Ethiopia | ኮሜድያን ደረጄ ህዝቡን በዕንባ አራጨው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 339

  • @sadienur852
    @sadienur852 4 года назад +103

    ደርየ ስታለቅስ ይከፍኛል የኔ ብርቅየ ኢትዩጲያዊ

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 4 года назад +2

      ደምረኝ የሀገሬልጅ

  • @mekdesdonocho9358
    @mekdesdonocho9358 4 года назад +79

    የኔ ደሬ አንተ ማዘን የለብክም ብርቅዬ የኢትዮጵያ አታልቅስ አደራ እንኳን አደረሳችሁ

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 4 года назад +2

      ደሬ ጥሩ ሰው ቀልድ ሕ በጣም ደስይላን ዘና ፈታ ነው የምለው ነው

  • @zeki7603
    @zeki7603 4 года назад +138

    ሰው ለጉደኛው ብሎ የሱን ቁስል የሱ ህመም ህመም ሆኖ ሲያቅስ ሰው መሆን ማለት ይሄ ነው።

  • @cherakoseetiopia7145
    @cherakoseetiopia7145 3 года назад +1

    የኛ ሕዝብ እኮ አወቂ ነው እያለቀሠ ያጨበጭባል አምላኬ ሠው አርገን

  • @exempt_ed
    @exempt_ed 4 года назад +37

    ደርዬ የኔ ጌታ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ❤🙌

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ለሰጪ ጨምሮ ይስጠዉ ደሬ አይዞህ መልካም ሰው 😍😍😍🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 года назад +1

      መሲኪ የመስከረም ልጅ
      ቤተሰብ ሁኑ "በልቶ መጸለይ ይቻላል ?
      ruclips.net/video/Q2mlAxZjyFM/видео.html

  • @mekdesdonocho9358
    @mekdesdonocho9358 4 года назад +75

    ደሬ አንተ ማዘን የለብክም ብርቅዬ የኢትዮጵያ ሃብት ነክ በጣም በጣም እንወድካለን

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 4 года назад

      ደምሪኝ ማር

    • @HELENTUBE7
      @HELENTUBE7 4 года назад +1

      እውነት በለሻል እህቴ

    • @getasewadane8132
      @getasewadane8132 4 года назад +1

      @@hadratube4986ah tenesh koy be keri beye yezhsalew

  • @ሁለቱወፎች
    @ሁለቱወፎች 4 года назад +29

    በሰው አገር ቢሆንም የምኖረው ደርዬ አባትን ትመስለኛለክ አንቸን ሳይ እሱን ያየው ስለምመስለኝ በጣምነው የምደሰተው እወድሃለው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @Medrek
    @Medrek 4 года назад +3

    ኣባቴ ፡ ኡውነት ምን እንደምል ኣላቅም እግዝሄር ይስጣቸው ፡ ደርዬ ደግሞ ይገባሃል ኡውነት ፡ የኤትዮጵያዊነት ትርጉም ኣንተ ላይ ጎልቶ ይታያልና ድመቅልን ኣባት ፡ ለራስህ ብቻ ሳትሳሳ ለሰው የምታስብ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኣይዞህ ኣይክፋህ ።

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 года назад +7

    ወይኔ ደርዬ አስለቀስከኝ እንደው የኔ ጌታ በጣም ብጣም ከሚገባ በላይ እመቤቴ የልጅህ አባት እንደገና ደሞ ሌላም እህት ተወልዶለት የልጆችህ አባት አዲሱ አመት ያቀድከው ሁሉ ተሳክቶ በሸታው ጠፍቶ የደስታ የመተሳስብ አመት ይሁንልን ለጋደኛህም እንደምታስብ እመቤቴ ደሞ ላንተም ለቤተስብህም ታስባለች ሁልግዜም ቅን ልብ ወድቆ አይወድቅም ደርዬ የኔ ደርዳሬ በጣም ንው የምወድህ የማከብርህም👏🏽👏🏽👏🏽🌹💐🌷❤️❤️🌷💐🌹🌹💐🌷❤️🌺💕

