Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቡሻ የሚመቸው like ይግጡት።❤❤❤😘😘😘
ኢትዮጵያን ከግብፅ ነፃ ለማውጣት በዘርና በሐይማኖት መከፋፈላችንን ትተን በአንድነት እንቁም ድል ለኢትዮጵያ ክፉሽን እያሰማን እማማ ኢትዮጵያ
Arunged bicha qayii kokobe yelelehun yizen inamata adel hhhhh
አሜን
✊✊
የዛሬው ተክለሃይማኖት የሰላም ለሊት ያድርግላችሁ ነገ አየዋለሁ መልካም አዳር🇧🇯🇧🇯🇧🇯
አምን ልችም ምልክም አድር
Amen amen amen
እንደኔ ጩባውን የሚወድ ማነው😂😂😂😂😂💞💞💞💞ማርያምን በጉጉት ነው የምጠብቀው የመዳምን ጩህት የሚያስረሳኝ የጩባው ቀንድ ነው💘💘💘💘
እኔም😘
Lik nesh married Aiyzonesh
ወላሂ እኔማ ሳየው ገና ነው ሳቄ ሚመጣው
@@gggyyy8570 እኔም ገና የሚናገረውን ሳልሰማ እስቃለሁ😂😁💞
ቀልድ ነው ቀንድ 😆😆
ሃሃሃ....".ጨው እየመዘንኩ አንቺ መጣሽ ከዛ ላብ በላብ ሆኜ ጨው እጄ ላይ ሟሟ" እና በሌትር ሸጥከው😂😂😂😂😂የኔ አድክም የውሮ አድናቂዎች 👍
አረ በሳቅ ሞትኩ
Enae ero yn azege
😀😀😀😀
ከአድማስ ባሻገር 😉😂😂😂😂
ዉሮዬ እንዴት እንደ ምወድሽ የውሮ አድናቂዎች የት አላችሁ
አይ ጩብቲ ስወድክ እኮ😘😘😘💖💖ውርዬ ከእውቀት ነፃ 😆😆😆ጋሽ ብሬ ሙድ የገባቸው አባት 😍😍😍
Kkkkkklllll
ጩቢቲ ሚመቸው ብቻ like ይግጨው
ፈጣሪየ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን ከውስጥም ከውጭም ጠላት ጠብቀን ።ሚስኪን በስደት ላይ የሚኖሩ እህት እና ወንድሞችን ሰላምና ጤና አብዛላቸው
Kedir Seid አሜን አሜን
አሜንን ማማዬ
Amen
ቤተሰቡ በጣም ደስ ይላል 💛💜💓💕💖💗💘🍭💞 ብሬ ጩቢቲ አቡ ቲና ረዱ ውሮ ደስ ይላል ቀጥሉበት።
ውድ የስደት ጋደኞቼ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
ምርጦች
ውሮ ግን አዲስ እየመጣች ያለች የወደፊቶ ጎበዝ ተዋናይ ምትሆን ይመስለኛል የኔ ቅመም አዝግ ልብ ውልቅ በርች ትችያለሽ
Set silemitwed newnji atimechim
በጣም
Btame
Ewnetishin new
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ
እንኳን ደህና መጣችሁ ዘጠነኛው ሺ ጩቡቲ አቤት ምላስህ 🤣🤣🤣🤣
ዋዉ ዛሬ አንደኞ ነኝ በስደት የአላችሁ ፈጣሪ ያጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እወዳችሆለሁ አይዞቹህ ምርጥ ድራማ
Amen🙏🙏🙏💚💛❤
ረዱ(ስናፍቅሽ) ያልተዘመረላት ምርጥ ተዋናይ ናት
ትክክል
እኛገርኮ. ሲሞቱብቻነው. ጥሩየሰሩት. የሚወራላቸው. አይ. የኢትዪ. ጋዜጠኞች
@@hananry7106 እኔም ይገርመኛል
Bettkkl betam bekat yalat lj natt
ቢጢቆ
ረዱዬ በናትሽ ሁሌም ሳቂ ፈገግ ስትይ ስታምሪ እኮ😘
