Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰአድ ባአላህ ካንችጋ ትደግ እባክሽ እውዳታለሁ የኔ ማር ውድድድድድድ እስኪ የኔ አይነት ሀሳብ ያላችሁ ላይክ አርጉኝ ደሞ ሳላየውነው ገና የኮመትኩት እመላሳለሁ ልየውና
አያቶቿን ነው የለመደችው እነሱው ይሻሏታል የኔ ልጂ ከኔ ይልቅ አያቶቻን ትመርጣለች
አያቶቾጋር ብታድግ ይሻላታል ማሚ
አያቶቿ ጋር ስለሆነ የለመደችው እሽ አትልም
ኦሯእባክሽአያቷንትታየአያት ቅምጥልናት
Enim walhy
ሰአድ ስታድግ ብዙ ነገር ይሰማታል የናትነት ፍቅር ያስፈልጋታል እባክሽ አብራሽ ትሁን በህዋላ ስታድግ ወየናት ወየአባት ፍቅር ታላገኘች ለሷ ጥሩአደለም የአሁኑን ልጅነቷን አትይ ስታድግ ነው የሚሰማት ይሁሉ የደረሰበትያቀዋል ወይ ከናት ወይ ከአባት ፍቅር ለልጆቹ ታላገኙ ከባድነው😢
ሀያቴ ስወድሽ❤ሰብክራይብ ላይክ❤ ❤አበረታችኝ❤
@@saadaahmad5973 እሽ ሁቢ
ልክ ነሽ እኔም በልጂነቴ ምንም አይመስለኝም ነበር አያቶቸ ጋ ነዉ ያደኩት በርግጥ እናቴ ስደት ነበረች አባቴም ሌላ አግብቶ ነዉ እሚኖረዉ ፍቅር የለኝም አብሬ አላደኩም እና በጣም እጠጥታለሁ የእኔ አልፎል ለልጆቸ አልመኚም የእኔን እድል
ሥታድግ ትወቅሳታለች😢😢😢😢😢😢
የኔ ማር እደው ጣፋጭ ናት ሰአደ ተከባከቢያት የመጀመሪያ ልጅ እኮ እናት ናን❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሰኒየ ቆንጆ❤❤🎉🎉🎉
፤መ😢መ😢😢መ
የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ ግን እኮ አያቷ በፍቅር ካሳደገቻት በሃላ መለየት ይከብዳታል እኔም አውቀዋለሁ
ሱመያየ ደምሪኝ🎉
ታድየ የመጀመሪያ ልጄ ሴት ናት አላህ ያሣድግልኝ❤❤❤❤❤❤❤
ሀያቴ ስወድሽ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ❤አበረታችኝ❤❤❤
አላህ ያሳድግልሽ እህት የኔም ሴት ኗት አአልሀምዱሌላህ አላህ ሶሊህ አድርጉ ያሳድግልን
እኔም የመጀመሪያ ሴትናት አልሃምዱሊላህ ❤❤❤
ማሻአላህለኔምከስደትመልስየመጀመሪያሴትልድነውምኞቴ❤❤❤❤
@@saadaahmad5973 መልሽ አርጌሻለሁ
የኔናት ሴት ልጅ የሚያምርባት ከናቷጋር ስኮነዉ❤
ዜድየ ደምሪኝ
የኔውድአላህያሳድግልሽ፡ግንባለሽአቅምእንድትቀርብሽሞክሪ፡ማሻአላህእላህያሳድግልሽ🎉🎉🎉🎉🎉
ደስ ስትል አላህ ያሳድግልሽ ግን በእናትሽ አትውሰጂባት አንቺም ጋ ትምጣ ኑሮዋ ግን እናትሽ ጋር ትሁን
የኔለዩ ማሻአላህታየነያወለሺ ሰታመረ ❤❤❤
ማሻአላህ ሠአዲ ሠኒያን ስለምወዳት እስከመጨረሻው አየሁልሺ ሀቢቢቲ
እኔም 😢 እወዳታለሁ
የኔ ማር ሠነያየ የኔ ቆጆ ሥወድሽ አፍሽ ሢጣፍጥ የኔ ኮልታፍ እውውውውውየኔ ማርርርርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰአዲ ካችጋ ትደግ ባአላህ የናት ፍቅር እየሰጠሽ ተከባከቢት ❤❤❤❤❤ 🎉🎉አላህ ያሳድግልሽ ደሞ ስትስ ልጄን ትመስላለች የኔማር🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ውደ❤
