Hello dear, you make really interesting videos, keep it up, I admire you. One question, where can you find the nature videos (with trees, birds and so on) they look really nice ሰላም ውዴ በጣም ደስ የሚል ቪዲዮዎችን ሠርተሀል ቀጥሉበት አድናቂህ ነኝ። አንድ ጥያቄ, የተፈጥሮ ቪዲዮዎችን ከየት ማግኘት ይችላሉ (በዛፎች, ወፎች እና የመሳሰሉት) በጣም ጥሩ ሆነው ይታያሉ
Like your style. No talking. The instrument and the place is wonderful. Thanks.
Thanks
አሪፍ ነው በርቺ
በእውነት ምራቀን እየዋጥኩ ነው እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Where is this place it's beautiful surrounded by nature.
የሚገርም አሳቡሳ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉
ማሻ አላህ ተባረካላህ
በርቺስራሽበጣምይመቸኛል
ሳታረዝሚነዉየምትሰሪዉ
እና ደሞ ጸጥታ ያለበት❤❤
ዘይት አረፍች በይኛ እናመሠግናለን
ልክ ብለሻል
በጣም ጎበዝ ❤❤❤
እጅሽ ይባረክ አነዴት ደስ ይላል❤❤❤
ምርጥ አሰራር
አንደኛ🎉❤
በጣም ያምራ እጅሽ እበረክ የኔበለሞያ
ቦታውሲያምር የወፎቹ ድምፅ ሀገርቤትከተተኝኡፍፍ❤❤❤🎉🎉
ቆንጆ ነዉ🎉
Betame dese yelale botaw ye wefochu demtse Beautiful 🙏🙏 same time to write the ingredients is very important thank for sharing good job
Ameseginalew
እናመሰግናለን
አበሳሰሉ ሲያምር❤
አቤት ሞያ አንችን የወለድ እናት ይባረኩ ❤❤❤❤❤❤ዋው
አመሰግናለው
I love your vibe😊and your food
Thanks
ከወሬ ነጻ ልዩ አቀራረብ❤
@@MehretNakew amesefinalew❤
ጎበዝ
በርቺ ❤
Wow berchi wede betam tafach nw❤❤❤❤
ማሻዓላህ
እጅሽ ይባረክ
Lovely
Egsche ybarke btame bamoya 🎉
woow mashallha ❤❤
🙏
እግዚአብሔር ይባርክሽ በርች
አሜን
thankyou
ቦታው የት ነው የሚያምር መንፈስን የሚያድስ?
Qinibir yimaslanyal
Enem kinibir yimeslegnal
ዋው ዋው ❤❤❤❤ በጣም ያምራል
አመሰግናለው
ቦታው የት ነው?❤ በጣም ያምራል!
Wow amazing
Thanks
በጣባ በእንስራ በድስት እጅግ በጣም ደስ ይላል ወደዚህ መመለስ አለብን የረሳነውንና የተውነውን ነገራችንን ስላሳሰብሽን ተባረኪ
አመሰግናለው
ድንቅ ሙያ
የሚስብ ቀረፃ
@@እውቀትብርሃንነው ❤
ምርጥ ሀበሻዊት ❤
@@MekdesAlemnew-ud7vm 🙏
Are u USA or Etliy
@@ትዱማር I am in ethiopia
Waw waw wubit melkam kuresse
አመሰግናለው
ሠላም ቤተስብ በጣም እናመስግናለን አሁንም አረፈደም እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን አሜን 🙏🏿
❤❤❤❤❤
Hello dear, you make really interesting videos, keep it up, I admire you. One question, where can you find
the nature videos (with trees, birds and so on) they look really nice
ሰላም ውዴ በጣም ደስ የሚል ቪዲዮዎችን ሠርተሀል ቀጥሉበት አድናቂህ ነኝ። አንድ ጥያቄ, የተፈጥሮ ቪዲዮዎችን ከየት ማግኘት ይችላሉ (በዛፎች, ወፎች እና የመሳሰሉት) በጣም ጥሩ ሆነው ይታያሉ
Videezy lay ale yefelegshiw
@@Mesobcooking
የት ውዴ?
Unfortunately I can't speak Amharic, I didn't understand what you meant
እንደ አለመታደል ሆኖ አማርኛ መናገር አልችልም፣ ምን ለማለት እንደፈለግክ አልገባኝም።
@@Astyou123 ohh my dear sorry i find the video from my environment and aditionally free video deliverer help me for my video
ah ok, thank you very much dear and where can you find such a video for free
Yale cheese ayhonm???
ቺዝ ምንድ ናዉ
Cheese
I like it except chees
🙏🙏❤️❤️❤️❤️🇪🇷
ዘይት አረፍች በይኛ እናመሠግናለን
❤❤❤❤❤