መብረቅ ክፍል 109 | Mebreq episode 109

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 июл 2024
  • መብረቅ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Mebreq every day @8:00PM Kana RUclips channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Mebreq #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevision.com/
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 222

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 21 день назад +150

    ልደታ ማርያም የሐምሌን ወር የስኬት ታድርግላችሁ ❤❤❤

  • @nestifikerbitew8248
    @nestifikerbitew8248 21 день назад +63

    ዛሬ ልደቴ ነው መልካም ምኞታችሁን ተመኙልኝ

    • @habenomhaftu
      @habenomhaftu 21 день назад

      መልካም ልደት❤❤❤❤❤

    • @user-bp7bb6qz7u
      @user-bp7bb6qz7u 21 день назад +1

      የኔ ቆንጆ መልካም እልደት ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ያድርግልሽ🎉🎉🍫🍬🎉

    • @Abigiya_123
      @Abigiya_123 21 день назад

      Happy birthday 🎉

    • @TsehayYilma-r1r
      @TsehayYilma-r1r 21 день назад

      አሜን

    • @user-zg3gp6xo4v
      @user-zg3gp6xo4v 21 день назад

      መልካም ልድት

  • @senibirhanu5709
    @senibirhanu5709 21 день назад +41

    ይህን የምታነቡ ሁሉ ልደታ ማርያም ሃሳባቹሁ ታሳካላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 21 день назад +31

    ፋሪል በጣም አበዛኸው ከልጅህ እናትጋ ምን ያንጦለጥልሀል

    • @Yetm798
      @Yetm798 20 дней назад

      የልጁ እናት ናትኮ ልጅቷ ከቤተሰቧ ጋር ያመለጣትን ጊዜ መካስ አለባ ይልዲዝ ህፃን ሆነች እያናደደችኝ ነው😂😂😂

  • @susu-kd7oq
    @susu-kd7oq 21 день назад +18

    ምነው ጠገባችሁ😂በስአቱ ብትለቁልን😢

  • @betiy3418
    @betiy3418 20 дней назад +12

    ይሄ ድራማ ከጀመረ ጀምሮ ሰገጤ ሱ የማያገባት ላይ ሁሌ እንደገባች ነው 😂

  • @almaztafara1743
    @almaztafara1743 20 дней назад +5

    ዛሬልደታ ነችእንዴ አላወኩም ነበር

  • @user-tc8nh6nw8k
    @user-tc8nh6nw8k 21 день назад +40

    ማያ ከመጣች ድራማው አሰጠላ😒🙄😁

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 21 день назад +1

      በጣም😅

    • @wshhjh
      @wshhjh 21 день назад

      ድሮም ያስጠላ ነበር በጣም ደባሪ ነዉ 🙃🙃

    • @Elhamseid-hr2cm
      @Elhamseid-hr2cm 21 день назад +1

      እኮ ለምን 🙄 በጣም ነዉ የምወዳት

    • @JamelaJamela-jc5kv
      @JamelaJamela-jc5kv 21 день назад

      መሸነው የሚያልቀው😂

    • @wulltamene235
      @wulltamene235 20 дней назад

      በጣም

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 21 день назад +9

    አይ ኡዛይ አፍ ብቻ😂😂😂

  • @user-sl9lj8np7v
    @user-sl9lj8np7v 20 дней назад +7

    የልድዚ አሳዘነች😢😢

  • @user-bz1hp9vg9z
    @user-bz1hp9vg9z 21 день назад +12

    ከሳምንት እስከ ሳምንት ብላችሁን እንደ አገራችን መንግስት ቃላችሁን አጠፋችሁ ምነው ምን እንይ እሺ በናንተ ነው ያገራችንን ችግር ምንሸውደው እናንተም እንዲህ ሆናችሁ

