የኢትዮጵያ ታሪክ አወዛጋቢ ገጽታዎች || ለምን በታሪክ እንጣላለን? || አህመዲን ጀበል እና ኢስሃቅ እሸቱ (ቶክ ኢትዮጵያ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • የኢትዮጵያ ታሪክ አወዛጋቢ ገጽታ የተላበሰ ነው። በታሪካችን ከምንስማማበት የምንጣላበት ይበልጣል። የትናንት ዘመናት የዛሬ ኑሯችን ላይ ሠልጥነዋል። የታሪክ ውዝግባችን የጥላቻ እና የግጭት መንስዔ ሲሆንም ይስተዋላል። ዛሬ በዕይታ ክፍል 12 ፕሮግራሜ ዕውቁን የሙስሊም ማኅበረሰብ ታጋይ እና የታሪክ ተመራማሪ አህመዲን ጀበልን ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። አህመዲን በአወዛጋቢው ታሪካችን ዙሪያ ያለውን አቋም በስፋት ያካፍለናል። ስለታሪክ አተራረክ ዓይነቶችና ስለተረካችን ጉድፎች ያጫውተናል። በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ታሪክ ዙሪያ ምን ያክል ሥራ ስለመሠራቱ ይነግረናል። ታሪካችን ማለቃቀስ በዛው? ከበደል ውጭ ሌላ ወሬ አጣን? ወይስ ሁነኛ የታሪክ ልሂቃን ማፍራት አልተቻለንም? በሁሉም ዙሪያ አሕመዲን ጀበል የሚለን ይኖራል!
    .
    ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ! ተጨማሪ ሐሳብ ወይም አስተያየት ካላችሁ በኮሜንቱ ቦታ ማስፈር ትችላላችሁ! በየሣምንቱ ቪዲዮ ሳወጣ እንደዲርሳችሁ ደግሞ የደወሏን ምልክት ተጫኑ! ተያያዥነት ያላቸውን ሊንኮች ከታች አስቀምጥላችኋለሁ!
    .
    Tags: #የኢትዮጵያታሪክ #አህመዲንጀበል #ጀበሉ #ኢትዮጵያ #ኢትዮሙስሊም #የታሪክውዝግብ #ጥላቻ #በደል #ጭቆና #በቀል
    .
    ሁሉንም ተከታታይ የ«ዕይታ» ፕሮግራሞቼን በዚህ ሊንክ ማግኘት ይችላሉ፦
    👇
    [ bit.ly/EyitaPl... ]
    .
    የማኅበራዊ ሚዲያ ሊንኮቼ፦
    ---
    ★ Website 👇
    [ www.talkethiop... ]
    ★ Facebook (Page) 👇
    [ TalkEthi... ]
    ★ Facebook (Personal) 👇
    [ Isaac.es... ]
    ★ Messenger 👇
    [ www.m.me/isuchisu ]
    ★ RUclips 👇
    [ bit.ly/Subscri... ]
    ★ Twitter 👇
    [ @isuchisu ] or
    [ / isuchisu ]
    ★ Telegram 👇
    [ t.me/TalkEthiopia ]
    ★ Instagram 👇
    [ bit.ly/instaIsaac ]
    ★ LinkedIn 👇
    [ bit.ly/Linkedi... ]
    ---

Комментарии • 87

  • @TalkEthiopia
    @TalkEthiopia  4 года назад +13

    ተከታታይ የ«ዕይታ» ፕሮግራሞቼን በዚህ ሊንክ ማግኘት ይችላሉ፦ [ bit.ly/EyitaPlaylist ]

  • @ebrahmebrahim1928
    @ebrahmebrahim1928 Год назад +1

    Keep up!!

  • @lubabayeallahbariyayerasul4830
    @lubabayeallahbariyayerasul4830 4 года назад +4

    ጀበሉዬ ኑርልን በጤና የመጋወች ራስ ምታት ሆክባቸው

  • @bintnejashi74
    @bintnejashi74 3 года назад +2

    ማሻአላህ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል አገር ሊመራ የሚያስችል አዕምሮ ተሰጦታል አላህ ይጨምርለት የኢስላም ጠላቶች ባይዋጥላቸውም አንተም ጀዛከላህ ኸይር ይሁን አይዟችው በርቱ እንወዳችዋለን 👍🙏💪❤️ ብርቅዬ ያገሬ ልጆች ናችው

  • @AhmedMohammed-ek1sd
    @AhmedMohammed-ek1sd 5 лет назад +7

    I Love you Ustaz Ahmedin Jebel.

