Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን
ማሻ አሏህ
ማሻአላህ ወንድሜ አደረ አላህን የማየስቆጣን ብቻ ተጠቀምበት አለህ እስከ መጨረሸ እንዲረደክ እንሸአላህ
በርታ
Berta
Wow
ማሽአላህ በእዉቀት ላይ እዉቀት አላህ ይጨምርልህ
በጣም አመሰግናለሁ አንተ መልካም ሰው ነህ ብዙ ነገር እንድትታገዘን እፈልጋለለሁ።
እስከቻልኩ ድረስ ምንም ችግር የለውም
እስኪ ሌሎችንም አስተምረን ሹክረን
ባረከሏሁ ፊከ🥰🥰🥰🥰🥰
ካሁን በሗላ አንተን እያየሁ እከፍታለሁ እናመስግናለን ወንድም
እኔም አመሰግናለሁ!
እዴት ነዉ ለሰዎች የምናስተዋዉቀዉ ዩትባችንን እይታ እዲኖረዉ የምናረገዉ
በቀጣይ ቪዲዮ እሰራበታለሁ!
Thanks for your reply
@@KhalidPM123 ኢሻ አሏህ እዛ ድረስ አሏህ ያቆየን
silfalgw nber wyyyyyyyy swdhe eko techenke mber enedat lagngn bye
ፕሮሞሽን ማድረግህን አትርሳ፡ ምክኒያቱም ሰብስክራይብ እንዲበዛልህ
መርሀባ ትክክል ነህ አመሰግናለሁ
ብሮ ካሜራ በምንድን ነው ምትቀርጸው?
በCanon 80D
ኣድቫንስድ ፍቸር ኢነብልድ መሆን እቢ ኣለኝ
t.me/Ehsan_Rds በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ስክሪን ሹት አድርገህ ላክልኝ
ቻናሉ አዲስ ከሆነ ቻናል ሂስትሪ እስኪኖረው ድረስ ኢኔብል ማድረግ አእትችልም፣ ቻናል ሂስትሪ እስከሚገነባ ድረስ አንድ ወር ወይንም ሁለት ወር ይፈልጋልወይንም ቪዲዮ ቨርፋይ ማድረግ ትችላለህ ነገር ግን ቻናል ሂስትሪ ሲገነባ ስለሚያጠፋው በራሱ ጊዜ ኢኔብል እስከሚያደርገው እየሰራችሁ ጠብቁ berasu ykeftewal
bsborday tvay endaty nw ymawkw
ykrta tyakew algebagnim
ሰላም ካሊድ advanced features enable አልሆንም ብሎኛል ምን ላድርግ ወንድሜ መፍትሄ ካለህ ንገረኝ አመሰግናለሁ ።
Thanks 🙏 bro
ወድሜ እኔሌላሰውነው የከፈተልኝ አድ ግዜ 13 ሰብስክራይብ ቀነሰብኝ ምድነው ችግሩ ባአላህ መልስልኝ ታቅእደሆን
በሶስት ምክንያት ሊሆን ይችላል 1ኛ ሰብስክራይብ ሲያደርጉሽ ቢያንስ ቪዲዮሽን ለ2 ደቂቃ እንኳን ሳያዩ ወይ ኮሜንት ሳይጽፉ ከሆነ ዩቲዩብ ፌክ ነው ብሎ ስለሚያስብ ሊያነሳብሽ ይችላል 2. አንዳንድ ሰዎች በየቪዲዮው ሰብስክራይብ ማድረግ ያለባቸው ይመስልቸው እና በአንድ ቪዲዮ ሰብስክራይብ ካደረጉሽ በኋላ ሌላ ቪዲዮ ላይ መልሰው ሰብስክራይብ ያደረጉ መስሏቸው ሲነኩት አን ሰብስክራይብ ሊያደርጉት ይችላሉ 3ነኛ ምናልባት ቻናሉን ሰብስክራይብ ካደረጉ በኋላ ያልተመቻቸው ነገር ካለ አንሰብስክራይብ ሊያደርጉ ይችላሉ በነገራችን ላይ ይህ በሁላችንም ቻናል ላይ ያጋጥማል
@@KhalidPM123 አመሰግናለሁ የኔወድም🙏🙏🙏🙏