  • @Vkvix-ym9ou
    @Vkvix-ym9ou 21 день назад +9

    ግን ይኸንሰሞን አልተለቀቀምምነዉ 😍😍😍🤔😍

  • @user-kf3by5zq5t
    @user-kf3by5zq5t 20 дней назад +1

    Thanks ❤❤

  • @techsador
    @techsador 21 день назад +30

    ቅንነት የተትረፈረፈባቹ ደመሩኝ ጀማሪንኝ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @onefuny
      @onefuny 21 день назад +1

      ayekefelebet demerehalew

    • @ተዋናይቷ
      @ተዋናይቷ 21 день назад +4

      እሽ መልሽ እንደማመር ደምሬሻለሁ ❤❤❤❤

  • @masertlesanewoq1958
    @masertlesanewoq1958 20 дней назад +2

    እሄን መብረቅ ፍለጋ ስንት ቀን ዞርኩ የት ሄዳቹነው መብረቃሞች😮😮😂😂

  • @SemiraOumer-dk9gz
    @SemiraOumer-dk9gz 21 день назад +15

    lemdinew beyekenu yemaylekekln ❤❤❤❤❤❤

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf 20 дней назад +2

    አረ ኦዛይ ምድነውስራው ወየው በሳቅ ገደለኘ 😅😅

  • @user-lf4od6cb3d
    @user-lf4od6cb3d 21 день назад +6

    Kanawochi dedebochi lesew kibir yelechihum

  • @user-cd8fw6km7f
    @user-cd8fw6km7f 21 день назад +5

    ችግራቹህ ምድነው ቃናወች ስሜታቹህ ይቋረጥ አቦ የማትረቡ 🙉😁😂

  • @maqdesasd2744
    @maqdesasd2744 21 день назад +5

    ኦዛይምን ጉድነህ 😂ደግሞክ ጥሩሰዉ መሆን ሰልችቶኛን ይላን😂😂😂

  • @MeronKbreab
    @MeronKbreab 21 день назад +4

    Eri aleka do❤

  • @user-mx8kj7xj4o
    @user-mx8kj7xj4o 21 день назад +4

    ማለት እንደሌለብኝ አቃለሁ ግን ማያ ከመጣች ጀምሮ ፊልሙ አስጠላ😔በዛ ላይ ፋሪል አበዛው ሁለት ወዶ አይሆንም☺️አንድ ምረጥ 😂😂😂እኛም እንገላገል😂😂😂

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 20 дней назад

      ውዶች መቼ ባንድ ይረጋሎ ያችንም ያችንም እነያዝ ነው.

  • @senibirhanu5709
    @senibirhanu5709 19 дней назад

    ይህን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ልደታ ማርያም ታሳካላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vy7to1dm2s
    @user-vy7to1dm2s 21 день назад +8

