የአብ ልብ መገለጥ The Revelation of the Father’s Heart ፖስተር፡ዳን፡ስለሺ May 6, 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии •

  • @bereketbonge291
    @bereketbonge291 3 года назад

    ፖስተር ዳን በጣም እድለኞች ነን እግዚአብሔር አንተን የመሰለ የወንጌል አገልጋይ ስለሰጠን::
    ዘመንህ ሁሉ ይባረክ!!!

  • @Zakaryis
    @Zakaryis 3 года назад +2

    ወተት ብቻ አይደለም አንዳዴ አጥንት ያስፈልገናል የጌታ ፀጋ ይብዛሎት 🙏🙏🙏🙏

  • @መሰረት-ፈ1ቘ
    @መሰረት-ፈ1ቘ 3 года назад +1

    እውነት ነው የእግዚአብሔር መገኘት ሲኖር ለፈውስ እጅ መጫን እና መንከራተት የለም::ፓስተር ጌታ ይባርክህ እኔ የክፍለሀገር ልጅ ነበርኩና በወቅቱ አዲስ አበባ ትምህርት ቤት ገብቼ ስማር የምኖርባቸው ስዎች የአንተን ትምህርቶች በvideo ይከፍቱ ነበር እኔ ያን ጊዜ ጌታን እላውቅም ነበር ግን ሲከፍቱ እስማ ነበር በተለይ ስታመልኩ
    የህዝቡ ውበት እና ሞገሳቸው በውስጤ ይገርመኝ እንደነበር እስታውሳለሁ:ለብዙ ግዜም you tube ላይ እፈልግህ ነበር ትምህርቶችህን ለመስማት:እግዚያብሄር ይባርክህ በዚህ ሁሉ ዘመናት ውስጥ ውስጥህ አሁንም እንደሞላ ነህ::ባለቤቴም በጣም እክባሪህ ነው::

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus 3 года назад

    Amen amen! Glory to the Almighty Lord!
    Pasor Dan all the time your preaching as well your teaching lifting me up!!!
    Bless you abundantly !!!

  • @nigisterdaw2586
    @nigisterdaw2586 3 года назад

    የኔ አባት፣ እግዚአብሔር የክብሩ መገለጫ ስላደረገህ ይመስገን! ለትውልዱ ባለመከልከል ይህ በረከት እንዲያልፍ በእንግሊዘኛ ቋንቋ እንድታስተላልፍ ጌታ ይርዳን!!

  • @ameleworkbikila1294
    @ameleworkbikila1294 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ ፓስተር ጥበብን እየቀዳን ነው ደግሞም ቃል ብቻ ሳይሆን የአባትነቱ መንፈስ ሲያልፍ ይታወቃልብዙ በጣም ብዙ ተጠቅመናል

  • @elizabethberhane3898
    @elizabethberhane3898 3 года назад

    Amen! "The chief end of man is to glorify God, and to enjoy Him forever!!!" God bless you pastor!

  • @Zakaryis
    @Zakaryis 3 года назад

    እውነት ነው ጌታ ይርዳን መንገዳቸውን እንናውቅ መንፈስ ቅዱስ ያሣየን 🙏🙏🙏

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 3 года назад

    Wow Dr May the God of Israel bless you.. Thanks

  • @Zakaryis
    @Zakaryis 3 года назад

    አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይበርኮት 🙏🙏🙏

  • @liduha4491
    @liduha4491 3 года назад

    God bless you Pastor Dan

  • @danielsileshisileshi6150
    @danielsileshisileshi6150 3 года назад

    I Thank God for all of you who have prepared a plat form for me to minister the “Now Word”.
    I have received more from you than I have given.
    Thank you for the privilege!
    Blessings

  • @MHailu
    @MHailu 3 года назад

    God bless you we are blessed to receive this word of God .

  • @youtubepraypray9019
    @youtubepraypray9019 3 года назад

    Amen Amen Amen god bless you

  • @Zakaryis
    @Zakaryis 3 года назад

    አሜን አሜን አባ🙏🙏🙏

  • @noha9932
    @noha9932 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ፓስተር

  • @Zakaryis
    @Zakaryis 3 года назад

    ጌታ ሆይ ስለ አባታችን ክብሩን አንተ ውሠድ 🙏🙏

  • @Zakaryis
    @Zakaryis 3 года назад

    ተናፋቄ አባት 💚❤

  • @youtubepraypray9019
    @youtubepraypray9019 3 года назад

    Amazing god bless you

  • @Zakaryis
    @Zakaryis 3 года назад

    ሰላም ይብዛሎት 🙏🙏🙏🙏

  • @Zakaryis
    @Zakaryis 3 года назад

    አሜን አሜን 👐👐👐

  • @መሰረት-ፈ1ቘ
    @መሰረት-ፈ1ቘ 3 года назад

    Amen!!

  • @Zakaryis
    @Zakaryis 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 3 года назад

    አሜን።

  • @ameleworkbikila1294
    @ameleworkbikila1294 3 года назад

    በጉጉት ነው የጠበቅነው የግዜውን መልእክት አግኝተናል