መብረቅ ክፍል 107 | Mebreq episode 107

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 июл 2024
  • መብረቅ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Mebreq every day @8:00PM Kana RUclips channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevision.com/
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 184

  • @mequadesha
    @mequadesha 28 дней назад +89

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🍒🌹

  • @user-en5yf1xz5n
    @user-en5yf1xz5n 27 дней назад +47

    ማነዉእደኔ ሀይደር ያሳዘነዉ 😥 አፍቃሪዉሀይደር🌹

    • @HrhDff
      @HrhDff 27 дней назад

      😢😢😢 እኔ

    • @user-bi1zr9bj1q
      @user-bi1zr9bj1q 27 дней назад +1

      😢😢😢😢😢😢😢❤

    • @EmmaDrj
      @EmmaDrj 26 дней назад +1

      😢😢😢😢😢😢

  • @genigeni8130
    @genigeni8130 27 дней назад +13

    የቦራን ድምፅ ስለተመለሰ ደስ ይላል ቀይራችሁት ፊልሙ አስጠልቶኝ ነበረ።

  • @Vkvix-ym9ou
    @Vkvix-ym9ou 27 дней назад +27

    እህት ወንድሞች በስደት ያላችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ማርያምን በጣም ነዉ የምናዛዝነዉ የእዉነት በሀገራችን የሚሰቃዩት አልበቃ ብሎን ደግሞ በስደት 😢😢😢ፈጣሪ ይጠብቀን የእዉነት በጣምነዉ የምናዛዝነዉ እህት ወንድሞቼ የእዉነት በአሁኑሰዉ አትመ ኑ 😢😢😢😢😢

    • @hayatm9115
      @hayatm9115 27 дней назад

      አሜን❤😢

    • @maheletmulugeta3758
      @maheletmulugeta3758 14 дней назад

      እዛም አማረሽ እዚህ ላለነውም አማረሽ ሂወትሽን አታክብጂ ባለሽበት አመስጋኝ ሁኚ ስታመሰግኚ መልካም ይሆንልሻል

  • @techsador
    @techsador 27 дней назад +27

    ቅንነት የተትረፈረፈባቹ ደመሩኝ ጀማሪንኝ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @FathimaP-wn4su
    @FathimaP-wn4su 26 дней назад +5

    ❤🎉ትክክለኛ ስሜት የአይደር ፍቅር ነው አሰከ እርጅና መጠበቅ በቃአ እዲነው ፎንቃ😢😢😢😢

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 27 дней назад +20

    ኤቭረን እርድኝኝኝኝኝኝኝኝ አላለም ማን ሴጣንን ይረዳል ብለክ ነዉ ይገባሃል😫🤣🤣🤣🤣ቦራ ምርጥ ሰዉ ግን ያሳዝነኛል😥🤗♥️♥️ ጉዝዴ ምድነዉ ችግሯ ያዙኝ ልቀቁኝ እምትለዉ ሆይ😂😂😂

    • @HrhDff
      @HrhDff 27 дней назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቱ ኤቭረን 😂😂😂😂😂😅😅😅 የማይረባ 😂😂

    • @GaBee-ml9zz
      @GaBee-ml9zz 24 дня назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @GaBee-ml9zz
      @GaBee-ml9zz 24 дня назад +1

      😮😂😂😂😂😂

  • @SeadaTefera-dl3zj
    @SeadaTefera-dl3zj 27 дней назад +9

    የቦራ ድምፅ ስለተስተካከለ ደስ ብሎኛል

  • @haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ
    @haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ 27 дней назад +7

