አነባበሮን በሁለት ልዩ ልዩ ጣእሞች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 207

  • @yafetdanny5138
    @yafetdanny5138 2 года назад +4

    This is exactly how my mom makes Anebabro🥰

  • @yeshizeleke3237
    @yeshizeleke3237 Год назад +1

    ቅልጥፍ ያልሽ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ የናቶችን ትዝታ ትቀሰቅሻለሽ እጅሽ ይባረ!!!!!!!!!!!

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 года назад +13

    ውነትም ጤፋችን ሲሰደድ አይመቸውም ምክንያቱም የተሰጠችው ከእግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ብቻ ነው ለማንኛውም ተባረኪ አመሰግናለሁ ለግንቦት ልደታ እጋግረዋለሁ እናቴን አስታወሺኝ አዲስ ጤፍ ሲሸመት ጤፉ ምን ይመስላል ብላ መጀመሪያ አነባበሮ ነበረ ጎበዝ ነሽ🌷🌷🌷

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 Год назад +1

    ዋው በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው ተባረኪ ከአንች ብዙ እንማራለን

  • @ሰላም-ፀ4ተ
    @ሰላም-ፀ4ተ Год назад +1

    በጣም ባለሞያ

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 2 года назад +1

    ጎበዝ
    ደስ ሲል

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 года назад +1

    Tebarekee yene konjo gobez!!!

  • @mahelatderebe4020
    @mahelatderebe4020 2 года назад +1

    የእኔ ቆንጆ በርቺ

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 11 месяцев назад

    ተባረኬ በጣም ያምራል

  • @genettola552
    @genettola552 2 года назад +3

    I like everything you do! Specially the classic music is very classy!

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 2 года назад +1

    ባለሙያ እናመሰግናለን

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 года назад +4

    ሜሉሽ በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን ጎበዝ በርቺ ❤️🙏❤️

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 2 года назад +1

    ዋው እንዴት ያምራል ተባረኪልን ሜሊዬ

  • @juliesadiq8208
    @juliesadiq8208 2 года назад +1

    ዋውውውውጓበዝ እጅሽ ይባረክ

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 2 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 2 года назад +4

    ባለሙያ ❤

  • @genetshieferaw8833
    @genetshieferaw8833 2 года назад +1

    ሁሉ ሥራሽ ነው የሚያረካው so perfect.

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል , thanks

  • @ኤሩኤርትራዊት
    @ኤሩኤርትራዊት 2 года назад +2

    Wawww ♥️

  • @ninaalemayehu419
    @ninaalemayehu419 2 года назад +1

    በጣምም ነው የሚያምረው ሜሊዬ ጎበዝ

  • @yeshiemebatetesfaye277
    @yeshiemebatetesfaye277 Год назад +1

    እንዴት ነሽ እህቴ በጣም ነው የምትሰሪያቸው ምግቦች ደስ የሚሉት እጀሽ ይባረክ ምጣድን እንዴት ነው የምናገኘው ኢትዩጽያ ነው ያለነው አመሰግናለሁ

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 2 года назад +1

    ጎበዝ 👍🏾

  • @ኮኮብነኝየማርያምልጅ
    @ኮኮብነኝየማርያምልጅ 2 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ የእውነት አስጎመዝሽኝ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +1

    ሜላዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ አነባብሮ ነው ።አመሰግናለሁ👍👏💕

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 11 месяцев назад

    Wow great 👍

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty 2 года назад +1

    የኔ ጎበዝ

  • @johnappostel8433
    @johnappostel8433 2 года назад +1

    አስራብሽኝ በጣም ያስጎመጃል

  • @tigistberhanu2431
    @tigistberhanu2431 2 года назад

    Ejashe yibarke yaen wede Ehete

  • @gigiabate7353
    @gigiabate7353 2 года назад +1

    እህቴ እጅሽ ይባረክ

  • @tigistabate8233
    @tigistabate8233 2 года назад +1

    እንዴት አለሽ ማሊ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ።
    አነባበሮ በ3እንጀራ ነው ሲስራ የማያውቅው ብዙ እህቶቻችን ግን በሁለት ነው የሚሰሩት
    አመስግኛለሁ