  • @habtemichaelalem1780
    @habtemichaelalem1780 3 года назад

    ደሬንአይዞህ ለመጀመሪያ ጊዜ ደሬን እንባ ሲያነባ አየሁት!
    ይህውም ለጓደኝህ ለልመንህ ስትል ነውና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ።

  • @tigistalebachew7358
    @tigistalebachew7358 4 года назад +23

    የሄሎ ታክሲ ባለቤቶችን እግዝአብሄር ዋጋቹሁን ይክፈላቹሁ።

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 4 года назад +1

    ደርዬ የኔ አባት ሩሕሩሑ አልቅሠሕ አሥሐቀስከኝ ስንዋደድ ነው የሚያምርብን

  • @haileendeshaww
    @haileendeshaww 4 года назад +26

    በመሽሻ ሞት በጣም ደስ ይላል !!!!!!!!!!! በአዲሱ አመት ከሀገር ውጭ ያሉትን ሁሉ ፈጣሪ ለሀገራቸው ያብቃቸው CORONA ንም ከሃገራችን ያጥፋ ልን ፈጣሪ ሀገራችን እና ህዝቦቾን ይባርክ አሜን:: የ RUclips channale ቤተሰብ ይሁኑ::-.

    • @atnkutworkneh608
      @atnkutworkneh608 4 года назад

      Asifiye atenim fetari yitebikih

    • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
      @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 года назад +1

      ከኮረና ይበልጥ ዘረኝነትን በእውነት ይንቀልልን ኮረናም ተጠንቅቀን ከአምላክ ጋር እናልፈዋለን

    • @sebleyohannes7165
      @sebleyohannes7165 4 года назад

      አሜን

    • @adengebrekidan5604
      @adengebrekidan5604 4 года назад

      Asefawe meshesha balekebete melekame yebezaleke 🌻🌻🌻💒⛪💒🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌸🌸🌸💮💮💮💟💟💟🌼🌼🌼

    • @jonize.6485
      @jonize.6485 4 года назад

      Ere asfaw meshesha aydelem ateshewedu

  • @idreesidrees255
    @idreesidrees255 4 года назад +1

    አሬራው እርጎው ወተቱ ደሩ እድሜና ጤና ይስጥልን አሚን

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 3 года назад

    ውይ ውይ በጣም ግሩም ነው፣ተባረኩ ስላደረጋችሁት ነገር፣

  • @betiabraham8879
    @betiabraham8879 4 года назад +6

    ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝቧ አንድነት ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @aydakale9695
    @aydakale9695 4 года назад

    እረ ተባረክ ደርዬ አሁንም ደጋግሞ ይባርክህ ልመንህ አቅም ሠለለኝ ነው እንጅ እጅግ በጣም ያሠዘነኝ ነበር ለሠጭም ጌታ አብዝቶ ይሥጣችሁ እነ ይገረምዬም ጌታ ይባርካችሁ ከተደሠትኩበት ቀን አንዱ ይህ ሆነ ለሁሉም ቀን አለው እንኮዋን ደሥ ያለህ ልመንህ ወንድሜ !!!!!!

  • @abduyimam9755
    @abduyimam9755 4 года назад +13

    ደሬ አዛኙ እና አዝናኙ፤ ቀልድህ አሳቀን ለቅሶህ ደግሞ እኔንም አስነባኝ። ሰላምና ጤና እመኝልሃለሁ

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 4 года назад +2

    ጀግና ማለት እንዲህ ነው!! እንዳለው ማስተዋል ማለት ይህ ነዉ ሲተረጎም። ተባረክ

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ 4 года назад +1

    ደሬ አንተ እኮ ዝም ብለህ የእውነት የምትሰራ ሰው ነህ አልዘረፍካትም ኢትዮጵያን ሁሌም እናከብርሀለን

  • @ሉቤየወሎዋቀበጥ
    @ሉቤየወሎዋቀበጥ 4 года назад +5

    ደሬ አታልቅስ የኔ ጌታ ስታለቅስ ይከፋኛል አተ ስትስቅ ነው ደስ የምትለው ምርጥ ኢትዮጵያ ነህ

  • @ብሌንዘነበዘነበ
    @ብሌንዘነበዘነበ 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ደርዬ

