ከዘረፉን በኋላ ይሳለቁብናል . . . ! - ተስፋሁን ከበደ | ፍራሽ አዳሽ 35 | ጦቢያ | Tobiya poetic jazz

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 107

  • @ezekiel_10
    @ezekiel_10 2 года назад +23

    አይ፡አንተ፡ሁሌም፡የምርጥ፡ሃሳብ፡ባለቤት፡ነህ።መቼም፡በዘመኑ፡እየዋዙ፡ቁም፡ነገር፡ለሚገባው፡ይገባዋል።እድሜና፡ጤናውን፡ያድልህ።

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 2 года назад +17

    ተስፍሽ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ ሁሌም ዉስጣችን ያለውን የምትናገርልን ልሳናችን ነህ

    • @tenuabe2327
      @tenuabe2327 2 года назад +2

      የዘበኑ ጀግናነህ እግዛብሔር ይጠብቅህ

  • @efratatola522
    @efratatola522 2 года назад +54

    ተስፍሽን የምናውቀው ይመስለኝና እሱ ሁላችንንም እንዴት እንደሚያውቀን ሣይ ግርም ይለኛል።እድሜ ይስጥን ድንቅ ወጣት ነኽ

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 2 года назад +6

    ተስፉሽ ሁሌ አንተ ሳቅና ቁምነገር በጣም ጎበዝ 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @menberedange1812
      @menberedange1812 2 года назад

      ኤርትራዊያንም ለካ ታዩታላችሁ ውይይይ

  • @kefelewababu6483
    @kefelewababu6483 2 года назад +4

    ተስፍሽ❤በጣም የማደንቀዉ ተዋናይ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 2 года назад +1

    ድንቅ ነው ፍራሽ አዳሽ ።

  • @rejebnasir1597
    @rejebnasir1597 2 года назад +2

    ሁሉንም በእኩል የምትወቅስ ድቅ ሰው ነህ ጦርነትን ቢገባቸው አንተ ነበር የተቃወምከው
    ብቻ አድናቂህ ነኝ

  • @Waka619
    @Waka619 2 года назад +4

    ለአንተ እና ለእሸቱ መለሰ ቃል የለኝም የእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @alemneshtaye5739
    @alemneshtaye5739 2 года назад +1

    ተስፍሽ አንተን የሚሰማ ጆሮ ቢኖር ልቦና ቢኖር የቤተመንግስት ድውያንም ከበሽታቸው ይድኑ ነበር !!!!

  • @abiyuabbay5364
    @abiyuabbay5364 2 года назад +16

    ሙያክን ከልብህ ስትወደው እንደዚህ ከህመም ጋር እየታገልክ ትሰራለህ ክብረት ይስጥልን ተስፍሽ ጨርሶ ይማርክ

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 года назад +16

    እናትዬ ድምፅህ ልክ አይደለም አሞህ መስራትህም ለሥራህ ያለህን ክብር ያሳያል :: ይማርህ ክፉ አይንካህ የልብ ትርታ አዳማጭ ነህ እድሜ ምን ዋጋ አለው እወቅ ያለው በአርባ ቀን እወቅ ያላለው ደግሞ በአርባ አመትም አያውቅ ይባል የለ ተባረክ 🙏

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement 2 года назад +10

    ተስፍሽ ጉፍን ይዞሀል እግዚር ይማርህ ጀግናችን

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 года назад +11

    ጀግናዉ ወንድማችን 👍👍👍💚💛❤️

  • @afenanabedulgbar4525
    @afenanabedulgbar4525 2 года назад +10

    ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልህ

  • @delelegnandargie8449
    @delelegnandargie8449 2 года назад +1

    ጀግና ነህ በርታልን !
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ!

