ነብዩ እና ቤተሰቡ ፍቅርን ሲሰጡ... ሊያዩት የሚገባ.. || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ፕረዘንስ ቲቪ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ goo.gl/QgrPN4 https || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHSNNELእግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉ዘወትር ሐሙስ፤ ቅዳሜ እና እሁድ ከማለዳው 1፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ዘ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን ፤ አድራሻ፡- ከመገናኛ ወደ ላምበረት መነኻሪያ በሚወስደው መንገድ ከቀበሌ 16 መዝናኛ ጀርባ
    ዘወትር እሁድ እና ሰኞ ከማለዳው 1፡00 ሰዓት ጀምሮ በሀዋሳ ዘ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን፤ አድራሻ፡- ከደቡብ ክልል መስተዳደር ፊት ለፊት፡ ከሮሪ ሆቴል ጀርባ || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHANNEL
    Now you are watching PRESENCE GOSPEL MISSION CHANNEL. PRESENCE GOSPEL MISSION CHANNEL is worldwide Christian Television Network. Our mission is outreaching good news of Jesus Christ to all people of the World. Our Channel presents Powerful Prophecies and Confirmation, Deliverance, Healing Prayer and Testimonies, Word of God and Live Worship.
    Thank you for watching PRESENCE GOSPEL MISSION CHANNEL and becoming partner as we continue to go into all the world to share the good news of Jesus.
    We pray for the Lord to be glorified in and through your life!
    For daily update, please don’t forget to subscribe now.
    Our Services in Ethiopia:
     Every Thursday & Sunday in Addis Ababa (@Megenagna - Lamberet) starting from 8:00am ( morning)
     Every Sunday & Monday in Hawassa starting from 8:00am ( morning)
    We invite everyone to come and be part of this great ministry to feel the presence of God in our life!
    For more information and prayer inquire, please contact us
    Email: suraphelabe@gmail.com
    Mobile: +251961010101/0961020202
    You are loved
    THE PRESENCE OF GOD INTERNATIONAL CHURCH ETHIOPIA
    #PresenceTv #Prophet #SuraphelDemissie#GospelMission CHANNEL
    || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHANNEL

Комментарии • 405

  • @PRESENCETVCHANNEL
    @PRESENCETVCHANNEL  Год назад +30

    contact +251961010101
    +251961020202

    • @Alem.773
      @Alem.773 Год назад +3

      ዘመንከ ይልምለልም ❤❤❤❤ እንወዳለን። ለኔም ቃል ብቻ ላክልኝ ሁሉ በሃልሜ አየየለሁ ለምንእንድ ሆነ አለውቅም የምር ነው እባክህ የእግዚአብሔር ሰው ቃል ብቻ ተናግር 😭😭

    • @AlliceMatta
      @AlliceMatta Год назад +1

      💚❤💚❤💚❤🌳🌳🌷🌷🌷🙏🙏🙏💋💋💞💞🌿🍀🌲🌲💔💔🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

    • @marthakwt7830
      @marthakwt7830 Год назад +1

      ዘመኒዪባሪኪ።ማቸ።ኣተሚያ።ዌዲመ።ጋናቲባረካለ።ኢየሱሰጌታናው።ላተፄሊያሎኢጊዚብሔር።ቡዙሲራአል።ኢየሱሰጌታናዉ

    • @user-iv8ot1em5c
      @user-iv8ot1em5c Год назад +1

      🎉🎉🎉🎉

    • @user-iv8ot1em5c
      @user-iv8ot1em5c Год назад +1

      ​@@AlliceMatta🎉❤❤❤

  • @Myen0912
    @Myen0912 Год назад +36

    ይህ አንዱ እና ትልቁ እግዚአብሔር የሚወደው አምልኮ ነው ❤

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 Год назад +17

    I can’t stop crying ! አማረች እባክሽ በህይወት ካለሽ ልጅሽን ፈልጊው ! የኔ ውድ አይዞህ እግዚአብሔር መልካም እናትም አባትም ነው ! ጌታ አይተውህም !