    ማነዉ መብረቅ በመለቀቁ ደስ ያለዉ❤

  • @user-fv5kg8gx5o
    @user-fv5kg8gx5o 27 дней назад +6

    😂ፋሬል ግን ከሁለቱም ፍቅር ይዞታል😂😢አየ ወድ ወድን እደት እንመን

    • @MubaSilta
      @MubaSilta 14 дней назад

      ምን ችግር አለዉ ሁለቱንም መግባት ይችላል

    • @user-jj8db4ks3y
      @user-jj8db4ks3y 13 дней назад

      😒😒​@@MubaSilta

  • @user-rm1ed1vd6s
    @user-rm1ed1vd6s 28 дней назад +7

    Yemdam kmemiche yaltasebe ejera yistachehu kalelfat yasbachihut kalelfat yisakalachihu yene jegnoche Amin belu❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-oh8tc6vv6v
    @user-oh8tc6vv6v 27 дней назад +10

    ፋሪል እ እ እ ሲል የሜበሳጨው ማነው

    • @HrhDff
      @HrhDff 27 дней назад

      ደስ ይለኛን 😂😂🎉🎉

    • @user-kk9rs7fe4q
      @user-kk9rs7fe4q 25 дней назад

      Ewnet ynem teyake nber

    • @HrhDff
      @HrhDff 25 дней назад

      @@user-kk9rs7fe4q ጡሩ ነው

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y 27 дней назад +8

    ሀይደር የኔ አባት ስይሳዝ😢

  • @bez-nunu
    @bez-nunu 27 дней назад +7

    ፋራይል በማያ እየቀና ነው...ይልዲዝን ጣል ጣል አረጋት

  • @user-to8kd3bb9o
    @user-to8kd3bb9o 27 дней назад +6

    ወይኔ አስሊ መቃብር ቤት ዉስጥ ፀጉር ቤት አለ አይደል አላለችም 😂😂😂😂😂😂

  • @adad7914
    @adad7914 27 дней назад +5

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-wf1yl9he1e
    @user-wf1yl9he1e 27 дней назад +6

    ጎዝደይ ኩፉ የእጅሽ አገኘሽ

  • @user-og5gm7mm9k
    @user-og5gm7mm9k 27 дней назад +2

    አዥ ልግብች አግትይ ህይድር ልጥይክት ነው ድስ ይለል ውይኔ ይፍልም ንግር ዝርፍም አሏስድትም 🤣😢😢😅

  • @user-cb8iz9oi3r
    @user-cb8iz9oi3r 27 дней назад +5

    ቅጣት እጂ ልቀቁልን ለምድነው ምታስጠብቁን አረ በህጊ ኣምላክ😢😢😢😢😢😢

    • @mulatuabullo9052
      @mulatuabullo9052 27 дней назад +1

      ቴሌግራም ላይ እስከመጨረሸው ክፍል አለ

    • @Aisha-vx8ij
      @Aisha-vx8ij 26 дней назад

      ምን በሚል በጉርሻ ወይስ?!​@@mulatuabullo9052

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 26 дней назад

      ​@@mulatuabullo9052ለኔ እቢአለኝ

  • @user-rj1du9uf6y
    @user-rj1du9uf6y 25 дней назад +2

    ቦራ ያሳዝናል የሚያፈቅረውን ሰው አላገኝም

  • @user-hb6yq8el3l
    @user-hb6yq8el3l 27 дней назад +5

    ቦራ ግን ሲናደድ ያስፈራል

  • @MominaSet-mu4rr
    @MominaSet-mu4rr 28 дней назад +3

    እኳን ደህና መጡ 👏🙏👈

  • @fillimontesemma7467
    @fillimontesemma7467 27 дней назад +1

    I wish there was a subtitle When hayder (ሃይዳር) song

  • @user-uo6le9zt2f
    @user-uo6le9zt2f 28 дней назад +15

    ሰላም ዉዶችየ ማነዉ የሰዉ ቤት ምርርያለዉ ፈታማለት ያማርዉ ከሚወድት ሰዉጋር አላህ ወሁላችንንም ከደዝህ ያለሂወት አዉጥቶ ምችችት ያለሂወት ይስጠን አሚን በሉቅመሞቸ ❤🎉🎉🎉