  • @fasta9234
    @fasta9234 4 года назад

    ደርዬ የኔ ጌታ እግዚያብሄር ይባርክህ 🇪🇹🇪🇹💖💖💖💖💖

  • @እምነትተስፋፍቅርብሩክታዊ

    ታድላችሁ እርዳታ የምታደርጉ ኢትዮጳውያን በሙሉ በሀገር ውስጥም በውጭም ያላችሁ እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ አይለየን ሀገሬ አንድነትሽ ያምራል

  • @manasbshara2793
    @manasbshara2793 4 года назад

    ደሬ በጣም ነው የምወድህ አላህ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 4 года назад +1

    ደሬ የኔ አባት አድናቂህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ😍😍😍🇪🇹🇪🇹

  • @biniyamahmed5916
    @biniyamahmed5916 4 года назад +8

    ኮሜድያን አያለቅስም ድንገት ካለቀሰ ግን ከልቡ ነው። ደሬ የእውነት አልቅሰሀል ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 4 года назад +8

    ደርዬ እንወድሀለን 👌🇪🇹🇺🇸🇺🇸😍

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 4 года назад +4

    ደሬ መልካምነትክን አይተናል ሁሌም እንወድሃለን❤

  • @lemlemabraham476
    @lemlemabraham476 4 года назад

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግሊ ደርዬ አታልቅስ 👏👏👏👏👏

  • @mesitubemt2576
    @mesitubemt2576 4 года назад +2

    ደሬ አይዞን አትዘን አባቴ የኔ ቅን ምርጥ ሰዉ ቅን
    እስኪ ጎራ በሉና በዓዲስ አመት ከጎኔ መሆናችሁን በሰብ አሳዉቁኝ ምርጦቼ ምላቼ ፈጣን ነዉ

  • @Zaza-zc5ry
    @Zaza-zc5ry 4 года назад +10

    አልቅሰህ አስለቀስከኝ የዋሁ ደሬ 😢😢😢

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ዐ6ዐ

    ደረጀ እድሜ ይሥጥክ። ሐብትዬዬ😭😭😭😭😭

  • @getahundesalegn9431
    @getahundesalegn9431 4 года назад +6

    The best comedian all the time.

  • @veronicatedla2990
    @veronicatedla2990 3 года назад

    ለሀሎ ታክሲ እግዜአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣቹ

  • @hussenahmed5707
    @hussenahmed5707 3 года назад

    ደረዩ እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @kedyH
    @kedyH 4 года назад +1

    በጣም ደሰ ይላል ለጋደኛዉ እንባዉን የኔ ቆንጆ

  • @zematube8985
    @zematube8985 4 года назад

    ደርዬ ቅን ልብ ያለህ ሰው ነህ ጠላትህ ሰይጣን ያልቅስ ክፉህን አያሳየኝ የማንንም ክፉ አያሳየኝ።
    ያንተ፣የሰለሞን ቦጋለ፣የሰይፉ ፋንታሁን፣የዘካርያስ ኪሮስ( እማማ ዝናሽ)፣ብሬክስ ሀበሻዊ(ዩቲዩበር) እንዲሁም ያልጠቀስኳቸው መልካም ሰዎችን እግዚአብሄር ያብዛልን ተባረኩ።

  • @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ

    ደሬ ጡሩ ሰው አታልቅስ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ወንድማችን በሰላም ኑርልን

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h 4 года назад +5

    ደሬ ለመጀመርያ ጊዜ ሲያለቅስ አየሁት እንዲ ነው ሰው መሆን የኔ ጌታ ካንተ ምን እንማራለን የበለጠ ወደድኩ አከበርኩ ከራስ አልፎ ለሌላው ማሰብ።

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 4 года назад +2

    መልካምነት ለራስ ነው በምድር የምናደርጋቸው መልካም ሥራ ሁሉ በሰማይ ቤት ዋጋ አላቸው ለምትሰጡት ሳትሰስቱ ኢግዝአብሔር ይስጣችሁ በወጣው ይተካላችሁ 🙏🙏🙏ደረ ስወድይኮ መልካም በዓል ለሁላችሁም

