አምሳያዬ ሙሉ ፊልም | Amsayaye | Full Length Ethiopian Film 2023 Hamus Media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 383

  • @lamritube3369
    @lamritube3369 Год назад +16

    በጣም ነው ያስለቀሰኝ😢 ይሄ ፊልም ኡፍፍፍ ምናለ ጥላዉ ባትሄድ ምነው አሜሪካን የሚሉት በቀረ እና አብረው ሆነው መጨረሻው ባማረ የእናት ስቃይ 🥺ብቻ ፊልም መሆኑን እያወኩ በእንባ ሙትኩ😭 ለኔ ይሄ ፊልም ብዙ ትምህርት ሰቶኛል ለማንኛውም እዮብ በጣም እወድሃለሁ 🥰

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ Год назад +54

    እማማን የሚወድ እወደወታለሁ ማሚ😍💖✅

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u Год назад +49

    ፊልም መሆኑን እያወቅሁ በጣም ነዉ ያለቀስኩት😢😢😢 ትወናዉ በጣም አሪፍ ነዉ ሁሉንም ተዋኞች ስወዳቸዉ❤❤❤❤❤

  • @zerihunhabteyes1484
    @zerihunhabteyes1484 Год назад +14

    እዮብ ያንተ ብቃት የራዳልጅላይ ሁሉም ምስክር ነው ይኤ ደሞ እጅግ ድንቅ ነው ሁላቹም ክብር ይገባቹአል ማሚ እናትነትሽ በሁሉም ቤት አለ ❤❤❤❤

  • @AREGAAFUSO5926
    @AREGAAFUSO5926 Год назад +45

    እዮባ በሳል የትወና ብቃቱን አሳይቷል።💪💪💪

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +13

    እዮባ ልክ የልጅነቱን መልክ ትወና መለሰ 😅በጣም ምርጥ ትወና ነው እያየናችሁ አደጋችሁ አንተ እና ማኪ 🥰🥰

  • @orthoYordanos
    @orthoYordanos Год назад +5

    የሚገርም ፊልም ዋው እዮባ ቃል የለኝም በቃ ጥግ ድረስ ነው የተወንከው አንተን አላማድነቅ አይቻልም

  • @edne-ditekla7237
    @edne-ditekla7237 Год назад +4

    በጣም የሚጎዳ የለ ነገር በዚህ ዘመን ሱስ እና የቤተሰብ መሰቃየት ነው በተለይ በተለይ የእናት ህመም ልጆን ከዚህ ክፋ ነገር ማውጣት አለመቻል እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ከሱስ ተጠንቀቁ ሲገብበት ቀላል መውጫው ግን ከባድ እና መጨረሻው ሞት ነው ያው ሳያልፍላቹሁ ተሰቃይታቹሁ ቤተሰብን አሰቃይታቹሁ
    እናመሰግናለን ለፊልሙ ጥሩ ፊልም ነው

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 Год назад +34

    እማማ ስላሉበት ብቻ ልየው❤🎉 ረጂም እድም ለማማ❤ስወዳቸው

  • @samuel_arse
    @samuel_arse Год назад +18

    በጣም ልብ የሚነካ ፊልም ነው😢ሱስ ይጎዳል ከሱስ እንቆጠብ።

    • @UserName-s9w
      @UserName-s9w Год назад

      በጣም ደስይላል ግን በጣም ያሳዝናሌ😢😢😢

    • @Muhammad-sn9xr
      @Muhammad-sn9xr Год назад

      አረ ቤተሣብ አረ በጣም አሥለቀሣኝ ጊን ፊልም ኢንደሆነ ኢየዋኩ አረ ተዉኝ

  • @Sdd-iy3zg
    @Sdd-iy3zg Год назад +59

    ማናው ግን እንደኔ መጀመሪያ ኮሜት አንብቦ ከዛ የሚየው 😜✌️

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ Год назад +2

      እ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ወላሂ 🤣🤣🤣🤣ጡሊ😂

    • @biertukanalemu
      @biertukanalemu Год назад +2

      አለው 😂😂

    • @safreecafe
      @safreecafe 9 месяцев назад +1

      Ena gen alkerlnim alekeskune eskibkan

  • @eremet
    @eremet Год назад +10

    ኡፍፍፍፍፍፍ መጨረሻው አሰለቀሰኝ ቁጥር ሁለት በጭሰ ተደብቄ ምን ቃል የለኛም ዛሬ ገና ፊልም አይው 😢😢😢😢ግርም እራሱ ዋው

  • @እናቴእወድሻለሁ-ጠ7ለ

    እናትየዋ በጣም ነው ደስ ምትለኝ

  • @myharet1221
    @myharet1221 Год назад +32

    ❤ልየው እና እኮምታለሁ❤እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን ❤ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ Год назад +5