    • @heyatsyme6420
      @heyatsyme6420 27 дней назад

      አእኔም ምርር ብሎኛል ግን አገር መግባት ፈራሁ መሮኛል ስል ማን አስገደደሽ ይሉኛል እናት ብቻናት እምትረዳው እኔ ደሞ እናትም አባትም የለኝም አይይ

    • @zuzuyutbe7685
      @zuzuyutbe7685 24 дня назад

      አሚንንን😢😢

  • @SukoSilo-ce8gb
    @SukoSilo-ce8gb 28 дней назад +4

    Lemedenawe yalekekachihulen mebrak

  • @user-wf3jt7xi6h
    @user-wf3jt7xi6h 27 дней назад +4

    አቦ ትለቁደሁ ልቀቁ ቃናወች አበዛችሁት ወላ😮

  • @meriweldat7638
    @meriweldat7638 28 дней назад +3

    ልምድነዉ የጠፉቹ 😢 😊

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi 28 дней назад +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ዛሬ ባትለቁ እነጣላለን እሺ

  • @maqdesasd2744
    @maqdesasd2744 27 дней назад +2

    አለቃሀይደር የፍቅር ሰዉ❤❤

  • @user-vc1dc3zm1f
    @user-vc1dc3zm1f 27 дней назад +3

    ኡፍ ኣጎቴ ሃይደር 😢

  • @SsXx-wu3ev
    @SsXx-wu3ev 12 дней назад

    አይ ሀይደርና ኡዙም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x 27 дней назад +4

    ይሄ ፊልም አስጠልቶኛል ቶሎ ባለቃ 😂

    • @user-ws6nw2nq5k
      @user-ws6nw2nq5k 27 дней назад

      እኔም❤😂😂

    • @fgchffhfh9256
      @fgchffhfh9256 27 дней назад

      ለምን እስከልቅ ቲክቶክ ኣትጥቀምም😜😁

    • @mmn5167
      @mmn5167 27 дней назад

      እኔም እሰጠለኝነው ተሎ ብኣልቅል😮ኝ

    • @YoseftamiratLefebo
      @YoseftamiratLefebo 26 дней назад

      በቃ አንች ቃና አትጣፍማ !

