Like many others, Smtih you got the substance but continue to be honest and pass beyound that emotional spike. Great to see you back. I was one that was mad to see you on Seifu show right after the incidence.
Henko & Kidus should have been in the 3rd ruck together. Smith needs to appreciate this spot. Still, he is not. I just wished Henko was 3rd place. Well deserved and respected.
አብርሽ ግን ምን አለበት እዳንተ አይነት መልካም ❤ልብ ቢኖረን ማርያምን ተባረክ እድሜ ጤና ይስጥህ ❤
አብርሽ እኮ ይለያል ጌታን እድሜ ይስጥህ መልካም ሰዉ🙏❤
አብርሽ የምትገርም እኮ ነህ ምን አይነት መታደል ነው ስለ አንተ መናገር ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ ልቦናህን አይቀይረው
የቅዱስ፤"ኧረ ተውኝ..." የሚለው ዘፈኑ፤ ወቅታዊ የአገራችንን ሁኔታ በጥልቅ የዳሰሰ ያኽል ነው የተሰማኝ፤ጎበዝ ድምጻዊና ትሁት።በርታ፤በርቱ።
እዉነት ለመናገር እንደ እስሚዝ የጠላሁት ሰዉ የለም ነበር ግን we trust አብርሀም እሱ ከተቀበለህ we’re good 👍 ላንተ ግን ትልቅ ትምህርት ነዉ ።
አብርሽ እጅግ ትልቅ ሰው ነህ , እንደ ስሚዝ አይነቱን ስሜቱን መቆጣጠር ሳይችል ህዝብ ፊት ለመቆም የሚያስበውን ሰው ከጎንህ አስቀምጠህ ስራ ትሰራለህ, ልብ ካለው ልብ ይበል, አንተ ግን ተባረክ , እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
ባላገሩ ትልቅ ትምህርት ቤት ነው, ከሙዚቃውም ባሻገር !
ምነው እኔ ከሰሜት ነፃ ነኝ አልክ/ሺ ሁሉም ይሳሳታል ዋናው መማሩ ነው።
አብርሽ የአንት አይነት ኢትዮጵያዊ ያብዛልን።እስማኤል ህዝቡን ዳኞቹን ተወዳዳሪዎችን ይቅርታ መጠየቅ አለብህ።አንተ ከማንም አትበልጥም ተመናጭረህ የሄድከው።እራስህን ነው ያስገመትከው።ሁሉም ከአንተም ይበልጣሉ ሁላችሁም አንደኞች ናችሁ ውድድር ስለሆነ ደርጃ አስፈላጊ ነበር።ዝቅ ብለህ ይቅርታ ጠየቅ sorry ብቻ በቂ አይደለም ።እኔ በጣም ነበር ያናደድከኝ
Henok will always remains my no. 1 favorite since day one ድምፅ በጣም ልዩ ነው ሙሉ tone ያለው ድንቅ የሆነ colorful ድምፃዊ ነው!
Kidus yehonik mithat yehonk lij....bertaaa wondime. M negn ke wolkitee❤❤
Abresh betaaaaam yemetenafek yemeteweded sew neh egziyabeher meshatehen hulu yemulaleh +we wanna see balageru aydol again we will be with you
አብርሽ የታላቅ ወንድም ባህሪ ነው ያለክ
አብርሸ ተማረንም እርዱት እባካቹ።
ዋው ባላገሩ አይ ድል ጠፋቹ ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል ይሄ ቀይ ልጅ ሶፌን ይቅርታሳይጠይቅ መምጣቱንደፋርነው ይቅርታስትል በደብ እንካን አልቆምክ የለበጣነው ይቅርታ የጠየከው ለሶስቱም ዳኞች በጣምነው የማከብራቹ መቲ በጣም የምወድሽ የማደንቅሽ ጋዜጠኛ ነሽ ለሚቀጥለው አይ ድል ቶሎ ጅምሩልን ባይ
አብርሽ ውድድሩ ትክክል ነው ዳኝነቱ እናመሰግናለን በጣም ለዳግም ውድድር መቼ ትመለሳላችሁ አሳውቁን ።
ሁሉም እናቶች ናቸው ።የአንተ ብቻ እናት አይደለችም የደከመችው
Abershe the legend 🙌 👏
Kidus yezemenachin tilahun gessese Lene 1nga ante neh❤
ቅዱስ የግባርህን ቆዳ ወደ ላይ አትሰብስብ ያለ እድሜህ ቆዳህ መሸብሸብ ጀመረ ትኩረት ሰጥተህ ተለማመደው ቢያንስ እንዳይብስ ማድረግ ትችላለህ
ቅዱሴ❤
Abraham welde for world president 👏🏿 🙌 ❤️ 💙 💪 😍 👏🏿 🙌 ❤️ 💙 💪 😍 👏🏿 🙌 ❤️ 💙 💪 😍 👏🏿 🙌 ❤️ 💙 💪 😍 👏🏿 🙌 ❤️
ስታምሩ❤
Kidus always you are number one. Where is the truth. For many of Ethiopia people's Kidus is always number one.