  • @tamiratdegele
    @tamiratdegele Год назад +11

    😭😭😭እንዴዚ አይነት የእግዚ/ር ሰዎች ብያንስ 20 ብኖሩ እትዮጵያ በእውናት ካፍ ትላሌች🙏🙏🙏, ነብያችን ታባራክ በእውነት❤❤❤

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 Год назад +20

    የሰው ልጅ የተፈጠረው እንዲህ ለሌላው እንዲኖር ነው ይሄ እውነተኛ ለእግዚአብሔር ያለንን ፍቅር የምንገልፅበት ዋና መንገድ ነው እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @rohamarohama1060
    @rohamarohama1060 Год назад +12

    ነብይ ሱሬ ና መኪዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹን ያለምልም ❤❤❤❤ተባረኩ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +9

    እፍፍፍፍ አማረች በህይወት ካለሽ እባክሽ በእውነት መቋቋም አልቻልኩም አልቅሼም አልወጣልሽ አለኝ የኔ ውድ አይዞህ የሚራራ የሚያቅፍ እግዚአብሔር አለ

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 Год назад +12

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካቹ ❤❤❤❤❤

  • @selamawitmakonnen7316
    @selamawitmakonnen7316 Год назад +10

    👏👏💕💕💕💕💕Tebareku my dear family
    “ንጹሕ የሆነ ነውርም የሌለበት አምልኮ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይህ ነው፤ ወላጆች የሌላቸውን ልጆች ባልቴቶችንም በመከራቸው መጠየቅ፥ በዓለምም ከሚገኝ እድፍ ሰውነቱን መጠበቅ ነው።”
    - ያዕቆብ 1፥27
    😭😭

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Год назад +11

    መጽሐፈ ምሳሌ 31
    8፤ አፍህን ስለ ዲዳው ክፈት፥
    ተስፋ ስለሌላቸውም ሁሉ ተፋረድ። መጽሐፈ ምሳሌ 31
    9፤ አፍህን ክፍት፥ በእውነትም ፍረድ፤
    ለድሀና ለምስኪን ፍረድ። bless you beloved family for doing that ❤️🤝👏📖🎚️

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr Год назад +7

    እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ኡፌፌፌ ነብይ የእግዚአብሔር ሰው ዘሜንህ ዘለዓለም ይባርክ ተባሬክ ዘሜንህ ይለምልም❤❤❤❤❤❤

  • @tirsit9001
    @tirsit9001 7 месяцев назад

    ጌታ ይባርክህ እናንተን መርዳት ታድያ ምን አለበት ❤❤❤❤❤👏👏👏👏🙏👏🙏👏🙏💕💕👏👏🙏👏🙏👏

  • @bute5158
    @bute5158 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ነብይ ሱራፍኤል practical ወንጌል ስላሳየህ ተባረክ

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Год назад +6

    ነብይ ሰሬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ዘመንህ ቤተሰብህን፣ይባርክ ❤❤✊✊🤲🤲🤲👏👏🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @noahmesfin2568
    @noahmesfin2568 Год назад

    የእግዚአብሔር ሰዉ እንዴት እንደቸነካዉ አትጠይቀኝ አሁን የምትሰራዉን ስራ ከአመታት በኋላ ፍሬ አፍርቶ ትልቅ ቦታ ላይ ደርሰዉ ታያቸዋለህ ያኔ በደንብ እግዚአብሔርን ታመሰግናለህ
    እግዚአብሔር እንዴት በዚህ ስራ ደስ እንደሚለዉ ሳስብ ልቤ በደስታ ይሞላል አንተ እና ባለቤትህ መክሊት እድለኛ ናችሁ ተባረኩ ልጆችህ ላይ መልካም ምሳሌን ታስቀምጣለህ እና ይሄን የሚያየት ሁሉ inspire ታረጉናላችሁ ለመልካም ስራ እንድነሳሳ ማለት ነዉ tebareku great love ❤❤❤

  • @user-ul2rs3fn4p
    @user-ul2rs3fn4p 10 месяцев назад

    በእውነት የግ/ዝ ሥራ ሰራ ሰራህ ተባረክ

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Год назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችህ እናንተ ቤተሰብ ለድሀ ስለተቆረሳችሁ።

  • @Sara-xw4tv
    @Sara-xw4tv Год назад +3

    ዕድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህ እቅፍ ይደጉ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q Год назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባረክ

  • @azeb2809
    @azeb2809 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @YosefErikiboo-kb2dq
    @YosefErikiboo-kb2dq Год назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 Год назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ዶክተር መክሊት ነብይ ሱራፊል እንዲሁም ልጆቻቹ አብረዋቹ በአገልግሎት ውስጥ ያሉ ሁሉ ተባረኩ ምን እደምል አላውቅም እንዚን ህፃናት ከመታደግ የሚበልጥ ምን አለ ❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ በብዙ በብዙ❤❤❤

  • @user-zx4px9is5e
    @user-zx4px9is5e Год назад

    ሱራፌልእዳውአተምባለቤትህምእግዛብሄርይባርካችሁ

  • @rev.chudinatoministries2057
    @rev.chudinatoministries2057 Год назад +11

    God bless you exceedingly Prophet your families and your ministry for the vision as nd generosity, God has entrusted in you. May Almighty God bless you and enlarge your coast