  • @ቃልነኝስደተኛዋ
    @ቃልነኝስደተኛዋ 4 года назад +13

    ወይኔዛሬአደኛነኝሞልቶልኛል ላይክሳታረጉእንታልፉአይከፈልበትለማንኛዉምመልካምበአል

  • @yesrayesra7757
    @yesrayesra7757 4 года назад +6

    እደናተ አይነቱን ደግ ያብዛልን ሄሎወች

  • @زينانيكعاركحبيبي
    @زينانيكعاركحبيبي 3 года назад

    እዉነትክነዉ የምታለቅሰዉ ነዉአላምንም እየቀለድክነዉ

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 4 года назад

    ደሬ ወንድማችን ቦጅቧጃ አግዚያብሄር ጤናን ከረዥም ዕድሜ አኮሎ ይስጥህ

  • @husanhusan8906
    @husanhusan8906 3 года назад

    ደሬ። አይዞህ። 💚💛❤

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 4 года назад +5

    ደሬ ደርዳሬ አይዞህ የኔ ምስኪን ሩህሩህ🙏

  • @ዝናሽዚዙ
    @ዝናሽዚዙ 4 года назад +4

    እውነት ብለሀል ደሬ ልመንህ በጣም ነው የሚያሳዝነው። ለሰጭው እግዚአብሔር። የሰጠው። ያብዛለት

  • @yemartube1739
    @yemartube1739 4 года назад +3

    We have to say thank you for hello taxi by using their service! GOD BLESS YOU!!

  • @rebka5068
    @rebka5068 4 года назад +2

    ደረጀ ታላቁ የሀገራችን ቅርስ ስላሙን ጢናውን ይስጥህ ከነቤተስብል ልጅህንም
    ያሳድክልህ ወንድማችንንም ምህርት ይላክለት ፈጣሪ ለስጭዎችሙ አብዝቶ
    ይስጣቸው ሀገራችንን የስላም የደስታ ዘምን
    ያርግልን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 4 года назад +22

    መረዳዳት ኢትዮጵያውያን ብቻ ቅድስት አገር

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 4 года назад +13

    Yes happiness only comes from contributing the life of another person

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ

    ደርዬ እግዚአብሔር ይባርክክ የእኔ እግር

  • @konjokonjom8371
    @konjokonjom8371 4 года назад

    Sew malet lerasu becha masebe sayehun lelelaw masebe mechanaki new egzabeher erajem edema ketena gare temegaw 👏👏👏👏👏

  • @tigisttekle7574
    @tigisttekle7574 3 года назад

    Dera miritu komidiyan👏👏👏👏

  • @ኤፍራታስዩም
    @ኤፍራታስዩም 4 года назад

    እድሜ ይስጥህ ደሬ ተባረክ

  • @hanayutb687
    @hanayutb687 4 года назад

    በትክክል የኔ አስተዋይ ደሬ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ 💗ሞርጥ ሰው

  • @saraendris1956
    @saraendris1956 4 года назад +2

    እድሜ ይስጥህ ደሬ❤

  • @fikrehabesha5744
    @fikrehabesha5744 4 года назад +16

    ይጊ ስወድህ ደሬ እንወዳቹሀለን በርቱ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 года назад

      እንኳን ደሥ አለህ ደሪ ይገባሀል

  • @amantekum2068
    @amantekum2068 4 года назад

    Dereje I like you so much, what a humble man you got a soft heart wow!