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky Год назад

    I like it, Thanks

  • @abayneshteshome9676
    @abayneshteshome9676 Год назад +1

    የኔ ቆንጆ የዎሰ ምጣድን የት አገኛለው ያለሁት ድሬደዎ ነው ሰልኩን ላኪልኝ

  • @nebyataraya5642
    @nebyataraya5642 2 года назад +1

    Good Job thank you 🙏
    IT Looks delicous 👍 🌷

  • @nigatualemnigatu5784
    @nigatualemnigatu5784 2 года назад +1

    waooo meliy😋😋😋

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 2 года назад +3

    Betam yamral...😋...bless you more Melly.

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 2 года назад +1

    Mealu Konjo u r real Chef n so creative

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb 2 года назад +1

    Thank you meluye. I use wass mitad too bought 7 years ago still working great

  • @akw3236
    @akw3236 2 года назад +1

    Thank you 🙏 beautiful

  • @raeimetae9627
    @raeimetae9627 2 года назад +2

    😍😍😍😍😍እጅሽ ይባረክ

  • @almaztekla2540
    @almaztekla2540 2 года назад +1

    የኔ ባለሙያ አቤት የምወደው ምግብ ወይኔ እባክሽ አንድዋን ላኪልኝ

  • @marthamande
    @marthamande 2 года назад +1

    Mellye thank you girum newu. ❤️ ❤️

  • @miserakdamtew7334
    @miserakdamtew7334 2 года назад

    Batame amsgenalhu berchi

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 года назад +1

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በርች እህት ጎራ በይ

  • @መሲጓልራያ
    @መሲጓልራያ 2 года назад

    እሰይ ባለ ምያ ነሸ እማ ሲያምር ላይክ & ሸር

  • @eldana2945
    @eldana2945 2 года назад

    Selam mely tanks betam nawe yemtafetaw gen wase metad lay aynu konjo yehon enjera lemta men maderg albegn

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ከምጣዱ ሳይሆን ጤፉ ካለንበት ሀገር ውሀ እና አየር ጋር የመስማማት ጉዳይ ይመስለኛል የሚያስቸረው ሁለት ግዜ የእንጀራ አዘገጃጀት አሳይቻለው ግዜ ሲኖርሽ እይው ቀለል ያለ ነው

    • @eldana2945
      @eldana2945 2 года назад

      Melye ene adiss abeba nawe yemnorawe

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 2 года назад +1

    ሃሃሃሃ ጤፋችን ሲሰደድ ደስ አይለውም። ኧረ እኛም ሲሰደድ ይከፋናል። አንቺ ግን ምርጤ ነሽ። ሜሉ ቅመሚት።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      መኒዬ አመሰግናለው

  • @hirutk2012
    @hirutk2012 2 года назад

    Waw egish yebark ehete. Wasa mitad alege minim engera yemiasamir new selkachewoona seletempracheru tinish bitastemirige ebakish

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ዋስ ፎርጅድ አለው ክዳኑ አልሙኒየም ከሆነ ፎርጅዱ ነው ያለሽ ክዳኑ ስቴንለስ ስቲል ከሆነ ትክክለኛው ዋስ ምጣድ ነው ያለሽ።በኔ ቤት ሀይል እኔ280-295 ባለው ቴምፕሬቸር ነው የምጋግረው የየቤቱ የኤሌክትሪክ ሀይል ይለያያል ግን ምጣዱን ለመጀመሪያ ግዜ ሳስተዋውቅ በደንብ አስረድቻለው ቪዲዮውን እይው

  • @bethaalemu1990
    @bethaalemu1990 2 года назад

    Betam gobez berich

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 2 года назад +1

    Melliye yene balemoya hahaha ewneteshen new tefachen ke hageru siwota yakorfal. I love your anebabero

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ሌልዮ አመሰግናለው እንዴት ነሽ

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks 2 года назад

      @@Mellyspicetv Melliye dehna neng

  • @magygebreyesus2715
    @magygebreyesus2715 2 года назад +1

    ❤️

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Год назад

    የእናት ጓዳ

  • @salemeyu9858
    @salemeyu9858 2 года назад +4

    ሚሊ እጅሽ ይባረክክ ላይክ አያስከፍልም አይታችሁ ዝም አትበሉ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      እውነት ብለሻል የኔ ቀና