  • @jalenedinka4752
    @jalenedinka4752 3 года назад +3

    I RESPECT THESE TWO MUSLIMS BROTHERS.

  • @Tube-ng8nv
    @Tube-ng8nv 3 года назад +2

    ጀዛኩምላህኸይር ቀጥልበት

  • @sitinaadem6762
    @sitinaadem6762 4 года назад +4

    ምርጥ የኢስላም ተቆርቋሪ አህመዲን ጀበል መሰልህ ይብዛ

    • @madinaalali584
      @madinaalali584 3 года назад +1

      👍👍👍👍👍👍💐💐💐💐💐 ሹክረን ሹክረን ወንድሞቻችን አላህ ይጨምርላቹ

  • @abduldelil5971
    @abduldelil5971 3 года назад +2

    Meshallah ustazah

  • @sofiabintlslaam9091
    @sofiabintlslaam9091 5 лет назад +6

    «የምንገልበት አላማ ባይኖረንም የምንሞትለት አላማ ግን ኢስላም አለን» ንግግርክ ዘመን ይሻገራል!!! our hero😍❤

  • @bedoahmed1624
    @bedoahmed1624 5 лет назад +2

    በጣም ደስ ይሚል ውይይት ነው በርቱ ጀግኖቻችን ጀዛኩም አሏህ ኽይር

  • @ኸድጃሙሀመድ
    @ኸድጃሙሀመድ 5 лет назад +2

    ወድማችን በርታልን ኡስታዝንም አላህ ይጠብቀው

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 5 лет назад +6

    በጣም ደስ የምል ትምህርት ሰጭ ውይይት ነው በርቱልን የኛ ምርጦች😍😍

  • @ammartube8281
    @ammartube8281 3 года назад +1

    Ma Shaa Allah

  • @liduydidwa664
    @liduydidwa664 5 лет назад +4

    አሪፍ ነው ጀበሉ እድሜክ ይርዘም

  • @muhammedsuadik1190
    @muhammedsuadik1190 5 лет назад +3

    ወንድሜ ኢስሀቅ በጣም አንገብጋቢ እና ወቅታዊ ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ የሚዳስስ ጠቃሚ ርዕሰ-ጉዳይ ነው ያነሳሀው ብዙ ሰዎችን ይጠቅማል ብየ አስባለሁ፣ኡስታዝ አህመድን ከዚህ በፊት በፃፈው የታሪክ መፅሀፍ በጣም ተጠቅመናል እና በታሪክ ምርምሩ ዘርፍ ቢገፋበት ትልቅ አስተዋፅኦ ያበረክታል ብየ አምናለሁ ይህን ዘርፍ አጠናክረህ ግፋበት በልልኝ አላህ ይጠብቃችሁ በርቱልን፣እናመሰግናለን።

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 4 года назад +2

    በርታ አላህ ያትክን ያሰረዝመው ከጤና ጋር

  • @ruqiyaahmed1282
    @ruqiyaahmed1282 3 года назад +2

    ሰላም ሰላም ሰላም

  • @debebenegash5435
    @debebenegash5435 3 года назад +2

    best

  • @MyChannel-fb3ou
    @MyChannel-fb3ou 4 года назад +2

    ማሻ አላህ

  • @mahmoudqiddo2163
    @mahmoudqiddo2163 2 года назад +1

    Walekumselam Allah yahfzek

  • @tadesseworku9701
    @tadesseworku9701 3 года назад +1

    በርቱ !!!! በእወነት በርቱ !!!

  • @AliAli-vs2sl
    @AliAli-vs2sl 4 года назад +2

    ኡስታዜ
    መሻአላ

  • @mehbubshiferaw4060
    @mehbubshiferaw4060 2 года назад +1

    A.W.W. Eshak , really nice Discussion. Bravo !

