Elias Teshome - Kiyaye | ኪያዬ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • Ethiopian Music : Elias Teshome | ኤልያስ ተሾመ - Kiyaye | ኪያዬ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hope_music_ethiopia
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeMusic #EthiopianMusic #AmharicMusic
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Hope Entertainment

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @beniman7409
    @beniman7409 5 лет назад +449

    ህይወት እሷ በፈለገችው እንጂ እኛ በፈለግነው መንገድ እንደማትመራን የሚያሳይ ድንቅ ፊልም

    • @hayatmohammed407
      @hayatmohammed407 5 лет назад +6

      ኧረ ሙሉፊልሙን ያገኝ አጣሁት

    • @shikurkelifa5961
      @shikurkelifa5961 5 лет назад +5

      ሶደሬ ቲዩብ ላይ ተለቀዋል

    • @rahisohi9909
      @rahisohi9909 5 лет назад +2

      Betam betamm

    • @ekramfekr1371
      @ekramfekr1371 4 года назад +2

      ትክክል

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 4 года назад +8

      በትክክል ግን ፊልሙና ሙዚቃው የውስጥ ቁስል ይቀስቅሳል እንደዚህ ፊልም ውስጥን የሚነካ ፊልም አላየሁም

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 5 лет назад +327

    🤔ማነው እንደኔ ያገሩ ሰላም የናፈቀው 😥
    ሙዚቃው ትዝታ አመጣብኝ 🤔 ድምፀህ መረዋ ነው ሰናይ ብያለሁ 😍😍❤❤

  • @getnetmekonnen1221
    @getnetmekonnen1221 5 лет назад +166

    አንዳንዴ ምንም ነገር ብናደርግ ነገሮችን መለወጥ እንደማንችል ሲገባን የምናደርገው ነገር ቢኖር ማልቀስ ብቻ ነው። ህይወት እንግዲህ እንዲህ ነች ።

  • @እናቴእቤቴየማጠፊውካፌ
    @እናቴእቤቴየማጠፊውካፌ 4 года назад +39

    እስከዛሬ ያስለቀሰኝ ማንም የማይደርስበት ፊልም ላምባነበር ኪያዬግን ከላምባ በላይ ነው 💗😭😭😭😭 የማርታዬና የቸርነት 💖 እውነተኛ ይሁን ።

  • @ADwaMoviesandMusicsproduction
    @ADwaMoviesandMusicsproduction 5 лет назад +45

    ድምፅ ዋው ብሎ ዝም፣ ፊልሙ ያለዘፈኑ ብዙም ባልታወቀ ነበር፣ በጣም ድምፁ ያምራል፣ ትወናቸውም የሚገርም ነው፣ ምርጥ ፊልም፡

  • @hananahmed7950
    @hananahmed7950 5 лет назад +227

    ማነው ፊልሙን አይቶ እንደኔ የወደደው የአመቱ ምርጥ ፊልም ብየዋለሁ

  • @ak_entertainment-11
    @ak_entertainment-11 5 лет назад +254

    ለሰው ልጅ ፍቅርን ብትሰጥ ፍቅር ይሰጥሀል እንጅ ምን አትጎዳም 😍

    • @fikermulugeta5187
      @fikermulugeta5187 5 лет назад +18

      ፍቅር ሰጥተሽ ምላሹ ግን ያልጠበቅሽዉ ሲሆን በጣም. ይከብዳል ይበልጥ ደግሞ በሁኔታዉ ያለፈ ሰዉ ብቻ ነዉ እሚረዳዉ

    • @zuzutube7972
      @zuzutube7972 5 лет назад +7

      @@fikermulugeta5187 ፍቅርሠጥቸ መልሱ ሌላሆነ ዛሬ መኖር አስጠላኝ

    • @fikermulugeta5187
      @fikermulugeta5187 5 лет назад +2

      @@zuzutube7972 አይዞሽ ዉዴ ይሁን ግደለም ከላይ ካልተፃፈ አብሮነት አይሰምርም ሁሉም ቁስለኛ ነዉ እንደማይሆን እያወቅን ግን ለምን ልባችን ተስፋ እደማይቆርጥ ይገርመኛል

    • @jenetetefere7152
      @jenetetefere7152 5 лет назад +1

      ለሚገባው ነዋ

    • @imissyou2623
      @imissyou2623 5 лет назад

      በጣም

  • @goodguy2656
    @goodguy2656 4 года назад +15

    ኤልያስ ተሾመ ድምፅህ ይለያል አንተ የወደፊቱ ጥላሁን ገሠሠ ነህ! 💯💯♥️♥️♥️♥️

  • @flexa_fro3163
    @flexa_fro3163 2 года назад +234

    Me and my girl broke up after being together for 9 years and it’s been 5 month since we broke up and I cry every single night missing her missing what it was being with her. I just wish I could hold her hand and hug her one more time but it’s not going to happen she is long gone and life goes on.