    • @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
      @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 2 года назад

      ቃተኛ ነው የሚሰሩት

    • @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
      @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 2 года назад

      ጎበዝ ነሽ ሴትነት ግን እንደምትበይው አትወፍሪም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      @@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ እናንተ እኮ ስቀምስ ነው የምታዩኝ ወለትዬ በመቅመስ ደግሞ ሰው አይወፍርም እበላለው ከሁሉም ምግብ ግን በትንሹ ነው የምበላው ለዛ ነው የማልወፍረው

  • @tayechbelete7381
    @tayechbelete7381 Год назад +1

    I❤it

  • @mekdestmariam3441
    @mekdestmariam3441 2 года назад

    I just subscribe,you are lovely and simple to learn your recipe 💚💛❤️.

  • @tadeyosdebele1416
    @tadeyosdebele1416 2 года назад

    ሜሉ ምርጥ አነባበሮ

    • @tadeyosdebele1416
      @tadeyosdebele1416 2 года назад

      የሚገርምሸ ያንቺን ሾው አይቼ ምክሬአለው አሪፍ ነው

  • @ASterWolde-n1s
    @ASterWolde-n1s Год назад

    ጎመጀሁ

  • @shegak5217
    @shegak5217 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ሜሉ፣ በሰሊጥ ሞክሬ አላቅም። ይሞከራል፣ በተልባ፣ ሚጥሚጣ ነው የምጠቀመው።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ሞክሪው የኔ ውድ ማሩ እና ሰሊጡ ቀልጦ ውደ ውስጥ ይገባና በጣም ይጣፍጣል እንዳልሽው በተልባም አሪፍ ነው እኔም እሰራለው

  • @AbayGelan-pj3rn
    @AbayGelan-pj3rn 10 месяцев назад

    Delicious 😋

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 2 года назад +1

    ❤👍🌟👏

  • @yoditgetahun2029
    @yoditgetahun2029 2 года назад +1

    ሜሉዬ የኔ ባለሞያ እጆችሽ ይባረኩ

  • @meselechhailemariam9804
    @meselechhailemariam9804 2 года назад

    ayyy alefelegewem enejeraw kitu ayen yawetal

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ያው ብረት አይደል ማን እንደሸክላ መሰለች

  • @fanalulu8518
    @fanalulu8518 2 года назад +1

    Edezehe ayenet anebabero aserare ayechea alakem yachee yeleyal.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 2 года назад +2

    ሜሉ አሪፍ አሰራር ነው!!! እናመሰግናለን!!!
    ሜሉ አንቺ ብዙ አዳዲስ የሆኑ ፈጠራዎችን ማፍለቅ የምትችይ ጎበዝ ሴት ነሽ እና እባክሽ በተለይ ውጭ ለምንኖር ተማሪ ልጆች ላሉን ኢትዮጵያውያን ለትምህርትቤት የሚሆን የልጆች ለዕረፍት ሰዓት የሚሆኑ ጤናማ የምግብ ዓይነቶችን የውጪዎቹንም የሀገራችንን የምግብ አይነቶች አዋህደሽ የሆኑ ሀሳቦችን በተከታታይ ፕሮግራም ብታቀርቢልን ምስጋናዬ እጅግ ከፍ ያለ ነው:: በዚህ ዝግጅትሽ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ የሚኖሩ ቤተሰቦች እጅግ ተጠቃሚ እንደሚሆኑ አልጠራጠርም!!
    በተጨማሪም በውጭ የምንኖር የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆንን ኢትዮጵያውያን ልጆቻችንን ከልጅነታቸው ፆምን ማስለመድ እንድንችል በተለይ በፆም ቀናት ለትምህርት ቤት የሚሆኑ ቀለል ያሉ የፆም ምግቦችን በምርቃት መልክ ብትጨምሪልን የእኔም ምስጋን እጅግ የላቀ ይሆናል !!!!!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ሰላምዬ በጣም ብዙ ሰርቻለው ገብተሽ እይው ጊዜ ሲኖርሽ ይኼም ለምሳሌ ለልጆች ብዬ ከሰራውት ውስጥ ነው ruclips.net/video/ar66RVO2OH4/видео.html