    በስንቱ እምባዬ አለቀ 😭
    ምርጥ ፊልም እዮባ በጣም ትችላለህ በእዉነት ❤❤❤

  • @WaseNegashe-re5ps
    @WaseNegashe-re5ps Год назад +12

    እዮባ በጣም ለውጣማ አለ ጎበዝ በርታ❤❤❤😭😭😭😭

  • @user-pf7zi5uq3q
    @user-pf7zi5uq3q Год назад +11

    ዋው ምርጥ ፊልም ኡፍፍፍፍ እዮባ ግን ያልጠበኩ አጨራረሥ 😭😭😭😭

  • @አብድሠመድሸምሱ
    @አብድሠመድሸምሱ Год назад +248

    እንደኔ ባባ የናፈቃችሁ😭😭

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ Год назад +47

    ማነው እደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው 😢😢

    • @AaDd-ob1we
      @AaDd-ob1we Год назад

      እኔ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EyasuAsefa-gw1qh
    @EyasuAsefa-gw1qh Год назад +2

    ይሄን ፊልም ኮሜንቶችን አይቼ ነው ያየሁት እና በጣም አሪፍ ነው 😍

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Год назад +8

    እዮቫ ትወና አንደኛ❤❤❤❤ ትምህርት አለው እናመሰግናለን❤❤

  • @Hነኝስለምቴዋ
    @Hነኝስለምቴዋ Год назад +8

    እዮባ አሪፍ አሥተማሪ ፊልም ነው❤❤❤

  • @lawaytarko2448
    @lawaytarko2448 2 месяца назад +1

    አሪፍ ፊልም ነው ዋውው እዮባ ትችላለክ🎉🎉🎉

  • @firealemenedale4595
    @firealemenedale4595 Год назад +3

    😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍ ያማል ፊልም መሆኑን እያወኩ ደሞ ትወና አደኛ ናችዉ ምርጦችዬ

  • @betta2
    @betta2 Год назад +2

    Wedjewalew. Abso ye eyoba twena❤...gn enbayen chereskut😢😢😢

  • @selamselamselam1641
    @selamselamselam1641 Год назад +14

    ዋው በጣም ገራሚ ፊልም ❤❤❤

  • @GADISETUBE-iv7zw
    @GADISETUBE-iv7zw Год назад +1

    Baxamii enee Amezaginaleni bizuu temiretii aganitanalee eyoo bee ene wadihaleni ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayensheyemareyamleje5109
    @belayensheyemareyamleje5109 Год назад +18

    ፍትህ ለወገኖቻችን ምርጥ ፈልም ነው

  • @ቲነኝስደተኛዋ
    @ቲነኝስደተኛዋ Год назад +3

    እዮባ ተውኖታል አይገልፀውም ❤❤❤❤❤ ትችላለህ እዮ 🎉

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Год назад +9

    የሚያሳዝን ፊልም ነው❤

  • @habtamusisay8348
    @habtamusisay8348 Год назад +1

    ደራሲው በጣምበጣም በጣም ያበደነው ከዚህበላይ እጠብቅሐለው በሌላ ድርሰት ሙሉክሩ አደኛ

  • @ToybaSeid-c4g
    @ToybaSeid-c4g Год назад +36

    ፍትህ ላነባሁት እባዬ 😂እዮባዬ ግን ተው ቀስ እያልክ እደግ አስረጀከንኮ😂እያየሁክ ከልጅነት እስከ አዚህ ❤ ምርጥዬ ፊልም ነው❤❤❤❤

    • @ደስታዝናቤወለተእየሱስከራ
      @ደስታዝናቤወለተእየሱስከራ Год назад +3

      እዬባ ማደጉን ሳስብ አዬ

    • @asteramaha733
      @asteramaha733 Год назад +2

      በአሁን በኔ ዘመን ያለነው ኢትዬጲያውያን አፋችው መርዝ ነው በአንደበታችው መርዝ የምትተፉ ሁሉ ለሰው የምታስቡትን በሕይወታችው ይግባ ቢገባችው ወጣቱ ከእንደዚህ አይነት ጉዳትና ሱስ እንዲነቃ ነው ገልቱ ሁሉ