    • @dawitfun2309
      @dawitfun2309 2 года назад +3

      Kmm

    • @flexa_fro3163
      @flexa_fro3163 2 года назад +2

      @@rahelfikremariam6444 means a lot thank you

    • @calebberhanu5916
      @calebberhanu5916 2 года назад +6

      Onto the next my boy 💪🏾

    • @flexa_fro3163
      @flexa_fro3163 2 года назад +2

      @@calebberhanu5916 damn right bro

    • @mahmoodmohammed1679
      @mahmoodmohammed1679 2 года назад +4

      It's said that if a relationship lasts 6 years, then there's a high possibility of the relationship to last forever 💔😭 but I don't think so..I broke up with my girlfriend after 6 years...I'm depressed 😞😔

  • @edombezaedom5241
    @edombezaedom5241 5 лет назад +546

    ቸርነትን የምትወዱት እስኪ እንያቹ በቃው ፊልሙን እንዲለቁት በላይክ እንቀውጠዋለን

    • @ኢትዮጵያዊነኝ-ዐ7ኸ
      @ኢትዮጵያዊነኝ-ዐ7ኸ 5 лет назад +1

      ልላክልሽ ከፈለግሽ

    • @adenedu8797
      @adenedu8797 5 лет назад

      @@ኢትዮጵያዊነኝ-ዐ7ኸ lena lakilege

    • @mitaya5899
      @mitaya5899 5 лет назад

      @@ኢትዮጵያዊነኝ-ዐ7ኸ lakilgn ihet

    • @rahmetlove2393
      @rahmetlove2393 5 лет назад +1

      በቴሌግራም ነይ ልላክልሽ

    • @Raskota
      @Raskota 5 лет назад

      ruclips.net/video/OdgPvSaWob0/видео.html
      👆👆

  • @ኪዲነኝ
    @ኪዲነኝ 5 лет назад +11

    ብዙ ማየት የምፈልጋቸው ፊልሞች አሉ እንደ #ኪያ ፊልም ግን የጓጓሁለት ፊልም የለም😢💔 ሆድ ያስብሳል ሙዚቃው😭

    • @hanunahanuali2135
      @hanunahanuali2135 5 лет назад +1

      ኪዱየ አለኝ በምን ልላክልሽ የመጨረሻ ምርጥ ፊልም ነው

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 5 лет назад

      @@hanunahanuali2135 subscribe enderarge konji

    • @ኪዲነኝ
      @ኪዲነኝ 5 лет назад

      @@hanunahanuali2135 በናትሽ ላኪልኝ ኢንስትግራም ከተጠቀምሽ @Kidist Arega በዚሁ ፕሮፋይል ታገኚኛለሽ😉

    • @hanunahanuali2135
      @hanunahanuali2135 5 лет назад

      @@ኪዲነኝ ኪዲየ አካውንትሽን ፈልጌ አጣሁት bFB ena instagram ልልክልሽ ነበር ረጅም ቪድዮ አይልክም ከቻልስ አንቺ አድድ አድርጊኝ Seada Ali ብለሽ ፒንክ አበባ ፕሮፋይል ላይ ያለው ወይም ያንቺን አሳስተሽ ከሆነ አስተካክለሽ ፃፊልኝ ድጋሚ ልፈልግሽ

    • @ጓልዘርኢራያትግራይ
      @ጓልዘርኢራያትግራይ 4 года назад

      @@hanunahanuali2135 እዛ ፊልም ኣላቲኪ እንድሕር ኮይና መልስለይ ስልከይ ክሰደልኪ

  • @binixo1442
    @binixo1442 5 лет назад +23

    ምርጥ ዘፈን ከምርጥ ትወና ጋር ቸርዬ ስላም ይብዛ ገና ብዙ እንጠብቃለን የሚቀጥለው አዋርድ ደግሞ ካንተ አያልፍም ላላያችሁ እጅግ ምርጥ ፊልም ነው 🙏 አንደኛ ነህ ቸርነት ተችላለህ

  • @titiyeadalij8066
    @titiyeadalij8066 5 лет назад +23

    ኤሊያስ ተሾመ ድመፅ አንደኛ የኔ ጎበዝ በርታልኝ😍😍

  • @BetiBetina-uf1mj
    @BetiBetina-uf1mj Год назад +1

    በጣም የምወደው ፊልም ብኖር ሀሌሳየው የማለቅሰው ፊልም ምርጦችናቸው ተዋንያዎቹም ዘፍኙም የተዋጣለት ነው ቢባል ያንስበታል ድቅስራተገበውበታል ሁሉምእዲቢሆን❤❤😢😢😢😮😮

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 5 лет назад +114

    የኔ የብቻዬ ወንድሜ ኪያዬ ኑርልኝ ናፍቀከኛል ኡፍ የኔ ሁሉ ነገሬ ነህ
    በአንተ ስም ይሄን ዘፈን ስለወጣ ምንኛ እድለኛ ነኝ ኑርልኝ ወንድም አለሜ
    የአንተው እህት ስደተኛዋና ከርታታዋ ነኝ

