የአለማችን 20 ጠንካራ ፓስፖርቶች.... አሜሪካ እና ካናዳ ደረጃ ሰንጠረዥ ውስጥ መግባት አልቻሉም።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 36

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 7 месяцев назад +2

    የቆየ ጥናት በመሆኑ መስተካከል ያለበትን ማስተካከያ ከማድረግ በስተቀር ፕሮግራምህ በጣም ጠቃሚ ነው በርታ!!!

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  7 месяцев назад

      Thank you @Dereje 🙏❤
      ጥናቱ የአሁን ነው፣ ይህንን ሊንክ ማየት ይቻላል
      www.henleyglobal.com/passport-index/ranking

  • @ethtewahdo11
    @ethtewahdo11 7 месяцев назад +3

    ዋው፣ ሲንጋፖርን ጭራሽ አልጠበቅኳትም፣ ዱባይ፣ አሜሪካ እና ካናዳ ደረጃው ውስጥ አለመግባታቸው ደግሞ በጣም አስገርሞኛል።
    Thank you, unfortunately ETH በሌላኛው የ20ዎቹ ጫፍ ነው የምትሆነው።

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 7 месяцев назад +1

      ወሬውን ስለሚያበዙ እነሱ ብቻ እንዲታዩናእንዲሰሙ በማድረጋቸው ምክንያት ነው እንጂ የሰው ልጅ በደንብ የሚከስርበት ሀገሮች ናቸው ወሬ ዝም ብሎ አይበዛበትም ሁልጊዜም ንቁ።

  • @aman8862-d9s
    @aman8862-d9s 7 месяцев назад +1

    አሜሪካ ና ካናዳ የሉበትም ነው ያልከው ይህን አልገመትኩም ነበር ግን ደሞ ለማመንም የሚከብድ ነው 😮

  • @samitube2076
    @samitube2076 3 месяца назад

    Maraki, yimarkal

  • @EyobJojoo
    @EyobJojoo 7 месяцев назад +1

    Bertalegnnn brother ....des yilalee program mitseraaw

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ብሮ👏

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  7 месяцев назад

      Thank you dear @Chefselam 🙏❤

  • @ESUBALEWGABRYA
    @ESUBALEWGABRYA 7 месяцев назад

    When our travel to Norway?

  • @did347
    @did347 7 месяцев назад

    ሁሉም አውሮፓ በለን

  • @feyselShamsa
    @feyselShamsa 7 месяцев назад +1

    Faya

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  7 месяцев назад

      Thank you for watching 🙏❤

  • @HailemariamMengstu
    @HailemariamMengstu 7 месяцев назад +1

    Welcome bro በጉጉት ምጠብቀው channel

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  7 месяцев назад +1

      Thank you so much bro 🙏❤

  • @tedrosmoges5007
    @tedrosmoges5007 7 месяцев назад +1

    ግሪክ ከአለማችን 7ኛ ነች ተሳስተሀል

  • @fetabedenib2036
    @fetabedenib2036 3 месяца назад

    ሰለጀርመን ምንም ብለክ አታቅም አትወዳቸዉም ወይስ ምንድነዉ ምክኒያትክ በዙሪዋ ያሉትን ሁሉ ጠቅሰክ ዘለለካት

  • @LiverpoolChampion-w6o
    @LiverpoolChampion-w6o 7 месяцев назад

    በነካ እጅህ ስለ ቪዛ

  • @mulugetahadush4847
    @mulugetahadush4847 7 месяцев назад

    ያስገረመኝ ዘጠና በመቶው ከአውሮፓ ሀገራት መሆናቸው ነው

  • @abduaba2155
    @abduaba2155 3 месяца назад

    ምነው 191 እና 192

  • @Semulove46145
    @Semulove46145 7 месяцев назад

    ቻይና ስንተኛ ናት?

  • @MohamedAbdurahman-ox7kh
    @MohamedAbdurahman-ox7kh 7 месяцев назад

    I have one of the 20

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  7 месяцев назад

      Thank you for sharing bro 🙏❤

  • @BezaMekonin-bt8fq
    @BezaMekonin-bt8fq 7 месяцев назад

    ስለ ሰሜን ኮሪያ ብታቀርብልን

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 7 месяцев назад +1

    ራሽያ ና አሜሪካ አለማኖራቸው፣

  • @truthfor27
    @truthfor27 7 месяцев назад

    በኢትዮጵያ ፓስፖርትስ?

    • @Hope-c8v
      @Hope-c8v 7 месяцев назад

      ናብ ክልል ለ ኣይትከድን😂

  • @harunaman2018
    @harunaman2018 7 месяцев назад +3

    ያቀረብከው የቆየ ጥናት ነው አሁን ፈረንሳይ በጣም ወርዳለች ለምሳሌ ከአፈ ርቃ ወደ ማሊ ቡርኪናፋሶ እና ኒጀር ያለ ቪዛ መግባት አይችሉም ሰለዚህ የአሁኑ መረጃ አይደለም

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  7 месяцев назад +1

      Thank you for watching 🙏❤
      ይህንን ሊንክ ማየት ይቻላል
      www.henleyglobal.com/passport-index/ranking

  • @YafetKinfe
    @YafetKinfe 5 месяцев назад

    Yasgerwmegni sigabors

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf 7 месяцев назад

    ETB

  • @HailemariamMengstu
    @HailemariamMengstu 7 месяцев назад

    Bro ጠፋህ ሰላም ነው pls አትጥፋ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  7 месяцев назад +1

      Hi bro, thank you for checking in. We will post a video on the weekend 😇

  • @ethio3232
    @ethio3232 5 месяцев назад

    ye israel dereja