እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና” (2ኛ ቆሮ 5፥19) ሲል አካል ከአካል ጋር ማለት ነውን? ናቲ Vs ቄስ ቤኪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • #Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
    #የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
    #Apostolic_Church_International_Fellowship
    #Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
    #Apostolic_Generation
    #ApostolicSong
    #Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
    #acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
    #Apostolic_doctrine
    #onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
    #Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
    #onlyjesus
    Follow me on:
    www.tiktok.com...
    On Facebook page:
    www.facebook.c...
    Telegram:
    t.me/kalu2023

Комментарии • 62

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 10 месяцев назад +10

    አሜን አሜን ተመሰገን ኢየሱስ የሐዋርያት ወንጌል ያሸንፋል ❤❤

  • @AlemuLamboreAlex
    @AlemuLamboreAlex 2 месяца назад +1

    በቤተክርስቲያን ትክክለኛ መገለጥ ያላቸውን አገልጋዮች የሰጠን ኢየሱስ ይባረክ ÷ ቤኪ ተባረክልኝ

  • @hirutwoldetsadik1739
    @hirutwoldetsadik1739 10 месяцев назад +3

    Pr Berkat.ዘመንህ ይባረክ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @ayalnehmesfin5887
    @ayalnehmesfin5887 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @user-df9sk3fc1s
    @user-df9sk3fc1s 10 месяцев назад +1

    Praise the Lord .teaching of Jesus Christ

  • @RamsoSimba
    @RamsoSimba 9 месяцев назад

    ዎንዲም ቤክ ጌታዬሱስ ፀገዉን ያብዛልክ ታበራክልን በዝሁ ቃጥል

  • @TarikuGirmamo
    @TarikuGirmamo Месяц назад

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qm4dd1dp5j
    @user-qm4dd1dp5j 9 месяцев назад +1

    Tebararki. Geta amilaki yibarek🙏🎁🙏

  • @woldeade
    @woldeade 10 месяцев назад +1

    haleluya tebark BK

  • @hirutwoldetsadik1739
    @hirutwoldetsadik1739 10 месяцев назад +1

    Hallelujah!🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @NaughtyGirl-n3z
    @NaughtyGirl-n3z Месяц назад

    Kerasu gar

  • @endaleabayneh6255
    @endaleabayneh6255 9 месяцев назад

    Praise the Lord!! And God bless you brother Beki

  • @gemededenbi-st6df
    @gemededenbi-st6df 3 месяца назад

    እግዚአብሔር አብ ብቻ ነው ። አሜን !!

  • @tagetage
    @tagetage 8 месяцев назад

    Tebarek Geta Eyesus yimarish

  • @ManguyaMacho-pe1bf
    @ManguyaMacho-pe1bf 10 месяцев назад +6

    ቄስ በክ ሀዴራ መፅሀፍ ፃፍ? እ/ግ ካንቴ ጋር ይሆናል ።

  • @SelemonAsefa-ku4hc
    @SelemonAsefa-ku4hc 9 месяцев назад

    Tebarek beri❤❤❤

  • @gechmangenenman3717
    @gechmangenenman3717 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MitikuJinjawo
    @MitikuJinjawo 9 месяцев назад

    Paster bereket yesus እድሜ tsega tena yistot❤❤

  • @mulu6386
    @mulu6386 10 месяцев назад +3

    ከራሱ ጋር

  • @mathematicsforall1256
    @mathematicsforall1256 10 месяцев назад +2

    እግዝሐብሄር በክርስቶስ ሆኖ አለምን ከራሱ ጋር አስታረቀን

  • @Amnuelabate
    @Amnuelabate 2 месяца назад

    ኢየሱስ ይባሪክ ውድማች

  • @user-my7nr2hz1t
    @user-my7nr2hz1t 9 месяцев назад

    አግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ አለሙን ከእራሡ ጋር አስታረቄ.. ከራሱ ጋር ታረቀን አሜን አሜን

  • @tseganshbubamo8890
    @tseganshbubamo8890 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mitikubetela-hg9pr
    @mitikubetela-hg9pr 3 месяца назад

    በእኔ የሚኖረው አብ ሥራውን ይሠራል የሚል የክርስቶስ ትምህርት አብ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ማስተረቁን በግልጽ አስቀምጦታል።