  • @eremet
    @eremet Год назад +10

    እዮባ ዋው ትወና ቁጥር ሁለት ግሩም ኤርሚያሰ😍😍😍😍

  • @ፍረይገግስ
    @ፍረይገግስ Год назад +1

    እዬባየ እንደልጅነትህ በርታልን ዋዉዉዉዉ በጣም ኣሪፍ ነዉ 🎉❤

  • @abushcinima2732
    @abushcinima2732 Год назад +8

    ጀግና አባቴ ፅድት ያለ ፊልም

  • @zaynababdhullah
    @zaynababdhullah Год назад +8

    አረ እዮባ😭😭😭😭😭😭😭 ለ ሁለተኛ ጊዜ ያነባዉበት ፊልም😢😢😢

  • @BinyamTamirat
    @BinyamTamirat Год назад +7

    he birth of anything valuable is painful that includes your destiny “
    የምሄድበትን መንገድ ያውቃል፤ ከፈተነኝም በኋላ እንደ ወርቅ እወጣለሁ።”
    - ኢዮብ 23፥10❤❤

  • @Hayat23817
    @Hayat23817 Год назад +3

    የሱስ መጨርሻ ገዳይ እደሆነ ያስተምራል ግብዞች አንደኛ

  • @TsedyGenanaw
    @TsedyGenanaw Год назад +10

    እዮብ ትወና አንደኛ ከቲክቶክ አይቼ ነው የመጣሁት

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Год назад

      አው ደሞ በጣም መቆም በጣም ቆንጆ ነው 💘💘💘💘💘💘❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹👌

  • @UserName-s9w
    @UserName-s9w Год назад +2

    በጣም የሚያሳዝን ፊልም 😢😢😢

  • @fhjghjj1401
    @fhjghjj1401 Год назад +2

    Uuuuuuuufffff raseni asamamkeng iyoba 😭😭😭😭

  • @DestaGete
    @DestaGete Год назад +3

    ምረጥ❤❤❤❤❤

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 Год назад +6

    😢😢😢😢😢 በጣም ነው ያለቃስኩት ፊልም ምሁኑን እያወኩ

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Год назад +7

    የምር በጣም አልቅሻለው በፊልሙ የምር በጣም ኡፍፍፍፍፍ😢😢

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Год назад +2

    እዬባ አንተ ምርጥ ሰራኸው ትችላለህ ❤❤❤

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Год назад +2

    በጣም መጨረሻው የማያምር ፊልም ባላየሁት ኖሮ ጭንቅ ብቻ.