ካንችጋትሁን፣ስታሳዝን፣አላህያሳድቅልሽ❤❤❤❤❤
የኔ ቅመም ደሞ እርጋተዋ አላህ ያሳድግስ ሰንያ ቆጆ❤❤❤❤
ጀሚላየ ደምሪኝ🎉
የኔ ማር አሏህ ያሳድግልሽ ማሻ አሏህ ሥታምር ቅመም ናት
ማሻ አላህ ፀጉራ ሲምር
ማሻአላህ የኔቆንጆ ደሞ ስታምር አላህ ያሳድግሺ የኔ ፍልቅልቅ❤❤
እኔ ከያቴ ጋ ነወ ያደኩት ግን የእናቴና የአያቴ ፍቅር እኩል ነወ ሁሉቱም ሲሞቱብኝ በጣም ቅስሜ ተሰብሯል ብቸኛ ሁኛለሁ አያትም እናትም አንዲ ናቸወ እንደውም ምቾቱ የአያት ይበልጣል በጀነት ያገናኝን በዱአችሁ አስቡኝ ጀነትል ፊርዶስን ይወፍቃቸው
በጣም
አለህ በጀነት የገነኘችሁ
እኔም አያቴ ጋር ነው ያደኩት ግን ከናቴ አያቴን ነው የምወደው ስለ እናት ፍቅር አላውቅም ግን ያው ሳድግ እናቴን እንደ እናት ላክብርላት እንጂ የናት ፍቅር የለኝም
@@KsaksaksaKsaksaksa-uw1cv አሚንንን
@@kyerakyera2251 እኔ ሁለቱም እኩል ነወ የምወዳቸው እናት አባት እህት ወዲም ሁሉ ነገሬ ነበሩ አያቴና እናቴ
ማሻ አላህ እድለኛ ነሽ ሰአድ ኧረ ለኔም ዱአድርጉልኝ አላህ ልጅ እንድሰጠኝ😢
አላህ ይወፍቅሽ❤እኔም አሉኝ
@@HayaArgaw አሚን
ሀያቶየ ❤ዩቱብ አለኝ ደምሩኝ💞❤ማሮቸ
ማሻአላህየኔውድ አላህያሳድግሽ ሁላችውንምአላክያሳድጋቸው ሰአድየ እዛምእዝህም እያለችትደግ ለወንድሞቿምፍቅር መለየትግን ከባድ ነው ከአያቶቿ❤❤
@@zemzem324 ሀያቴ ደምሪኝ ስወድሽ በቅንነት❤❤❤💗💞💞💛❤💚
እኳን ደህና መጣች ሳአዲዬ አይኗስ እንዴት ነው ማሬ❤❤❤❤❤❤❤ አንችንም አላህ እኳን አሻረሽ ሳአዲዬ የኔ ወርቅ🎉❤ 😢የኔ ውድ ሽሮ አልወድም አለች እኔም አልወድም ሽሮ
የኔ ቅመም ሰንያየ አላህ ያሳድግሽ እሺ ላይክ አረጉ ቅመም
ትክክል ነሽ ሴት ልጂ ጥሩ ነዉ
ቅመሞችየ የማታ እንጀራ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ 🙏❤
ሀያቴ ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ ስወድሽ💗💞❤ማሬ
@@saadaahmad5973 እሽ
አሚን
ውይ ሰኣድ ቢደፋባትስ ጀበናው ድፍረትሽ አላህ ይጠብቅልሽ
ሰንየ❤ ልጄ ነዉ ምትማስሊን አለህ የሰድግሽ
ሰአዲአችጋትሁወድሞቿጋርትደግ ባአላህ ስታምር❤❤
እግዚ አብሔር ይመስገን እኔም አለኝ 17 አመት ሊሆነው ነው እግዚ አብሔር ያሳድግልሽ ሠአዲዬዬዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እኔም አለችኝ አልሀምዱሊላሂ የ3 አመት ልጅ ትቸ ሳዉድ መጣሁ አሁን10 አመቷ ያዘይ
መሸአላህ ሂጂላት
እሻአላህ ዉደ
አይሞላም አዱኒያ
አወን
አጀቴን በላችው ወላሂ😢እረእነትእያለሸ ተይሣአዱ አብራሸ ትደግ
ሱሱየ ደምሪኝ
የኔማር እደት እደምወዳት የኔ ጣፋጭ እናቱን መሳይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኣረ ባአላህ አንችጋር ትደግ ውይይይይ ስታምር ደሞ ማሻአላህ እህቴን ነው የመሰለችኝ በሷ እድሜ እምትሆን ቆጅዬ እህት አለችኝ በጣም ነው የምቶደኝ ኢሻአላህ እኔ ነኝ የማሳድጋት በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ
ከሷጋር ብትቀመጥም ወርቅ ብታነጥፍላትም አያቶቿን ነዉ የምትመርጠዉ የኔ የህቴ ልጅ እናቴ ናት ያሣደገቻት አሁን እህቴ አድስ አበባ አምጥታታለች ግን ምንም ነገር ቢያደርጉላትም እናት እና አባቷ እኔ የፈለገ ነገር ብታደርጉልኝ እንደ እማማ እና እነደ አባባ አኮኑልኝ አለቻቸዉ ሀቂቃ ስለዝህ ስታድግ ትፈልግሽ እናትሽም ለፍታለች የልፋቷን ዉጤት ይገባታል ሳአዲ የዩቱብ ኮመንት ዝም በያቸዉ በሰዉ ቤት ገብተዉ ነዉ የሚያዳክሩት 😢😢 እናትሽ እንዳታዝንብሽ ደስተኛ ሁና ከሰጠችሽ አህለን ወሳህለን ብለሽ ተቀበይ
የኔቆጁ ሰኑ ማሻአላህአድጋለች የለመደችውአያታዋጋ ስለሆነጅ አብራ ብታድግ ወድሞቻዋን ታግዝሽነበር ያክስቴምልጅ የሆነስበብፈልጋ ትሄዳለች አያታዋጋ አያትጋማደግኮ ያሰላም ሞያ ይለምዳል ይማርጣል
ሰኒያ አይናሟዋ ተሻለሽ እማ❤❤
ሀያቴ ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ 💞ስወድሽ
ሰአዲዬ አላህ ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤️🙏🏿
ሰአዲየ ማሻአሏህ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ የኔ ውድ እህት❤❤❤
የኔማር ቅመም የሆነች ልጅ ሰአዲ አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን ሰንያ ቅመም
ማሬ ደምሪኝ
የኔ ቆንጆ ስወዳት ማሻ አላህ አላህ ያስድጋት ማር የሆነች ልጅ አይኗን ተሽሏት ይሆን
ሰንያ ቆንጆ አይኖን ተሻላት ወይ ሰአድ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ
የኔማር ሰኒያ ሰውድሸ አላህ ያሳድግሸ
ማሻአላ አንችጋ ትሁን ውደ አያቷ ቢከፋቸዋል ግን አሳድገው
ሠኒያ ሞክሸየ የኔ ቅመም አላህ ያሣድግሽ
ሠአዲ ለምን አትነግሪያትም እናቷ እንደሆንሽ በቃ አሳዉቋት እዉነቱን❤❤❤
ታቃለችኮ
ማሻ አለህ አደገች❤❤❤እኔም ሴት ወልጃለሁ ❤❤❤ሴት ፈቅር ናት
የኔ ውድ አላህ ያሳድግልሺ በስድት ያላችሁ እህት ልጅ ያላቸሁ ክልጆቻጋ አላህ ያገናኛቸሁ ወላሂ የኔ የናፍቀኝ ይህ ቀንነው 3ወሩ ልጅን ልኪ አሁን 5አመት ሙላት በጣም ነው የናፍቀችኝ ልጅ ሳይ የልጅ ነው የሚመስሉኝ
ሀያቴ ስወድሽ❤ሰብክራይብ ላይክ❤አርጌኝ❤አበረታችኝ❤ማሬ❤
የኔ ውድ ሀይቅንማ እንዳለቂ ስኒያ ቆንጅት ዘራህው አላለችም አሊ ጋሽ ክክክ
የኔማር እንዴት እንዴምታሰፈስፈኚ ልጄ ብኮን ሰሜ እጨርሳታለሁ የኔ ጣፋጪ አታገላቻት ሰአዲ
መድናየ ደምሪኝ
ማሻ አላህ አይኖን እንደት ናት ተሻላት
አዬኗ ግን ለውጥ አለው ልበል እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤
ማሻአላህየኔማር😍😍😍😘😘😘😘🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹
የኔ ማር አፏ ሲጣፍጥ ❤❤❤❤
❤❤❤
መሻአላህ ስታምር እናቷ መሆንሺንም ንገሪያ
ማሻ አላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልሸ
Kestalch seadi please bedenb tenkebakebiyate Ayenuwan teshlate 😊
የኔ ማር
Mashaalah ayna tesitekakelelat. Saadi bemidaya atawchat. Yesewu ayni tiuru aydelem
ሚስኪን ስታዛዝን ወላሂ እኔ አምስት ወር ሆነኝ ሄጀ መጣሁ ኢትዩ በህፅንነቷ ነው ትቻት የመጣሁ አሁን ስምንት አመት ሞላት ልጂ እረፍት በሄድኩበት ግዜ ወላሂ ልክ እንደዚህ ፍቅር የሆነች ልጂነች አሁን ሁለመናዋ ትዝ እያለኝ አዝኛለሁ ስስት ሳምንት ሆነኝ ከመጣሁ
አላህ ያሣድግልሽ ለኛም ይወፍቀንን ያረብ
የኔቅመም ስኒያየ. አላህ ያስድግሽ የኔጣፋጭ ሰአድ አላህ ያሳድግልሽ ❤❤
አወ ልጅማ ጥሩ ነው ሰአድ እህትም ልጅም ነች እኔ ልጀ ጋ እኩል ነን ወላሂ የማያውቅ እህትሺ ነች ነው የሚለው ማሻ አላህ ወላሂ ልብስ አላጥብም ቤት አላዘጋጅም
አህሌን ስአዲየ ማሻአላህ አላህ ልጆችሽን።ያሳዲግልሽ ማማየ
ሰአዳየ አላህ ያሽርሽ ሰኒያየ አይናን ተሻለሽ የኔ ማር በአያት እጅ ያደገ ሰው አውቀዋለሁ አያቴ እና አጎቴ ጋር ነበር ያደኩት እናቴ ፀጎራን ፈታ ነይ ስሪኚ ብላ ነበር የምወስደኘ
ፋፊየ ደምሪኝ
አላህ ያሳድጋት አልተሻላትም አይኗ የኔ ቆንጆ አንችንስ አይመምሽ
ማር ደምሪኝ
ሰወዳት እኮ ሰኒያ🥰🥰🥰🥰
ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ አብሸሪ እህቴ ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
የኔማር😢 ዴሥሰትል
🥰🥰🥰 አይኗን እደት ሆነች ቅመም የሆነች ልጅ
የኔማርአላህ ያሣድግሽ ❤❤❤❤ሥወድሽ ሠአድም አላህያሽርሽ
❤❤❤❤❤❤የኔ ማሬ ልጅን መሰለችኝ
ሥአድዬ አይኗን እደት ሆነች ተሻላት❤
የኔ ቆጆ ሠኒያዬ🌹ሠአዲ ተይ ከናትሽ አትዉሰጂባት እሕት አደራ!
እህእኔምከልጀቸጋየምሆንበት ቀን ናፈቀኚ😢😢
ሀያቴ ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ ማሬ❤❤❤ስወድሽ❤❤
አያቷን የምፈልገዉ እዘዉ ትደግ የኔ ማር
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
ስታምር የኔ ቆንጆ ማሽአላህ
የኔ ማር ስታምር አላህ ያሳድግሽ ግን ከራስሽ ብኖር
በአያት ማደግ ጥሩ ነው ያቀብጣሉ እኔስ እናቴ ብቻዋል ነው ለፍታ ያሳደገችኝ አሁን ደግሞ እኛ እራሳችንን ስንችል ልጂ ያዥ አደርጃኳት በማረፊያዋ አላህ እድሜ ይስጥልኝ ❤
ደምሪኝ ውደ
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ
እኔም ከአያቴጋ ነው ያደኩት ፍቅሬ ወደ አባቴ ነው የሚያመዝነው5ወሩ ወደ አሄራ ከሄደ ያውም በስደት እንደናፈቀኝ ሣለየው የኔ ውድ አባት አሏህበጀነት ያኑርልኝየልቤ ሥብራት!