💋❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💖💖💖💖💖💖🥰😘😋😛😝😍🤩🥰💖💝💯👅👏🙌🤲🤝🦶🤝👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙌🙌
ድሮም ወንድምአማች ሲሰዳደብ የሚሸማቀቀው አባት ነዉ።ይሄ ትልቅ ትርጉም አለው!ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏
“…..ድሮም ወንድማማች ሲሰዳደብ ገመናው የሚወጣው የአባት ነው…የሚሸማቀቀውም አባት ነው”
እትየ አሠለፍ😃ሀሀሀሀሀሀሀ በጣም ነው ምወዳት,,,,አቡ ያስቀኛል
ዘጠነኛውሽ እዴኔ ሱስ የሆነበት 👍
9ጠነኛው ሺ oll ክሩ ስትመቹኝ በተለይ ጩቢቲ😂😂😂
ዘጠኛው ሺ መልእክታዊ ነው ከልብ ለተከታተለው አስተማር ነው።እናመሰግናለን
😀😀😀😀 ያኔ ትዝ ይልሻል ጨው እየሰፈርኩ አቺ ስትመጪ ላብ በላብ ሆኜ ጨዩ እጄላይ ሟሟ አለ 😀😀😀😀 ወይ ውሮ እና በሌትር ሸጥከው አለች የሆንሽ ልብ ውልቅ
ወይ የኔውደውች እንካን ደህና መጣችሁ ወይ ጩቢቲ እኔ በሂውቴ እንዳንተ የማደንቀው አርቲስት አልተፈጠረም አብዳቢ አችን አንተም መላው የ9 ሺ ቤተሰብ የተዋጣላችሁ የድብርት ፈውስ ብያችሁ አለሁ እውድአችህ አለሁ ።
ሰው ሀገር ነኝ እስት እግዚአብሔር ይጠብቅህ በሉ
እኔም
ምርጥ የአመቱ ተከታታይ ድራማ እንደ ቤቶች ምርጥ ያገራቺን ጉዳይና ወቅታዊ ጉዳይ እያነሱ ቢዘልቁ አሪፍ ይመስለኛል
99 ነኝ ዘጠነኛውሽን የምትወዱ እጅ አውጡ ምዝገባ አለ
በዚ ዘመን እንደ ውሮ ድንዝዝ ሰው አለ በጣም ነው የምወዳት
Hi
ይችን የምታነቡ ሁሉ የማታ እንጀራ ከኢማን ከኢባዳ ጋ ይስጣችሁ ያርብ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ተስፋፍታ ከስደት አላህ ያላቀን ያርብ እርዝቃችንን በሀገራችን ያድርግልን ያኢላሂ ያርብ
Amen.....................amen.........
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
አሚን አሚን ያረብ
አሚንንን
Amiiiiiin..yareb...gezakelahi..heyren.
እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
Woow baga nagiyani nufi dhuftani namin akka kotiti cubaa jaltani like nafi godha😂😂😂😂
መጣችሁ ምረጦቸ 😂😂😂😂 የሳቅ ምንጮች 😂😂😂😂 እግዚአብሔር ሀሳብችንን ያሳካል አሜን
የዘንድሮዉ ምርጫም እንደዚህ እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም ፈጣሪ ከመባላት ይጠብቀን እንጂ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጩቢቲ ምርጥ ..!! የ 30 ቤቶች ሀሴት እስከ አቶ ንዳው የጀግንነት ውሎ በእትየ አሰለፍ ሜዳ .. ይሄ ነው ሜዳው ይፍረደን ማለት ..!!