    • @genetyeabebe5993
      @genetyeabebe5993 5 лет назад +1

      ወድምሽ ነው ታድለሽ

    • @ቤቴልእናኒነኝ
      @ቤቴልእናኒነኝ 5 лет назад +3

      @@genetyeabebe5993
      የወንድሟ ስም ኪያ ስለሆነ ተዘፈነለት
      ስለዚህ ትልቀቅበት አቦ

    • @libonasiten4725
      @libonasiten4725 5 лет назад +2

      አይዞሽ አንድ ቀን መገናኘት አይቀርም ስደትም ያልፋለ

    • @meketaatube9986
      @meketaatube9986 5 лет назад

      ruclips.net/video/FmNYUFleXJw/видео.html

    • @genetyeabebe5993
      @genetyeabebe5993 5 лет назад

      @@ቤቴልእናኒነኝ አሀ እዴዛ ነው እንዴ

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 5 лет назад +749

    ኪያዬ ወይኔ ፊልሙን እደኔ የጓጓ አለ ግን ማርቲዬን የሚያደቃት እደኔ የለ አይመስለኝም

    • @abrhamgetachew9095
      @abrhamgetachew9095 5 лет назад +3

      Lelkilshi echilalehu

    • @kasutube8310
      @kasutube8310 5 лет назад +2

      @@abrhamgetachew9095 ከተቻለ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነዉ

    • @lomababo1099
      @lomababo1099 5 лет назад +3

      Telegram lay sedere amargna filmoch blesh gbina eza lay new bzu adadis filmoch milekekut serch argesh gbi

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 5 лет назад +1

      @@abrhamgetachew9095 subscribe enderarge konjo

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 5 лет назад +2

      @@lomababo1099 subscribe enderarge konjo

  • @ገኒነኝየድንግልልጂ
    @ገኒነኝየድንግልልጂ 5 лет назад +152

    የቸርነት አድናቂዊች እስኪ እንያችሁ ብላይክ 💔💗💋💓

  • @artistdimoaccount1666
    @artistdimoaccount1666 2 года назад +22

    Am from sudan 🇸🇩 I like this song ❤️‍🔥 it's my favorite song I swear to God ❤️‍🔥❤️‍🔥

  • @דסטהא
    @דסטהא 3 года назад +11

    ኪያዬ በጣም የሚያሰለቅስ ዘፍን ነው በጣም ያሳዛናል ኪያያያ😭❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abdullahiahmedisse
    @abdullahiahmedisse 5 лет назад +246

    I m from Somalia I like this song ❤️🇸🇴🇸🇴

    • @hashimahmed9520
      @hashimahmed9520 4 года назад +3

      Same here bro. But we need translate lyrics to English so we can understand, feel the song 👌

    • @abdifitahmohamed3050
      @abdifitahmohamed3050 4 года назад +1

      Aad baan ku slmy qamar sugaaneh

    • @habibhabib3912
      @habibhabib3912 4 года назад +1

      Abdullahi Ahmed Isse
      Hi

    • @obseraayele1906
      @obseraayele1906 4 года назад +1

      @@hashimahmed9520 you will cry when the lyrics translated to English

    • @fozyaalkdfc2081
      @fozyaalkdfc2081 3 года назад

      @@abdifitahmohamed3050 bfdytubnm

  • @መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ
    @መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ 5 лет назад +427

    *ቸርነትና ማርታ ቢፋቀሩ ምኞቴ ነው ትስማማላችሁ ኮሜቶች?*

    • @ሊሊየማርያም.ልጅ
      @ሊሊየማርያም.ልጅ 5 лет назад +6

      ፍቅረኛሞች.ናቸው።ተብሏል

    • @ጦጢት
      @ጦጢት 5 лет назад +7

      ዘመን ላይ ያለችው የአቡሽ ኤክሥ ጋር ወልደው የለም እንዴ

    • @ruthlove1462
      @ruthlove1462 5 лет назад +2

      ባለትዳር እና የልጅ አባት ነው!

    • @kyialtiku5111
      @kyialtiku5111 5 лет назад +4

      @@ጦጢት ኧረ ባለትዳር ነዉ ሆሆ

    • @mekdes5825
      @mekdes5825 5 лет назад +1

      @@ruthlove1462 እግዚኦ ውሸት

  • @abdallahomar7436
    @abdallahomar7436 4 года назад +105

    from India i love African music even though i didn't understand but looks like mysterious love

  • @Ayooitskala
    @Ayooitskala 3 года назад +1

    The most brilliant songgggggggggggggggg😪😪😪😪

  • @ramos7465
    @ramos7465 11 месяцев назад +3

    Amazing story❤❤❤❤

  • @yonastibebe9871
    @yonastibebe9871 5 лет назад +32

    ፍቅር፦ደስታንም ሀዘንንም ቀላቅሎ ጀባ የሚል አውሎ ንፋስ የቀላቀለ ዝናብ ማለት ነው፤በዝናቡ ስትቀዘቅዝ በንፋሱ ሳትፈልግ ትሄዳለህ።"ተይ ኪያዬ…"