wow kidusa selyweke des belognale
ቅዱሴ የጅማ ፈርጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤
በእስሚዝ የተበደለው ሙሉ ባለሀገሩ ቢሆንም በዋናነት ሶፊ ተጎጂ ነው ይቅርታ መጠየቅ አለበት አብርሽ ይህንን ማድረግ አለብህ የግድ ነው።ሶፊ የውድድሩ ድምቀት ነው
Like many others, Smtih you got the substance but continue to be honest and pass beyound that emotional spike. Great to see you back. I was one that was mad to see you on Seifu show right after the incidence.
I am in love with the voice of kidus🤩
ስሚዝ ለነአብርሀም ይቅርታ መጠየቅህ መልካም ነው ነገርግ ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ በሀገር ውስጥ እና በውጭ የሚኖረው ኢትዮጵያዊ በጉት ሲመለከተው የነበረ ፕሮግራም ስለነበር በዝግጅቱ መጨረሻላይ ለአደረከው ያልተገባ ድርጊት ህዝብን ይቅርታ መጠየቅ ይገባሀል ሙያው ከህዝብ ጋር የሚገናኝህ ስለሆነ የግል ምክሬ ነው ጎበዝ ልጅነህ ይቅራታ ብትጠይቅ መልካም ነው
ልጅ ስሚዝ ጉዳዩ በፋመ ጊዜ ወጣትነት እንጂ ስሚዝ ሊጠዬቅ አይገባም ብዬ ሞግቼልኃለሁ። ዛሬ ጉዳዩ ስለሰከነ ለነገ የሚበጅህን ዕይታዬን ላጋራህ። 1) እግዚአብሄር እንጂ አላህ እንጂ ስሚዝ አይቀድም። እግዚአብሄርን እኔ እቀድማለሁ እያልከን ነው። 2) ሁሉምዕናት አለው ዕለቱን ለእናቱ የመስጠት ምኞት ለአንተ እናት ብቻ ማድረግ? 3) የሰው ልጅ ከመፈጠሩ በፊት ተጠናቆ ነው የሚፈጠረው። አቅሙ የአላህ የእግዚአብሄር ነው። በሙሉ ህይወታችን የሚፈጠሩ ክስተቶች ለእኛ እንጂ ለአላህ ቀድመው የተሰሩ ነው። ለእግዚአብሄር ምንም ዓይነት የገሃዱ ዓለም ሰበር መረጃ የለም። 4) አቶ አብርኃም ወልዴ ሲፈጠር ጥሪ መልዕክት መልክት ይዞ ተወልዷል። ሁሉም ውጤት የላይኛው ውሳኔ ነው። 5) ጥበብ ልቅደም ልቀደም አትልም። እግዚአብሄር ይቅደም ነው እምትለው። 6) የኮንፊደንስ አገነባብ በአስተዳደግ ይወሰናል። ከፍ ሲል ማበጥን ዝቅ ሲል ኢንፈረሪቲ ኮንፕሌክስን ያመጣል። ጥበብ እንዲህ አይደለችም። ልኳን መጥና የምትንቀሳቀስ ናት። እኔ ለ16 ዓመት እምተጋበት ፓን አፍሪካኒስቱ ብላቴ ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህንን አጥኑት። ጥሪ፣ መክሊት፣ መልዕክትን መፈፀም ያስተምራል። አናባቢም ተነባቢም ሰብዕና የራሳችን አለን የትውስት አያስፈልገንም። ጥበብ ህግ አላት፣ ድንጋጌ አላት፣ ዶግማ አላት መቅድሙ ያን ማጥናት ይሁን።
7) ባላገሩ ተቋማችሁ የተመሠረተበትን ዓላማ እና ግብ፣ ድካም እና ትጋቱን ሰብሉን ለማዬት እግዚአብሄርን ጋብዞ፣ ዓለምን ጋብዞ ዩንቨርስም በአንድም በሌላም ተጽዕኖ አለው የዕልፍ ሐሤትን ማጓጎል በይቅርታ የሚታረም አይደለም። ፌቡ የፃፍከውን ከሰይፋሻ ጋር የነበረህን ቆይታም አይቼዋለሁ። እኔ አንተን ብሆን እደበቃለሁ። ድዋ እንዲያዝልኝ አደርጋለሁ። እግዚአብሄርን ነው የፈተንከው። የተንጠራራ ፍላጎት መጨረሻው አያምርም። እኔ ይቅርታህ የውስጥ ነው ብዬ አላይም። እኔ ቢስ አይይብን የምልህ ታላቅ እህትህ እንደዚህ ከተሰማኝስ አላህስ????