    ለምድነዉ ግን በሳምት 3ቀን ብቻ ያረጋቹህት

    • @mimochamchoum1921
      @mimochamchoum1921 21 день назад +1

      የአብይ እጅ አለበት

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f 21 день назад

      ​@@mimochamchoum1921😂😂😂እሱ ኮሳላይነዉ

    • @MsrtDmsei-yz8cx
      @MsrtDmsei-yz8cx 20 дней назад

      ​@@user-op4mt4tm8fያዳነች አቤቤንም ስምጨምሪው. እሷምሳኖርበት. አቀርም😂😂😂😂

  • @user-hd3zi6pd5i
    @user-hd3zi6pd5i 21 день назад +8

    አሁንሰ ይልድዝ አሰጠላችኝ የምትሉ😏😏🤣🤣

  • @davidamadou3882
    @davidamadou3882 20 дней назад +1

    አስሊ ምነው ጠገበች እንደዚህ
    ፊልሙ ከጀመረ ጀምሮ እንደ ሱ ቀፋፊ የለም

  • @mesigaltigray
    @mesigaltigray 21 день назад +7

    ከአጎቴ ሀይዳር ፍቅር ይዞኛል😥😜

    • @user-ro7bu8lg7i
      @user-ro7bu8lg7i 21 день назад +1

      ያሳካልሽ😂😂😂 ለኡዙም እናገራለሁ ግን😊

    • @user-cr7jl6mz9o
      @user-cr7jl6mz9o 21 день назад +1

      አጎቴ ብሎ ፍቅር ወየው😂😂😂😅

    • @YeEhr
      @YeEhr 21 день назад +2

      አረተይይይይሰ

    • @SagahaHsjsb
      @SagahaHsjsb 21 день назад

      አጎቴ ብሎ ፍቅር😂😂😂

    • @user-bh8dc8oj4k
      @user-bh8dc8oj4k 20 дней назад

      😂😂😂

  • @workiemama2960
    @workiemama2960 21 день назад +10

    በሥንት ጊዜው ተለቀቀ ሆድቃቹሁ ይልቀቅ😏😏😕

    • @mekdi7550
      @mekdi7550 21 день назад +1

      በስመአብ እርግማን😂😂😂😂

    • @addisalemdemese6893
      @addisalemdemese6893 20 дней назад

      😅😅😅😅😅 betam yemiyasek sedeb

  • @በእምነት
    @በእምነት 16 дней назад

    ማያ ከመጣች ጀምሮ ድራሟው ደብሯል የምትሉ👍👍👈በቅንነት ደምሩኝ😢😢

  • @SmilingComputerChip-lz9hm
    @SmilingComputerChip-lz9hm 21 день назад +2

    ፋሪል ይሊዲዝን ለማግኘት ደፋ ቀና ስል ነበር አሁን ደግሞ ሁለት አማረህ አይ ወዶች ሲያናድድ😮

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 18 дней назад +1

    ኦዘይ ምንድነዉ የደረገዉ ይልዲዝን እንደ ሚጎደት አለወቀም ፋይሪሊ አስሊ እና መያ የሉበት ቦታ ይሊከተል እንከፍ

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it 21 день назад +9

    ለክ አድርጉኝ ልቅማሰዉ እኔም ጠሙን አለቅዉም

  • @ZainabZainab-nx7wi
    @ZainabZainab-nx7wi 21 день назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almaztafara1743
    @almaztafara1743 20 дней назад +1

    ልክነኝአይደል❤

  • @user-gx8dh8ft7z
    @user-gx8dh8ft7z 8 дней назад

    የጉችሉጅምፅ ናፍቆኝነበር የናፈቀው

  • @HasanUsamn
    @HasanUsamn 20 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @HasanUsamn
    @HasanUsamn 20 дней назад +1

    ❤❤❤❤

  • @DesiBdss-kc7hv
    @DesiBdss-kc7hv 21 день назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @user-sl9lj8np7v
    @user-sl9lj8np7v 20 дней назад +3

    ኤቨረን አሳዘነኝ😢😢😢😢 ወላሂ😢😢

    • @user-ip8vr4xw9e
      @user-ip8vr4xw9e 19 дней назад

      የዘራውን አጨደ የክፋት መጨረሻው ብቻውን ስቃይ መሠቃት ይልመደው

  • @betiy3418
    @betiy3418 20 дней назад +2

    የቦራ ድምፅ የዘጋው😂

  • @tinatinatina9354
    @tinatinatina9354 20 дней назад +1

    Ay ozayyy 🤣🤣🤣🤣

  • @emumamo2724
    @emumamo2724 21 день назад +5

    ምንድነው ችግራችው ግን ቃናዎች

    • @mekdi7550
      @mekdi7550 21 день назад +1

      ተጨማለቁብን እኮ ሆ😂

  • @user-yr6kg6nb2u
    @user-yr6kg6nb2u 21 день назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hjf1744
    @hjf1744 20 дней назад

    ስሜታችሁ ይቋረጥ መጨረሻውን ለማየት እደጓጓሁ አለቀ😅

  • @ShambelAbera-qy5kb
    @ShambelAbera-qy5kb 21 день назад +1

    ፋርያል ምርጥ ሰው❤❤❤❤😢

  • @HasanUsamn
    @HasanUsamn 20 дней назад

    110

  • @Brihan17Brihan
    @Brihan17Brihan 21 день назад +2

    🤔ኤብረን ምን ያደረገ ይመስላችዋል ?የሰራዉ ወንጀል አለ መሰለኝ 🧐

  • @ejejejussuh4558
    @ejejejussuh4558 7 дней назад

    ❤❤❤❤😢😢

  • @user-dh1fs9fr1m
    @user-dh1fs9fr1m 21 день назад +2

    ኦዛይ 😂😂

  • @MissBoss-ds1fe
    @MissBoss-ds1fe 20 дней назад +1

    የቦራ ድምፅ ምንድነው የሆነው

  • @user-co4qm5wd7o
    @user-co4qm5wd7o 20 дней назад +1

    ፈሪያል ሲያናድ😎😎😎

  • @tasfnshtasfnsh2496
    @tasfnshtasfnsh2496 21 день назад +1

    ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-vw8go4uz2t
    @user-vw8go4uz2t 21 день назад +1