ጩብቲ ቀልዶ ሲስቅ 😂😂😂😂እኔ ሆዴ ይቆስላል
በጣም ነው የምታምሩት በጣም ነው የምወዳችሁ በይበልጥ ውሮ አድናቂሽ ነኝ
እኮን ደህና መጣችሁ ምርጦችየ❤😍 ዉድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እር በፀሎትም በዱአም አንርሳሳ ሳኡዲ ገባ እየተባለ ነው ይህ ኮሮኒያ በሸታ 😢
አዎ ውዴ ፈጣሪ ያስበን 🙏🙏🙏
ደስይላል በጣም
ውሮ እኔ በጣም እወድሻለው
ወይኔ ዘጠነኛዉ ሺ ሥወዳችሁ አዝናኞች ኑሩልኚ እረዱን ግን በቃ ተፋቷት እደ ግድአግቢ ጭራሺ በናተ ምርጫ kkkkk እረዱ ፈገግታሺ ሥወድልሺ 👍 ጩባዉ ሳቅህን ሥወድልህ 👍 ዉሮ የኔብጤነሺ አሳብ የለሺም kkk ብሬ አሥተሳሰብህ ደሥ ይለኛል በቃ ይመቻችሁ
ዘጠነኛው ሺ. ደስ እሚል ተከታታይ ድራማ ነው
እንኳን ደህና መጣችሁ ሀሀሀሀ ጋንዲ ማሞቂያ ክፍል 😂😂 እስኪ ኑ ሰላም አና አንድነትን ብናጋባቸውስ 😀 ጪቢቲዬ ለሰርጋቸዉ እንዳትረሳን 💚 አረ ውውውውውው ኖኖኖኖኖ yes yes yes yes 🎸🎷🎼🎤 የኔ ድምፀ መረዋ 😘😍
እይ ጩቢቲ የሳቄ ምንጮች ሁሌም በጉጉትነውምጠብቃችው
በጣም ነው የምወዳቹ ለየት ትላላቹ በርቱ💚💛❤️
ይሄ ትልቅ መልዕክት ነው !!! መጪውን ምርጫ በሰላም ያሳልፈን ጌታ ሆይ የቃልኪዳኗን ሀገር አደራ
Tleyalachu eko😂😂
I appricate ur work it's really entertaining keep it up 👍👍🙏🙏🙏🥰🥰🥰
*🔴9ኛው የጊዜው ኮከብ ድራማ five stars😆*
ቱቱቱ ፕሮፋይልሽ
@@nigestadmase6358 ይዘጋል
@@አስኒየድንግልማርያምልጅድ ቀላል እህቴ 😢
አገሬ ልገባ 4 ቀን ቀረኝ የምልበት ቀን ነው የናፈቀኝ 🙄🙄
እኔ (240) ቀን ይቀረኛል ማማዬ
እኔ ደሞ ልገባነዉ ያልሽ መስሎኝ 🤣🤣🤣🤣🤣
አይዞሽ ነገ ይደርሳል ዋናው ጤናነው መሽቶ የቀረ ቀን የለም ግን እስኪነጋ በትግስት መጠበቅነው ያለስአቱ አይነጋም እና
@@ethiopia6933 ትንሸ ነው ውዴ
እስኪ አሚን በሉ ኮረና ይያዛችሁ
እረድኤት መጣሽ ምርጥ እህት
እኳን ደህና መጣችሁ ውሮየ ስወድሽ የኔ አላዋቂ
ክክክክክክክክክክ ወይኔ እናቴ አይ ጩቢቲ በጣምኮ ነው የምትመቸኝ
አቦ ሁላችሁም ትመቹኛላችሁ 💝ውድድድድድድድ 😍💋💋👄
እኔ አቡን እና ውሮን እንደምወዳችሁ ብታውቁ ደስ ይለኛል ሁላችሁም ግን አድናቂያችሁ ነኝ ከችካጎ
እረ ልፈነዳ ነው በሳቅ ጩብቲ ስወደው 😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ምነው ዋስፕ በይኝ አልክ አሉ እማማ አሰለፍ 🤣🤣🤣🤣🤣በሳቅ ሞትኩ
አረ ጩበው በሣቅ ገድለከኝ
ክክክክክክክ ውሮ እኮ ድዝዝ ናትኝ😀😀😀ዛሬ ደሞ ባል በምርጫ ነው የሚካሄደው እረ እረዱዬ ስወዳችሁ