  • @adamsaied7634
    @adamsaied7634 4 года назад +2

    አብሽሩ

  • @shamali8591
    @shamali8591 5 лет назад +2

    አላህ ረዝም እድሜ ይስጥችሁ አክቲቪስት ኢሰሃቅ እሼቱ እና ወዱ አህመዴን ጀበል

  • @ajatm9208
    @ajatm9208 5 лет назад +3

    Massallah
    Brothers የሙስሊሞች ጉዳይ

  • @ኡምሱመያ
    @ኡምሱመያ 2 года назад +1

    ሁለት ፅኖወች። አላህ የጠብቃችሁ።

  • @ሰአዳሃበሻ
    @ሰአዳሃበሻ 4 года назад +2

    አላህ ይጠብቃቹ ምርጦቻችን💚💚ጀበሉ ላንተ ቃል አጣው ብቻ አላህ ይገዝክ ጀግናችን❤

  • @lulu9788
    @lulu9788 5 лет назад +10

    ምርጥ አቀራረብ አሪፍ እይታ ድንቅ እና የምንወደው የምንሰሳለት እንግዳ የጀበሉ ጀበል💖ኢሴ እስከአሁን ቤተኛ ስላልሆንኩ ቆጨኝ😍

    • @lulu9788
      @lulu9788 5 лет назад +2

      @@TalkEthiopia እሺ ሼርም አድርጌአለሁ በርታልን

    • @zinetmuhammed9818
      @zinetmuhammed9818 4 года назад

      ሰብ አርጌሻለሁ እኔንምአርጊእ

  • @faladinSK
    @faladinSK Год назад

    Amazing wisdom!

  • @khaledyusuf7916
    @khaledyusuf7916 7 месяцев назад

    The discussion was a candid and balanced assessment of what was occurring on the ground. Good job, both of you.🎉

  • @ኑረዲንሙሀመድ
    @ኑረዲንሙሀመድ 4 года назад +1

    ኡስታዜ በጣምየምንወደዉነዉ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    በርታ

  • @ahmednurtahir5561
    @ahmednurtahir5561 3 года назад +1

    Good work keep it up bro

  • @amiradem9126
    @amiradem9126 5 лет назад +2

    በጣም ደስ የሚል ፐሮግራም

  • @lubabayeallahbariyayerasul4830
    @lubabayeallahbariyayerasul4830 4 года назад +2

    ጀበሉ የጀበሉ ልጅ ይህነው አላህ ይጠብቅ

  • @dr.mohammadzenhasan2400
    @dr.mohammadzenhasan2400 5 лет назад +2

    JezakaAllah, berta. You are on the nice way (you are on balanced view) keep it up

  • @BaharMuhammad-n5h
    @BaharMuhammad-n5h 7 месяцев назад

    Good

  • @aminahchannel3307
    @aminahchannel3307 5 лет назад

    ማሻአላህውዶበረቱልንኡስታዜዜዜየኛጀግናአላህይጠብቅልን

  • @mohamedsaif1699
    @mohamedsaif1699 3 года назад +2

    ጀበሉን እደትአባቴ እደምወደዉ በአካልባገኘዉ ደስባለኚ

  • @khedirderres6941
    @khedirderres6941 5 лет назад +1

    ማሽ አላህ

  • @ndb6093
    @ndb6093 5 лет назад +5

    በጣም ጥሩ ዉይይት ነዉ አላህ የግዛቹ በርቱ ኢትዮጲያ የ3000አመት ተሪክ አላት ይበላል ኦሮቶዶክሥ የሁለት ሺ አመት እድሜ ከላት ኢሥላም ደግም ነብዩ የተለኩት ማላቴ ነዉ 1441ከሆና እንዴት ሆናነዉ ሀገር የመሠረተች የምትሆነዉ ወይም ሀገር የምትሆነዉ 1000አመቱን ከኦሮቶዶክሥ በፊት የነበረዉ ክፍለ ዘመን የት ሄደ ታሪኩሥ ምን ነበር የሉቅማነል ሀኪም ተሪክ የመቼ ነዉ የኢትዮጲያ እሥከ ጥግ የለዉን ታሪክ በመዉጣት በዉይይት መልኩ ብተነሡ በጣም ጥሩ ነዉ ብዬ አሥበለሁና አሥቡበት እነሡ ቆርሠዉ በጀመሩት የትላንት የኦርቶዶክሥ ሳይሆን የድሮዋን የጥንቷን ኢትዮ ታሪክ እንድታሥተሚሩን እንፈልጋላን

