Of course I subscribed Abinet. You are one of my favorite singers!!! Can you please upload musics like this one? I like guitars and I did not know you play it so good 👏👏👏
AB it's to sweat and amaizing. I just fill crazy when I see and listen a live music with live instrument. It's so rare to have such opportunity as a music lover pls AB keep doing at least one in every week. Thank you for your real talent
My No_ musician ever.....!!! ur songs, movies,... fortunately has associated with my life.. I feel blessed and succeeded when I present in-front of you!. I hope No one appreciate you like me One Day I will have Picture with you AB..... Stay Healthy AB
ውብ ስርቅርቅ ድምፅ የተረጋጋው የምድራችን ሙዚቀኛ ካለችሁ የአጎናፍር አብነት ❤❤❤
Abenet agonafer 😜
እሄን ሙዚቃ ስሰማው እማላቃት ልጅ ትናፍቀኛለችና በጣም ነው እማለቅሰው ❤️
Me too yemalkewu lijn new yemiyasnafkegn 😂
😭😭 እኔም
@@tigistgemechu883 ene ekonegn
@@adagnucamera.et1 ewuyyyy
@@tigistgemechu883 ena lizfenlsha ene
ትተሽኝ ለሄድሽው እናቴ ላንቺ ይሁንልኝ ነብስሽን ይማርልን
😢😢😢
ያምናን ቀን አማሁት ላፌ ለከት የለው
የዘንድሮው መጣ እጅግር የሌለው ❤️
የማይጠገብ የትዝታ ሙዚቃ ነው ኡፍፍፍፍፍ ስንቴ መልሼ መላልሼ ሰማሁት ግን የእናቴ ናፍቆት ስላለብኝ አይኔ በአራቱም ማእዘን እንደ ጎርፍ እምባዬ ይፈሳል ኡፍፍፍ አይሰደት ለደቂቃ እማላማናት እናቴን ተለየዋት ! አይ ማጣት እስቲ ይሁና እማ እናቴ የመኖሬ ትርጉም ኑሪልኝ እወድሻለው በተረፈ ደቂቃ ረዘም ብሎ ቢለቀቅልን ደስ ይለኛል ! እናመሰግናለን !!!!!!!!
Eski ayizosh ena degmo sdet mhad eyefelghu yeljocha neger Selam yinesagnal MN tyignalsj
አይዞሽ
Me too
እህህህህህ....እንዴት ይሆን የሚያልፈው ይሄ ጊዜ.........ለሰሚው ግራ....መቃጠል ብቻ
😢😢😢ያምናን ቀን አማውት ላፌ ለከት የለው
የዘንድሮ ባሰ እጅ እግር የሌለው 😢😢😢😢
ዘፈኑ ባሌ ዘፍኑልኝ ነበር እና አሰታወሰዋለሁ አሁንም አብርን ነን ይመሰገን ፈጣሪ እወድሃለሁ ከልቤ
የኔ ልዩ ምን ብዬ ላድንቅህ ደግሞ ቃልህን አክባሪ ነህ እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህን ሙዚቃ የማላውቃት ልጅ ትናፍቀኛለች ብቻየን መሆኔን እረሰቸ የናፈቀችኝ ልጅ እንዳለች አሰባለሁ
እኔ እንዳልሆን ብቻ
በጣም እኔም የማለውቀው ልጅ ይናፈቀኛል
መቻል ነው ይሄ ስሜት በአገር ነው
እኔ አይደለሁም ብልፅግና ነው ያለው
😢ተመሣሣይ ስሜት ነው የሚሰማን 😢 እኔም የማላቀው ይናፍቀኛል
Yemr enem endza nw misemagn
ይህን ዘፈን ስሰማ የማላቀዉ ክረምት ነዉ ትዝ የሚለኝ
AB የምትገርም ሰው እንዴት እደምወድክ አንተን በሰማው ቁጥር የት\ቤት ጓደኞቼን ሁሌም አሰባቸዋለው ኑርልን
አብነት በጣም ነው የምወድህ ምርጥና ጀግናው የኢትዮጵያ አርቲስት በተለይ።"" አያውቁንም" ኢትዮጵያ ሀገሬ የሚለው ወሣኝ ዜጋ" ነህ።
#ሀቡዬ# ብዙ ዋገ ካፊለን ሁለታችንም ታግለን የማሰራትናውን በጣም ሰው የምቀናበት የናበራውን ትደራችንን በራስሽ ጥፈት በትናሽው በሰው ሀገር ካሌለ ሀገር ዜገ ዎስልታሽ አንድ የለንን ልጅ ብቻኛ አርገሽው በራግሽው ቆሸሸ ውስልትናሽ ብንለይም ጥሩ ሁኔታ ብኖርም እንደዝህ አይናት ዘፈኖች ስሰማ እንበዬ ዝምብሎ ይፈሰል እኔ ርቄሸለሁኝ ግን አሁን ትዝ ስትይኝ አይኔ ሰይሆን አንጀቴ የናበል ሆኖም ደስታኛ ናኝ ስለልበደልኩሽ ብቻ 2:32 !!!
