🛑 የመስቀል ዝማሬ መስቀል አበባ ጥልን በመስቀሉ ገደለ Ye meskel mezmur Meskel Abeba Tiln bemeskelu Gedele

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • #የመዝሙሩ_ግጥም
    ✝️መስቀል አበባ✝️
    መስቀል አበባ ነህ ውብ አበባ
    አደይ አበባ ነሽ ውብ አበባ
    አዝ_
    መስቀል አበባ ተቀብሮ ሲኖር
    አደይ አበባ ስነ ስቅለቱ
    መስቀል አበባ እሌኒ አገኘች
    አደይ አበባ ደገኛይቱ
    አዝ____
    መስቀል አበባ ጥራጊውን ሞልተው
    አደይ አበባ አይሁድ በክፋት
    መስቀል አበባ ጢሱ ሰገደ
    አደይ አበባ መስቀል ካለበት
    አዝ____
    መስቀል አበባ ወንዙ ጅረቱ
    አደይ አበባ ሸለቆ ዱሩ
    መስቀል አበባ አሸብርቀው ደምቀው
    አደይ አበባ ላንተ መሰከሩ
    አዝ_
    መስቀል አበባ ተቀብሮ ሲኖር
    አደይ አበባ ስነ ስቅለቱ
    መስቀል አበባ እሌኒ አገኘች
    አደይ አበባ ደገኛይቱ
    ✝️ጥልን በመስቀሉ ገደለ✝️
    ጥልን በመስቀሉ ገደለ (*2)
    በመስቀሉ ለሰው ልጅ ሰላምን አደለ (*2)
    ዚቅ ሚድያ ZIQ MEDIA

Комментарии • 97

  • @ZIQRECORDS
    @ZIQRECORDS 9 дней назад +32

    ዚቅ ሪከርድስ

  • @ZemariSamuelTekleOfficial
    @ZemariSamuelTekleOfficial 9 дней назад +10

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
    ሲኒማቶግራፈሩ በርታልን ብያለሁ👍

  • @Genis-mh6hs
    @Genis-mh6hs 10 дней назад +10

    ❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችው

  • @ድንግልሆይምልጃሽአይ-ጠ4ኀ

    ዝማሬ መላክት ያስማልን እንኳን አደራሳቹህ 🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪

  • @zemarithermelasissaye5056
    @zemarithermelasissaye5056 9 дней назад +8

    እልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤ ስታምሩ ሩታዬ እና ቤኛ ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏

  • @FikeraddsMola-y9x
    @FikeraddsMola-y9x 9 дней назад +10

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 5 дней назад +1

      🎉🎉❤❤አሜን እዉነት ነዉ ተዋህዶ ስንሆን ምሙሩ ሁሉ ልብ ያረሰርሳል እንዲሁ እንዳለነ ላመቱ ያድርስ አሜን

  • @KalabSolomon27
    @KalabSolomon27 9 дней назад +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን... እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን።

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 5 дней назад

      🎉🎉❤❤❤💝🙏🙏

  • @zemarideaconsamuelalemutub8059
    @zemarideaconsamuelalemutub8059 5 дней назад +2

    ቤኙ እና ሩታዬ በጣም ድንቅ ጥምረት
    መልኬ እና ፀግሽ በጣም ትለያላችሁ
    ተባረኩ አብዝቼ እወዳችኋለሁ

  • @እየሩስአስፍ
    @እየሩስአስፍ 6 дней назад +11

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Serkadis-tm2kx
    @Serkadis-tm2kx 6 дней назад +16

    የወልቂጤ ደብረፅዮን ፍሬ ቤኛ እንኳን ደስ አለህ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 5 дней назад +2

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉💝💝🙏🙏ልልልልል ይቺን ቀን ላሰየን ቸር አባት ይሁን

  • @mezgebebirhanhaile5260
    @mezgebebirhanhaile5260 8 дней назад +6

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን!!!