  • @user-yr6kg6nb2u
    @user-yr6kg6nb2u 27 дней назад +1

    ❤❤

  • @KalGizahgn
    @KalGizahgn 27 дней назад +16

    እሄ ፊልም እጣ ፈንታ ከጀመረ ጀምሮ እየደበረኝ ነው የማየው😂😂

    • @burtedaniel9377
      @burtedaniel9377 27 дней назад +1

      ማን እይ አለሽ ተገደቹ የሚተዩት አተስማስሉ🤑😏😏😏

    • @user-ws6nw2nq5k
      @user-ws6nw2nq5k 27 дней назад +1

      ​@burtedእኔአንችንምንአገባሽብናይባናይ👊👊👊👊aniel9377

    • @KalGizahgn
      @KalGizahgn 27 дней назад

      ​@@burtedaniel9377 የእርጎ ዝንብ ምን አገባሽ የፈለግሁትን ብል😡

    • @HrhDff
      @HrhDff 27 дней назад

      አወ😂 የቀዘቀዘ ነው

    • @tesfamicheal6421
      @tesfamicheal6421 26 дней назад

      ​@@KalGizahgn ፊልም አታቂም😂😂🙏🙏

  • @user-os4ft9bz3o
    @user-os4ft9bz3o 27 дней назад +1

    ቦራ የኛ ሰፈር ይ የነበረዉ ድምፁ አልተቀየረም እዚህም

  • @user-je7gc8km1v
    @user-je7gc8km1v 15 дней назад

    እኔ በጣም ያበሳጨኛል😮😮

  • @user-eb1ic7yk1g
    @user-eb1ic7yk1g 27 дней назад +1

    ❤❤❤❤

  • @sofiya8030
    @sofiya8030 26 дней назад +1

    ይሄ ዝፍጥ ፋሪል ይልድዝን ችላ እያለ በማያ እየቀና ነዉ😷አጎዛ

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 19 дней назад

    አጎት ሀይዳር በስታ እርጅና ፍቅርን ተነዘዝከ ይገርመል

  • @DhXv-fm7bx
    @DhXv-fm7bx 27 дней назад +2

    ኣጎቴ ሃይደር😥😥

  • @raa3066
    @raa3066 27 дней назад +2

    ጓዝደገናዛሬአሳዘነችኝ

  • @ejejejussuh4558
    @ejejejussuh4558 8 дней назад

    ❤❤😢😢😢

  • @SaraaMalessa
    @SaraaMalessa 25 дней назад

    እኔ በጣም ነው ምበሳጨው

  • @MeronKbreab
    @MeronKbreab 26 дней назад +3

    መንደላይ ኣለኻ ዶ❤❤❤

    • @Mehari08
      @Mehari08 24 дня назад +1

      Alena meron asli ❤❤

    • @MeronKbreab
      @MeronKbreab 20 дней назад

      @@Mehari08 wedi rimey

  • @user-vq6qf8ds9m
    @user-vq6qf8ds9m 27 дней назад +1

    ሀይዳር😢❤❤❤❤

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 19 дней назад

    ይልዲዝ በኬሌብሬክ ወሰሽበት አጎቱን ይመሠሠልና የነግራት አለለችም

  • @user-jz6fh1sc3d
    @user-jz6fh1sc3d 27 дней назад

    ቦራ የኔ ትዕግሰተኛ❤😊

  • @SsXx-wu3ev
    @SsXx-wu3ev 12 дней назад

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-fv5kg8gx5o
    @user-fv5kg8gx5o 28 дней назад +1

    ሲስጠሉ 😢ኤጪ ዘጋኝ ቃና

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 26 дней назад

      እኔም አሎደውም😮😮

  • @ddghfghdd1073
    @ddghfghdd1073 27 дней назад +1

    ሀይደርየ😢😢😢

  • @mmn5167
    @mmn5167 27 дней назад

    እች ኣረጉት ደስ ትለኛለች😂😂❤😊

  • @user-co4qm5wd7o
    @user-co4qm5wd7o 27 дней назад +1

    ወይኔ ኬለቢክ😂😂😂

  • @user-hn5wi7wy3x
    @user-hn5wi7wy3x 27 дней назад

    😢😢😢😢

  • @FarihaGadisa
    @FarihaGadisa 26 дней назад

    🎉

  • @sssssaqsu
    @sssssaqsu 27 дней назад +1

    አጎቴ ሀይደር ግን በዚህ እዲሜዉ ምን ለማስተማር ፈልጎ ነዉ😂😂😂😂

    • @user-ui8yp3yr1c
      @user-ui8yp3yr1c 27 дней назад +2

      ፍቅር እደማያረጅ እደማያልቅ ነዎ❤

    • @sssssaqsu
      @sssssaqsu 25 дней назад

      @@user-ui8yp3yr1c ኸረ ከዛስ😳😳

    • @user-id4td6gt7n
      @user-id4td6gt7n 20 дней назад

      ተያይዘው ወደሞት ሁለት አጆዛ 😂😂😂

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 26 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😢😢

  • @user-qp2np4wc5k
    @user-qp2np4wc5k 28 дней назад +2

    ግን ለምንድነው የጠፋቹ በርቅ ይልቀቅባቹ ኣቦ😏

  • @agerituabebe3610
    @agerituabebe3610 27 дней назад

    Evren china feta eyale nw evren be mehedu des yalew like yadreg

  • @NardosGhidewon
    @NardosGhidewon 23 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EuhGjh
    @EuhGjh 27 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @O.kana.L.film.D
    @O.kana.L.film.D 27 дней назад