  • @sofiabintlslaam9091
    @sofiabintlslaam9091 5 лет назад +1

    ጀግናዬ የታሪካችን ተራኪ! አሚሬ ፣የእስር ቤቱ ጀግና! ! የእስር ቤቱ ንጉስ!
    ኡስታዜ ❤ ምን ብዬ እንደማመሰግንህ ቃላቶች ያጥሩኛል!! ባለውለታችን የኛ ጀግና! ! ስለ ኢትዮጵያ ሙስሊሞች ያሳለፍከውን ፣ ያስተናገድከውን የመከራ ዶፍ መቸም አይረሳም እኮ ጀግናዬ❤ መናን በወዳኛው አለም ምንዳክን ይክፈልልን!! በመቀጠል ስለ መፀሐፎችህ ልዩ ስጦታህን ለማድነቅ ከዉቅያኖስ በላይ የሰፋዉ ፤ ከባህር በላይ የጠለቀዉ አማረኛችን አነሰብኝ። እንኳን አማረኛ ... አለም ላይ ያሉ ቋንቋዎችን ተጠቅሜ ምርጥ ምርጥ ቃላቶችን እየመዘዝኩ ያንተን ልዩ ምግባር የሚገልጹልኝ ስላልመሰለኝ ..እንደዉ በደፈናዉ ጀዛከላሁ ኸይርን አህሰነል ጀዛ'ዕ ብዬ ሀያሉ አላህ (ሱ.ወ) ምንዳህን አብዝቶ ይስጥልኝ ስል እማፀነዋለሁ!! ጀግናዬ መፀሐፍህ ኢትዮጵያዬን አስተዋውቆኛልና! !!

  • @jemalhagos2237
    @jemalhagos2237 5 лет назад +2

    Good point raised and discussed in a constructive way

  • @አረበኛውልጅ
    @አረበኛውልጅ 4 года назад

    አቀራረብክ ይመስጣል ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @jafarmustefa
    @jafarmustefa Год назад +1

    በመጀመሪያ ይሳቅም ጀበሉም አላህ ይጠብቃቹ አህመዲን ጀበል የፃፋቸው መፅሀፍቶች ስንት ናቸው እና ደሞ የት ማግኘት እችላለው እና ደሞ ለጀበሉ ያለኝ አስተያየት በሙስሊሙ ጉዳይ ላይ እንፈልግሀለን እንደምንም ጊዜ አተራርፈህ ደሞ ታሪኮችንም ለሚመጣው ትውልድ ማስቀመጥ ያለብህ ይመስለኛል

  • @hananGalam-Makeup
    @hananGalam-Makeup 4 года назад +2

    ጀበሉ ኣለህ ይጠብቅህ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 11 месяцев назад

    የቱርኮች ታሪክ ዝና ቢኖረን ኖሮ በኩራት
    በተናገርን ኖሮ

  • @KunMediaPro
    @KunMediaPro 5 лет назад +2

    Good topic and gentle mind😍 #viva_ahmedin_jebel
    Thank u @isaac for this type of education for social..

  • @aichaaicha6608
    @aichaaicha6608 5 лет назад +1

    بركاللة وفيك

  • @mednamedna1753
    @mednamedna1753 5 лет назад

    በጣም ደስ በሚል ገልፃቹታል

  • @temamtube9357
    @temamtube9357 5 лет назад

    ማሻአለህ በጣም ደስ ይላል በርቱ!
    ወሊይ ኢንድህ ሲሆን ደስ ይላል!

  • @hidaya1212
    @hidaya1212 4 года назад +2

    ማሻ አህላ ጀበሉ ምርጥ የኢስላም ልጅ መሰልህ ይብዛ

  • @ኑረዲንሙሀመድ
    @ኑረዲንሙሀመድ 4 года назад

    ንወደዋለን

  • @sofiabintlslaam9091
    @sofiabintlslaam9091 5 лет назад

    ይህ ጀግና ሰው አለው ለማለት ብደፍር!.. ቅርር የሚለው ካለ የአላህ ሰላም በሱ ላይ ይሁን!
    «በስህተቱ የማያፍር እንዳለ ሁሉ በመልካም ስራው የማይኮራም አለ። ጀበሉ... አንተ በስራህ ባትኮራም ለኛ ግን ኮራታችን ነህ ስልህ ጥግድረስ ነው!» 💪 ጀግናዬ ❤
    ...

  • @sofiabintlslaam9091
    @sofiabintlslaam9091 5 лет назад +1

    ጀበሉ❤.. አወልህም አኺርህም ይመር! ምቀኛ፣ ሸረኛ፣ አድመኛ፣ ሴረኛ፣ ልግመኛ፣ ሙሰኛ፣ ነገረኛና ወረኛን ሁሉ አላህ ይያዝልህ! ከክፋታቸውም ይጠብቅህ!
    አሚን!🙏 ኢሱ & አክመል ነጋሽ ስወዳችሁ የኛ ምርጦች ሰላማችሁ ብዝትዝት ይበል!!

