I made it just like you showed us thank you so much my dear keep it up I found you by chance you have no idea how many times I tried this and fell all the time till today i got succeeded with you !!!! Once again heart felt thank you for teaching us in every step God bless you.
ጎበዝ ማርያምን የምን እንቁላል መጨመር ነው እንደ እናቶቻችን ክሽን አድርገን እንሠራለን በርቺ
እግዚአብሔር ይስጥሽ እቁላል ስለሌለዉ ደስ ይላል በጣም አመሰግናለሁ ለቤትሽ አድስነኝ ግን አመሰግናለሁ🙏❤
ማሻላህ ቀጥይበት ሰርቼው በጣም ኣሪፍ ነው
አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ👍ጎባዝ አሪፍ አሰረር ነዉ
ማሻአላህ
በርችውድእህታችን
በጣም ቆንጆ ሞክሬዉ ትንሽ ዉስጡ ፍክት አላለም እንዳንቺ እና የ ቤኪንግ ሶዳዉን ጣእም አልወደድኩትም ተባረኪልን እህቴ እንደገና፠ስሞክረዉ እንዳንቺ ይሆናል
ማሼ አላህ
ሱመያዬ በጣም ቆንጆ ጮርናቄ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክልኝ👌👌ሼር❤🙏
Yamral👍👍👍
ماشاء الله
wow እህቴ በጣም ገራሚ አሰራር በርቺልን🙏
እጂሽ ይባርክ እሞክራለሁ ዛሬ
❤❤❤❤ማሻ አላህ በጣም ባለሙያነሽ
❤❤❤ሰርቸ በላሁ የኔውዲ አመሰግናለሁ
በጣም ልዩ ነው ጮርናቄዬን አስታወሽኝ በርቺ እህቴ ላይክ ሼር
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘😘
እንድህ ለሀገራችን የሚሆን ስሰሩ ደስ ይላል
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ካሜራ አልጨመርሺም አይደል
አዎ
ማሻኣላህ ያሚ ያሚ እጅሽ ይባረክ ሼር ላይክ
🙏😘
@@sumayatube8284 እኔ ወስጡ ሊጥ እየሆን ተቸግሬለው
ሱማዬ በጣም ቆንጆ ፈጣን አሰራር ነው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር 😍😍😍
አመሰግናለሁ የኔ ውድ💕💚💛💜
በጣም አሪፍ ነው በርች
ቆንጆ የጮርናቄ አሰራር ነው እጀሽ ይባርክ ሼር🙏👍👌😍
🙏😘
ጮርናቄ ነው የማይጠገበው?
መአሸለሀ
Very nice. I love it. Will try it soon. Thanks for sharing.
ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ የሆነ አሰራር ነው የኔ ባለሙያ
ባልሽው መልኩ ሰርቸው ውሥጡ ሊጥ ነው አልተፈረካከሰም ጣአሙ ምርጥ ነበረ
በጣም ቆንጆ እና ቀላል አሰራር ነው እጆችሽ ይባረኩ
🙏😘😘
ኻሜራ አይገባም
በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 😋😍😍 ሼር
🙏😘
በጣም የምወደው ካሜራ ማሥገባት ይቻላል
ይቻላል 😘
ምርጥ ጮርናቄ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ እህቴ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰
ሱማያዬ በጣም ቆንጆ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ😘🙏🏼
🙏💕💚💛💜
ሱማያ ውዴ በታም ቆንጆ አሰራር ነው ከሻይ ጋር እጆችሽ ይባረኩልኝ 😍❤️👍👍👍
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘😘
በጣም ቆንጆ የሚያምር ፈጣን እስራር እጅሽ ይባረክ ሽር😍😘👌
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😍💕💕
በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ
Wow በጣም ቆንጆ እና ፈጣን የምወደው ነገር ነው እጅ ይባረክ እሞክረዋለው
ቃልዬ አመሰግናለሁ😍
ዋው በጣም ፈጣን ና ልዩ አሰራር ነው ያሚ እጅሽ ይባረክ🙏👌👍
🙏😘
Konjo ena kelel yale aserar new thank you shikorina 👍🏽👌❤❤❤
በርች
🙏😘
ዋዉያምራል
ማሻአላሕ ቆንጆ አሠራር
ማሻ አላህ ልዩ አሰራር ነው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ውዴ😍
🙏😘
በጣም ልዩ ነው በዛ ላይ ፈጣን ሼር👌😍
🙏😘
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
ماشاء الله تبارك الله ❤ 🌹 🌹
ካሜራ አይገባብ
ሱመያዬ በጣም ቆንጆ ና ቀላል አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
አመሰግናለሁ ሉላዬ🙏💕
ማሻአላ
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው👍 እናመሰግናለን👏 በርቺልኝ!