  • @BizuneshAsefa-uq6oo
    @BizuneshAsefa-uq6oo 9 месяцев назад

    Tebarik bebezu ❤

  • @YONASESAYAS-iw3xq
    @YONASESAYAS-iw3xq 2 месяца назад

    ለእኔ መዳነ ከበቅዬ በላይ ነዉ፡፡

  • @saradebaba5682
    @saradebaba5682 10 месяцев назад

    አሜን ተመሰገን ኢየሱስ እልልል የሐዋርያት ወንጌል ያሸንፋል🙏🙏🙏🙌🙌🙌👆❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍

  • @user-pu2go6py7o
    @user-pu2go6py7o 10 месяцев назад +2

    ኢየሱስ ከጉድ ነው ያወጣን የአንድ አምላክ ልጆች እውነት መዳናችን የድንቅ ድንቅ ነው

  • @user-um6mj1qu9m
    @user-um6mj1qu9m 2 месяца назад

    2ኛ ቆሮ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁸ ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤
    ¹⁹ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።

  • @mulu6386
    @mulu6386 10 месяцев назад

    አሜን ተመስገን ኢየሱስ መዳኔ ድንቅ ነው
    ተባረክ በብዙ ጸጋና በረከት ቄስ በረከት❤

  • @user-gx3ww2vu4s
    @user-gx3ww2vu4s 10 месяцев назад

    Silasewoch yenatewu adis medebegn turgum yalewatachewuni turgum yizachiw kemitshemakeku guzo wode iwunet amlak!! Wode yesus ati dikemu!!bek zemenih adi amlak yesus yibarikyyiiiiiiiiii❤❤❤❤❤

  • @YONASESAYAS-iw3xq
    @YONASESAYAS-iw3xq 2 месяца назад

    ለአዋቅ ባዮች ሰዉሮ ለእኛ ለሕፃናት ለሐዋሪያት ስለገለጠልን በደንብ አድርጌ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!

  • @EsayasDesta-df6ch
    @EsayasDesta-df6ch 22 дня назад

    ከ ራሱ ጋር

  • @yididyamaryihun7982
    @yididyamaryihun7982 10 месяцев назад +8

    ስላሴ የሚባል ትምህርት የሚያሸማቅቅ ነው ያሳፍራል! ውሸት ነው ሲመረመር ውሸት
    ቤኪ ግን ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🥰

    • @tamirat04
      @tamirat04 10 месяцев назад

      ቤኪ የሌለው ኢየሱስ ደቀመዝሙር ና የሐሳዊ መሲህ ደቀ መዝሙር ነው

  • @MedihnMata
    @MedihnMata 2 месяца назад

    Beki❤❤❤❤❤❤

  • @AshagreEyob
    @AshagreEyob 10 месяцев назад

    አንጀቴን ኮ ነው የምታሪስልኝ ቄስ ቤክ
    የሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @bereketelias4552
    @bereketelias4552 10 месяцев назад

    Ene kalat yelegnem Beki Eg/r yebarkih. Ebakeh Endatakom

  • @kassufeleke910
    @kassufeleke910 10 месяцев назад +1

    With himsself

  • @AbelBekele-ij2my
    @AbelBekele-ij2my 10 месяцев назад

    Beki egzer ybarkeh

  • @yonifaithyoutube2729
    @yonifaithyoutube2729 14 дней назад

    ትሪክ አትጫወት አቶ በርከት
    እዛው ተማሪውችን አታል።

  • @yonifaithyoutube2729
    @yonifaithyoutube2729 14 дней назад

    ጌታ ይገጽጽ
    በአእምሮ ውስጥ በጥቅስ ያሰቀመጠከው አምላክ የምትለው አንተ ውስጥ ታውቆ ያበቃ ነው......ለሁሉም መልስ ያለው አይመሰለም