ስወዳችሁ ዘና ታደርጉኛላችሁ በርቱ የሳምንት ሰው ይበለን እረዱ እመቤት ስትሆን ጩቢቲ ጋሼ😂😂😂
እኳን በሰላም መጣችሁ ምርጦቸ ስወዳችሁ👌👌👌👌👌👌
#ጩቢቲ *እኮ* *ስወደው*
በነገራችን ላይ እትዬ አሰለፍን ስወዳቸው ደሥሥሥሥ ይሉኛል 😍😍😍
Batam temechaleyi
ጲላጦስ ማለቴ አባዬ ቁጭ በል አለ አቡ 😂😂😂😂
እረዱ ስወድሽ ግን እረዱ እናት እንጂ እህት አትመሥልም ለቤቱ ደስ ስትይ 🥰🥰🥰🥰🥰
ውሮ ልብ ውልቅ ናት፡፡ የሚገርም ነው ስወዳት
😂❤
👋 😂❤good luck 🤞
@@harena6338😢
ልክ ነሽ
Uoftgyg£uyuyuyyygghyjyuiuiy😂🎉@@harena6338
ጩባውየለበስከው ልብስ እባብ አለው ሁለተኛእደዝህ አይነት ልብስ እዳትለብስ በተዋህዶ እምነት ላይ አይፈቀድም ብቻ የሀገራችን እሚወክል ነገር ልበስ ጩብቲ
ደስታዎቼ መጣቹልኝ? እንዴት እንደምወዳቹ እኮ ጩባው እና ውሮ ሲጨቃጨቁ ማየት ደስ የሚለው ላይክ ያድርገኝ!❤❤❤❤
እረ በሳቅ ሞትኩኝ🤣🤣🤣🤣😁🥰❤️
ጩብቲ እኮ ጠብጥቦ ገደለው በተርፍ ሁላችሁንም ውድድድድድድ በርቱ ቀጥሉበት ግን በጣም አታዘግዩት
እንኳን ደና መጣችሁ
ምርጥ ድራማ ስወዳችሁ እኮ በእናንተ እንኳን እንፅናና እንጅ
አቤት ጌታ ሆይ ምርጫና ድምጹን ጠበጠባችሁት በጣም አቀራረባችሁ ግን በጣም ነው የምወደው
የኔ ቢጫ ወባዎች ሰወዳችሁ ከልቤ ነው ሢደብረኝ ታዝናኑኛላችሁ 👍👍👍
ዋው ዛሬም አንደኛ ኔኝ እስቲ ያችን ነገር ግጩኝ
zetinegnaw shi beyekenu metay bihon Enkan ine des ylegnal ymechignal 😍
ሱሶቸ እንኳን በሰላም መጣችሁ ውርዬ እረዱዬ ስወዳችሁ
አቡዬ አንደኛዬ እንኩዋን ደና መጣህ ቆይ ግን መቼ ነው አንደኛ ምሆነው እስኪ ቀስ በሉ ምን አጣደፋችሁ
ስወዳችሁ ጥርሴ አይከደንም እናንተን ሳይ ምርጦች እወዳችዋለው
ረዱ የኔ ማር ሁላችሁንም እወዳችሁአለሁ
የጩቢቲ አድናቂዎች ሰብስክራይ አርጉኝ ያገሬ ልጆች
አረኩሽ
@@nigestadmase6358 አመሰግናለው ማሬ
@Mulualem ዩቲብ ገጨውሽ
@@kidustube እኔንም አድርጉልን
@@የሻማብርሀን አድርጌሻለው
ጥር ሴተከፈተ የኔ እብዶች መተው በአባይ ጉዳይ ከፍቶኝነበር አባይ የኛ ነው እንደጀመርነው እንጨርሳለን ቃላችን እናክብር
ኧረ አሁን ስለዘረኝነትን መስማት ያስጠለኛል
Bal ba mircha😀😀😀😀
ስወዳቹ ማሮች ጩባው
ኧተ በሳቅ ምርጫችሁ
ተመስገን ዛሬ በሰዓታቹ መጣቹሁ ።አይ ጩባው ጩቤቴ
ዉርዬ ከእዉቀት ነፃ የኔ ቆንጆ
I love you chubaw
ሂወት አጭር መሆኖን ሳስብ አለቅሳለው በቃ እጨነቃለው በሆነ ባልሆነ ሳስብ ሰውነቴ አለቀ ለምኑ ይሆን የምጨነቅ ግራ ገባኝ ትናት ታይቶ ዛሬ ሰው እየሞተ ላልሆነ ለሆነው እጨነቃለው ካሌብየ ነብስህን ይማረው ምን ልበል ውስጤ ተረብሾል