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ 2 года назад

    watching

  • @bchhujfhhh7824
    @bchhujfhhh7824 Год назад

    ጀግና ብየሻለው

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 2 года назад +1

    Thank you ❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 года назад

    great job sis thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 2 года назад

    ሜሊዬ ሲያምር የእኔ ቆንጆ እሺ እንሞክረዋለን ተባረኪልኝ

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 года назад +1

    ሜሊ ድንቅ ባለሙያ!

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 2 года назад

    ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ የሰሊጥ አላውቅም ነበር እሞክረዋለሁ ግንቦት ልደታም እየመጣች ነው እጂሽን ይባርከው በርቺ።

  • @mekedes414
    @mekedes414 2 года назад +1

    ዋስ ምጣድ የት ነው አድራሻቸው

  • @almazkebede5508
    @almazkebede5508 2 года назад

    ሜልዬ ተባረኪ

  • @mahderegebremariam8138
    @mahderegebremariam8138 2 года назад +2

    Melye 👌👌👍👍👏👏🥰🥰

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      የኔ ውድ አመሰግናለው

  • @peacetube1099
    @peacetube1099 Год назад

    በጣም አሪፍ ነው የሰራሽው ሜሊ ግን መሃል ላይ ያስገባሽው ሊጥ እኮ በደምብ አልበሰለም ወይስ ትኩስ ስለሆነ ቪዲዮው ላይ ነው ነጭ ሆኖ የሚታየው? ዳሩ ላይ ሳይሆን በቢላ የቆረሽው መሀል ለመሀል ጠርዙ ላይ ነጭ ሆኖ ያየሁ መሰለኝ ደግነቱ እንደፍላጎታችን ስለምንሰራው መሃል ላይ ያለውን አለመጨመር ይቻላል እኔ በ2ት ብቻ ነው የምሰራው ውስጡ አይበስልም የሚል ግምት ስላለኝ ምናልባት በዋስ ምጣድ ሰአት ስለሚሞላለት መብሰል ከቻለ አላቅም

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 2 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ ከስራሽ ሁሉ ንፅህናሽ በጣም ደስ ይለኛል💕 ምጣድን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      0046704337568 ደውለሽ አናግሪያቸው ከሜላት ነው ብለሽ እቤትሽ ድረስ ይልኩልሻል

  • @Sahlemariam
    @Sahlemariam 2 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል ። የጥረሾ አሰራር ትሞክሪያለሽ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      አመሰግናለው የኔ ውድ ትንሽ ዘመን አርጌው ሰርቼ አውቃሉው ጊዜ ሲኖርሽ እይው ትወጅዋለሽ

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 4 месяца назад

    ግን ለምድነዉ በእንጀራዉ ሊጥ እማይሆነዉ

  • @azmeraasmereiti9988
    @azmeraasmereiti9988 2 года назад

    Good morning Melly could you please tell me which part of your post I can get how you prepare your spices.
    I love all your recepies easy and well presented.👌🌹

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      እንዴት አደርሽ አዝመራ የመከለሻ ቅመም ልንኩን አስቀምጥልሻለው ሌሎቹን melly spice ቅመም ብትዪ ይወጣልሻል ለአልጫ ለቀይ ወጥ ለእሩዝ የሚሆን የተለያዩ ቅመሞች አሉ ግዜ ሲኖርሽ እያቸው የሚከለሻው ግን ይኸውruclips.net/video/ZzC8XVdbXDo/видео.html

    • @azmeraasmereiti9988
      @azmeraasmereiti9988 2 года назад

      @@Mellyspicetv got it thanks Mellie for your reply. I have shared it with my friends.,🌺🌹💕

  • @dagiflame
    @dagiflame 11 месяцев назад

    Please show your family pics

  • @mituyefikir9033
    @mituyefikir9033 2 года назад +1

    Thanks for sharing. Can you please show us with Ki'ta ?