ደምሪኝ እህት
@@Zehara9 ኢንሻ አሏህ
አላህ ያሳድግልሽ የኔ ውድ❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሸ ወይኔ አላሳርፈሻትምኮ አሰርየ እያዘዝሻት
ኢክሩየ ደምሪኝ
የኔ ማር ስታምር❤❤❤
ማሻአሏ ሰአዳ ቶልቅልጅ አለችሽ ታድለሽ
መሸአላ አላህያሳድግልሽ የኔቅመም ስወዳትኮ ❤
የኔ ውድድድ እንደው ስአድየ ልጅሽን ስወዳት ካንች ጋ ትሁን ስአዳ ሗላ ይቆጭሻል
የኔውድአላህያሣድግልሽአሊመልካምሠውአላህይጠብቃችሁ
መሬቱን ዘራሀው አላለችም አይአሊ😂😂😂😂😂😂
ማሬ ሰብክራይክ ላይክ አርጌኝ ማሬ💗💕ስወድሽ አበረታችኝ🌹🌹
ልጅ ያየውን አይደብቅ አባቴ ቡና ሲጠጣ ስኳሩ ከታች ቁጭ ይላል ያንን በጣቱ እያወጣ ይልሳል😅 የእግር ልጅ ነበረች አየችው አባቴ ስኒውን እንዳትግጠው አለች😅😅
@@emuyasmin5283😂😂😂
በል እግዲ😅😅😅😅😅❤❤በይ ሶኖ በርቺ😂
መሻአላህ
አጀቴን በላችኝ የኔ ውድ😢😢😢
ወላሂ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ግን እናትሽ እዳያዝኑብሽ ከናትሽ አትወሰጅባቸዉ 😢 እኔ በናቴ ሰለደረሰነዉ አሳድጋ አሳድጋ 16 አመት ሢሆነዉ አባቴ ከሞተ አዳመት ካይሆነዉ ጥሏት ሄደ እባዶቤት
እኔምበፍራሀትነኝ😢
የእኔም 14አመት ሙሉ አሳደገዋት የአባቶ ቤተስቦች ትታቸው ከእኔ ቤተስቦች ጋር መጣች ሂጅ ስላት አልሂደም አለች
የኔም እናት እና አባት የወንድሜን ልጅ እናቱ በ3ወሩ ሞተች ከ3ወር ጀምረው አሳድገው አሁን 14 አመቱ ትቷቸው ሀይቅ ከአባቷጋ ሄደ
መሸአለህመረ❤❤❤❤❤❤
ቁጩ ረስሽ ወለህ
ሰአድ በአላህ ከአንች ጋ ትሁን የናት ፍቅር ያስፈልጋታለል የኔ እናት😢
ወላሂ ታሳዝነኛለቸ
ሀያቴ ስወድሽ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ ማሬ❤❤❤
@@saadaahmad5973 አርጌሻለሁ ዉደ
የኔ ቆንጆ
የኔ ማር የወድሜን ልጅ እሳን መሰለችኝ የኔ ማር ወሬዋ አይጠገብም ❤❤❤❤❤❤❤
ሰንያ ቆንጃ አደገች ማሻ አላህ❤
ሀያቴ ስወድሽ ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ❤❤ስወድሽ❤አበረታችኝ❤
@@saadaahmad5973 eshi
የኔ ቆጆ
ሰአድ ባአላህ ካንችጋ ትደግ እባክሽ እውዳታለሁ የኔ ማር ውድድድድድድ እስኪ የኔ አይነት ሀሳብ ያላችሁ ላይክ አርጉኝ ደሞ ሳላየውነው ገና የኮመትኩት እመላሳለሁ ልየውና
አያቶቿን ነው የለመደችው እነሱው ይሻሏታል የኔ ልጂ ከኔ ይልቅ አያቶቻን ትመርጣለች
አያቶቾጋር ብታድግ ይሻላታል ማሚ
አያቶቿ ጋር ስለሆነ የለመደችው እሽ አትልም
ኦሯእባክሽአያቷንትታ
የአያት ቅምጥልናት

ማሻ አላህ
አይኖን እንደት ናት ተሻላት
አዬኗ ግን ለውጥ አለው ልበል እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤
ማሻአላህየኔማር😍😍😍😘😘😘😘🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹
የኔ ማር አፏ ሲጣፍጥ ❤❤❤❤
❤❤❤
መሻአላህ ስታምር እናቷ መሆንሺንም ንገሪያ
ማሻ አላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልሸ
Kestalch seadi please bedenb tenkebakebiyate Ayenuwan teshlate 😊
የኔ ማር
Mashaalah ayna tesitekakelelat. Saadi bemidaya atawchat. Yesewu ayni tiuru aydelem
ሚስኪን ስታዛዝን ወላሂ እኔ አምስት ወር ሆነኝ ሄጀ መጣሁ ኢትዩ በህፅንነቷ ነው ትቻት የመጣሁ አሁን ስምንት አመት ሞላት ልጂ እረፍት በሄድኩበት ግዜ ወላሂ ልክ እንደዚህ ፍቅር የሆነች ልጂነች አሁን ሁለመናዋ ትዝ እያለኝ አዝኛለሁ ስስት ሳምንት ሆነኝ ከመጣሁ
አላህ ያሣድግልሽ ለኛም ይወፍቀንን ያረብ
የኔቅመም ስኒያየ. አላህ ያስድግሽ የኔጣፋጭ ሰአድ አላህ ያሳድግልሽ ❤❤
አወ ልጅማ ጥሩ ነው ሰአድ እህትም ልጅም ነች እኔ ልጀ ጋ እኩል ነን ወላሂ የማያውቅ እህትሺ ነች ነው የሚለው ማሻ አላህ ወላሂ ልብስ አላጥብም ቤት አላዘጋጅም
አህሌን ስአዲየ ማሻአላህ አላህ ልጆችሽን።ያሳዲግልሽ ማማየ
ሰአዳየ አላህ ያሽርሽ ሰኒያየ አይናን ተሻለሽ የኔ ማር በአያት እጅ ያደገ ሰው አውቀዋለሁ አያቴ እና አጎቴ ጋር ነበር ያደኩት እናቴ ፀጎራን ፈታ ነይ ስሪኚ ብላ ነበር የምወስደኘ
ፋፊየ ደምሪኝ
አላህ ያሳድጋት አልተሻላትም አይኗ የኔ ቆንጆ አንችንስ አይመምሽ
ማር ደምሪኝ
ሰወዳት እኮ ሰኒያ🥰🥰🥰🥰
ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ አብሸሪ እህቴ ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
የኔማር😢 ዴሥሰትል
🥰🥰🥰 አይኗን እደት ሆነች ቅመም የሆነች ልጅ
የኔማርአላህ ያሣድግሽ ❤❤❤❤ሥወድሽ ሠአድም አላህያሽርሽ
❤❤❤❤❤❤የኔ ማሬ ልጅን መሰለችኝ
ሥአድዬ አይኗን እደት ሆነች ተሻላት❤
የኔ ቆጆ ሠኒያዬ🌹ሠአዲ ተይ ከናትሽ አትዉሰጂባት እሕት አደራ!
እህእኔምከልጀቸጋየምሆንበት ቀን ናፈቀኚ😢😢
ሀያቴ ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ ማሬ❤❤❤ስወድሽ❤❤
አያቷን የምፈልገዉ እዘዉ ትደግ የኔ ማር
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
ስታምር የኔ ቆንጆ ማሽአላህ
የኔ ማር ስታምር አላህ ያሳድግሽ ግን ከራስሽ ብኖር
በአያት ማደግ ጥሩ ነው ያቀብጣሉ እኔስ እናቴ ብቻዋል ነው ለፍታ ያሳደገችኝ አሁን ደግሞ እኛ እራሳችንን ስንችል ልጂ ያዥ አደርጃኳት በማረፊያዋ አላህ እድሜ ይስጥልኝ ❤
ደምሪኝ ውደ
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ
እኔም ከአያቴጋ ነው ያደኩት ፍቅሬ ወደ አባቴ ነው የሚያመዝነው
5ወሩ ወደ አሄራ ከሄደ ያውም በስደት እንደናፈቀኝ ሣለየው የኔ ውድ አባት አሏህበጀነት ያኑርልኝ
የልቤ ሥብራት!