  • @ሀሩንቲዩብየሙስሊሞችድምፅ

    ኡስታዝ አህመድን ተራራዉ።የኛጀግናዉ አላህ።ይጠብቅህ።አሚራ ችንኑርልን።

  • @jemilashow7669
    @jemilashow7669 5 лет назад

    ባረቱ ባጥም ጡሩ አሰታያይት ነው።

  • @ibnuhasen4796
    @ibnuhasen4796 5 лет назад +1

    Ishaq MashaAllah berta gudayachnen medasesun qetlebet Allah yrdah

  • @zubedanuri3869
    @zubedanuri3869 4 года назад +1

    የዐለም ታሪክ አወዛጋቢ ነው
    የ ሕይወት ጉዞ የእየለት ነው
    አወዛጋቢ ታሪክ የሌለወ ሀገር የለም

  • @ለባለጌጠላት
    @ለባለጌጠላት Год назад

    የደረሰውን በደል ለማን ተብሎ ነው የሚደበቀው? እወነት ሲነገር ደስ የማይለው ካለ መቀመቅ መውረድ ይችላል:: እኔ የደረሰብኝን ለመግለፅ የማንንም ጭንጋፍ ፈቃድ አልፈልግም:: በሰዎች ላይ የደረሱት ግፎችን ከገለፃችሁ የተስፋፊ አባቶቻችን ስም ይጎድፋልና ጉዳችንን ደብቁልን ባዮች የፋሺስት እርግፍጋፊዎች ናቸው:: የነዚያ ወገኖች ዋጋ አሁን ካሉት የፋሺስት ስማችን አይነሳ ተሟጏቾች እጅግ ከፍ ያለ ነው:: ይስሃቅ ወርቅ ስራ እየሰራህ ነው:: አቶ አህመዲን ምርጥ ምሁር ነው::

  • @sofiabintlslaam9091
    @sofiabintlslaam9091 5 лет назад

    «our hero ጀበሉ ጀግናዬ» ❤❤

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 Месяц назад

    አህመዲን ጀበል ታሪክ ተምሮ ይሆናል ታሪክን አያዉቅም በተለይ የኢትያጵያን ታሪክ ብዙ ጊዜ ንግግሮቹን በአማርኛም በኦሮምኛም ሰምቼዋለሁ ግን ታሪክ እዉነተኞችን ይፈልጋል አህመዲን ደግሞ በሐሰት የተካነ ሰዉ ነዉ

  • @mohamedsaif1699
    @mohamedsaif1699 3 года назад

    አሰላሙአልይኩም

  • @rhdh7177
    @rhdh7177 4 года назад +1

    አህለን አኩና እስከዛሬ ዩቱብ መኖተርህን አላቅም በሁለቱም ስልክ ሰብ አርገሀለሁ

  • @ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ
    @ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ 3 года назад +1

    ጀበሉ የሙሁሮች ፈርጥ

  • @abdihoff6239
    @abdihoff6239 5 лет назад +3

    አህመዲን ቤስት ማን!!

  • @arebaboku2069
    @arebaboku2069 Год назад

    የወሎን ታሪክ ለምን አልጠየክም ?

  • @kedirmohammed1639
    @kedirmohammed1639 Год назад

    .

  • @linaabdala5429
    @linaabdala5429 5 лет назад +1

    Des yilal sayselecheng new yasamahut

  • @ayalsaeed9743
    @ayalsaeed9743 5 лет назад +1

    ወደድኳችሁ የምር

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t 2 года назад +1

    በታሪካችን የምንጣላበት ምክንያት ..
    የአንዱ ፡ የአማራ-ታሪክ ወዘተ..
    የተከበረ
    የሌሎች አገው-ኦ ረ ሞ-ኢስላም
    የ ተ ቀ በ ረ
    ስ ለ ሆ ነ ነው!!!

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 Месяц назад

    አህመዲንን ከመስመ

  • @Tefera-hf8fw
    @Tefera-hf8fw 5 лет назад

    When n why did you change your identity from islamoch to muslimoch?

  • @maduTube
    @maduTube 4 года назад

    አደራኩኝ አርጉኝ ሰብእስክራይብ

  • @gebrialaboy7610
    @gebrialaboy7610 10 месяцев назад

    እስልምና ከማንም ፍጡር ተስማምቶ የማያኖር መርዝ ነው። ሌላ ዝባዝንኬ ኣያስፈልግህም

  • @getuadmas6416
    @getuadmas6416 2 года назад

    Exporting radical Islam and ethnic violence against Christians and Jewish Ethiopians, exporting ethnic conflict on the Genocide victims of Amaras and other ethnic minorities in Ethiopia is a serious crime, while you enjoy freedom in Christian Canada 🇨🇦 living on Welfare handout, you and Juhar Mohamed have a lot of blood 🩸 🩸🩸on your hands

  • @ahimedinkeru6157
    @ahimedinkeru6157 5 лет назад +3

    Masha allah