    • @dgst137
      @dgst137 5 лет назад +1

      እውነት ነው ግን በፍቅር ባንታመም ምናለ

    • @silo2971
      @silo2971 5 лет назад

      ለኔ መራ ሀዘን ሆነብኝ ለመርሳት ሀገር ብቀይርም እኮን አልሆነልኝም ግን ለምን በፍቅር ተሎ ልባችን እሚደማ

    • @djhdhhjk8634
      @djhdhhjk8634 5 лет назад

      betam

    • @ስሓቀይእባመልስለይምቃለይ
      @ስሓቀይእባመልስለይምቃለይ 5 лет назад +3

      @@silo2971 ኣይዞሾ ግንኣንድ ነገር ልንገርሽ የረሳሽን ሰው ማርሳት ይልመድብሽ

    • @ethiopiawiandnet9016
      @ethiopiawiandnet9016 5 лет назад

      @@silo2971 ahuns mafker amaregn smitun mawek feleku

  • @ዮናታንየሚካኤልልጅ-አ5ጸ

    የሰው ያፈቀረውን ቢያገባ እድለኛ ነው ነገር ግን ጥቂቶች ናቸው ይህ የሚሳካላቸው

  • @burtehabesha1628
    @burtehabesha1628 5 лет назад +142

    በጣም ምርጥ ነው ውዶቼ የሰው ለውጥ የሚያስደስታቹ ጎራ በሉ

    • @meketaatube9986
      @meketaatube9986 5 лет назад +2

      ruclips.net/video/FmNYUFleXJw/видео.html
      brteye beteseb enhun wudye

    • @tegenedemisse4711
      @tegenedemisse4711 4 года назад

      Etgfh

    • @kamiltube1345
      @kamiltube1345 Год назад

      Min yaregal yasaw lawux yeras lawux new miyasdesitan yasaw yawu yerasu new ye gilu❤❤

  • @ሂወትእንደዋዛ-ቈ8ሸ
    @ሂወትእንደዋዛ-ቈ8ሸ 4 года назад +2

    ወይኔ ያመቱ ምርጥ ፌልም እሄን አየሁ አቤት ድምፅ ምን ብየ ልግለፅህ ቃላት የለኝም ግን ፌልሙ አጨራረሱ አልመሰጠኝም

  • @AmhadariSemere
    @AmhadariSemere 11 дней назад +1

    Ene ehe film betam new yemwede betam gen mn yadrgar mecherachaw betam new yemestelew 💔💔💕💕

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ከቁራኛዬ ቀጥዬ በጉጉት የምጠብቀው ፊልም ኪያ !🥰

    • @dawitengidawork58
      @dawitengidawork58 5 лет назад

      ነፍጠኛዋ አማራ አሳመነው ፅጌ its already out

    • @እሩሃማምህረትሚገባትሴት
      @እሩሃማምህረትሚገባትሴት 5 лет назад

      እኔ ልላክልሽ ቴሌግራም ሀይ በዬኝ

    • @semiramudesir7637
      @semiramudesir7637 5 лет назад

      Lenam lakulege benatachu

    • @amanisco313
      @amanisco313 5 лет назад

      ruclips.net/video/T_6yXbyvIag/видео.html bezhi link gibuna eyut

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 5 лет назад

      ruclips.net/video/qxa-Nxc3p4E/видео.htmlነፍጠኛዋ አማራ አሳመነው ፅጌ

  • @yordanoshaile6058
    @yordanoshaile6058 2 года назад +7

    I'm Eritrean. no more,small understand Ethiopian language. but kiya movies more understand I like kiya film.thank u all artiest Ethiopian.

  • @ኪያዬነኝየኪያ
    @ኪያዬነኝየኪያ 5 лет назад +6

    በልብሽ በልቤ ተማምለን
    ማንም ሰው ሳይሰማ
    ..ተይ ኪያዬ
    ተይ ኪያዬ
    ተይ ኪያዬ
    ብርሃን ትዝታዬ😥😥😥😭😭😭
    ንፍቅ ላለኝ ባባዬ😢😢😢
    ኖረክ በጋበዝኮክ😢😢😢😭😭

  • @addisyehualashet5468
    @addisyehualashet5468 3 года назад +2

    ይህን የማሰማ ቤተሰቡ ያሳዛናል ።።።

  • @habtamumamo6666
    @habtamumamo6666 4 года назад +236

    ለዚህ ፊልም ማማር ከፍተኛውን ምስጋና መውሰድ ያለበት የማጀቢያ ሙዚቃውን የሰራው ልጅ ነው

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 4 года назад +2

      ትክክክል

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 3 года назад +2

      @@መሲፍቅርከወሎ በርቱ ቤተሰብ እንሁን

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 3 года назад +1

      @@maedtube5222 እሺዉዴ

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 3 года назад +1

      @@መሲፍቅርከወሎ መሲዬ አመሰግናለሁ ሰብ አድርጌአለሁ በርቺ

  • @kwkr5779
    @kwkr5779 3 года назад +13

    ኪያ ፊልሙ ሙሉ የኔን ታሪክ የሚገልፅ ይመስለያል በቃ ፈለግኳት አፈላለግኳት ወጣሁ ወረድኩ ምን ዋጋ አለው ከንቱ ልፋት ሆነብይ ላገያት አልቻልኩም እስካሁን ያኔ በተለያየንበት ቦታ እየሄድኩ ትዝታኤን እስዋንም አስታውሻት እመለሳለው እስከ መጨረሻ እጠብቅሻለዉ