  • @HopDtm
    @HopDtm 10 месяцев назад

    አቤት ሥላሴን ለማስተማር ተብሎ የእግዚአብሔርን ቃል ለመለወጥ ያላቸው ትግል ጌታ ኢየሱስ ይህን መንፈስ ያሪቅ ከምድራችን

  • @zekariaskebede
    @zekariaskebede 2 месяца назад

    ከራሱ ጋር አስታረቀ።

  • @EfremMathewos-pk7mm
    @EfremMathewos-pk7mm 2 месяца назад

    ኢየሱስ ፣ ሰውን ያስታረቀው ከአብ ( ከአባቱ ) ጋር ነው ወይስ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ነው ?
    2 , ከራሱ ጋር ማለት አብ በክርስቶስ ሆኖ ከራሱ ጋር ( አብ ) ማለት ነው እንጂ አንተ ቃሉን እንዳጣመምከው አይደለም።
    3 , ከራሱ ጋር አስታረቀ ማለት ታድያ እኛን ከራሱ ( ኢየሱስ )ጋር ከሆነ ታዲያ ቁ.21 ለይ
    "....ሀጢያት ያላወቀውን እርሱን ስለእኛ ሀጢያት አደረገው።" ስል
    አድራጊው ማን ነው ? ተደራጊው ማን ነው ?
    በረከት አንድ መልዕክት ልንገርህ... የሰባሊዮስ ት / ት መቼ ና እንዴት እንደጀመራ እወቅ።
    only jesus teketayoch ጨለማ ውስጥ ናቸው ።

  • @dawitabera2995
    @dawitabera2995 10 месяцев назад

    IGZABIHER TSEGAWUN LA BZALIHI SILASE MACHEM KENTU NAW

  • @YONASESAYAS-iw3xq
    @YONASESAYAS-iw3xq 2 месяца назад

    ለእኔ መዳነ ከበቅዬ በላይ ነዉ፡፡😮😂😂😂😂😂

  • @burteapostolic3249
    @burteapostolic3249 10 месяцев назад

    Yesus abizoto yibariki pastar beki

  • @mitikubetela-hg9pr
    @mitikubetela-hg9pr 3 месяца назад

    አብም እግዚአብሔር ወልድም እግዚአብሔር መንፈስቅዱስም እግዚአብሔር የሚል አስተምህሮ የክርስቶስ አስተምህሮ አይደለም።

  • @ermiyasmirkena661
    @ermiyasmirkena661 10 месяцев назад

    😢 Astarakinet mihonewu keras ga nwu wayis ke lela akal ga nwu mihon? hasetegna

    • @letthewordspeakout
      @letthewordspeakout  10 месяцев назад +1

      ጥያቄና ስድብ እንዴት አብሮ ይሄዳል? አንዱን ምረጥና ቀጥል!

  • @abebayehugeremew6234
    @abebayehugeremew6234 10 месяцев назад

    Beki wudddddd wendme ene erasu bzu eyetemaku new......medane ye ewunet dnk new

  • @HaileTesfay-m9j
    @HaileTesfay-m9j 8 месяцев назад

    በቲቢት ከሚያላግጥ ሰው ምን ሆናችሁ ነው ግዚያችሁን የምታቃጥሉ፡ወንጌልላችንን ብንሰራ ኣይሻልም

  • @YemaneMlate
    @YemaneMlate 9 месяцев назад

    Abe menfese new behyawe nefse demo yaderale yesuse kerestose newe terguMu sele metakewe aytefahm ena

  • @yonifaithyoutube2729
    @yonifaithyoutube2729 14 дней назад

    ድሮ ልጅ እያለው በሃይማኖት ቤት የሚሸውዱን የነበረው ቃሉን ቀረውታል በሚል የሀሰት ትረክት ነበር።አሁን አድጌ ወደ ሌላው ቆንቆ ሳነብ ሀሰተኛ እንደሆኑ አገኝዋቸው።ፖስተር በረከት ይሄ ትርክት አያስኬድክም።አንተ አጋንነትን በክርስቶስ ሳታወጣ በጠረባ ብሎ የሚያወጣውን አትክክሰስ።

  • @MassalaYaro
    @MassalaYaro 3 месяца назад

    ሐዋሪያት በመሆነ ኮራሁ

  • @HailuFeleke
    @HailuFeleke 10 месяцев назад

    Beki😂😂😂😂 liju ko izawu beaf yetenagerewun iyawera nwu. Tewu atascenqewu mereja yelewum.

  • @GelaneBdvj
    @GelaneBdvj 2 месяца назад

    አሜን ተባረክ

  • @wondwossenmengistuhundiehe6092
    @wondwossenmengistuhundiehe6092 10 месяцев назад

    ከራሱ ጋር

  • @AsnDeg-et9lt
    @AsnDeg-et9lt 10 месяцев назад

    ከራሱ ጋር

  • @user-qb2fu5bm4s
    @user-qb2fu5bm4s 10 месяцев назад

    ከራሱ ጋር