እንኳን ሰላም መጣቹህ አዝጎች
😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሆዴን አመመኝ በሳቅ
15ኛ ነኝ ሀገር ልገባ ነው ሰላም ግቢ በሉኝ
ሰላም ግቢ ማሬ 💞💞💞
እኔ አንድ ወር ቀረኝ ማር በሰላም ግቢ
ሰላም 😍😍😘
ሠላም ግቢ
በሰላም ግቢ
ምርጦቼ ውድድድድድ
ዋው አቦ ይመቻችሁ በጣም ደስ ይላል
😃😃😃😃😃ይመቻችሁ አቦ
ምርጦች ናችሁ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ጡሩነውቀጥሉበት
ምን ግዜ ያገር ልጆች ከች አላችሁ
ደብሮኚ ነበር በናንተ ፈታ እላለው😀😀😀😀😀
አቡሻ የሚመቸው like ይግጡት።❤❤❤😘😘😘
ኢትዮጵያን ከግብፅ ነፃ ለማውጣት በዘርና በሐይማኖት መከፋፈላችንን ትተን በአንድነት እንቁም ድል ለኢትዮጵያ ክፉሽን እያሰማን እማማ ኢትዮጵያ
Arunged bicha qayii kokobe yelelehun yizen inamata adel hhhhh
አሜን
✊✊
የዛሬው ተክለሃይማኖት የሰላም ለሊት ያድርግላችሁ ነገ አየዋለሁ መልካም አዳር🇧🇯🇧🇯🇧🇯
አምን ልችም ምልክም አድር
አሜን
Amen amen amen
እንደኔ ጩባውን የሚወድ ማነው😂😂😂😂😂💞💞💞💞ማርያምን በጉጉት ነው የምጠብቀው የመዳምን ጩህት የሚያስረሳኝ የጩባው ቀንድ ነው💘💘💘💘
እኔም😘
Lik nesh married Aiyzonesh
ወላሂ እኔማ ሳየው ገና ነው ሳቄ ሚመጣው
@@gggyyy8570 እኔም ገና የሚናገረውን ሳልሰማ እስቃለሁ😂😁💞
ቀልድ ነው ቀንድ 😆😆
ሃሃሃ....".ጨው እየመዘንኩ አንቺ መጣሽ ከዛ ላብ በላብ ሆኜ ጨው እጄ ላይ ሟሟ"
እና በሌትር ሸጥከው😂😂😂😂😂የኔ አድክም የውሮ አድናቂዎች 👍
አረ በሳቅ ሞትኩ
Enae ero yn azege
😀😀😀😀
ከአድማስ ባሻገር 😉😂😂😂😂
ዉሮዬ እንዴት እንደ ምወድሽ የውሮ አድናቂዎች የት አላችሁ
አይ ጩብቲ ስወድክ እኮ😘😘😘💖💖
ውርዬ ከእውቀት ነፃ 😆😆😆
ጋሽ ብሬ ሙድ የገባቸው አባት 😍😍😍
Kkkkkklllll
ጩቢቲ ሚመቸው ብቻ like ይግጨው
ፈጣሪየ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን ከውስጥም ከውጭም ጠላት ጠብቀን ።ሚስኪን በስደት ላይ የሚኖሩ እህት እና ወንድሞችን ሰላምና ጤና አብዛላቸው
Kedir Seid አሜን አሜን
አሜንን ማማዬ
Amen
ቤተሰቡ በጣም ደስ ይላል 💛💜💓💕💖💗💘🍭💞 ብሬ ጩቢቲ አቡ ቲና ረዱ ውሮ ደስ ይላል ቀጥሉበት።
ውድ የስደት ጋደኞቼ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
ምርጦች
አሜን
ውሮ ግን አዲስ እየመጣች ያለች የወደፊቶ ጎበዝ ተዋናይ ምትሆን ይመስለኛል የኔ ቅመም አዝግ ልብ ውልቅ በርች ትችያለሽ