  • @dingelenate3135
    @dingelenate3135 5 лет назад +48

    በጣም ገራሚ ፊልም ነው ሙዚቃዎቹ ደስ ይላሉ በጣም ያስለቅሳል

  • @Misha_1424
    @Misha_1424 5 лет назад +8

    what a voice በርታ የሚገርም ድምፅ ነው ያለህ ኤልያስ ተሾመ ሌላ ሙዚቃ እንጠብቃለን

  • @EshetuTamirat-n5n
    @EshetuTamirat-n5n Месяц назад +1

    ፍቅርን ከ አንድ ወር በፊት ተለየወት
    😢

  • @abdifitahmohamed3050
    @abdifitahmohamed3050 4 года назад +20

    Am from somaalia i like this song very good music 🇸🇴🇸🇴❤❤

  • @melkam5005
    @melkam5005 5 лет назад +10

    ፊልሙን በጣም ወድጀዋለው መጨረሻው እንደጠበኩት ባይሆንም:: 😭😭😢😢😢😢😭😭😭በጣም ይቆጫል:: ፖርት 2 ቢሰሩ ልቤም ያርፋል:: እስካሁን ስለነሱ መጨረሻ ነው ማስበው:: በጣም ጎበዝ አርቲስቶች ናቸው ሁለቱም

    • @azariasmikias8844
      @azariasmikias8844 5 лет назад +1

      Me toooooo

    • @leulekalzeleke7490
      @leulekalzeleke7490 5 лет назад

      ልክ ነው !! የመጀመሪያን ስህተት ለማረም ሌላ ስህተት አይሰራም !!!

  • @letstalkbyfikir8491
    @letstalkbyfikir8491 5 лет назад +6

    የ ዋና ተዋናዩን ችሉታ ሳላደንቅ አላልፍም,፣በርታ

  • @tarikumekonin7306
    @tarikumekonin7306 2 года назад +5

    ዋው 1ኛ የኢትዮጵያን የፊልም እንዲስቱሪውን ወደ አንድ ደረጃ ከፍ ያደረግ

  • @idfcare1
    @idfcare1 7 дней назад +1

    WHO IS HERE IN 2017❤

  • @askask-vi7rf
    @askask-vi7rf Год назад +1

    ኪያ ቁጥር ሁለት ይለቀቃል እያሉ አልነበር የት አለ አዳ

  • @teameema9832
    @teameema9832 5 лет назад +27

    I like this music Ethiopia I come from Eritrea I love Ethiopia Music
    ኢትዮጵያን ሙዚቃ እወዳለሁ

  • @lidetabebe1992
    @lidetabebe1992 5 лет назад +6

    [ነበር ወይ የገባሽው ቃል
    ሌላ ስትለምጅ በአንዴ የሚጣል
    ልቤ አልቻለም አምኖ ሊቀበል
    ሰማው አፍሽ በሌላ ሲምል] 2X
    ” የኔ አለም ብዙ አልፈን በፍቅር ታጅበን በዜማ
    በልብሽ በልቤ ተማምለን ማንም ሰው ሳይሰማ
    በድንገት ብርሃን አለሜን በቅስፈት ብቀማ
    እድሜዬን በሰጠሽኝ ፍቅር ኳተንኩ በጨለማ “
    [ ተይ ኪያዬ … ተይ ኪያዬ
    ብርሀን ትዝታዬ
    ተይ ኪያዬ … ተይ ኪያዬ
    እንዴት ልመን ችዬ ] 2X
    አሃሃሃሃ
    በቃ ልሂድ የኔ ሲሳይ
    ደስ ካለሽ አዲስ ቀን ባይ ስንለያይ
    አሃሃሃሃሃ
    ከደመናው ልቃ በልጣ
    ለኔም ፀሀይ እስክትወጣ
    [ በይ ኪያዬ … በይ ኪያዬ
    ሸኚን አበባዬ ] 3X
    በይ ኪያዬ … በይ ኪያዬ
    ሄድኩኝ አሜን ብዬ
    SAM

  • @Lokscv
    @Lokscv 3 года назад +38

    This movie literally got me crying when I watched it as it came out and now everytime I see it still makes me cry I mean its not real bit Damm they made it soo good. And the song on top of all that it's just a very sad song, I like it he has such a great voice I'm not sure why he's not singing or taking out more music his voice is just perfect!