  • @user-df2nm7cg1f
    @user-df2nm7cg1f Год назад

    አልቻልኩም የልጁ ሲሰማ አይዞህ ልጄ
    ነቢ ሱራፍኤል ዘመንህ ይባረክ
    እዚ መአት ልብሰ አለ ሁሌ አሰባለሁ በምን ልላከዉ ነዉ የሚለዉ
    ለሰዉ ሲጠይቅ አንወሰድም ይሉናል
    አድራሻ ላኪሉኝ እባካቹ
    ነቢ ሱራፊኤል ቆሻሻ ልብሰ ጥለህ አዲሰ እደ አለበሳኻቸዉ
    እደዛ የኢትዮጺያ ህዝብ አዲሰ ዘመን ይሁንላቸዉ
    ሰላም ለኢትዮጵያና ለኢረትራ ለትግራይ ህዘብም አሜን

  • @BiniyamMirkano
    @BiniyamMirkano Год назад +1

    God Bless You

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +1

    ሱራዬ ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ያልብሳቹ ለምልሙ

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw Год назад +2

    ጌታ።።።እኔንም።።።ለዚህክብርአብቃኝ😢።።።።ተባረኩ❤

  • @betibeti8915
    @betibeti8915 Год назад +2

    ❤ታድላቹ እደዝ ሳላደርግ እዳልሞት አደራጌታሆይ አደራ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Год назад +1

    እውነተኛው ወንጌል እን ዱ ነው የወደቁትን ማንሳት::የተራቡትን ማጉረስ::የታረዙትን ማልበስ: የታሰሩትን መጠየቅ ና አቅመ ደካማዎችን ማገዝ::እንዲ ሲሆን ነው የጌታ ደስታ::

  • @tarekegntadesse5466
    @tarekegntadesse5466 Год назад +3

    በእግዚአብሔር በአብ ዘንድ ነውርና ነቀፈታ የለለው አግልግሎት ነው እግዚአብሔር ምጥሩን አበዝቶ ይገለጥልህ ነቢይ Surafel I love you sure this is the mission of God that he put in your heart❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrhamdesta6653
    @abrhamdesta6653 Год назад

    እውነተኛ አምልኮ ይሄ ነው ❤ we love you

  • @konjitlensamo7192
    @konjitlensamo7192 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው

  • @mary4094
    @mary4094 Год назад

    ተባረክ!!!

  • @yohanageta4232
    @yohanageta4232 Год назад +3

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው❤

  • @makaaemam905
    @makaaemam905 Год назад

    ጠክር ወድም አለም ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @GiftiiShimmelis-dn2ym
    @GiftiiShimmelis-dn2ym Год назад +5

    Salem its me Giftii From your class I never knew your dad had a RUclips channel. I miss you so much

  • @yohanneshargawaine7490
    @yohanneshargawaine7490 Год назад +1

    ሱሬ ጌታ ይባርክህ ይብዛልህ

  • @user-ws4un4vf1n
    @user-ws4un4vf1n Год назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ፣ቤተሰብህን፣አገልግሎትህን ይባርክ።

  • @10commandmentschannel
    @10commandmentschannel 11 месяцев назад

    My Brother you are doing the blessing job of God, i can not stop crying, i was crying with Bereket , i hope he will meet his MOM!!! God bless you !!!

  • @yedingil
    @yedingil Год назад

    ነብይ ሱራፌል አምላክ በመያልቀው በረከቱ ያላሰብከውን በረከት በቤትህ ይሙላ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-ny6mu1oc2t
    @user-ny6mu1oc2t Год назад +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @nigistasfaw962
    @nigistasfaw962 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባረክ ይህን ሁሉ ያደረገ።

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 Год назад +3

    ጌታ ዘመናቹ ይባርክ❤❤❤❤

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 Год назад

    ኢጊዚብሔርዪባሪኪ።ጋናቲበዛለ።ጋናቲባሬካለ።ዚራኢየሱሰፊራማ።ያረጋሊ

  • @user-ix8sz4lm5c
    @user-ix8sz4lm5c Год назад +4

    God bless this action. We all should help to save this generation.;❤❤❤❤

  • @officialhenokaddis6421
    @officialhenokaddis6421 Год назад +2

    ጌታ ይባርካችሁ እናንተ ውድ ቤተሰቦች❤

  • @kumaramari1771
    @kumaramari1771 Год назад

    ጌታ,ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xk9ft9lj3w
    @user-xk9ft9lj3w 2 месяца назад +1