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 Год назад +4

    እዮቤ እንተ የሚያምርብህ እንደ ልጅነትህ እቡር እቡር ስትል ነው እኔ የልጅነትህን ፊልም በጣም ነው የምወደው

  • @Sadasada-y6m
    @Sadasada-y6m Год назад +2

    ይሄ እዩባ የሚባለዉ የሡሥ ፊልም ነበር የቀርዉ ይሄዉ ዛሬ አሣካዉ ወዲጀዋለሁ

  • @mullannajeeb
    @mullannajeeb Год назад +5

    በጣም አስተማሪ ነው😢😢😢

  • @ethiopiayoutube5356
    @ethiopiayoutube5356 10 месяцев назад +1

    ፊልሙ ቆንጆ ነው በምርት ኤዲተር በምርጥ ላይት በምርጥ

  • @BettyLove-m8k
    @BettyLove-m8k Год назад +5

    ያልጠበኩት አጨራረስ እዮባዬ የኔ ዉድ 😭😭😭😭😭

  • @kalkidan5311
    @kalkidan5311 Год назад +1

    እዮባ የኔ አንደኛ አለማድነቅ አይቻልም😢❤❤❤

  • @draauae779
    @draauae779 Год назад +3

    ኢዮባዬ በጣም አንደኛ ❤❤❤❤

  • @dyjfitiijtjrjttjtjjtji5479
    @dyjfitiijtjrjttjtjjtji5479 Год назад +5

    እንዴት ያስጠላል መጨረሻው💔💔💔

  • @zeharaassfa5315
    @zeharaassfa5315 Год назад +1

    😢😢😢አሳዛኝ አስተማሪነው😢😢😢

  • @haana-zm2rv
    @haana-zm2rv Год назад +1

    እደኔ ስደት ሁኖ ቤተስቦን ያጣ አለ ልክ ፊልሙን ሳየዉ አልቅሼ ልሞት ነዉ እናቴ ትዝ አለችኝ ስደት ሁናቹሁ ቤተስብን አትጡ በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ በርቱ በዚሁ ቀጡሉበት እሽ ሁላቹሁንም እወዳቹሀለሁ😢😢😢😢😢😢😢ማርያምን ፊልሙን ሳየዉ እናቴ ናት ትዝ ያለችኝ ብቻ ስደት ሁናቹህ ሰዉ አትጡ ካጣቹህም የእድሜ ልክ ፀፀት ነዉ እሚሁንባቹሁ ብቻ እግዛቢሄር ከናተ ጋር ይሁን

  • @TAZAFILMS
    @TAZAFILMS Год назад +14

    TIK TOK LAY AYTO YEMETAAAA🥺🥺🥺🥺

  • @masaratmasarat-tc5op
    @masaratmasarat-tc5op Год назад +2

    በጣም ይሳዝናል😢😢😢😢

  • @ferossalem4081
    @ferossalem4081 Год назад +3

    ❤🎉🎉🎉🎉ምርጥ እዮቤ

  • @haregmulugata6674
    @haregmulugata6674 Год назад +5

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @metitesfaye8544
    @metitesfaye8544 Год назад +14

    አይገልም አትበል ፍቅር ይገላል 😢❤

    • @fkrdemelash
      @fkrdemelash Год назад +1

      Of course mam

    • @fkrdemelash
      @fkrdemelash Год назад

      Yefikir saw nesh ema

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ Год назад +2

      ረ ፍቅር አይገልም😂ሲጀመር በሂወት የለም😂

  • @Fcgcchb
    @Fcgcchb Год назад +4

    አሳዛኝ ፊልም ነው 💔💔💔😥😥🇪🇹

  • @Kalkidan727
    @Kalkidan727 Год назад +5

    😞😞😞ምርጥ ድርሰት ምርጥ ትወና🙏

  • @jamilabibi8998
    @jamilabibi8998 Год назад +4

    ገራሚ ትወና ነው እዮብ ያለውን ነገር ነው የተወነው አንድ አንድ ሴቶች በወንድ ሂዎት ዉስጥ ገብተው ያጠፉዋቸው አንድ አንድ ወንዶቺም እንደዛው ግን ስሜትን መከተል ትርፉ ጉዳት ነው

  • @saadah2224
    @saadah2224 Год назад +13

    ሀገራይንን ሰላም ያርግልን 😭😭😭

  • @ዜድነኝስደተኛዋ-ዀ7ዀ

    እናት የምትሞትበትን ፊልም ሁለተኛ አላይም መጨረሻዉ ያሳዝናል 😭

  • @webalemtesfay788
    @webalemtesfay788 Год назад +4

    Eyobaye getan techelalik💪💪❤🥰

  • @MelakDems
    @MelakDems Год назад +1

    በስመአም ምን አይነት ፊልም ነው አልቅሼ ሞትኩኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሂወት-መ4አ
    @ሂወት-መ4አ Год назад +1

    አንደኛ ነው 🥰🥰

  • @monymm7885
    @monymm7885 10 месяцев назад +1

    ወይኔ እየብ😢😢😭😭😭መልሰህ ስራና እንይህ😢😢😢

  • @HaymanotGirma-by1mo
    @HaymanotGirma-by1mo 8 месяцев назад

    Weyna edati edalkesku eyobe bexami new ymewdeki❤❤❤❤

  • @ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ
    @ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ Год назад +17

    የእዮብ አባት ግሩም ነው
    ግሩም ኤርሚያስ
    የጥበብ አባቱ ዮባም ግሩምን ለመሆን ነው
    አክቲጓ የሆነ ምኞት አለበት መሰለኝ ።