  • @alemtshaygardew2292
    @alemtshaygardew2292 2 года назад

    balmuya nsh brchey

  • @tadeyosdebele1416
    @tadeyosdebele1416 2 года назад +1

    ሜሉ ምርጥ አነባበሮ ዋው እንዴት ልቅመሠው የምጣዷን አድራሻ ላኪልኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      አመሰግናለው ታዲዮስ ይኸው አድራሻቸው 0046704337568

    • @tadeyosdebele1416
      @tadeyosdebele1416 2 года назад

      ቲኒሽ ግን የሰረኛው ደረቅ አለብኛ

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 2 года назад

    Yekonjo gobze arife new

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ 2 года назад +1

    May God bless Ethiopia!
    ሰላም ክቡር/ክብርት ። ኢንጂነር ሰላም እባላለሁ። መልካም ስራ እየሰሩ ነው። በርቱ። ከጎንዎ ነኝ። እኔም የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት የጀመርኳት አለች። እባክዎ ጎራ ብለው በደግነት ቤተሰብ በመሆን ድጋፎን ይግለፁልን? አክባሪዎ ነኝ።

  • @MohammedIbrahim-lm6eq
    @MohammedIbrahim-lm6eq 2 года назад

    Selam meley adnakysh neng yewass metad saudy yet yegengal pleas berchi

  • @le1785
    @le1785 2 года назад +2

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @fevenabrahaley3345
    @fevenabrahaley3345 2 года назад

    Betam yamrle gobze

  • @makeda399
    @makeda399 2 года назад

    I'd like to know more about the mitad, and if it's also available in Italy?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      0046704337568 ደውለሽ አናግሪያቸው ከሜላት ነው ብለሽ በጣም ፈጣን ናቸው እቤትሽ ድረስ ይልኩልሻል

  • @t-mak4275
    @t-mak4275 Год назад

    You are so different (balemoya)

  • @genetdnesawe4609
    @genetdnesawe4609 Год назад

    😂❤

  • @ttmar6404
    @ttmar6404 2 года назад

    ሜሊዬ መልካም ሴት እንዴት ነሽ?
    መቼም ማትሰለቺ ካንቺ ብዙ ተምሪያለሁ!! ከቻልሽ ስለ Lady Finger አትክልት አሰራሩን ብታሳይን
    ኢትዬጵያ ብዙ ቦታ አይገኝም ግን ሳገኘው ገዝቼ አይቼ ሰርቻለሁ ግን በኢትዮጵያዊ አሰራር ካንቺ ጠብቃለሁ
    ቀንሼ ስላስቀመጥኩኝ ባንቺ አሰራር ሰራዋለሁ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      አመሰግናለው የኔ ውድ አሳይቼ አውቃለው ባምየስ ብለሽ እይው ቀለል አርጌ ነው የሰራሁት ትወጂዋለሽ

  • @merryelias7541
    @merryelias7541 2 года назад

    ወይ ጉድ ዋስ ምጣድ ኢትዮጵያ ያለው ምንም አይን አያወጣም እኔ ለእንጀራ ገዝቼው እነንቢ ሲለኝ ለፒዛ አርጌዋለው ለፒዛ ግን ምርጥ ነው በጣም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ሜሪ ፎርጅድ አለው ዋስ ምጣድ አልሙኒየም ክዳን ያለው ከሆነ የገዛሽው ፎርጅድ ነው ስቴንለስ ስቲል ከሆነ ክዳኑ የዋስ ነው ምናልባት በዛ ምክንያት ተሸውደሽ እንዳይሆን ብዬ ነው