  • @arontube681
    @arontube681 2 года назад

    ጠጆ ሁሌም ጠጅ እየጠጣህ ነው የምናይህ ለምን ስትበላ አናይህም?ምችት ይበልህ

    • @zelalemlefitih2462
      @zelalemlefitih2462 2 года назад

      አሃ! ይህቺ የጠላት ምክር ናት፤መድረክ ላይ ትን ብሎት እንዲሞትልህ ነው የፈለግከው?🤣🤣🤣

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 2 года назад +33

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @ሠከላ
    @ሠከላ 2 года назад +7

    ክብር አለኝ ላተ ምርጥ ወጣት ምርጥ ዜጋ ምናለ የኢትዮጵያ ወጣትና መሪ ካንተ ቢማሩ በጣም እወድሀለሁ

  • @waffiki
    @waffiki 2 года назад +9

    ጥልቅ የሆነ ትምርትና ምክር። genius

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Год назад +1

    ተሰፋሁን ከበደ ቅኔን በማሰታከክ የምታቀርበው ግሩም ድንቅ ትሞህርት ሰጪን መልዕክት አስተላላፊ ኮሚዲያ ነህና በርታ 🙏😁👍 ኑርልን 😄😄

  • @MelakuTeshome-b9w
    @MelakuTeshome-b9w Год назад +1

    ተስፍሽ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @negussebeyenearedo4727
    @negussebeyenearedo4727 2 года назад +1

    Ich wünsche die alles gute für deine Leben. Du bist der beste.

  • @asya782
    @asya782 2 года назад +2

    My intelligent man I like you dear

  • @tarikuwodajo1019
    @tarikuwodajo1019 2 года назад +6

    ግሩም እይታ፣ ግሩም መልእክት።

  • @peace8750
    @peace8750 2 года назад +3

    God bless you brother.

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 2 года назад +5

    ትችላለህ ተስፍሽ ❤❤❤❤

  • @girmamolla3767
    @girmamolla3767 2 года назад +7

    ገንፋን የዞሀል መሰለኝ እግዜአብሄር የማርህ

  • @FkaduL
    @FkaduL 7 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ

  • @muke9633
    @muke9633 2 года назад +2

    Briliant boy wow

  • @tofikremedan8602
    @tofikremedan8602 2 года назад +1

    Fetari yitebikih Tesfish

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v 2 года назад +4

    ዎው ድንቅ መልክት ሰሚ ካለ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 2 года назад +2

    ምርጥሠው

  • @natihanic3482
    @natihanic3482 2 года назад +1

    ተስፍሽ በጣም ነው ምወድህ
    በዚኛው ስራህ ግን ድምጽህ ልክ አደለም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @mobileyouumobileyouu363
    @mobileyouumobileyouu363 2 года назад +4

    ይገርማል ቅኔ

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 2 года назад +3

    ሰላም ለአንተ ይሁን ፍራሹ 💋💋💋💋

  • @rejebnasir1597
    @rejebnasir1597 2 года назад +2

    ዘረፍ ነው መፈንቅለ መንግስት ነው የያዛቹት 👏 ለዘንድሮ ሌቦች ምርጥ መልዕክት

  • @AbuRehil
    @AbuRehil 7 месяцев назад

    ተስፌምርጥየኢትዬጳልጅ

  • @rahelalemayehu7183
    @rahelalemayehu7183 2 года назад +2

    የኔተስፋ ጉንፋንህን ለኔ

    • @learntulearn848
      @learntulearn848 2 года назад +1

      EGZIABHER REGIM EDME ENNA TENNA YESTESH RAHEL ❤YEDEGENET AGELALETESH YEMIGEREM NEWE

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 2 года назад

    እኛ ሰፈር ከዚህ የተሻለ ነቋሪ ሰው አለ።

  • @melkamuwubie8536
    @melkamuwubie8536 Год назад

    አንደኛ

  • @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ
    @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ 2 года назад +14

    ~ ሰላም እና ፍቅር ለ ኢትየጽያችን !!