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 2 года назад +1

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭l LOV you

  • @askalechdesalegn6258
    @askalechdesalegn6258 3 года назад +2

    ህይወት የራሷ የሆነ ትልቅ መንገድ አላት እንደፈለግ ነው ሳይ በፈለገችበት ትወስደን አለች ምርጥ ነው ስራው

  • @crisenabeti6576
    @crisenabeti6576 5 лет назад +6

    ያስለቅሳል 😭እንደኔ ያለቀሰ ማነው?😭😭

  • @ኢዮአታም-ቀ2ዠ
    @ኢዮአታም-ቀ2ዠ 5 лет назад +66

    ኪያ ፊልሙ መስሎኝ ልደፋ ነበር ሙዚቃ ሰልችቶናል ባካችሁ ፍቅር ደግሞ ፊልም ላይ ብቻ ነው በቃ ተውን ብዙ ህመም አለብን

    • @habibeendris8862
      @habibeendris8862 5 лет назад +1

      ወላሒ ውኔትሺ ነው አሁንስ ይባስ ማባባሥ ነው

    • @alemcrazy7762
      @alemcrazy7762 5 лет назад +2

      ኡፍፍ እናቴን እኔም እንዳችው

    • @Titay2348
      @Titay2348 5 лет назад +1

      ኪያ መዝናኛ ላይ ሙሉ አለ ተለቋል ዛሬ

    • @haymitube
      @haymitube 5 лет назад

      Ewntshen new weda

    • @haymitube
      @haymitube 5 лет назад

      Eski subscribe adergugn sewedachu

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 4 года назад +3

    በጣም ያሳዝናል 👍👍👍👍 🇪🇹🇪🇹❤ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሚን በሉ እስቲ

  • @ኢስላምውስጤነው
    @ኢስላምውስጤነው 3 года назад

    አይ ትዝታ ብቻ በጣም አሪፍ ነው ማነው ከነፌልሙ ያስለቀሰው አይይይይይይይ አልቻልኩም

  • @abushbedaso5664
    @abushbedaso5664 2 месяца назад +1

    ሁሌም ለኔ አዲስ

  • @danadana6446
    @danadana6446 5 лет назад +12

    ምርጥ ፊልም ሂወት እኛ እደፈለግናት ሳይሆን እሷ እደፈለገችው ነው የምትመራን

  • @ቲጂየማሪያምልጂ
    @ቲጂየማሪያምልጂ 5 лет назад +714

    ፊልሙ ይለቅ የምትሉ

  • @dawitaregay8845
    @dawitaregay8845 4 года назад +3

    ❤❤ ይህ ዘፈን ስሰማ ሆዴ ነው ሚገላበጠው

    • @mamilove5383
      @mamilove5383 4 года назад

      ለምን ይገላበጣል

  • @የተሰጠንንብናቅየጎደለንየ

    እድሜ ለሌባ ፊልሙ ምርጥ ነው ያላያቹ ዩቲዩብ ላይ አታገኙትም አሁን

  • @ፎዚያሀሠን-ረ7ዐ
    @ፎዚያሀሠን-ረ7ዐ 4 года назад +1

    ምን እንደምል አላቅም ውስጤነው ኪያዬ ላይክ ላይክ

  • @የእናቴልጅ-ቈ6ነ
    @የእናቴልጅ-ቈ6ነ 5 лет назад +37

    💔#ኪያዬ😔
    😶ይህ ነበረ የገባሻው ቃል
    ሌላ ስትለምጅ በአንዴ የሚጣል
    ልቤ አልቻለም አምኖ ሊቀበል
    ሰማው አፍሽ በሌላ ሲምል
    የኔ አለም ብዙ አልፈን በፍቅር 😥
    ታጅበን በዜማ በልብሽ በልቤ
    ተማምለን ማንም ሰው ሳይሰማ
    😞በድንገት ብርሀን ዓለሜን በቅፅፈት ብቀማ
    እድሜም ለሰጠሽኝ ፍቅር ታጠርኩኝ😔 በጨለማ
    ተይ ኪያዬ 💔
    ተይ ኪያዬ
    ተይ ኪያዬ
    ብርሀን ትዝታዬ
    ;;::👫ተይ ኪያዬ
    ተይ ኪያዬ
    ተይ ኪያዬ
    እንዴት ልመን ቻዬ
    አሃሃሃሃሃ በቃ ልሂድ እኔስ
    😥ስንለያይ
    አሃሃሃሃሃሃ
    ከደመናው ልቃ በልጣ ለእኔም ፀሀይ እሰክትወጣ 😢እህህህህህህ

  • @የድንግልልጅነኝ-ፐ4ሠ
    @የድንግልልጅነኝ-ፐ4ሠ 5 лет назад +6

    ምርጥ ድርሰት ከምርጥ ትወና ጋ የተሰራ እኮ ነው ዋው የሚያስብል ታይቶ ድገሙት ድገሙት የሚል ፊልም ነው እስከ ሙዚቃው ይመቻችሁ ቀጥሉበት