  • @AymenAlzawahiri
    @AymenAlzawahiri Год назад +1

    መጨረሻው ደስ አይልም 😢

  • @JoSaint-rk2wj
    @JoSaint-rk2wj 5 месяцев назад +1

    Eyoba 👏👏👏👏👏

  • @abrehamsolomon3864
    @abrehamsolomon3864 Год назад +1

    እዮባ ዋው አክቲንግ ጎበዝ

  • @shekurmolla3266
    @shekurmolla3266 Год назад +2

    😢😢😢😢😢😢 bexam arif film nw 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @dubai1280
    @dubai1280 Год назад +2

    መጨረሻዉ እዩባየ 😢😢😢

  • @tgstsisaye8070
    @tgstsisaye8070 Год назад +2

    አሪፍ ነው

  • @edenlema-dz5ru
    @edenlema-dz5ru Год назад +4

    ❤❤❤❤ habiby

  • @konkeivah
    @konkeivah Год назад +1

    And good my brother thanks for all your video

  • @Menbulala
    @Menbulala Год назад +4

    eyobye tchilaleh❤❤❤❤❤

  • @abemfikadu4692
    @abemfikadu4692 5 месяцев назад +1

    የሁሉንም ሰው ቤት አንኳኳችሁት እንደዚ ሚያተምር ስህን ደስ ይላል

  • @selamselamselam1641
    @selamselamselam1641 Год назад +4

    አይቼው comment ሰጣለው❤

  • @memrecords
    @memrecords Год назад +4

    Arif tewnet birafo 🎉🎉

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ Год назад +1

    ቢያስ ምናለ መጨረሻዉ ቢያምር የኛሀገር ፊልም 😢😢😢😢😢እዮብ

    • @blukiya8400
      @blukiya8400 Год назад

      "በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ" የሚለውን ቃል አስምሩበት:: መጨረሻው እንደታሪኩ ተወሰነ::🥺

  • @እረድኤትየኔልዩ
    @እረድኤትየኔልዩ Год назад +1

    እዮብ አንተን ሣይ ባባየ ያስተውሠኛል😢😢😢😢😢😢

  • @Furutuna282
    @Furutuna282 Год назад +1

    Betam des mitl film 🥰😔

  • @engdaget12
    @engdaget12 Год назад +6

    ላየው ነበር ኮመቶች ግን ያሳዝናል ያሳዝናል አበዛችሁ😒😟

  • @Henok.M
    @Henok.M Год назад +1

    የኢትዮፕያ ኣማረኛ ሙቪ በጣም ነው እሚያወዶው። ከዛ ፊልም ብዙ ኖው የተማርኩ ። ብዙ ያስደነቀትኚ ፊልም ናት። በጣም እናመሰግን ኣለን። በጣም እናመሰግን ኣለን ለጎበዝ ኣክተሮች።
    ኣማረኛ ለመስማት እና ለመናገር ደስ እሚትል ቋንቋ ናት። ❤❤❤

  • @seasea3347
    @seasea3347 Год назад +8

    ቢያንስ መጨርሻው ማማር ነበረበት 😢😢😢😢

  • @goodhurmahabasi559
    @goodhurmahabasi559 Год назад +3

    ኢዙየ❤❤❤

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite
    @sinaethiopiawiteethiopiawite Год назад +3

    Eyoba techilale 👌

  • @semucRuit
    @semucRuit Год назад +1

    እዮባየ😢😢

  • @FghDfhh-y6j
    @FghDfhh-y6j Год назад +1

    እዮባ በሳል የትወና ብቃቱን አሳይቷል 💪💪💪💪

  • @ZiziAbdallZiziAbdalla
    @ZiziAbdallZiziAbdalla 5 месяцев назад +1

    Minala film lay arasu destagna bitaregu macharasha asamarachu ba film ya unetam alqisan anchalwalen
    Gin betam mitasaxin film nw😢😢😢

  • @hryhdhd2326
    @hryhdhd2326 Год назад +1

    ሚያሳዝን ፊልም😢😢😢

  • @AwetAfewerki
    @AwetAfewerki Год назад +1

    betam betam tru sra new endezi aynet mahberesebun likeyr yemichl sra btketlubet betam tru ne bertuln awet ke eritrean

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 Год назад +3

    መጨረሻው😭😭😭

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Год назад +2

    እዮብ ባጣም ቆንጆ ነው ❤❤❤❤😢😢

  • @meronsete956
    @meronsete956 Год назад +1

    እፍፉ እዮባ ስወደው❤️❤️❤️💋💋💋💋💋😏😏😏😏😏