Yikir bela ena temelesu beka
አብነት በጣም ነዉ የምወደህ 2014 ያወጣሀዉ አልበም ሁሉም ለኔ የፍቅር ሂወቴ ነዉ ለኔ እስካሁን አንደኛ ነዉ
ከTiktok ሰምቶት የመጣ
Me 😂
እኔ😂
አይይ ይህንሙዝቃ በጣም ነው የምወደው በጣም በጣም🎉🎉🎉🎉🎉❤
Don't Forget to Subscribe!!!
Of course I subscribed Abinet. You are one of my favorite singers!!! Can you please upload musics like this one? I like guitars and I did not know you play it so good 👏👏👏
የከፋው ሰው ለማልቀስ ሲፈልግ የሚሰማው😭
አዎ ግን original እንዴት ይገኝ ይሆን ፈልጌ ላገኝ አልቻልኩም በጣም ቆት ያለና " እናቴ ተጣርታ ሲትል ልጄ ልጄ ፣ ወንድሜ ተጣርቶ ስለኝ ደመላሼ እህቴ ተጣርታ ሲትል ወንድም ጋሼ " የሚል በልጅነቴ ወሰደው የነበረ ነው 😢
@@deskiya8126
ruclips.net/video/rOqbLm33nRM/видео.htmlsi=TdAF-InSXpy7UC_V
@@deskiya8126 ene ga ale
ናፍቆት የጎዳው ሰው😢😢😢😢
Betammm
በጣም አመሰገንኩክ ሺ አመት ኑርልኝ አብነትዬ
Ab የምንጊዜም ጎበዛችን ነህ
በጣም የሚያምር ስራ ነዉ
ማን ብዬ ልጣራ ...................
ያምናን ቀን አሟሁት ላፌ ለከት የለው
የዘድሮ መጣ እጅ እግር የሌለው😥😥 😥😥
ሰላም አብነት እዉንት ብጊታር የምትጫወታቸዉ ሙዚቃዎች አድናቂ ነኝ ፡ እናም እምኛሁ ምናለ የመስፍንንና የኬኔዲን አንድ አንድ ዘፈን አዲሱ አልበም ላይ ቢያካትተዉ በዬ እምኛልሁ ፡ በጨዋነትም እጥይቃልሁ በጣም እርጋ ያሉት ዘፈኖችህ አድናቂ
ይገርማል ይህ ሙዚቃ በጣም የሚወደው ልጅ ነበርና እኔም በሱው ስበብ ወደድኩት
በምወደው ሰው ተጋብዤዋለሁ በጣም ወድጄዋለሁ
አብነት በጣም ነው የምወድህ❤
እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን🙏
ዋው 30 ዓመት ወደ ኃላ መለስን !
ውይ ስወድህእኮ ሙዚቃ አላዳምጥም አተን እና ሀመልማልን ቴድ አፍሮን አብዱኪያርን ውስጤናችሁ
Most underrated ethiopian musician... Realy sad
AB ብቃትህ ገራሚ ነው ሁሌም።
የህን ሙዜቃ ስሰማ የማለውቀው ስሜት ዬሰማኛል እና የማላቃትን እናቴን ያስታወሰኛል አልቅሸ አዬወጣልኝም 💖💖💖❤️❤️❤️
ሁለት ደቂቃ በጣም አነሰ እንጅ ሙዚቃዉ wawwwwwww በጣም ነዉ የተመሰጥኩበት
አይ ዘፈን ድሮ ቀረ አሁን እማ ዘፈኝ የለም ይመችህ 👍😭😭😭🙏🏻💕💕💕❤️❤️
AB it's to sweat and amaizing. I just fill crazy when I see and listen a live music with live instrument. It's so rare to have such opportunity as a music lover pls AB keep doing at least one in every week. Thank you for your real talent
Abinet ye fikr hiwet ye fikr akenkagn
ከ አስመራ በጣም ኣድናቂህ።
Thank you Abinet
ኡፉፉፉፉፉፉፉ
ከልቤ ነው የምሰማው😘😍🤔😍😍😍😍😍😍
Bewunat abiye betam des yilal
Eshee.alkene.ekoo..athckeele❤❤eshe
አብነት ከምወዳቸው ከማደንቃቸው ዘፋኞች መካከል አንደኛው ነው ስወድክ ፊልም ላይ ሠምቸክ ነው ሠርች ያደረኩት
የፊልሙ እርእስ ምንድን ነው የሚል
@@MeseretAsmirosesit nw mesalag aydel
Love this music from 🇪🇷
የ ጊታሩ ድምፅ ሊገለኝ ነዉ
በጣም። አጨዋወቱ የውብሸት ፍስሀን ይመስላል
ምንም ቃላት የለኝም በጣምነው የማከብርህ ❤❤❤❤❤❤
ሁሌም ሠላምህ ይብዛ
ውስጤን ነው የበላሀው
በጣም ነው የምወደው እናመሰግናለን 😭
የሚያምር ስራ ነው።።
ዋው! ዋው! ብቻ በቂ ነው!!!!