  • @positiveenergy9607
    @positiveenergy9607 2 года назад

    ሰምቼ ማልጠግበው ሙዚክ 😌😩❤️

  • @ማርያምእናቴነሽ-ጐ9ዀ
    @ማርያምእናቴነሽ-ጐ9ዀ 3 года назад +1

    ነበር ወይ የገባኸው ቃል
    ሌላ ስትለምድ ባንዴ የሚጣል
    ልቤ አልቻለም አምኖ ሊቀበል
    ሰማው አፍህ በሌላ ሲምል
    😭😭😭😭😭😭

  • @ክብርለድንግልይሁንማርያም

    የ2012 ምርጥ ፍልም ነው አቦ 😍😘😘😘

  • @abitube3078
    @abitube3078 5 лет назад +6

    አሪፍ ስራነው። ፊልሙን እስካየው ጎጎው። አፍቅር መለየ እንዴት ያማል አፍቅሮ ከማጣት ፈጣሪይስውራቹህ። ግን ፍቅር ፊልምለይና ዘፈንለይ ብቻነው ለካ

  • @naniyos1
    @naniyos1 5 лет назад +27

    It was a really nice movie. Best acting and best music🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @HanaA-cz9zv
    @HanaA-cz9zv 7 месяцев назад

    አይ ፍቅር ደስየሚል ስቃይ ከዛን የማይድን ስብራት 💔💔💔አይ ፍቅር 😢😢

  • @xpk5509
    @xpk5509 Год назад

    ትለያላችሁ ማርያምን ቸሩየባየሁት ቁጥር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @BM-ql1jt
    @BM-ql1jt 5 лет назад +8

    ዋው ፊሉም በጣም ነው የተመቸኝ ማርታየ በጣም ነው የማደቃት ኤልያስየ ምችት ይበልህ ፊልማችሁ በጣም ነው ያስለቀሰኝ ፊልም ነውና ምችት ይበላችሁ

  • @mohamedaddis3281
    @mohamedaddis3281 3 года назад +3

    I love ethiopian songs 🤩 from somalia

  • @elsa3594
    @elsa3594 5 лет назад +10

    ማልቀሥ ማቆም አልቻልኩም ኡፍፍፍፍ❤❤❤

  • @AimeeEambit
    @AimeeEambit Месяц назад

    ማልቅስ፡ብቻ፡እደኔ፡የሚያስለቅሰው፡አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sisayalemu1008
    @sisayalemu1008 2 года назад

    5ወር ነበር ግን ምን ያረጋል 😍🙅💔 አሁን ሁሉ ነገር በቃ ገደል ግብ አልኳት 💪

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 5 лет назад +11

    ደስ ሚል ዜማ ነው ትዝታ የሚቀሰቅስ ነው ❤️❤️❤️

  • @የፈራይመለስ
    @የፈራይመለስ 5 лет назад +9

    ሙሉውን ፉልም አይቼዋለሁኝ እንደዚህ ፉልም እና ሙዚቃው ያስለቀሰኝ የለም እፍፍፍፍፍ እኔጃ ብቻ ልቤን ገባ እፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😔

    • @zdbintdad9283
      @zdbintdad9283 5 лет назад

      የትነዉ ሲኒማ ነዉ

    • @mskeke8518
      @mskeke8518 5 лет назад

      አረ ሙሉ ፊልም ንጋሩኝ

    • @የፈራይመለስ
      @የፈራይመለስ 5 лет назад +1

      እኔም ሰው ልኮልኝ ነውያየሁት የኔ ውዶች አሁን እራሱ ያየሁትን መልሼ ስከፍተው ዝግ ነው ልነግራችሁ ነበር

  • @ልዩሥለሆነተሸነፍኩለት

    ምናለ መለያየት ባይኖር ከተፍቀሩ 😭እደት ከባድ ከሚያፈቅሩት ሠው መለየት እውነት ልብ 💔💔ያደማል

    • @ALLIUssen
      @ALLIUssen 10 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @ይፋትዩቱብ
    @ይፋትዩቱብ 4 года назад +2

    💔ተይይይ ኪያዬ😢
    ከቡዎቻችን የፍቅር ሂወት የሚመሳሰል ሙዚቃ ነው ሴት ልጅ ከራሷ በላይ ትወድሃለች አንተ ግን አይገባህም ጥላህ ዞር ስትል ሁሉም ነገር ይጨልምብሀል እኔም አንዱ ነኝ ፍቅሬን ካጣኋት ሁለት አመት ሆነኝ አይኔም ባይታወር ልቤ ግን ታውሯል
    ሰው ነበረ ተቀየረ
    ልብ ነበረ ተሰበረ
    ትላት ነበረ አለፈ
    ቃል ነበረ ታጠፈ