  • @meyou9671
    @meyou9671 3 года назад

    O'clock General Motors ተባረኩ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +5

    ወድልጅ ሲያለቅሰ ያሳዝነኛል😭😭😭 አታልቅሰ ደረዬ የባሌም ሰም ደረዬ ነው ሁላትችሁንም ውድድድድድ

  • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ

    ደሬ መልካም ሰው ለሰው የሚኖርነው እድሜና ጤና ለደሬ

  • @Tube-fk5iq
    @Tube-fk5iq 3 года назад

    ፍትህ ለወልደያ 😥😥😥😥😥😥😥

  • @eduameduam8884
    @eduameduam8884 4 года назад

    Driy Edmena xena yisxlin Tebarek

  • @aynenadisbelachew215
    @aynenadisbelachew215 4 года назад

    ጌታ ጨምሮ ይስጥህ እኔ ምንም ባይኖረኝና ባላረግልህም ፈጣሪ የልፋትህን ይቁጠርልክ

  • @egziabhermastewalunyisten7704
    @egziabhermastewalunyisten7704 4 года назад

    በጎ የሚሰራ ሁሌም መንገዱ በጎ ነው
    እግዚአብሔር ያግዛችሁ

  • @adengebrekidan5604
    @adengebrekidan5604 4 года назад +2

    Kwmedyane lemeneke Tadese dese yebeleke dere deredarey eseye dese yebeleke enewedeke alene🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 4 года назад +3

    ምነው የ90ዎች ቀረፃ መሰለ ቪዲዮ ጥራት የለውም

  • @naniamzz9747
    @naniamzz9747 4 года назад

    ደርዬ ሲከፋክ አይቼ አላቅም ስስቅ ነውጂ የኔ ምርጥ ሰው

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 года назад +4

    ዴሬ መልካም ሰዉ እዉይ እኔም በነገሮች ሁሉ ቶሎ ነዉ እሚከፋኝ ደግሞ ስዴትም ስለሆንኩ ይሁን ብቻ ሁሌ ማልቀስ ነዉ ስራየ ዴስታም የለኝ አይ

  • @ሥምየለኝምስምአውጡልኝ

    ይችን ጋዜጠኛ ሣይ አብድርቃድር ትዝ ይለኛል ደጋግማችሁ አሥብሏት

    • @SsSs-cn6lz
      @SsSs-cn6lz 4 года назад

      ከከከከ እኔ እራሱ አብዱ ረዛቅ ለማለት አብዱ ዘራቅ አለች ሀሀሀሀ

    • @maryamomar2694
      @maryamomar2694 4 года назад

      ክክክክክክ

    • @flower525af4
      @flower525af4 4 года назад

      Yachi Abdulkadir yalechiwun video linkun share adrgugn ebakachun yayachut😅

    • @hanabekelakasa7006
      @hanabekelakasa7006 4 года назад

      @@SsSs-cn6lz 😁😁😁😁😂😂😂

    • @saraendris1956
      @saraendris1956 4 года назад

      እች ናትደ😃😃😃

  • @martaworku7214
    @martaworku7214 4 года назад +2

    እውነት እግዚአብሄርይሥጣችሁ ከመተ በኋላ ለቅሦ ምንም አይሠራም።በቁምነው መረዳዳት።

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 3 года назад

    Amen amen 🙏🏾😭😢🙏🏾🙏🏾

  • @enatalme1036
    @enatalme1036 4 года назад

    Hi man don't be Cary be strong you are man I told you before in your program you are so kind I wish like you in Ethiopia million billion Avery one following hem man your idea so beautiful God bless you with your family thanks

  • @hanitadese4011
    @hanitadese4011 4 года назад +1

    ደሬ አታልቅስ የኔ ጀግና

  • @shaikhaalketbi3598
    @shaikhaalketbi3598 4 года назад +24

    ጋዜጠኛዋ። በጣም ነው ምወዳት በተለይ አቶ አብድ ዘራቅ ያለቹ ነገር እፉፉፉ አንዷ ደሞ ምን ብትል ጥሩ ነው አንድ ራሥ ሽንኩርት እላለው ብላ አንድ ጭንቅላት ሽንኩርት አለች አክክክክክ ወይኔ ሁለቱም ሣያቸው እስቃለሁ