    Tap tap😢

    • @seadifkr12342
      @seadifkr12342 26 дней назад

      ይሄ ይቱብ ነው ውደ😂😂

  • @EzedinUmer-xw3qc
    @EzedinUmer-xw3qc 27 дней назад +1

    ETA fenta please

    • @mametomeri
      @mametomeri 27 дней назад

      ያለ ፕሮግራሙ አይለቀቅ

  • @Zahra-xq1en
    @Zahra-xq1en 26 дней назад +1

    ቡራ አሳዘነኝ😊😢

  • @emuamaryoutube7911
    @emuamaryoutube7911 27 дней назад

    ተመስገን የቦራ ድምፅ

  • @user-eq6hk9rv1e
    @user-eq6hk9rv1e 27 дней назад

    ውይሀይዳር😢😢😢

  • @user-pi5hp3vk8z
    @user-pi5hp3vk8z 28 дней назад +4

    የጠፋቹት አይደርን ልትገሉት እየተመካክራቹ ነው?😢😢😢

  • @747106
    @747106 24 дня назад

    Era please katayun lekakulen

  • @user-ed2te8pr1s
    @user-ed2te8pr1s 27 дней назад

    አሥሊ አች ኮረሪማ አፍጫ😅😅😅😅ሥወድሽ እኮ

  • @fatmaali7750
    @fatmaali7750 27 дней назад +1

    ቦራ አስዘነኛ የተረገም ፍቅር😢😢

  • @changelifemidas7142
    @changelifemidas7142 26 дней назад

    Uzum tadlaa❤❤❤❤

  • @user-rj1du9uf6y
    @user-rj1du9uf6y 25 дней назад

    በትንሹም ቢሆንም የቦራ ድምፅ መጥታል

  • @user-ne3fh1xo4z
    @user-ne3fh1xo4z 25 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Saudi2024-pk5iw
    @Saudi2024-pk5iw 26 дней назад

    ኤቭርን ወደ ቻይና ተጫነ 😂😂😂😂ግልግል

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 19 дней назад

    የኦሮጊቶች ፍቅር በጠም ይገርመል

  • @user-st7fh7lo9t
    @user-st7fh7lo9t 27 дней назад +1

    ላል ቆጅዬ ሠይጣን😮😂

  • @user-kf3by5zq5t
    @user-kf3by5zq5t 26 дней назад

    አጎቴ ሃይደር😢😢😢

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 26 дней назад

    አረ ቅጣት ልቀቁልን part 111

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 27 дней назад

    ኤቨብረን 😅😅😅😅 ደግሆክ አቃጥለሄኚ ነበር

  • @user-ip8vr4xw9e
    @user-ip8vr4xw9e 23 дня назад

    እህህህ እኔ እንደ ሀይደር ያሳነኝየለም

  • @JamalAhmed-rp2wv
    @JamalAhmed-rp2wv 25 дней назад

    ፋሪል ከሁለቱም ፍቅር ይዞታል😮😮

  • @maertizelalem8799
    @maertizelalem8799 26 дней назад

    ፋሪዪል ምን እንደሚፈልግ አያቅም ግራ ገብቶታል

  • @yenatwa
    @yenatwa 27 дней назад +8

    ኦሮሞወችን እቃወማለሁ የሠው አውሬወች 😢😢ስዴተኛ ወንድሞቻችነን አሰቃዩቸው

    • @hibaadem3435
      @hibaadem3435 27 дней назад

      ትክክል

    • @user-rm1ed1vd6s
      @user-rm1ed1vd6s 27 дней назад

      ኦሮሞ እሰሳናቸዉ የተባለዉ በምክናየት ነዉ አላህ የጃቸዉን ይስጣቸዉ እነዝህ አዉሬወች😢😢

    • @alialdhouri
      @alialdhouri 27 дней назад +3

      ወለሂ እኔ ዘረኘ አይደለሁም ስልጤነኝ ግን እደ ኦሮሞ የምሰጠለኝ ቤሄር ዬለም ንጥረሞች አድነገር አይገበቸዉ ዉዝፍዝፍ 😤😤😤 በምክኘትነዉ ምለዉ አሁን ሰዉዲ የረጉት ነገር ኡፍፍፍ 😭😭😭