Set silemitwed newnji atimechim
በጣም
Btame
Ewnetishin new
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ
እንኳን ደህና መጣችሁ ዘጠነኛው ሺ ጩቡቲ አቤት ምላስህ 🤣🤣🤣🤣
ዋዉ ዛሬ አንደኞ ነኝ በስደት የአላችሁ ፈጣሪ ያጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እወዳችሆለሁ አይዞቹህ ምርጥ ድራማ
Amen🙏🙏🙏💚💛❤
ረዱ(ስናፍቅሽ) ያልተዘመረላት ምርጥ ተዋናይ ናት
ትክክል
እኛገርኮ. ሲሞቱብቻነው. ጥሩየሰሩት. የሚወራላቸው. አይ. የኢትዪ. ጋዜጠኞች
@@hananry7106 እኔም ይገርመኛል
Bettkkl betam bekat yalat lj natt
ቢጢቆ
ረዱዬ በናትሽ ሁሌም ሳቂ ፈገግ ስትይ ስታምሪ እኮ😘
💋❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💖💖💖💖💖💖🥰😘😋😛😝😍🤩🥰💖💝💯👅👏🙌🤲🤝🦶🤝👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙌🙌
ድሮም ወንድምአማች ሲሰዳደብ
የሚሸማቀቀው አባት ነዉ።
ይሄ ትልቅ ትርጉም አለው!
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏
“…..ድሮም ወንድማማች ሲሰዳደብ ገመናው የሚወጣው የአባት ነው…የሚሸማቀቀውም አባት ነው”
እትየ አሠለፍ😃ሀሀሀሀሀሀሀ በጣም ነው ምወዳት,,,,አቡ ያስቀኛል
ዘጠነኛውሽ እዴኔ ሱስ የሆነበት 👍
9ጠነኛው ሺ oll ክሩ ስትመቹኝ በተለይ ጩቢቲ😂😂😂
ዘጠኛው ሺ መልእክታዊ ነው ከልብ ለተከታተለው አስተማር ነው።
እናመሰግናለን
😀😀😀😀 ያኔ ትዝ ይልሻል ጨው እየሰፈርኩ አቺ ስትመጪ ላብ በላብ ሆኜ ጨዩ እጄላይ ሟሟ አለ 😀😀😀😀 ወይ ውሮ እና በሌትር ሸጥከው አለች የሆንሽ ልብ ውልቅ
ወይ የኔውደውች እንካን ደህና መጣችሁ ወይ ጩቢቲ እኔ በሂውቴ እንዳንተ የማደንቀው አርቲስት አልተፈጠረም አብዳቢ አችን አንተም መላው የ9 ሺ ቤተሰብ የተዋጣላችሁ የድብርት ፈውስ ብያችሁ አለሁ እውድአችህ አለሁ ።
ሰው ሀገር ነኝ እስት እግዚአብሔር ይጠብቅህ በሉ
እኔም
ምርጥ የአመቱ ተከታታይ ድራማ እንደ ቤቶች ምርጥ ያገራቺን ጉዳይና ወቅታዊ ጉዳይ እያነሱ ቢዘልቁ አሪፍ ይመስለኛል
99 ነኝ ዘጠነኛውሽን የምትወዱ እጅ አውጡ ምዝገባ አለ
በዚ ዘመን እንደ ውሮ ድንዝዝ ሰው አለ በጣም ነው የምወዳት
Hi
ይችን የምታነቡ ሁሉ የማታ እንጀራ ከኢማን ከኢባዳ ጋ ይስጣችሁ ያርብ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ተስፋፍታ ከስደት አላህ ያላቀን ያርብ እርዝቃችንን በሀገራችን ያድርግልን ያኢላሂ ያርብ
Amen.....................amen.........