8) ተጽዕኖ ፈጣሪነት ራቁቷ ን የምትሄድ ወጣት ታመጣዋለች። ያ ትውልድን ይገነባል? እእ።
9) ያሸነፋህ እኮ ጓደኞችህ ናቸው ፍቅር ልትመግባቸው ሲገባ ቅሬታ? ይህ አብነት ነው? ሮል ሞዴልነት ነው?
10) ክብርት እናትህን ልታስከብር ስትሻ አሳዳጊው ማን ነው? ከእንዴት ዓይነት ቤተሰብ አደገ? ወላጅ አባቱ ማን ናቸው? ብዙ ጥያቄወች በትውልዱ ላይ የሚሠሩ ወገኖች ይጠይቃሉ ይመራመራሉ።
ለዚህ ነው እኔ ውድድሮች በችሎታ ብቻ ሳይሆን በሰብዕናም እንዲሆን አበክሬ እማሳስበው። ለወደፊት ባላገሩ የሚደክም ከሆነ ቅድሚያ መስፈርቱ የልጆች ወላጆችን ሁኔታ ማጥናት ይገባዋል።
ሌላው ምን በወጣው እና ነው አቶ አብርኃም ወልዴ ጊዜውን ገንዘቡን መዋዕለ መንፈሱን ገብሮ በዚህ ትርምስ ደግሞ ለምን ይሰቃያል። ለምን????
ልጅ እስሚዝ ዕውነቱን ብነግርህ ፈጥነህ ሚዲያ ሽሚያ የያዝከው ያልሰማችሁት ልዩ ሥጦታ የጋራ ጉዞ ባላገሩ ስላዘጋጀ ነው። መረጃው ቢኖር አትሞክረውም ነበር። በመጨረሻ አንተን የሚበልጡ ዕልፍ ወጣቶች በዬሙያቸው እንዳሉ ተቀበል። ዕመንበት። እራስህን ዝቅ ለማድረግ ትህትና ይረዳኃል። በተጨማሪም ድዋ ይረዳሃል። የተዘጋን ልቦና የመክፈት አቅሙ ድዋ አለው። ጥሞና ጥሞና ጥሞና የዘወትር መርህ ይሁን መሪ ሚዲያ ልጅ ከተዓንን፣ ማራኪ ወግ እነኝህ የሚያወጧቸውን አዳምጥ። መዳን አለብህ። ሙሉውን አይቸዋለሁ። አልረካሁም። ልብህ መገራት አለበት። አንተ ተመርጠህ ቢሆን ይህን አናይም ነበር። አሁን ግን አዬንህ። እንድትኖርልን እንፈልጋለን ግን ለህግ ለደንብ ለይሉኝታ ለጥበብ ድንጋጌወች ተገዝተህ። አንተን የሚከተሉ አብረው እንዳይጠፋም ነው ጭንቀቴ። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን ።
The guy from Addis was so smart.❤❤❤
😂😂😂😂በሱዬ እየጠበቅን ነው በጥሩ ስራ እንደምትመጣ እርግጠኝ ነኝ ❤❤❤
አይ ማርኛ ሱር. አለእኮ አይ አገር ኢትዮጵያ ከልብ አደለም ሱሪ ያለ ባሌጌ
ይቅርታ ይጠይቅ የሞያ አባቱን ያክብር
Abrham Yene mekushe Fetari yakbrln
Abrham enwedhalen
❤❤❤
ቀልድ እንዲህ ብለናል ይቅናህ እንዲህ ነው የአዲስ አበባ ልጂ
Henko & Kidus should have been in the 3rd ruck together. Smith needs to appreciate this spot. Still, he is not. I just wished Henko was 3rd place. Well deserved and respected.