    • @semerafeker7849
      @semerafeker7849 27 дней назад +2

      ​@@alialdhouri ለምንድነው በአንድ ሰው ጥፋት ሙሉ ኦሮሞን ምትወቅሱት

    • @user-oi1ku9ze6p
      @user-oi1ku9ze6p 27 дней назад

      አሁን አንች አማራ ነሽ ግም​@@semerafeker7849

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f 26 дней назад

    ፋሪል ምን እየሆነነዉ ገልቱ 😂😂😂ተጃጃለ

  • @user-rj1du9uf6y
    @user-rj1du9uf6y 25 дней назад

    ፈሬያል ማያን ቢያገባ ይሻላል የልጅን እናት ትሻለዋለች

  • @MorDes-uf6wm
    @MorDes-uf6wm 27 дней назад +1

    ለምንአቋረጣቹብን

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf 26 дней назад

    አቶሀይደር ሚስኪን😢😢

  • @user-qj4fc6kx5z
    @user-qj4fc6kx5z 27 дней назад +3

    ቃናወች ጥጋብ ጥቃብ ብሏቸዎል
    ወይ ልቀቁት ወይ እስካድያው ተውት 😏😁😁

  • @RozaMine
    @RozaMine 26 дней назад

    ፋራይል ዘጋህኝ ቱ😮😮

  • @user-mh8vw7wo6x
    @user-mh8vw7wo6x 26 дней назад

    ❤❤❤❤😂🎉🎉😢😢

  • @MdShamima-wd4hw
    @MdShamima-wd4hw 24 дня назад

    አረቀጠይ

  • @mahederayele
    @mahederayele 27 дней назад +1

    Er Yhe film ayalkm ede 🤢

  • @uadh7751
    @uadh7751 27 дней назад

    ፊልሙ በቃ አስጣልቶኛል😢😢😢😅❤🎉

    • @emutube2300
      @emutube2300 27 дней назад

      እና እዝህ ምንትሰሪያለሽ

    • @uadh7751
      @uadh7751 26 дней назад

      @@emutube2300 😂😂😢😁😒

    • @user-ug8jy1ku5b
      @user-ug8jy1ku5b 17 дней назад

      😂😂😂​@@emutube2300

  • @zainbsaeed7414
    @zainbsaeed7414 26 дней назад

    ደምሩኝ

  • @SenaitShiro
    @SenaitShiro 27 дней назад +7

    ሁላቹም የኡዙምን እና የአጎቴን ፍቅር ይስጣቹ ❤❤❤ላይክ እያደረጋቹ

  • @AaA-qi8iu
    @AaA-qi8iu 27 дней назад +1

    ግን ኣላራ ና የሱ ፍቅርኛ የት ሀደዉ ነው😢

    • @HrhDff
      @HrhDff 27 дней назад

      ወጡ😂😂😂 መሰል

  • @sporesu5853
    @sporesu5853 27 дней назад +1

    Farial gn 0 act

  • @user-od2qk6it9i
    @user-od2qk6it9i 26 дней назад

    😉☺☺☺☺☺☺☺☺☺😊😊😊😊😊😊😍😍😍😍😍😍

  • @GenetGenet-ls6mu
    @GenetGenet-ls6mu 26 дней назад

    😂😂😂😂

  • @user-xj8xi3vu3t
    @user-xj8xi3vu3t 27 дней назад +2

    ቅመሞች እንዴት አመሻችሁ ውሏቸው እንዴት ነበር

    • @fgchffhfh9256
      @fgchffhfh9256 27 дней назад

      እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤

  • @mmn5167
    @mmn5167 27 дней назад

    ❤❤❤