    • @merryelias7541
      @merryelias7541 2 года назад

      @@Mellyspicetv አይ ሜሉዬ ከቤቱ ነው የገዛውት ምናልባት የምርቱ አይነት የተለያየ ነው ብዬ ነው ያሰብኩት

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 2 года назад

    ሜሉዬ የተረፈ ሊጥ የግድ ያስፈልጋል እባክሽ ንገሪኝ

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 2 года назад

      ዛሬውኑ እሰራዋለሁ እርሾ የጤፍ አለኝ በሱ ላቡካው ወይ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      መአዚ ትክክል እና የተለመደው ጠአሙም የሚመጣው በተረፈ ሊጥ ላይ ወይም ደግሞ ካቦኩት ሊጥ ላይ ቆንጠር አርገእ ትንሽ ዱቄት በመጨመር አጎብጉበው ነው የሚጋግሩት ማር ማር የማይል ነገር ግን ደግሞ እንደ እንጀራ የማይቆመጥጥ ይሆናል ጠአሙ የድሮ አሰራሩ ነው አሁን ደግሞ አሻሽለውት በደረቅ እርሾ አቅጥነው አቡክተው ጤፉን ስቦካ እና ኮረፍረፍ ሲል ይጋግሩታል ጠአሙ ግን ትንሽ ይለያል

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 2 года назад

      @@Mellyspicetv አመሰግናለሁ

  • @tsehayuma1919
    @tsehayuma1919 Год назад

    ሜሊየ ሰላም ይኼንን ምጣድ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ከአለ አድራሻቸውን ፃፊልኝ ዋስ ከሆነ አልፈልገውም ምክንያቱም ምጣዷ በጣም ትንሽ ናት ገዝቸው ነበር

  • @janliu6102
    @janliu6102 2 года назад +1

    1. ጤፍ ከግሉተን ነጻ ቢሆንም ከላክቶን (ፕሮቲን) ግን ነጻ አይደለም ስለዚህ የላክቶን ይዘቱ እንዲቀንስ በአግባቡ ለቀናት መብኳት አለበት
    2. እንጀራ ለመጋገር አብሲት መጣል ግዴታ አይደለም በምትኩ አብሽ መጠቀም ይቻላል ከሚጋገርበት አንድ ቀን አስቀድሞ ቀደም ሲል ከቦካው የጤፍ ሊጥ ላይ ቀረራውን በማስወገድ ተጨማሪ የጤፍ ዱቄት ጨምሮ ማነቃቃት እና ተጨማሪ ቀረራ የሚሆን ውሃ መጨመር ያስፈልጋል
    3. በነጋታው ቀረራውን በሌላ ዕቃ በማድረግ እራሱ ቀረራውን በሞቀ ውሃ እየከለሱ ሊጡን እንደ ሚፈለገው መጠን ማቅጠን
    4. ከአንድ ሰዓት ቆይታ በኋላ መጋገር

  • @aynalemderbew4511
    @aynalemderbew4511 2 года назад

    ምጣዱ የት ነዉ የሚገኘዉ ሰለሙያሸ አድናቂሸ ነኝ ጎበዝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      0046704337568 ደውለሽ አናግሪያቸው በፍጥነት ይመልሳሉ

  • @መሲጓልራያ
    @መሲጓልራያ 2 года назад +1

    ማሊየ ያንቺ ቪዶ ሳላይ አልተኛም ሱሱ እየሆነብኝ

  • @dggghhk6912
    @dggghhk6912 2 года назад

    የኔ ቆጆ በርችልኝ እህት አድ ጥያቄ ልጠይቅ ባለፈው አሳቡሳ አሳይተሽን ነበር እና ሞክሬው ትንሽ ታይቆይ እርጥብ ሆነብ ዘይቱም በደብ አገየው ነበር እስቲ ንገርኝ እማስተካከለው ን ነገር እህት

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      አመሰግናለው የኔ ውድ ያው ሳንቡሳ ዋናው ሊጡ በደንብ ስስ መሆን አለበት በመቀጠል በትክክለኛው የሙቀት መጠን መጠበስ አለበት በጣም እሳቱ ዝቅ ካለ ዘይት ይመጣል በጣም ደግሞ ሲበዛበት የተደረበው ሊጥ ስለማይበስል እነዚህ ሁሉ ምክንያቶች ከሽ ከሽ እንዲል አያረጉትም

  • @guucitube5942
    @guucitube5942 2 года назад +1

    MY Top 10 ገና ቪዲዮውን አላየውትም ግን በቃ በቃ በቃ የስታውቃል ስል በምክንያት ነው 😘😘😘

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      የኔ ውድ ቀና ስለሆንሽ ነው

  • @dagemruth405
    @dagemruth405 6 месяцев назад

    Show your kids pics please