    ምን ሁነን ነው አላችሁ እማለቁት

  • @user-ux2jh2sp7r
    @user-ux2jh2sp7r 19 дней назад +1

    እደኦዛይ የምወደው የለምእኮ😅😅😅

    • @user-ip8vr4xw9e
      @user-ip8vr4xw9e 19 дней назад

      አወ እውነት ሁሉንም እንድጋፈጡ አደረጋቸው

  • @ayniyegirmaa4941
    @ayniyegirmaa4941 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sabontushawaa
    @Sabontushawaa 4 дня назад

    ❤❤❤🎉

  • @user-iq2wf6xx1t
    @user-iq2wf6xx1t 20 дней назад

    መጀመረያው ያማረ መጨረሻው አያምርም ይሄ ፊልም ቋቅ😂😂

  • @FiyametaMesfin-mu4lx
    @FiyametaMesfin-mu4lx 21 день назад

    Mn honachu new betam koyachu

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 21 день назад +6

    ይሄ ድራማ በየቀኑ እየለቀቃችሁት እራሱ አላልቅ ብሏል እናንተ ደሞ በሳምንት አንዴ መልቀቅ ጀመራችሁ እንዴ እኔማ ይሄ ትዝም አይለኝም እጣ ፋንታን ነው የናፈቀኝ የምር🤨🤨

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 21 день назад +7

    የከረመ ፍቅር ወይ ሀይደር መቼም ስወድህ 😅😅😅😅

  • @HasanUsamn
    @HasanUsamn 20 дней назад

    💕💙💜💞💓💘

  • @meimeiali9659
    @meimeiali9659 21 день назад +1

    Wuyi ebineri ahuni asazenkeyini😢

  • @user-mh8vw7wo6x
    @user-mh8vw7wo6x 20 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @user-dq2hf1ml5l
    @user-dq2hf1ml5l 21 день назад +2

    Wey ozay😅😅

  • @user-if1pn2pr1r
    @user-if1pn2pr1r 21 день назад

    ኤቭረን ኤታ አባህ 👏👏👏😂

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 18 дней назад

    ኤሄ ጉመሬ የመሠለ ሰዊዬ እቭራን አሁን ችግር ዉስጥ ስለገበ ልጆቼ ብሎ የለቅሰለ እንደ አሸጉሊት ስጨወትበቸዉ ከርሞ ልጆቼ ብሎ የለቀቂሰል የመይረበ እንከፍ

  • @HawaHi-hv3jo
    @HawaHi-hv3jo 21 день назад +1

    እረ ተው ነጋ ነጋ ልቀቁልን ጭራሽ አይመስጥም እድህ እየዘገዬ😮😮

  • @Hayat-yx1jb
    @Hayat-yx1jb 5 дней назад

    ኡፍ ፍሪል ሲያስጠላ😢

  • @QweAsd-yv3jb
    @QweAsd-yv3jb 21 день назад +3

    Chirash atilekutm sinl be samnt 3 ken aregut yimechachu mnm atametum bilachu newa kanawoch gn🤨

  • @user-vh7el5mm7d
    @user-vh7el5mm7d 20 дней назад

    😅😅😅😅😅ሀይዴር

  • @ZebibaKedir-yj2nn
    @ZebibaKedir-yj2nn 21 день назад +1

    ❤😂❤😂❤😂

  • @tasfnshtasfnsh2496
    @tasfnshtasfnsh2496 21 день назад +1

    ❤️❤️❤️❤️💋💋💋

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f 20 дней назад

    ኤቪረንን በጣም እወደዋለሁ እሱ ነበር ማሸነፍ ያለበት አሳዘነኛዛሪ

  • @beleLove
    @beleLove 21 день назад +2

    ሰላም አመሻችሁ አንቀፅ የሚለውን ፊልም እሚያቅ ካለ ንገሩኝ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 21 день назад +3