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 4 года назад

    ደሬ ትክክል ነህ። ልመንህ ታደሰን ማስታወስ መጦር የኢትዮጵያ ህዝብ ግዴታም ነው። ልመንህ የጥንት የጠዋቱ ጤናውን ይመልስለት።

  • @samsiakalibato4382
    @samsiakalibato4382 4 года назад

    ደሪዬ ፍጠር እድሜና ጤነ ይስትክ

  • @እርጂኝእመብርሀን
    @እርጂኝእመብርሀን 4 года назад +1

    እውነት ነው ማስተዋል ያድልን

  • @lemlemtesfaye6415
    @lemlemtesfaye6415 4 года назад

    ጠላትክ ያልቅስ ደርዬ እንደዚ አልቅሶ ልመነክን ቀና ቢያረገው ደበደቡት ።
    አይ ሀገሬ

  • @yesrayesra7757
    @yesrayesra7757 4 года назад +3

    ደሬዋ ምርጤ ስወድህ እኮ እስከጥግ

  • @yendt6991
    @yendt6991 4 года назад

    Yezeche leji gazetegna demtse betame yigermale

  • @እምነትተስፋፍቅርብሩክታዊ

    ደርዬ የኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @sabatadesse3360
    @sabatadesse3360 4 года назад

    This is the Ethiopian culture we grew up

  • @monasona6097
    @monasona6097 4 года назад

    ደሬ መልካም ሰው እንኳን አደረሰህ

  • @saraendris1956
    @saraendris1956 4 года назад +1

    ወይኔ ሁሌም ቅን አሳቢ ነህ ደሬ ❤

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 4 года назад

    እንዴ ስያለቅስ ይጨበጨባልወይ ጉድ እቅፍ አርጋችሁ አይዞህ ነው የሚባለው እኮ😍

    • @Dena.E
      @Dena.E 4 года назад

      እኔም ገርምኛል ሆ😆😆

    • @honeyselametube
      @honeyselametube 4 года назад +1

      ለማበረታታት ፡ ነው ፡ ታዲያ ፡ ሰው ፡ አልሞተ ፡ አብረው ፡ የሚያለቅሱት

    • @godolyas6410
      @godolyas6410 4 года назад +1

      😁😁😁😁

    • @tube3052
      @tube3052 4 года назад

      😀😁😁

  • @ahmedseid5291
    @ahmedseid5291 4 года назад

    ደሬ ምርጥ አስተዋይ አንጋፋ አርቲስት ነህ

  • @meseretpage9014
    @meseretpage9014 4 года назад

    መልካም አዲስ አመት ደሪዬ እና ለመላው ኢትዬጵያ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 4 года назад

    Halo o'clock taxi general motors...tnx!

  • @ሙባረክአክመል
    @ሙባረክአክመል 3 года назад

    ደሬ እንወድሃለን

  • @samk7242
    @samk7242 4 года назад

    ደርየ የኔ ማር እፍፍፍ አሳዘነኝ

  • @Beautyandwellness889
    @Beautyandwellness889 4 года назад +5

    አዲስ ዩቱበር ነን ሰብስክራይብ ግጩን😘 we are new youtubers 😘

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 4 года назад

    ደሬመልካም ሠዉ ኑርልን❤❤❤❤❤

  • @salam1297
    @salam1297 4 года назад +2

    አይዞን ደርዬ

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 3 года назад

    Thanks hello taxi and general motors

  • @kuku6515
    @kuku6515 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ደርዬ

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 4 года назад

    ደሬ እንኳን አደረሳህ አለባበስህ አልተመቸኝም ሱሪህ የፍዳታዎች የሚለብሱት አለባበስ ነው

    • @sofoniyastatek2795
      @sofoniyastatek2795 4 года назад +1

      Ena esu lelebsw anchi mn ancherchersh ena ye dro bolale lebso ymetalesh😅😅😅

    • @ረቂቅሚስጥር
      @ረቂቅሚስጥር 4 года назад

      @@sofoniyastatek2795 😂😂

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 4 года назад +1

      @@sofoniyastatek2795 የድሮ ቦላሌ ከጎኑ የሚወጣው ይሻላል ክክክክክክክ

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 4 года назад

      @@ረቂቅሚስጥር ክክክክክክ እስኪ እዩት ካልሲው እራሱ የፍንዳታዎች እሱ አይወክልም አለባበሱ ደሬ ክክክክክክክክክ