YASFERALE
balageru meret mece yjemerale
Ye setwa demets❤❤❤❤
እንደግፍለን አብርሽ
ርብቃ ግን አስማት የሆነ ቅላፄ ነው ያሰማሽን
We're is Temare please help him ,he is z best of best
ይህ ልጅ ሶፊን ይቅርታ ጠየቀ ? ባለሙያን አለማክበርስ ? በተለይም ህዝብን አለማክብርስ ?
እኔ ስስበው ሶፊ የቀር በዚህ ልጅ ምክንያት ነው መስለኝ
ስሚዝ ጀግና ነህ ደግሞ ትችላለህ
Mnew Tebeqa Getachew tnsh wefer bleshal raseshn tebqi
የፈለጉትን ነገር ተናግሮና አድርጎ ይቅርታ መጠየቅ እዚህ ሀገር ላይ ተለምዷል።አረጋኸኝና ሶፊ በሌሉበት ማንን ነው ይቅርታ የሚጠይቀው?የሌሎቹስ ተወዳዳሪዎች ሞራል አብርሃም ልክ አልሰራህም
ሶፊን ይቅርታ ሳይጠይቅ እዚህ መቅረቡ ባለጌ ነው
bzih sem ymittera and bettam tinqola sihr ymiwed guadegna nberegn buhala ytejajale beshtegna huno qerto nber ahun yalebetn alaqm tiz asebalegnna nw semu adbto sew mktatel ltenkol wana seraw nw auzubillah
I AM
አብርሽ እናመሰግናለን ይቅርታ አድርገናል ኢስሚዚ ለወደፊቱ አታጥፍ
ቀጣይ ውድድር ይጀመር
ሶፊ የታለ አብርሽ? ጥሩ አላረክም
ለምን ሶፍን ገፈተርከው ባለጌ ነክ አይደረጊም
እንዴት ናቹ የባላገር ኩሩዎች በጣም ደስ የሚል ነው የሰው ልጅ ያጠፋል ይሳሳታል ግን ይቅርታ መጠየቅ ደግሞ ትልቅነት ነው እስሚዝ ገና ወጣት ነው ብዙ ነገር እንጠብቃለን አብርሽ ትውልድ እየቀረፃቹ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላቹዋለው አከብራቹዋለው
ያልጅ ሶፊን በስርዕት ይቅርታ ጠይቆ ነው መጥቶ ጉብ ያለው??? አብርሃም ሆነ ሁላችሁም ለይቅርታ ልብ መክፈቱ ጥሩ ነው፥፥ ነገር ግን የሌላውን ሞራል በሚነካ መልኩ በፍጹም ሊሆን አይገባም፥፥ በተለይ የዳኞችቹን፥፥ በዚህ ኬዝ ሶፌን በሙሉ ልቡ ይቅርታ ጠይቆ ከሆነ በግልጽ ሊነገረን ይገባል፥፥ካልሆነ ለጣቢያውም ሆነ ለአብርሃም ያለን ምልከታ ላይ ጥያቄ ይኖረናል፥፥ በማንም ሞራል ላይ ተረማምዶ ይቅር መባባል ለሌላውም አለማሰብ ነው፥፥ ይሄ ደግሞ አንዱን እያስተካከሉ ሌላ ማጥፋት ነው፥፥በግልጽ ይነገረን፥፥
አሽቃባጭ❤❤
@@edennegussie6032 ስድብ ነው ወላጆችህ ያስተማሩህ???
@@edennegussie6032 ሀሳብ ከሌለሽ ለምን ትኮምቺያለሽ የኔ ውድ ባለጌ እንዳሳደገሽ ለምን ታሳውቂናለሽ 🤨
ማነው እሱ? ሶፊንስ ምን ኣርጎት ነው? ይቅርታ ስላላወቅኩኝ ነው
wetate newe emotinal honuale selezhe yekeretawin mekebele agebabe newe
አንድ ጥያቄ እስሚዝ ሶፊን እሕዝብ ፊት ይቅርታ ካልጠየቀ ይቅርታ ለማድረግ ይከብደናል እናውቃለን ይቅርታማድረግ ታላቅነት ነው ግን ከልብ እንድንባባል ለማለት ነው ስላየናችሁ ደስ ብሎናል ❤
ጠየቀ በቃ ምንድነው ወያ የሰው ነብስ አላጠፋ
Who is Sofi? He the one demoralized the young singers am sorry, guys he is not good judge.