  • @ክባርበሌኝነገር
    @ክባርበሌኝነገር 9 дней назад +8

    ጥልን በመስቀሉ ገደለ እልልልል በጣም ደሰ ትለለችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን❤

  • @GirmaAyansa-kb4ts
    @GirmaAyansa-kb4ts 5 дней назад +1

    የመስቀሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁው!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂❤❤❤😂😮😮😮😮😮😮😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @zegiorgis
    @zegiorgis 10 дней назад +4

    ❤❤❤❤❤zemare melaktn yasemaln

  • @Chalachew-19
    @Chalachew-19 9 дней назад +3

    ቃለህዎትን ያሰማልን

  • @abeselomjhon5597
    @abeselomjhon5597 10 дней назад +3

    ደስ የሚል ዝማሬ❤

  • @endalewodajo4680
    @endalewodajo4680 4 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት የሠማልን።

  • @ተሥፈኛዋ-ሠ7ጘ
    @ተሥፈኛዋ-ሠ7ጘ 9 дней назад +3

    ዝማሪመላኢክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistmuluneh-oy2cw
    @kidistmuluneh-oy2cw 8 дней назад +3

    እልልልልልል ❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ

  • @zinashkibru
    @zinashkibru 7 дней назад +3

    እንኳን አደረሰን❤

  • @FelekeB
    @FelekeB 8 дней назад +3

    ❤️❤️❤️ዝማሬ መላእክትን የሰማልን

  • @MeazaSolomon-y5g
    @MeazaSolomon-y5g 3 дня назад +1

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 8 дней назад +3

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tsehayetekeste6753
    @tsehayetekeste6753 5 дней назад

    እንቓዕ ብሰላም ናብ ብርሃነ መስቀሉ ብሰላም ኣብጸሓና ዝማሬ መላእክት የስማዓልና

  • @sebhwo
    @sebhwo 10 дней назад +2

    እልልልል zmare melakt yasemaln

  • @tube5986
    @tube5986 9 дней назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @DemelashYilma-l7n
    @DemelashYilma-l7n 10 дней назад +2

    እሰይ እልልልል______

  • @alemayehuanga2200
    @alemayehuanga2200 5 дней назад +1

    elllllllllllllllll zemara mlecte yesmle amen🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @belayhunbinalfew181
    @belayhunbinalfew181 3 дня назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @belayhunbinalfew181
    @belayhunbinalfew181 3 дня назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @belayhunbinalfew181
    @belayhunbinalfew181 3 дня назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @AbushAlemayehu-y3j
    @AbushAlemayehu-y3j 9 дней назад +2

    zmare melaekt yasemalin

  • @azebnegash9590
    @azebnegash9590 2 дня назад

    ዘማሪ ቤኛ እዚህ መድረክ ላይ ስላየሁህ ደስብሎኛል በቤቱ ያፅናህ😊

  • @EyobBzt
    @EyobBzt 9 дней назад +2

    Zimare melaekt yasemaln

  • @MekidesSenay
    @MekidesSenay 5 дней назад

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው።ቃለ ህይወት ያሰማልነ!!

  • @EsraelEsrael-u4q
    @EsraelEsrael-u4q 4 дня назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናቹህ

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 4 дня назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @SebleSeble-t1u
    @SebleSeble-t1u 4 дня назад

    ፈጣሪያባርካችሁዝማሬመላእክትያሰማችሁ

  • @tigistdibaba5637
    @tigistdibaba5637 5 дней назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እልልልልልልልልልልልልል 😊😊😊እግዚአብሔር ይመስን

  • @aytacheru7884
    @aytacheru7884 4 дня назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 1:37

  • @ORTDox128
    @ORTDox128 6 дней назад +1

    እልልልልልልልልልል❤❤❤❤👏👏👏

  • @JulyannM
    @JulyannM 6 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @QaliQaly
    @QaliQaly 4 дня назад

    እኳን አደረሰን አደረሳችሑ የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @askale8013
    @askale8013 6 дней назад +1

    አሜን እልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremabuu1183
    @meskeremabuu1183 9 дней назад +1

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Jerry-u6z
    @Jerry-u6z 5 дней назад

    begha ye wolkite debre tsion fire bizu entebkalen kante egziabher besrawochehe hulu yirdahe

  • @WeleteHana
    @WeleteHana 2 часа назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤

  • @Zinu-uv2gg
    @Zinu-uv2gg 5 дней назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tame27tube
    @tame27tube 9 дней назад +1

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HahaBabs-ob5nz
    @HahaBabs-ob5nz 10 дней назад +1

    እልልልልል❤❤❤❤

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 4 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf 2 дня назад

    አሜን አሜን አሜን 🥰❤️🌹🙏👏👏👏👏👏👏

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 9 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @belayhunbinalfew181
    @belayhunbinalfew181 3 дня назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @AmdeYetnsu
    @AmdeYetnsu 9 дней назад +1

    Begnachn❤❤❤

  • @مكيةالمكية-ص4م
    @مكيةالمكية-ص4م 4 дня назад

    እልልልልልል💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤

  • @adonyassgied
    @adonyassgied 5 дней назад

    እንኲዋን አብሮ አደረሰን

  • @TrsfanesheAtenafu
    @TrsfanesheAtenafu 5 дней назад

    Betam des yemil mezmur

  • @selamabera-c3i
    @selamabera-c3i 5 дней назад

    እልልልልልልልልሎሎ❤❤❤❤

  • @Sofonias-c7w
    @Sofonias-c7w 4 дня назад

    እልልልል❤❤❤❤

  • @MeseretGEgziabher
    @MeseretGEgziabher 5 дней назад

    ደስታ ❤

  • @GelilateferaGelilatefera
    @GelilateferaGelilatefera 9 дней назад +1

    Zemari meleaketen yasemalen❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 9 дней назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @EldanaTigabu
    @EldanaTigabu 4 дня назад

    Edemenatenayestachu

  • @Genet-ln8sr
    @Genet-ln8sr 4 дня назад

    Elllllllliiì Ellliiii

  • @ደየደጀኘጀ
    @ደየደጀኘጀ 9 дней назад

    እልልልል❤❤❤ልልልልልል❤❤❤ልልልልልል❤❤❤❤ልልል❤❤👏😍👏😍👏😍👏😍👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤😮

  • @Yoyanamulugeta
    @Yoyanamulugeta 5 дней назад

    Wendemea ❤

  • @MuleMule-gw6dp
    @MuleMule-gw6dp 4 дня назад

    tebareku

  • @የዲላኦርቶዶክሳውያን

    ለእኛም ሚዲያ አግዛችሁናል እናመሰግናለን😢

  • @yemesrachabera4770
    @yemesrachabera4770 5 дней назад

    Eleleleeeeeeee

  • @filiposhaile7738
    @filiposhaile7738 4 дня назад

    ✝️✝️✝️💚💛❤✝️✝️✝️🇪🇹🇪🇷✝️

  • @yohanisGetachew-rw9ut
    @yohanisGetachew-rw9ut 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @danielandsew4341
    @danielandsew4341 4 дня назад

    ❤❤❤

  • @Etsub-ff6de
    @Etsub-ff6de 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AwolYur
    @AwolYur 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MilkiyasKelbesa-jv9ck
    @MilkiyasKelbesa-jv9ck 5 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @abembuze2793
    @abembuze2793 9 дней назад

    ቤኙ❤

  • @Asefawwelela778
    @Asefawwelela778 9 дней назад

    እሰይ እልልልልልልልልልል

  • @Asefawwelela778
    @Asefawwelela778 9 дней назад

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @AddisAsnake-h3t
    @AddisAsnake-h3t 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 7 дней назад

    🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞

  • @mashoabera6714
    @mashoabera6714 6 дней назад

    🥰🥰🥰🥰🙏

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv 9 дней назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 9 дней назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @YemuZemecha
    @YemuZemecha 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @azebfantaye6441
    @azebfantaye6441 6 дней назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ortodox00
    @ortodox00 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @BiniamSeyoumአጋሩክራር21
    @BiniamSeyoumአጋሩክራር21 9 дней назад

    ❤❤❤

  • @ElsabetZeleke-o5e
    @ElsabetZeleke-o5e 7 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤😂😂😂❤❤❤

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 7 дней назад

      መዝሙር ያስቃልዴ😮😮😮😮😮