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
አሚን አሚን ያረብ
አሚንንን
Amiiiiiin..yareb...gezakelahi..heyren.
እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
Woow baga nagiyani nufi dhuftani namin akka kotiti cubaa jaltani like nafi godha😂😂😂😂
መጣችሁ ምረጦቸ 😂😂😂😂 የሳቅ ምንጮች 😂😂😂😂 እግዚአብሔር ሀሳብችንን ያሳካል አሜን
የዘንድሮዉ ምርጫም እንደዚህ እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም ፈጣሪ ከመባላት ይጠብቀን እንጂ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጩቢቲ ምርጥ ..!! የ 30 ቤቶች ሀሴት እስከ አቶ ንዳው የጀግንነት ውሎ በእትየ አሰለፍ ሜዳ .. ይሄ ነው ሜዳው ይፍረደን ማለት ..!!
ጩብቲ ቀልዶ ሲስቅ 😂😂😂😂እኔ ሆዴ ይቆስላል
በጣም ነው የምታምሩት በጣም ነው የምወዳችሁ በይበልጥ ውሮ አድናቂሽ ነኝ
እኮን ደህና መጣችሁ ምርጦችየ❤😍 ዉድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እር በፀሎትም በዱአም አንርሳሳ ሳኡዲ ገባ እየተባለ ነው ይህ ኮሮኒያ በሸታ 😢
አዎ ውዴ ፈጣሪ ያስበን 🙏🙏🙏
ደስይላል በጣም
ውሮ እኔ በጣም እወድሻለው
ወይኔ ዘጠነኛዉ ሺ ሥወዳችሁ አዝናኞች ኑሩልኚ እረዱን ግን በቃ ተፋቷት እደ ግድአግቢ ጭራሺ በናተ ምርጫ kkkkk እረዱ ፈገግታሺ ሥወድልሺ 👍 ጩባዉ ሳቅህን ሥወድልህ 👍 ዉሮ የኔብጤነሺ አሳብ የለሺም kkk ብሬ አሥተሳሰብህ ደሥ ይለኛል በቃ ይመቻችሁ
ዘጠነኛው ሺ. ደስ እሚል ተከታታይ ድራማ ነው
እንኳን ደህና መጣችሁ ሀሀሀሀ ጋንዲ ማሞቂያ ክፍል 😂😂 እስኪ ኑ ሰላም አና አንድነትን ብናጋባቸውስ 😀 ጪቢቲዬ ለሰርጋቸዉ እንዳትረሳን 💚 አረ ውውውውውው ኖኖኖኖኖ yes yes yes yes 🎸🎷🎼🎤 የኔ ድምፀ መረዋ 😘😍
እይ ጩቢቲ የሳቄ ምንጮች ሁሌም በጉጉትነውምጠብቃችው
በጣም ነው የምወዳቹ ለየት ትላላቹ በርቱ💚💛❤️
ይሄ ትልቅ መልዕክት ነው !!! መጪውን ምርጫ በሰላም ያሳልፈን ጌታ ሆይ የቃልኪዳኗን ሀገር አደራ