    • @sg.g2725
      @sg.g2725 2 года назад

      ለየትኛዎ ጃል? በዘር ለምታስበዎ?
      አውጣኝ ነው ፀሎቱ/ቷ

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 2 года назад +1

    ተስፍሽ ጉንፋን ይዞሀል መስለኝ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ

  • @kalkidansh5218
    @kalkidansh5218 2 года назад +2

    Your talent and vision is amazing....God bless you

  • @holyseed.1415
    @holyseed.1415 2 года назад +3

    Good

  • @workuyared3806
    @workuyared3806 2 года назад +9

    ግሩም ግሩም ግሩም

  • @mussiehamdegba826
    @mussiehamdegba826 2 года назад +4

    ዛሬስ ምኑን ልክ ልኩን ትነግረው ይሆን

  • @JustinRLBX
    @JustinRLBX 2 года назад +2

    Ethiopian Ethiopian Ethiopian

  • @mekdesbahru3519
    @mekdesbahru3519 2 года назад +2

    Wey Yetbeb tstota???? TEBAREKILIGN. ✨️🥰🥰🥰🥰🙏🙏✨️

  • @dokimaseshetie3838
    @dokimaseshetie3838 2 года назад +1

    ትችላለህ 👍በርታ👍👍👍

  • @markos7615
    @markos7615 2 года назад +4

    ከሞሞትህ በፊት ኑር? አሪፍ አነጋገር ነው
    ግን ያ ጠማማ ሹፌር ክላክስ እያረገ ሽፍታ እየጠራብን በየት በኩል

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 2 года назад +1

    በምሕረቱእያቆመን😂😂😂😂👍👍👍👌👌

  • @yidnek8306
    @yidnek8306 2 года назад +6

    ለሚገባው ጥሩ መልእክት አስተላልፈሀል

  • @ellyasjemal1798
    @ellyasjemal1798 2 года назад +1

    እውነትህነው ወላሂ

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 2 года назад +2

    ኑሮው ያጎበጠህ ሳያንስ ወንድሜ ጎብጠህ እንዳትቀር ቀና በል ።

  • @efirimabate
    @efirimabate Год назад

    good❤

  • @wubayehumekasha
    @wubayehumekasha Год назад

    .
    😮nice

  • @aronaklilu
    @aronaklilu 2 года назад

    እኔ ግን እጠራጠራሎ
    ለምን ብትሉኝ እነዚ ይህን የሚሰሙ /የሚከታተሉ እዚህ ውስጥ ያሉት የሚገባቸው አይመስለኝም ምክንያቱ ቡገባቸው ንሮ አያንጨብጭቡም ነበር
    ምክንያቱ ቅኔው ለነሱ እና እነሱን የሚመሩ አመራር ነዋ ስሙ ለነሱ
    ወርቁ ...እነሱን ለሚይስተዳድር አመራሮች ነው ስለዚህ ባይገባቸው ነው
    ግን ደግሞ ለሆዱ ያደረ ሰው ደግሞ ሰምቶ እንዳልሰማ ስለሚሆን ይሆናል ደግሞ እላሎ እና
    በጠቅላላ ፈጣሪ ይቅር ይበለን።

  • @abdlbaremohamadalsakaf5316
    @abdlbaremohamadalsakaf5316 2 года назад +1

    ሰላም ል መምህር ቀኔ አንዲሁም ለመንፈሲሻ

  • @Betselot2
    @Betselot2 2 года назад +9

    አንደበታችን! ንገርልን እስኪ ወዳጄ!

    • @Binnyanimation
      @Binnyanimation 2 года назад +1

      Awraris sem nw Betsi?

    • @Betselot2
      @Betselot2 2 года назад +1

      @@Binnyanimation የአባቴ ስም ነው🤷‍♀😁

  • @hailushimlese4415
    @hailushimlese4415 2 года назад

    አዉቆ:አሳዋቂ:ጉምቱ:ሰዉ!