🙏😘
ጮርናቂ የትምትቤት ትዝታዬ ❤
Wow Batam Liu New Ejoceis Ybarakh Weeda😍👌👍
🙏😘
ማሻአላህ❤✔️
Wow
ሼር ሱማያ ውዴ👍👍
ማሻአላህ ዉደ👍😍
🙏😘
Wow betam miirt yehone konjo aserar new 🤩👍🏽❤💕💕
perfect
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ
Yenie konjo konjo aserar new betam wedijewalew ejochish ybareki 😍👌👇❤❤
Wow Sumayaye wude it’s looks so yummy yummy thank you for sharing ❤️😍👍👍👍
🙏😘😘
Betam konjo konjo asersr new sumayaye tebarekilign 😍👌❤👍🏽💕
ካሜራ የለውምሳ
مشاءالله تبارك الله
🙏😘
ወይ ጮርናቂ 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏❤❤👍👍👍💜💜👌👌
Betam yamral konjo aserar new endehulgzie enamesegnalen wude 😍👍🏽👌❤
Sumaye betam konjo newe yeserashw Ejsh yebarek 👍👍👍
🙏😘
Betsm konjo aserar new yemiwedew chornakiya 😋👍🏽👌😍❤
እናመሰግናለን ሱማያ በጣም ቆንጀ.ጮርናቄ ነው
🙏😘😍💕💕
ከታች እምትጠቀሚዉን ግብአት አስቀምጪልነ ዉደ
like like ሱማዬ ቀቆንጆ አርገሽ ነው የጠበሽው
አመሰግናለሁ መልካዬ😘😘
Sumaya wedde bataam yamral 👍🙏🇪🇹🙏
🙏😘
Waw looks amazing thank you for sharing 👍🏾👌🏾
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😍💕
በጣም ቆንጆ አሰራር ሱመያዬ ባለሙያያሚ🥰🥰🥰👌👌👌
ቆንጆ ስራ ነው ተባረክለይ ❤️😍
Selam wede..konjo ena fetan aserar new yasayeshen..berchilen. betesebe hognalew.😋🙏😍
አመሰግናለሁ እሺ መጣው 😍😘
በጣም ያምራል ያስጎመዦል ሳሙየ ውዴ ላይክክክክ ሼር ነገ የሉላየን ሰለሸረትኩኝ ቀደም ብየ ጊዜ ለመስጠት 👍❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😍😘💕
watching
Good job Sumayaye wude thank you for sharing ❤️😍👍👍👍
Wow it’s looks so yummy yummy thank you for sharing Sumayaye wude ❤️😍👍👍
Gobez berchi
እካሜራ እይገባም እንዴ
Wow nice 👍
🙏😘
ሰላምአለይኩምእሙአማርየ።እዴነሺ።መሬምነኝ።የፊቱተበላሺቶብኝ።ንድድአለኝ
ሱሚ ቆንጆ በርቺልኝ እማ ለቤትሽ አድስ ነኝ
አመሰግናለሁ ውዴ 😘😘😍💕
👍👍👍
የኣገርቤቱን ኣስታወስሽኝ እጆችሽ ይባረኩ
ወሌኩም አሳላም
ማሻአላህ በርቺ ድምፅሽ ግን ብዙም አይሰማም
ወስጡ ሊጥ አይሆንም ወይ ?????
I made it just like you showed us thank you so much my dear keep it up I found you by chance you have no idea how many times I tried this and fell all the time till today i got succeeded with you !!!! Once again heart felt thank you for teaching us in every step God bless you.
🙏🙏🙏😍
111
ውውው.የኔ. ውድ. አመስግናለው. ሞክር. ምርጥ. ሆን. ወታልይ. ❤️
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላይ ወበረካቱ ማሻ አላህ ባረከ አላሁ ፊኪ ለቤትሽ አዲስነኝ አሪፍ ነዉ ያምራል ግን ጥያቄ ነበረኝ ሊጡ ኩፍ አይደረግም ወይ??
አዎ አይደረግም 🙏😘
🥰🥰🌹🌹
Areef new.
።😊
thanks
💓💓💓👍
👍👍👍😍😍
🙏😘
😁😁😁😁😁😁
እኔ ስሰራ ውስጡ ልጥ እየሆነ 😂😂😂
ደረቅ አልሆን አለኝ ለምን ድንቅ?
🌹🌹👍👍👍👍😋
👍👍👍👍👍👍
እንዳመመር በቅንነት
ማር ቤተሰብ እንሁን
ነገ ነው የምመልስልሽ ወዳያውኑ ከሆነ ያነሳዋል
እኔ ምልሽ እርሾ አይገባም እንዴ ጮርናቂለይ
ይገባል