Tleyalachu eko😂😂
I appricate ur work it's really entertaining keep it up 👍👍🙏🙏🙏🥰🥰🥰
*🔴9ኛው የጊዜው ኮከብ ድራማ five stars😆*
ቱቱቱ ፕሮፋይልሽ
@@nigestadmase6358 ይዘጋል
@@አስኒየድንግልማርያምልጅድ ቀላል እህቴ 😢
አገሬ ልገባ 4 ቀን ቀረኝ
የምልበት ቀን ነው የናፈቀኝ 🙄🙄
እኔ (240) ቀን ይቀረኛል ማማዬ
እኔ ደሞ ልገባነዉ ያልሽ መስሎኝ 🤣🤣🤣🤣🤣
እኔም
አይዞሽ ነገ ይደርሳል ዋናው ጤናነው መሽቶ የቀረ ቀን የለም ግን እስኪነጋ በትግስት መጠበቅነው ያለስአቱ አይነጋም እና
@@ethiopia6933 ትንሸ ነው ውዴ
እስኪ አሚን በሉ ኮረና ይያዛችሁ
እረድኤት መጣሽ ምርጥ እህት
እኳን ደህና መጣችሁ ውሮየ ስወድሽ የኔ አላዋቂ
ክክክክክክክክክክ ወይኔ እናቴ አይ ጩቢቲ በጣምኮ ነው የምትመቸኝ
አቦ ሁላችሁም ትመቹኛላችሁ 💝ውድድድድድድድ 😍💋💋👄
እኔ አቡን እና ውሮን እንደምወዳችሁ ብታውቁ ደስ ይለኛል ሁላችሁም ግን አድናቂያችሁ ነኝ ከችካጎ
እረ ልፈነዳ ነው በሳቅ ጩብቲ ስወደው 😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ምነው ዋስፕ በይኝ አልክ አሉ እማማ አሰለፍ 🤣🤣🤣🤣🤣በሳቅ ሞትኩ
አረ ጩበው በሣቅ ገድለከኝ
ክክክክክክክ ውሮ እኮ ድዝዝ ናትኝ😀😀😀ዛሬ ደሞ ባል በምርጫ ነው የሚካሄደው እረ እረዱዬ ስወዳችሁ
ስወዳችሁ ዘና ታደርጉኛላችሁ በርቱ የሳምንት ሰው ይበለን እረዱ እመቤት ስትሆን ጩቢቲ ጋሼ😂😂😂
እኳን በሰላም መጣችሁ ምርጦቸ ስወዳችሁ👌👌👌👌👌👌
#ጩቢቲ *እኮ* *ስወደው*
በነገራችን ላይ እትዬ አሰለፍን ስወዳቸው ደሥሥሥሥ ይሉኛል 😍😍😍
Batam temechaleyi
ጲላጦስ ማለቴ አባዬ ቁጭ በል አለ አቡ 😂😂😂😂
እረዱ ስወድሽ ግን እረዱ እናት እንጂ እህት አትመሥልም ለቤቱ ደስ ስትይ 🥰🥰🥰🥰🥰
ውሮ ልብ ውልቅ ናት፡፡ የሚገርም ነው ስወዳት
😂❤
👋 😂❤good luck 🤞
@@harena6338😢
ልክ ነሽ
Uoftgyg£uyuyuyyygghyjyuiuiy😂🎉@@harena6338
ጩባውየለበስከው ልብስ እባብ አለው ሁለተኛ
እደዝህ አይነት ልብስ እዳትለብስ በተዋህዶ እምነት ላይ አይፈቀድም ብቻ የሀገራችን እሚወክል ነገር ልበስ ጩብቲ