    Eghizabiheri sewu Suraphel Eghizabiheri zemenhyin dirashyhin yibarekyi yibarekewu agigiloti maleti Endezyi newu geta mifelgewu ayineti sewu neki fetaryi yitebiki betisebochemi yilemilemwu melikami Sira wawwwwu 😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @degubuse8201
    @degubuse8201 Год назад

    ተባረክ

  • @sanialula1174
    @sanialula1174 Год назад +1

    ❤❤❤የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ ትውልድህ ይባረክ

  • @MimiMimi-iy1qy
    @MimiMimi-iy1qy Год назад

    ተባርክ

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 11 месяцев назад

    ተባረኩ ደሰይላል

  • @ummohammedmama6128
    @ummohammedmama6128 Год назад

    ተባረክ ረጅም እድሜ አላህ ይስጥህ ልጆችህም ይባረኩልህ

  • @dinkinshi4463
    @dinkinshi4463 Год назад +1

    Ye egzahaber sewu egzahaber zemeniyin yibarek ene milawu yelem wudi ehitachin mekilit egzahaber zemenishin yibarekish lijochish be hiwoti egzahaber yitebilish anichi ye tiwulid enati nesh tebarek be lekiso nawu yecheresukut lemin ene wuchi ageri nawu yalawut ena ke lije teleyiche silalawut hulem abatachin yoni sibarik endi ale be hiwoti eyalachu lijochi ke enanite ayileyu sili hule alekisalawu ena bezi agatami ye egzahaber sewu wode lije be selam enidimeles tseliyiln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ll4cc8en2r
    @user-ll4cc8en2r Год назад

    አሜንንን አሜንንን 😢😢😢😢

  • @martasila5996
    @martasila5996 Год назад

    Well done compassionate Family of God. May God reward your kindness.

  • @mohammadnajjar689
    @mohammadnajjar689 Год назад

    ❤❤❤ተባረኩ

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 4 месяца назад

    😢😢ያማል

  • @genigeni1168
    @genigeni1168 Год назад +1

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ😍😍😍💕💕💕

  • @yordanosasefaw2521
    @yordanosasefaw2521 Год назад

    እንባችሁን ኣይቶ ጌታ ይርዳቹ ነብይ ሱራፌልም ሁሉ ግዜ መፍትሄ ያድርግህ ተባረክ

  • @mercy1653
    @mercy1653 Год назад

    ነብይ ሱሬ እግዛብሄር ዘመንህን ይባርክህ ተባረክ ተባረክ አገልግሎትህ በጣም ጥሩ ነው ጌታ ይርዳህ

  • @meseretkasa5154
    @meseretkasa5154 Год назад

    ታብርክታብርክ .ቃላት .ይልኝም .ፍጥር .ባብዝሁ .ፅጋ .ይሁብርክ .እግዛብህር .ይስጥ.ብስምይ .ታገኝልክ .😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.እኔም .ፍጥር .ብፍቅድ .እንድዙ .ምሰገናቺን .ምርድት .እፍልጋለው .ሃጋረ .ሰጋባ .እግዛብህር .ኢትዮጵን .ሰላም .ያድርግ .ይምድም .ቂማምንኝ.ፍጥር .የጥበቅን 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.❤❤❤

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 Год назад

    ተባረክ ዘማንህ ይባረክ ሱሩዬዬዬ❤❤❤❤❤

  • @metii5816
    @metii5816 Год назад

    I,m Muslim i Support this Projekt wow❤❤❤❤

  • @kebron1115
    @kebron1115 Год назад +1

    ተባረኽ❤❤❤❤

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 Год назад

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @jesus-is-my-saviour-liya
    @jesus-is-my-saviour-liya Год назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 Год назад

    ነቢይ ሱራፌልና ዶክተር መክሊት እግዚአብሔ ር አብዝቶ ይባርካችሁ አገልግሎታችሁ ታላቅ ነው በርቱ።

  • @zewdnishadunga6230
    @zewdnishadunga6230 Год назад

    አንተ ሰው ተባረክ ዘመንክ ይባረክ።

  • @WelTamrat-fr8ng
    @WelTamrat-fr8ng Год назад +1

    Pro. Sura ❤❤❤all family GBYou

  • @elsabiethailekebreab3921
    @elsabiethailekebreab3921 Год назад

    የግዚአቢሄር ሰው እግዚአብሔር ይመስገን ማምረጡ ላንተ ደስ ይበለው እግዚአብሔር እንዳንተ ነው የሚያስፈልገው ዝቅተኛ ሲሆን ከሁልም ለልጆቻችሁ እንደ ማስተምራቹ ብሁሉ ዘመናቹ ተባርክልኝ

