemaln

  • @-mezmuredawittube
    @-mezmuredawittube  3 года назад +4

    ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን
    መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶች እና ሥርዓቱን የጠበቁ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራትን ከነዜማቸው በተለያዩ ቋንቋዎች
    (በአማርኛ፣ በእንግሊዘኛ፣ በኦሮምኛ እና በትግርኛ) የሚቀርቡበት መድረክ ነው።

  • @mahisew2279
    @mahisew2279 4 месяца назад +1

    Elllllllllllllililililililili

  • @mintamirkiros3835
    @mintamirkiros3835 3 года назад +4

    ElllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllElllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllEllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllEllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll

  • @teddytadesse9357
    @teddytadesse9357 2 года назад +2

    Elilllllllllllllllllllllll

  • @nanajaafar629
    @nanajaafar629 2 года назад +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 4 месяца назад +2

    ኧረ በእናታችሁ ዘማሪ ፍቃዱ አማረ ለአየር ጤና ኪዳነ ምህረት ቤተ/ክ ገቢ ማሰባሰቢያ ለ 5 ሆነው የዘመሩት መዝሙር አልበም መቼም የማይደገም ነው የዘማሪዎቹ ገሚሶቹ ስም ዘማሪ ፍቃዱ አማረ ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ዘማሪት ለምለም እና 2 ቱን ዘማረኪ ዘነጋዋቸው ድንቅ መዝሙር ነበረ በተለይ ለምለም እና ፍቃዱ በተለይ አማሪት ምርትነሽ የነበራቸው ፀጋ እፁብ እፁብ ነበረ እባካችሁን ፈልጋችሁ አጋሩን

    • @-mezmuredawittube
      @-mezmuredawittube  3 месяца назад

      ስለ ጠየቁ እናመሰግናለን። በቀጣይ Video እንመለሳለን። ተጨማሪ ጥያቄ ካልዎት መግለፅ ይችላሉ። ቻናሉን Like and Subscribe በማድረግ ይጠብቁን። እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።

  • @AbiYalew-n2s
    @AbiYalew-n2s 3 месяца назад +1

    Amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @-mezmuredawittube
      @-mezmuredawittube  3 месяца назад

      አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽

  • @Teje-n2g
    @Teje-n2g 7 месяцев назад +2

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tsegeredaseluskedus
    @Tsegeredaseluskedus 10 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @blablu5836
    @blablu5836 3 года назад +7

    እልል በሉ
    እልል በሉ በአንድነት ዘምሩ
    አመስግኑ ለክብሩም ዘምሩለት
    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም በሉ
    በኃጢያት ባርነት ስንኖር ተገዝተን
    ከቤቱ ስንርቅ ትእዛዙን አፍርሰን
    አይቶ ዝም ላለን ጠላቶቹ ሳለን
    ውለታው ግሩም ነው ክብር ለእርሱ ይሁን/፪/
    እልል በሉ ................
    ራሱን አዋርዶ እኛን አከበረን
    ሥጋውና ደሙን ብሉ ጠጡ አለን
    መልካም እረኛ ነው የሚያሳጣን የለም
    ምስጋና ይድረሰው ለመድኃኔዓለም/፪/
    እልል በሉ .................
    ሕይወቱን የሠዋ እንደ አምላክ ማን አለ
    ለሰው ልጆች ብሎ በመስቀል የዋለ
    ፍቅሩም አይለካ አያልቅም ቢወራ
    ከሰማያት ወርዶ ሆነ ከእኛ ጋር /፪/
    እልል በሉ ....................
    ሥራውን እናድንቅ እንዲህ ለወደደን
    ከማያልቀው ፍቅሩ በረከት ላደለን
    ለማይነገረው ለአማላክ ስጦታ
    ውዳሴን እናቅርብ እንዘምር በእልልታ
    እልል በሉ..................

    • @-mezmuredawittube
      @-mezmuredawittube  3 года назад

      አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን