ስምህ ይነሳ Dagi Dagmawi Tilahun ዳጊ ጥላሁን New Song Ethiopian protestant Mezmur ዳግማዊ ጥላሁን መዝሙር Bante New

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 131

  • @AbigailAdmasu-kw1qe
    @AbigailAdmasu-kw1qe Год назад +29

    ከልጅነቴ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ሁሌም እንደ አዲስ በአዲስ መንፈስ ነው የምሰማው ሰው ሁሉ መዝሙርሽ እስኪለኝ ድረስ .....
    ጌታ ዘመንህን ያለምልም ተባረክልኝ🙌🙌🙌🙌🙌

    • @abrahamfantu4736
      @abrahamfantu4736 Год назад +1

      እኔም እንደዛው❤❤❤❤❤ጌታ ይመስገን🙏🙏

  • @mekuwanint9784
    @mekuwanint9784 3 года назад +47

    ያለፍ ያለፈው ኦሆ ሆ ኦሆ
    ኢየሱስ በአንተ ነው ኦሆ፡ ሆ ኦሆ (፪x)
    አዝ፦ በአንተ ነው ነገሬ ቢያምር
    በአንተ ነው ቆሜ ብዘምር
    በአንተ ነው ካንተ የተነሳ
    በአንተ ነው ሥምህ ይነሳ (፪x)
    ሥምህ ይነሳ ይነሳ ሥምህ ይነሳ
    በረሃው ገነት ሆነልኝ ከአንተ የተነሳ
    ሥምህ ይከበር ይከበር ሥምህ ይከበር
    አንተ ባትረዳኝ ይሄኔ የት እሆን ነበር
    እንዴት እረሳለሁ ጠላቶች ከበውኝ
    እንዴት እረሳለሁ ከዛ እንደወጣሁኝ
    እንዴት እረሳለሁ መሞት ነበረብኝ
    እንዴት እረሳለሁ በአንተ ግን ተረፍኩኝ (፪x)
    አልረሳዉ (አልረሳም) ውለታህን (አልረሳም)
    አልረሳዉ (አልረሳም) ያረከውን (አልረሳም)
    ያኔ ሃዘን በልቤ ገብቶ ስታወክ
    ያኔ መፍትሔ አጥቼ ውስጤ ሲጨነቅ
    ያኔ ሰው አይረዳኝ የልቤን አያይ
    ያኔ በአንተኮ ባይሆን ዛሬንም አላይ
    ሥምህ ይነሳ ይነሳ ሥምህ ይነሳ
    በረሃው ገነት ሆነልኝ ከአንተ የተነሳ
    ሥምህ ይከበር ይከበር ሥምህ ይከበር
    አንተ ባትረዳኝ ይሄኔ የት እሆን ነበር
    ያለፍ ያለፈው ኦሆ ሆ ኦሆ
    ኢየሱስ በአንተ ነው ኦሆ ሆ ኦሆ (፪x)
    አዝ፦ በአንተ ነው ነገሬ ቢያምር
    በአንተ ነው ቆሜ ብዘምር
    በአንተ ነው ከአንተ የተነሳ
    በአንተ ነው ሥምህ ይነሳ (፪x)
    ሥምህ ይነሳ ይነሳ ሥምህ ይነሳ
    በረሃው ገነት ሆነልኝ ከአንተ የተነሳ
    ሥምህ ይከበር ይከበር ሥምህ ይከበር
    አንተ ባትረዳኝ ይሄኔ የት እሆን ነበር
    እንዴት እረሳለሁ ከአዕምሮ በላይ ነው
    እንዴት እረሳለሁ ለእኔ ያደረከው
    እንዴት እረሳለሁ አክትሞ እያየሁት
    እንዴት እረሳለሁ በአንተ ያገኘሁት (፪x)
    አልረሳውም (አልረሳም) ውለታህን (አልረሳም)
    አልረሳውም (አልረሳም) ያረከውን (አልረሳም) (፪x)

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Год назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሀሌሉያ ስሙ ከፍ ይበል
    ስሙ ይወሳ
    ስሙ ይወደስ
    ስሙ ከፍ ይበል
    ስምህ ይነሳ ይነሳ ስምህ ይነሳ
    በረሀው ገነት ሆነልኝ ካንተ የተነሳ
    ስምህ ይወደስ ይወደስ ስምህ ይወደስ
    አንተ ባትረዳኝ ይሄን ምን እሆን ነበር😢
    እንዴት እረሳለው አረሳም በጭራሽ አረሳም
    የኔ ቸር አባት ተመስገን
    ዳጊዬ ተባረክ መንፈስ ቅዱስ ከዚህ በላይ ይስራብህ🎉

  • @abayneshgirmaderje9417
    @abayneshgirmaderje9417 2 года назад +7

    ዳጊዬ ወደ ድሮው ዘመን መለስከኝ ጌታን ወዳገኘሁበት ወደዛ ጣፋጭ ጊዜ ብሩክ ነህ❤

  • @esayasdosa6629
    @esayasdosa6629 4 года назад +18

    በረሃው ገነት ሆነ ልኝ ከአንተ የተነሳ....!! Dagi stay blessed.!

  • @jdudjjfjfj768
    @jdudjjfjfj768 4 года назад +15

    በምድረ በዳዬ ላይ የመጣ እግዚአብሔር ይባረክ ሁሌም የእግዚአብሔር ምህረት የሚያውጅ ዝማሬ
    ዳጊ በጣም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @kidistabayneh4058
    @kidistabayneh4058 2 года назад +35

    😯😮 ዘመንህን ጌታ ያለምልመው ዳግዬ የማይሰለች የማይጠገብ ዝማሬ ነው ተባረክልን 🙏

  • @bekiforchrist6366
    @bekiforchrist6366 3 года назад +6

    (መዝሙረ ዳዊት 103 )
    ------------
    1፤ ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ አጥንቶቼም ሁሉ፥ የተቀደሰ ስሙን።
    2፤ ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ ምስጋናውንም ሁሉ አትርሺ፤
    3፤ ኃጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፥ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፥
    4፤ ሕይወትሽን ከጥፋት የሚያድናት፥ በምሕረቱና በቸርነቱ የሚከልልሽ፥
    5፤ ምኞትሽን ከበረከቱ የሚያጠግባት፥ ጕልማስነትሽን እንደ ንስር ያድሳል።
    6፤ እግዚአብሔር ይቅርታ አድራጊ ነው፤ ለተበደሉ ሁሉ ይፈርዳል።
    7፤ ለሙሴ መንገዱን አስታወቀ፥ ለእስራኤል ልጆችም አደራረጉን።
    8፤ እግዚአብሔር መሓሪና ይቅር ባይ ነው፥ ከቍጣ የራቀ ምሕረቱም የበዛ።
    9፤ ሁልጊዜም አይቀሥፍም፥ ለዘላለምም አይቈጣም።
    10፤ እንደ ኃጢአታችን አላደረገብንም፥ እንደ በደላችንም አልከፈለንም።
    11፤ ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፥ እንዲሁ እግዚአብሔር ምሕረቱን በሚፈሩት ላይ አጠነከረ።
    12፤ ምሥራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ፥ እንዲሁ ኃጢአታችንን ከእኛ አራቀ።
    13፤ አባት ለልጆቹ እንደሚራራ እንዲሁ እግዚአብሔር ለሚፈሩት ይራራል፤
    14፤ ፍጥረታችንን እርሱ ያውቃልና፤ አቤቱ፥ እኛ አፈር እንደ ሆንን አስብ።
    15፤ ሰውስ ዘመኑ እንደ ሣር ነው፤ እንደ ዱር አበባ እንዲሁ ያብባል፤
    16፤ ነፋስ በነፈሰበት ጊዜ ያልፋልና፥ ስፍራውንም ደግሞ አያውቀውምና።
    17፤ የእግዚአብሔር ምሕረት ግን ከዘላለም እስከ ዘላለም በሚፈሩት ላይ፥ ጽድቁም በልጅ ልጆች ላይ ነው፤
    18፤ ቃል ኪዳኑን በሚጠብቁ፥ ትእዛዙንም ያደርጉአት ዘንድ በሚያስቡ ላይ ነው።
    19፤ እግዚአብሔር ዙፋኑን በሰማይ አዘጋጀ፥ መንግሥቱም ሁሉን ትገዛለች።
    20፤ ቃሉን የምትፈጽሙ፥ ብርቱዎችና ኃያላን፥ የቃሉንም ድምፅ የምትሰሙ መላእክቱ ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ባርኩ።
    21፤ ሠራዊቱ ሁሉ፥ ፈቃዱን የምታደርጉ አገልጋዮቹ፥ እግዚአብሔርን ባርኩ።
    22፤ ፍጥረቶቹ ሁሉ በግዛቱ ስፍራ ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ባርኩ። ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ።

  • @kukueshetu3805
    @kukueshetu3805 4 года назад +14

    አቤት ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ዳጊዬ ተባረክ ወዳጄ፡፡ የፀጋዉ ባለቤት ይክበር፡፡

  • @servantbushery9846
    @servantbushery9846 Год назад +3

    አሜን አሜን ስምህ ይነሳ ስምህይከበር እስትንፋስ ባለዉ ሁሉ

  • @ethiopianmezmur5198
    @ethiopianmezmur5198 4 года назад +9

    እንዴት ረሳለሁ ጠላቶች ከበውኝ
    እንዴት ረሳለሁ ከዛ እንደወጣሁኝ
    እንዴት ረሳለሁ መሞት ነበረብኝ
    እንዴት ረሳለሁ ባንተ ግን ተረፍኩኝ

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 5 месяцев назад +2

    ዳጊሾ አሁንም በእጥፍ ፀጋ መነሳት ይሁንልህ !! እወድሃለሁ ተባረክ!! ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢየሱስይድናል-ዘ7ፀ
    @ኢየሱስይድናል-ዘ7ፀ 4 года назад +6

    ኡኡኡኡ ኢየሱስ ስም ይባርክ
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይባርክ ታባርክ 📖💯
    ዳጊ

  • @chernetyohannes6130
    @chernetyohannes6130 Год назад +10

    it feels me like this song looks like talking about my future life. I believe this song will be my testimony for the future! God bless you dagisha you are awesome!!😍❤

  • @mahin.t3427
    @mahin.t3427 4 года назад +12

    ዳጊዬ አንተ መልካም ሰው:: በእጥፍ ቅባት ተባረክ:: ይሄ መዝሙር አምላኬን ልዑሉን with much love and humility እንዳመልከው remind ያደርገኛል:: I will not forget all His favours!! May His name be glorified forever more!!

  • @zelalemabate7651
    @zelalemabate7651 2 года назад +3

    የማይሰለች መዝሙር ተባረክ ዳጊ

  • @BezawitAtinafe
    @BezawitAtinafe 11 месяцев назад +2

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @LionofJudah-t5f
    @LionofJudah-t5f 4 года назад +7

    ሰምህ ይነሳ ኢየሱስ!

  • @tsegawkoynaofficial
    @tsegawkoynaofficial 4 года назад +16

    ተባረክ ዳጊዬ ዘምሬው የማልጠግበው መዝሙር ነው

  • @danielalayu8644
    @danielalayu8644 Год назад +2

    Dagiye🥰🥰🥰🥰 ብሩክ ነህ

  • @MS-hl9yj
    @MS-hl9yj 2 года назад +1

    Ye eminentu teketay aydelehum gin ye dagin mezimuroch ewedachewalehu, beteley yihegnawun, Zemenih yibarek Dagi

  • @desalegngaga4991
    @desalegngaga4991 5 месяцев назад +1

    በመዝሙሮችህ ተባርከናል ተባረክ በብዙ ❤🙏

  • @jesusismysaviour2866
    @jesusismysaviour2866 2 года назад +1

    Simhi yekeber Ante Batredagn yehene yet EHON neber 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @meseretworku6104
    @meseretworku6104 3 года назад +1

    ሰምቸው አልጠግብ አልኩ። ጌታ ብርክ ያርግህ ዳጊ

  • @MariamMari-cp8ee
    @MariamMari-cp8ee Год назад +1

    Tebarek yen wedim besu new meqomem geta yetbik

  • @edenbeyene9095
    @edenbeyene9095 11 месяцев назад +2

    My forever favorite mezmur dagiye❤️

  • @ruthie3698
    @ruthie3698 3 года назад +3

    Dagishoye. Thank you for this amazing Mezemur

  • @edenyegeta9077
    @edenyegeta9077 4 года назад +2

    ብርክ በል ዳጊዬ

  • @mucaakakuujfiveprime7432
    @mucaakakuujfiveprime7432 4 года назад +3

    Ameeeeeen ❤❤❤❤📖📖📖📖🙏🙏🙏 Tebaareki Dagi👏👏👏👏🎷🎷🎷🎷🎸🎸🎸🎸🎵🎵🎶🎶🎶🎻🎻🎻🎻🎻🎙🎙🎙🎙🎹🎹🎹🎹🎹🎤🎤🎤🎤.

  • @marshetgijan8048
    @marshetgijan8048 4 года назад +4

    More blessings Dagi! “Endt eresalhu bant yehonlgn ...” Thanks God.

  • @eshetumathewos5021
    @eshetumathewos5021 4 года назад +1

    በጠም የምባረክበት መዙሙርህ ነው ደግ ተባረክ!!

  • @ሄሌንነኝየደሙፍሬ
    @ሄሌንነኝየደሙፍሬ 4 года назад +2

    ደስ ያምል መዝሙር ነው ተባረክ ዳግዬ ፀጋ ይብዛልክ

  • @MaritaMarita-cn6fw
    @MaritaMarita-cn6fw 10 месяцев назад

    uffffffff.😢😢iwuneti.newu.ameeeen.ameeen.ameen.beyesusim..tebarekiiiiiii.tsegawun.yibizalik..ayiqumi.atigebi.alfe.hidi.zemenki.yilelmlm.🍂🌿🌴🌲🍃🌻🌹🌷🌸💐🌵🌴🌹

  • @abzdeg8923
    @abzdeg8923 3 года назад +1

    እንዴት እረሳለሁ.....

  • @meserettesfaye4608
    @meserettesfaye4608 3 года назад +1

    Betam new mewedew yehan mezmur

  • @selamgrace2968
    @selamgrace2968 Год назад +1

    Even after five years I can't stop listening to this song and be amazed❤❤

  • @genesiskidsvideo752
    @genesiskidsvideo752 4 года назад +1

    Dagiyee God bless you yante mezmur ke dero jemro new mibarkug egziabher be presence yatleklh be eyesusm

  • @teferitufa2159
    @teferitufa2159 2 года назад

    Tebarek Geta Iyesus zemenen ante waji!!
    Bexam yemiwedew mezmur......

  • @lidiyaayalew4689
    @lidiyaayalew4689 3 года назад +2

    God bless u betam dagi 😘😘😘😘😘

  • @amanieltesfay7015
    @amanieltesfay7015 Год назад

    Amen dagi tebareke

  • @marthabegashaw6280
    @marthabegashaw6280 2 года назад

    dagisho yene wube tebarke abate esye nebese lemlmech

  • @AberaIfaSoboka
    @AberaIfaSoboka 10 месяцев назад +1

    blessed

  • @estifbatu1468
    @estifbatu1468 3 года назад +2

    Blessed brother Dagi tilahun! 🙏🙏🙌👏

  • @ቤቴቤተልሔም
    @ቤቴቤተልሔም Год назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebareki

  • @denekegota4982
    @denekegota4982 2 года назад

    Ewunet new! Tebarek Dagi.

  • @redietashebir8637
    @redietashebir8637 Год назад

    Dagiye 🥰 geta betam barkohal

  • @BezawitAtinafe
    @BezawitAtinafe Год назад +1

    እግዛቤር ይባርክ

  • @eliasmelese5916
    @eliasmelese5916 3 года назад

    yene mirt dagiye tebarekilign betam new miwodih

  • @rahwayohannes2014
    @rahwayohannes2014 2 года назад

    Tebrk zemnhe hulu yebrk amen

  • @NetsanetAle-zr5jo
    @NetsanetAle-zr5jo 11 месяцев назад +1

    Dagi stay blessed

  • @eyupage4727
    @eyupage4727 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ባንተ ነዉ እየሱስ ሃሌሉያ

  • @AmarcheEshete
    @AmarcheEshete Год назад +1

    አሜን

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 2 года назад

    Kiber le Egziabher !!!

  • @bisratsolomon5333
    @bisratsolomon5333 2 года назад

    ስምህ ይነሳ አሜን ይነሳ
    ተባረክ ዳጊዬ

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 2 года назад

    Geta abizto yebarkh tebarklige !!!

  • @yaredtesfaye5735
    @yaredtesfaye5735 4 года назад +2

    dagiyeee this yehe albemeh yaslekseghal

  • @Lily-yg4dl
    @Lily-yg4dl Год назад +2

    Where can I buy the full album please?

  • @natnaelsolomon2006
    @natnaelsolomon2006 Год назад

    ewente nw semek yenesa eyesusa 🙏

  • @motherofkokikoki6178
    @motherofkokikoki6178 4 года назад +2

    How i forgot my Lord never ever💞💞💞💞💞

  • @ንስርኢንተርቴይመንት

    yewunet nefsen yemiyads new dagiye zemenh yibarek

  • @AgnezTube
    @AgnezTube Год назад

    Zemenih yibaareki dagiyee yemayixegeb mezmur newu

  • @סמואלמקונן-ח9ט
    @סמואלמקונן-ח9ט 2 года назад

    אני שומעת את השיר הזה לטלי שמח הרגשה נעימה השיר הזה השיר הזה כאילו בשביל חיים שלי כל הזמן מאיפה קמתי אני משאיר את זה נטלי איפה אני נמצאת אלוקים לבנאדם לתת נתת לו שיר בשבילי תודה אלוהים תודה

  • @effdesalegn8783
    @effdesalegn8783 2 года назад

    Ababi tebarklgn

  • @wachamobro
    @wachamobro Год назад +1

    Amen Amen Amen Amen Yes amen 🙏🙏🙏🙏

  • @Lili-yg4nm
    @Lili-yg4nm Год назад +1

    ኣሜን ኣሜን እውነት ነው🙏

  • @kasechikebed3496
    @kasechikebed3496 2 года назад

    Liyu eko nk tebark

  • @haimieyob6929
    @haimieyob6929 3 года назад

    Dagi tebarek

  • @brukg6371
    @brukg6371 4 года назад

    Dagi tebarekelegn

  • @alamigirma2058
    @alamigirma2058 4 года назад

    Tabararki Amen hallelujah ate batiradani iskahuni yeti yihuni nabara❤😭😭😭😭🤲🤲🙏

  • @endalkachewsiyum9660
    @endalkachewsiyum9660 3 года назад

    Amen dagiye tebarek

  • @lidiyaermiyas108
    @lidiyaermiyas108 2 года назад

    Im in love with tiz song dagiye blessed 🙌🙌

  • @joshuadagnachew2578
    @joshuadagnachew2578 3 года назад

    Dagi selam lante yehun ke Elias melka gar muzika sertachual ende keserachum yetegnaw album new

  • @betelhemene8864
    @betelhemene8864 Год назад

    Ooo kibru lenegusu ene bekomekubet sefera hulu semu yinesalegn esu bichawn yitayilegn

  • @geremewbeyene1588
    @geremewbeyene1588 2 года назад

    ዳጊተባረክ

  • @msara-
    @msara- 4 года назад +1

    Tebarki

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 2 года назад

    Eysuse yadnal Eysuse Geta new !!!

  • @birtukanhaile6365
    @birtukanhaile6365 2 года назад

    Berehaw Genet honolnal

  • @FasikaDesalegn-oi9rq
    @FasikaDesalegn-oi9rq Год назад +1

    Eshi

  • @ephremzerihun521
    @ephremzerihun521 2 года назад +1

    my favorite

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 2 года назад

    Egizabher melkam new !!!

  • @kalMHe
    @kalMHe 2 года назад

    Love Dagi

  • @lunamekonnin9925
    @lunamekonnin9925 3 года назад

    Stay blessed singer dagi 🙏🙏

  • @lemlemhaileslasie3073
    @lemlemhaileslasie3073 2 года назад

    GBU u dagyie,

  • @genetgirma7895
    @genetgirma7895 4 года назад

    Amnenn amnenn

  • @merontesfay1902
    @merontesfay1902 Год назад

    ❤❤❤❤ blessed

  • @abegaztefe7803
    @abegaztefe7803 3 года назад

    God bless you Dagi this really timless song for me.

  • @muluneshmulunesh1995
    @muluneshmulunesh1995 Год назад +1

    ❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ሃሌሎያ ሃሌሎያ ሃሌሎያ ሃሌሎያ ሃሌሎያ ክብር ክብር ክብር ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ዳጊዬ ተበርክ ፀጋ ይብዛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @binilal7688
    @binilal7688 2 года назад +1

    Ufffffffffffff nebise sitizemir yisemagnal….

  • @dagi3707
    @dagi3707 4 года назад +4

    Can someone write the full lyrics, please?
    God bless you, Dagi.💓

    • @እፍትል
      @እፍትል 3 года назад +9

      ያለፍ ያለፈው ኦሆ ሆ ኦሆ
      ኢየሱስ በአንተ ነው ኦሆ፡ ሆ ኦሆ (2x)
      አዝ፦ በአንተ ነው ነገሬ ቢያምር
      በአንተ ነው ቆሜ ብዘምር
      በአንተ ነው ካንተ የተነሳ
      በአንተ ነው ሥምህ ይነሳ (2x)
      ሥምህ ይነሳ ይነሳ ሥምህ ይነሳ
      በረሃው ገነት ሆነልኝ ከአንተ የተነሳ
      ሥምህ ይከበር ይከበር ሥምህ ይከበር
      አንተ ባትረዳኝ ይሄኔ የት እሆን ነበር
      እንዴት እረሳለሁ ጠላቶች ከበውኝ
      እንዴት እረሳለሁ ከዛ እንደወጣሁኝ
      እንዴት እረሳለሁ መሞት ነበረብኝ
      እንዴት እረሳለሁ በአንተ ግን ተረፍኩኝ (2x)
      አልረሳዉ (አልረሳም) ውለታህን (አልረሳም)
      አልረሳዉ (አልረሳም) ያረከውን (አልረሳም)
      ያኔ ሃዘን በልቤ ገብቶ ስታወክ
      ያኔ መፍትሔ አጥቼ ውስጤ ሲጨነቅ
      ያኔ ሰው አይረዳኝ የልቤን አያይ
      ያኔ በአንተኮ ባይሆን ዛሬንም አላይ
      ሥምህ ይነሳ ይነሳ ሥምህ ይነሳ
      በረሃው ገነት ሆነልኝ ከአንተ የተነሳ
      ሥምህ ይከበር ይከበር ሥምህ ይከበር
      አንተ ባትረዳኝ ይሄኔ የት እሆን ነበር
      ያለፍ ያለፈው ኦሆ ሆ ኦሆ
      ኢየሱስ በአንተ ነው ኦሆ ሆ ኦሆ (2x)
      አዝ፦ በአንተ ነው ነገሬ ቢያምር
      በአንተ ነው ቆሜ ብዘምር
      በአንተ ነው ከአንተ የተነሳ
      በአንተ ነው ሥምህ ይነሳ (2x)
      ሥምህ ይነሳ ይነሳ ሥምህ ይነሳ
      በረሃው ገነት ሆነልኝ ከአንተ የተነሳ
      ሥምህ ይከበር ይከበር ሥምህ ይከበር
      አንተ ባትረዳኝ ይሄኔ የት እሆን ነበር
      እንዴት እረሳለሁ ከአዕምሮ በላይ ነው
      እንዴት እረሳለሁ ለእኔ ያደረከው
      እንዴት እረሳለሁ አክትሞ እያየሁት
      እንዴት እረሳለሁ በአንተ ያገኘሁት (2x)
      አልረሳውም (አልረሳም) ውለታህን (አልረሳም)
      አልረሳውም (አልረሳም) ያረከውን (አልረሳም) (2x)

  • @tamejesus6028
    @tamejesus6028 4 года назад

    Amen bless you more dagiye

  • @fre5837
    @fre5837 Год назад

    Amen Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @electrowizard1471
    @electrowizard1471 2 года назад +1

    God bless you 🤩👏🏿

  • @uaenice4898
    @uaenice4898 2 года назад

    Edeti iresalewu

  • @eyasuabreha2562
    @eyasuabreha2562 4 года назад

    ጌታ ይባርክህ

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 Год назад

    Amen Amen Amen

  • @rahwayohannes2014
    @rahwayohannes2014 2 года назад

    Endet ersalhugn weltahn

  • @fewasyey1003
    @fewasyey1003 4 года назад +1

    👏👏👏👏🙏❤✝ Amen yesusey

  • @MeleseAshuro-gq7uu
    @MeleseAshuro-gq7uu 10 месяцев назад

    Amen

  • @edenkebede1809
    @edenkebede1809 2 года назад

    Elelelelelele amennnn♥️♥️♥️♥️

  • @hermelacoma7602
    @hermelacoma7602 4 года назад

    Geta ybaerke