    ለምን 2 ቀን ብቻ ሆነ የምታስተላልፉት

    • @MsrtDmsei-yz8cx
      @MsrtDmsei-yz8cx 20 дней назад +1

      እስኪንገሩልን. የናታን. ኮሜትያነባሉ. መሰለይ😂😂😂😂😂

  • @user-dq2hf1ml5l
    @user-dq2hf1ml5l 21 день назад +6

    እዛ ወረቀት ላይ ምን እንዳለ ጓጓሁ

  • @uadh7751
    @uadh7751 21 день назад

    በስታማጫራሻ ለቀቃቹእት ለናገሩ ድራማውም አስጣልቶኛል 😢😢😅😅😰😅🤣

  • @user-zb1pj7nv8k
    @user-zb1pj7nv8k 21 день назад

    And tyake lteykachu le evren mgb ysetutal😢

  • @HayatHusen-nb7ox
    @HayatHusen-nb7ox 19 дней назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-nh1zc9tx7p
    @user-nh1zc9tx7p 21 день назад +1

    ዩሴል ተው ተረዳት😂

  • @haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ
    @haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ 18 дней назад

    ቤተሰብ ❤

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq 21 день назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jz6fh1sc3d
    @user-jz6fh1sc3d 21 день назад

    ኦዛይ የኔ ውድ ❤😂

    • @MsrtDmsei-yz8cx
      @MsrtDmsei-yz8cx 20 дней назад

      ኦዛይ ማስመሰል አይችልም. እውነት እውነቷንብቻ😅😅😅😅

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 17 дней назад

      ግን ፋሪ ነው 😂😂😂እኔ ደሞ ጥሎብኝ ፋሪ ወንድ አልወድም 😤🤕😃🤔🙄

  • @user-lk6ti7cq8h
    @user-lk6ti7cq8h 20 дней назад

    Evran 😢

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 21 день назад +1

    የቦራ ድምፅ የሮበት ነው እንዴ🤔🤔🤔

  • @O.kana.L.film.D
    @O.kana.L.film.D 20 дней назад

    Felga betrate yelekeke yemtlu like argu

  • @AsterDrajee-lo4ew
    @AsterDrajee-lo4ew 21 день назад +1

    😂😂😂😂😂😂Wwwaaa 😅😅😅😅

  • @rofnal6789
    @rofnal6789 21 день назад

    ❤😂🎉

  • @tsegitigisetu7408
    @tsegitigisetu7408 21 день назад +1

    Farile ግን fara ነው 😔

  • @TesnimTesnimwedaje
    @TesnimTesnimwedaje 21 день назад +2

    እኔን እሚቀድመኝ የለም ግን አልኮምትም

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 18 дней назад

    አስሊ ፈጥና ስቴድ ከፋይሪሊ አከሄደ ይመሰሰለል

  • @shetunaser5362
    @shetunaser5362 20 дней назад

    የምር አስጠላችኝ ኢልደስ

  • @HazebKassaye
    @HazebKassaye 20 дней назад

    ውይይይይ ይሄ ፊልም እየዘጋኝ ነው ተጃጃሉ አስጠሉ 😏😏😏

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 21 день назад +1

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @Fcgcchb
    @Fcgcchb 21 день назад

    ፋሬል ግን ምን ይሁን ያየው ለማወቅ ጋጋሁ😅

  • @desaleworkie
    @desaleworkie 21 день назад

    እጣፈንታ ቁሽ በሉኝ😢😢

  • @user-lu7oj3ne2s
    @user-lu7oj3ne2s 21 день назад +1

    ያለንን እንደበፊቱ ቶቶለ አለቁልነም

  • @miliblesley8327
    @miliblesley8327 20 дней назад

    ይሄ ድራማ ኣስጠላኝ ምነው ባይለቀቅ😑😏😏

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f 20 дней назад

    ኤልዲዝ ምነዉ ተጃጃልሺ ኤጭ

  • @user-ob5lj9sn5j
    @user-ob5lj9sn5j 20 дней назад

    ኧረ ቶሎቶሎ ልቀቁልነ 😡😒