መስፍን አበበ የተጫወተው ዘፈን ግን አብነትም በሚገርም ሁኔታ ተጫውቶታል አድናቂህ ነኝ
Ene bezih gize un temari negn ena timihrt sle tezega gadegnay nafkagnalech ena ehe zefen busoten eyegeletselgn new thanks ab
I really love this song and his voice too!
AB teleyalehi betam nw yemewodehi wow yemegerem sera nw bertalen
abinetye wow thanks tebark
Love your song so much ❤❤❤❤❤❤
Abiyeee can’t wait for ur album! Love this cover! ❤️
በጣም አሪፍ ስራ ነው ካልተሳሳትኩኝ የ መስፍን አበበ ነው መሰለኝ
ያምናን ቀን አማዉት ላፌ ለከት የለዉ የዘድሮ ባሰ እጅ እግር የሌለው 😢
I love it so much! Thank you!
degagme semahut minm litegbew alchalkum wow thanks for your song
oh my God his voice is seriously inspired me
Anchiye eni anchin wudd sew enin tmd 🥰🥰🥰🥰👑👑👑waw love this music 👌👌👌
ዋው በጣም ያምራል ውስጤ ነው❤❤❤
Abinte agonafir betam new emwedew
#ABINET#AGONAFER you're such a Gifted and Talented Musician your Voice is Stunning ✅Thank you bro
በጣም ናፍቄአለሁ 😭
Abe mn beye lngerh betam best new
ዋው ይመችህ በጣም ወድጄዋለሁ
Abinet mert yelbi sew neh hulum serawoche betam yewodedalu selamh ybza
የኔ ውድ ባለሽበት ደና ሁኝልኝ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ
ዋው ኤቢ አንደኛ በርታ
ውብ እና ደስ የሚለኝ ሙዚቃ
My No_ musician ever.....!!! ur songs, movies,... fortunately has associated with my life.. I feel blessed and succeeded when I present in-front of you!. I hope No one appreciate you like me
One Day I will have Picture with you AB.....
Stay Healthy AB
ሰሞኑን ቀንቶኝ አንዲት ልጅ አግንቻለሁ ከስራ ወታ እስክንገናኝ ተራራው ላይ ሆኘ ይሄን እየሰማሁ ነው ምጠብቃት
ይቅናህ ለቁምነገር ለትዳር ያብቃችሁ
Film laye semchew yehen soundtrack menw mulu music betsera beye nber ena thanks betam abye I love u so much iam ur big fan
እኔም ውዴ
ምን የሚል ፊልም ነው?
በጣም እና በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው
ይዘፈን የዘፈነው ማነው መጀመሪያ
ወይኔ በዚህ ዘፈን ትዝታ አለብኝ
Waohh....I loved the cover :)....Can't wait for the albumm🙌🏾🙌🏾....ur my bestt.....my favouritee..and one of the precious ...love uu❤❤❤
በጣም ነው የምትመቸኝ
እረረረ ውውውው የዚህን ሙሉ ሙዚቃ የሚልክልኝ አንድ ሰው??
ruclips.net/video/g5YzpV7bUI0/видео.html
yemaresaw sew ala hulem be lebe ❤❤❤❤❤ lasu yehunelene
Proud bro so beautiful sound
ሱዳንኛም ልቀቅልን ኤቢ🙏
I love it❤
Abebe Haile Michael 🎙️🎤🎶
Thank you
ABENET AGONAFIAR
Enes alchalkum emwedewn ye 6 amet fikire ga teleyayen bchegnenetun alchalkum zeregnnet ytfaln esu new yaleyayen Arif masleksha aggnichalew
አቤ ስወድክ እኮ ይምር ❤️❤️❤️❤️💝 እኔ አንተን ውድድድድድድድድድድድድድ
This voice paning my hert
Wow AB mirt sera
Konjitye❤
Your sound hits my heart!
Abi Great !!!!!!!!!
ውድድድ
Love you, Abiyee!
በርታ ኤቢ ከጎንህ ነን
ተባረከ
አንቺዬ ውድድዬ አብነትዬ
❤ምርጥ ነው
አብነት የኔ ጀግና አከብረሀለሁ
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው 💔💔💔
abinet thank u!😥😭😭