  • @user-mr5lc5nr5r
    @user-mr5lc5nr5r Год назад

    😭😭😭😭😭የኔጌታ😭😭😭😭😭

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Год назад

    ይሄ ነዉ መልካም ስራ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሱፊዬ ተባረክ

  • @bertukan3934
    @bertukan3934 Год назад

    ዘመንህ ይባረክ

  • @user-uq5mt7nh7t
    @user-uq5mt7nh7t Год назад

    ዜመናችሁ ይባረክ የአምላከ ብሩካን❤❤❤

  • @bereketbissa9257
    @bereketbissa9257 Год назад

    Zemenih yibarek betam des yilegnal libe new yetenekahu bezih kidus sira sayi tebarekilgn

  • @mekdesmekdes4677
    @mekdesmekdes4677 Год назад

    Amen amen amen amen amen amen

  • @user-bo1be7fi7q
    @user-bo1be7fi7q Год назад

    God bless you siryee

  • @babsaaxaasoo8124
    @babsaaxaasoo8124 Год назад

    bewunet betem des yemil sira now egziabher amlak abzito yibarkachu,❤❤❤❤

  • @teferasime1481
    @teferasime1481 Год назад +2

    GOD BLESS YOU MORE! PROPHET

  • @MhretMikael
    @MhretMikael 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ሜክና ሱሬ ተባረኩ

  • @comceil9317
    @comceil9317 Год назад

    Siwodw❤❤❤አግዛብሔር ይባረክ 😍😍😍😍😍

  • @user-rd2jp2yh4f
    @user-rd2jp2yh4f Год назад

    እግዚአብሔር በብዙ ፀጋ ይባረካችሁ መልካም ቤተሰብ 😭😭😭😭😭ኡፍፍፍ ፍፍፍ ምናለበት እንዴ ሱሬ አይነቶች በሀገራችን ብበዙ ጌታ ሆይ

  • @lidiyayrgalm8495
    @lidiyayrgalm8495 Год назад

    God bless you more man of God

  • @user-vl9cp4qg3s
    @user-vl9cp4qg3s Год назад

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ ተባረኩ ዘመናችሁ የልምላሜ ይሁን 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @mahadermahader3503
    @mahadermahader3503 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @mieronasefa9544
    @mieronasefa9544 Год назад

    Tebareke

  • @ashuman2385
    @ashuman2385 Год назад

    ተባረክ ሱሬ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Год назад +1

    Thank you jesus my father lord love you all people thank you 😭😭😭😭😭💕🙏

  • @lekebalakere6831
    @lekebalakere6831 Год назад

    ተባረኩ ጸጋው ያብዛላችሁ ።

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Год назад +1

    Waaaaaaaaaaw praise God,,,,, blessed family,,,,,may God bless you more and more ❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏👆🙏🙏

  • @TeeerEwreu-zy3yv
    @TeeerEwreu-zy3yv Год назад

    "ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ እናንተ ከሰማይ አባታችሁ ትቀበላላችሁ" ....እናመሰግናችኋለን ።

  • @TiruworkWoldamlak-kd1hd
    @TiruworkWoldamlak-kd1hd Год назад

    Phopet Sursfal ,& Mekelt my Faber Human being in the world alwyes I rember you I thank God mighty in haven for you kindness heart love you gave to all human keep it up your good work I pray for you and family and people worl with you
    .in name of Jesus multiply make you more.
    .Tiruwork Wildamlak USA DallS TX Garland
    .

  • @demekeerkato7117
    @demekeerkato7117 10 месяцев назад

    HI Perphet Surafel God bless you& your family🇪🇹

  • @user-nt2gt9ot5x
    @user-nt2gt9ot5x Год назад

    ጌታ እግዚአብሔር አበዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ስለ ሁሉም 🥰🥰🥰

  • @sollymimi8503
    @sollymimi8503 Год назад

    ማታ በህልሜ ፀልይልኛል ተባረክ ሱሬ

  • @monalizaassefa155
    @monalizaassefa155 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚል እግዚአብሔር የሚደስበት ስራ ነው የምትሰሩት

  • @danawityohannes6956
    @danawityohannes6956 2 месяца назад

    ምን አይነት ጌታ የባረካችሁ ናችሁ

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 Год назад

    ጌታአብዝቶ ይባርካችሁ የልጁ ልቅሶ እኔን ተጋብቶኝ ጨርሼ መመልከት አልቻልኩም በትንሹ የወላጆቸን ታርክ ስለ የሚመስል ስለ ነበረ