  • @JosiSebelh
    @JosiSebelh Год назад +1

    Keya 😢😢

  • @Like-xj4fr
    @Like-xj4fr 3 года назад +6

    ፍቅር ከካሰር የበለጠ የሚያሰቃይ የይምሮ ልክፍትነው

  • @aaronred53
    @aaronred53 5 лет назад +3

    kiya💕ዬ
    ጥልቅ ስሜት ማንም የማይገባው
    ያለፋበት ብቻ የሚታመሙት ህመም💔

  • @ethiopia7721
    @ethiopia7721 4 года назад +3

    ዋው የእውነት ፊልሙኮ አንደኛ ነው 😘😘እስኪ እንደኔ ፊልሙን ያየና የተደስተ ላኪ ያድርገኝ

  • @LemlemAbera-l2t
    @LemlemAbera-l2t Год назад

    ልብ ይሰብራል ያስለቅሳል 😭😭😭💝💝💝

  • @HanaTilahun-l2w
    @HanaTilahun-l2w Месяц назад +2

    Wow yamral❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hosniyamohamed853
    @hosniyamohamed853 4 года назад +24

    Absolutely beautiful song , I love it so much.❤️👍

  • @nanilove6221
    @nanilove6221 5 лет назад +62

    ማርቲ የኔ ማር ስወድሽ 💗

  • @high1166
    @high1166 5 лет назад +3

    ጥምረታችሁ ለፊልም ብቻ ሳይሆን በእውነትም ብትጋቡ ደስ ይላል ደግሞ አይቀርም ህልም አይቻለሁ

    • @bayushetarekgn150
      @bayushetarekgn150 4 года назад

      መሲዬ ለኔም እግዝያብሄር ፈቅዶ ወደሃገር ስመለስ እይሊኝ

    • @high1166
      @high1166 4 года назад

      @@bayushetarekgn150 hehehe eshi wude

  • @asilbahiru4560
    @asilbahiru4560 2 года назад +1

    VERY VERY BEST MUSIC 😩😩😭😭

  • @Ttesfubayutona
    @Ttesfubayutona Месяц назад +1

    Manawu Ened Ene 6gize yaye saw😢😢

  • @makiasrat890
    @makiasrat890 4 года назад +69

    I really cried till the hole day after watching the movie.also the song is perfect

    • @Susu-hp4ie
      @Susu-hp4ie 4 года назад +4

      Whole*

    • @fancyfancy6460
      @fancyfancy6460 4 года назад +1

      Hi!Am inerested in watching the movie tho they dont com with english subtitles can you share if you do know ! Thanks in advance☺

    • @Bethlehem_Bekele
      @Bethlehem_Bekele 4 года назад +3

      How did you watch this movie?? I can’t find it on RUclips. Please help.

    • @mezmuremahlet
      @mezmuremahlet 4 года назад +1

      @@Bethlehem_Bekele its out now on sodere movies

    • @lyricssongs4387
      @lyricssongs4387 4 года назад +1

      Me too, I can't believe it ended like that💔😔

  • @breezymahmoud2067
    @breezymahmoud2067 4 года назад +62

    I love ethio music since I was 10 years old - am Sudanese,

  • @samrisam5860
    @samrisam5860 5 лет назад +15

    በል ኪያዬ በል ኪያዬ ሄድኩኘ አሜን ብይ💔😭😭🚶‍♀️🚶‍♀️🚶‍♀️

  • @SofiaMuhammadsiraj-f5j
    @SofiaMuhammadsiraj-f5j 17 дней назад +1

    I have boyfriend we were together for long time and now we broke up and i miss him very much.i want to be with him now also.i love him so much I can't love other boy but i love him only.and i love this song very much

  • @ብሩኬፍቅር
    @ብሩኬፍቅር 3 года назад +1

    ክፍቅርኛየ ጋ ክተለያየን በሀላ ሁሌም አዳምጠዋለሁ ምርጥ ስራ ነው

  • @yoseflijalem3875
    @yoseflijalem3875 5 лет назад +10

    true song isn't found,it's built..........keep it up Elias

  • @melakhailu7219
    @melakhailu7219 2 года назад +3

    ምርጥ ፊልም። ዘፈኑ ደግሞ ፊልሙን ግልጥ አድርጎታል 🥇

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 5 лет назад +71

    ፍቅረኛዬ ኪያዬ ነው ሚለኝ ታድዬ ተዘፈነልኝ ዘፈኑን ወድጄው ልሞት ነው
    ድምፁ አንጀት ይበላል😭

  • @dipendraramtel9931
    @dipendraramtel9931 Год назад

    Yo be honest i have huge crushed with ethiopean angel ( kal) i am miissing her so much .the song ang lyric makes me cry iam miissing (kal) you guys are best in Africa❤🇪🇹🇪🇹 iam from Nepal

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 9 месяцев назад

    በጠምያሳዝናል👍👍👍👍ሠላምለሀገሪልጂ

  • @ashewoynatube5120
    @ashewoynatube5120 5 лет назад +12

    በጣም ደስ ይላል!! ይመቻችሁ!!! ሠላም የሀገሬ ልጆች

  • @medi7110
    @medi7110 5 лет назад +9

    👏👏👏👏❤❤❤❤❤😘😍😍😍anedagia nwe getana ya lejou demesi wow 😘❤ maretiya yena webi sewadate