  • @NATHAN-os4ub
    @NATHAN-os4ub 2 года назад

    To be seen☺️

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 2 года назад +1

    👏👏

  • @yeshimebethaile7214
    @yeshimebethaile7214 2 года назад +1

    👏👏👏👏👏👏👏

  • @tagesselarebo8781
    @tagesselarebo8781 2 года назад +1

    👍

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 года назад +2

    🙏❤️🙏

  • @najialhada
    @najialhada 2 года назад +1

    Hello

  • @sg.g2725
    @sg.g2725 2 года назад +1

    Kumneger aydel chifcefa rasu

  • @newlife1320
    @newlife1320 2 года назад +2

    ተስፍሽ

  • @EthiopianMuslims
    @EthiopianMuslims 2 года назад +1

    በተለይ ወሎና ሸዋን ዘረፉት እንጂ…..

  • @getnetasnake7290
    @getnetasnake7290 2 года назад +3

    💚💛❤️✍️🙏👍

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @newlife1320
    @newlife1320 2 года назад +4

    ቅኔውን ተቀኘው

  • @emebetgirma1506
    @emebetgirma1506 2 года назад

    👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🥰

  • @samuelabayneh3559
    @samuelabayneh3559 2 года назад

    ay zare asferarush meselegn melektu weak naw, shambel endatel kelekluh ende??

  • @menzel2695
    @menzel2695 2 года назад +4

    ሹፌር ተብየዉ አብያችን

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 2 года назад +1

    ይህ ኮሜዲያን በትክክል ቆንጆ ለብሶ ኰራ ብሎ ቢሰራ እንዴት ጥሩ ነበር .. በዚህ አለባበሱ ግን እንግዳ ሆኜ መገኘትም አልመኝም :

  • @masterkerookkmenur5420
    @masterkerookkmenur5420 2 года назад

    😂😂😂🎉yemare yemare yanure🎉

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 2 года назад

    ህህ

  • @Hassanmuhumedgelleh2024
    @Hassanmuhumedgelleh2024 9 месяцев назад

    🎉😅😊

  • @habshisalha5749
    @habshisalha5749 2 года назад +1

    ቀልድ ትችላለህ ግን የሆነ ብሄርን እያስደሰትክ የሆነ ብሄርን ሁሌ የምትሳደበው መቼም አማርኛ እኔ ብቻ ነኝ የማውቀው እናተ አታውቁም እንድትለን

  • @elsagirmay2781
    @elsagirmay2781 Год назад

    😅🎉😂❤😮😅

  • @-Ele
    @-Ele 2 года назад +4

    ኑ 🌹 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች ኑ የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷🌺🌹

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 2 года назад

    😂😂😂😂😂እውነትህን ነው አይመኙም

  • @liseyassanchase5261
    @liseyassanchase5261 2 года назад

    አዳራሹ ውሥጥ ሤቶች የሉም ዕንዴ? ነው ወይሥ በጥባጮች በብዛት ወንዶች ብች ሥለሖኑ ነው? አንተ ላንተ ምንመሠለሕ በዛና ነው።

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 2 года назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @tadele2179
    @tadele2179 2 года назад

  • @eliasteka4006
    @eliasteka4006 2 года назад

    ሰው መሆንን አስስ

  • @tsegaye7548
    @tsegaye7548 2 года назад

    ሰክራም መምሰል ና መጉበጥ ለወገቢም ይሁን እይታ አይመችም። ከመልክቱ አገነኝ አለባበስና አቋቋም ። ትኩረት ነግግር ዘይም ቀልዱ ላይ ብሆን።

  • @tilhunealemu3944
    @tilhunealemu3944 2 года назад

    Pp

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 2 года назад +1

    ዘረኛው እና ውሸታሙ ኦነጋዊው አብይ አህመድ ምን እያለ ይሆን

  • @fekadugonfa977
    @fekadugonfa977 2 года назад

    I hate d.s.!!!!!!!

  • @shewamediaservice
    @shewamediaservice 2 года назад +3

    ያማል ቅኔው!!! @ShewaMS Admin

  • @zelalemasfaw7154
    @zelalemasfaw7154 2 года назад

    Good

  • @deselengabebe1851
    @deselengabebe1851 2 года назад

    👍

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 2 года назад

    😂😂😂😂😂